cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ

በቡኻሪና ሙስሊም ሳይገደብ በሌሎች የሐዲስ ሊቃውንቶች የተዘገቡ ነቢያዊ ሀዲሶችም ይቀርቡበታል። ጆይን፦ https://t.me/BuhariMuslimAmharic

Більше
Рекламні дописи
17 092
Підписники
+924 години
+617 днів
+60730 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
👤 ኢስላማዊ የልጆች አስተዳደግ! ረሱል (▫️) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مُرُوا أَوْلَادَكُمْ بِالصَّلَاةِ وَهُمْ أَبْنَاءُ سَبْعِ سِنِينَ، وَاضْرِبُوهُمْ عَلَيْهَا وَهُمْ أَبْنَاءُ عَشْرٍ، وَفَرِّقُوا بَيْنَهُمْ فِي الْمَضَاجِعِ﴾ “ልጆቻችሁ ሰባት አመት ሲሞላቸው እንዲሰግዱ እዘዟቸው። አስር አመት ሞልቷቸው አልሰግድም ካሉ ግረፏቸው። እንዲሁም በመኝታ ለዩዋቸው።” 📚 አቡዳውድ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ አልጃሚ ውስጥ ሶሂህ ብለውታል: 5868 ✅በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ 🌐፦ https://bit.ly/4ayf0xJ 📞፦ https://bit.ly/486xnrS 🌐፦ https://bit.ly/41zEZkk 🌐፦ https://bit.ly/4arMbTx 🌐፦ https://bit.ly/41tIUPv 🌐፦ https://bit.ly/3UTTSwh
Показати все...
👍 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ ⏰#አልዓርቢዓዐ 0️⃣4️⃣ #ሙሐረም 1️⃣4️⃣4️⃣6️⃣ ሂ
Показати все...
👍 32
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🥣አሹራ ስንፆም ዘጠነኛውን ወይም አስራአንደኛውን ቀን ጨምሮ መፆም እንዳንዘነጋ! ረሱል (▫️) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿لئِن بقيتُ إلى قابلٍ لأصومَنَّ اليومَ التّاسعَ﴾ “ለሚቀጥለው ዓመት አላህ ካደረሰኝ ዘጠነኛውን ቀን ጨምሬ እፆማለሁ።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል፡ 1134 ✅በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ ✈️፦ https://bit.ly/4ayf0xJ 📗፦ https://bit.ly/486xnrS 📒፦ https://bit.ly/41zEZkk 📷፦ https://bit.ly/4arMbTx 📘፦ https://bit.ly/41tIUPv 🖤፦ https://bit.ly/3UTTSwh
Показати все...
👍 52👎 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ ⏰ #አሱለሳዒ 0️⃣3️⃣ #ሙሐረም 1️⃣4️⃣4️⃣6️⃣ ሂ
Показати все...
👍 55
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🚨 ሸሪዓዊ ህክምና! ከኡስማን ቢን አቢል‐አሲ አሰቅፊ (▫️) ተይዞ: ወደ አላህ መልእክተኛ (▫️) ዘንዳ በመምጣት የሰውነት አካሌን ህመም እንደሚሰማኝ ነገርኳቸው የአላህ መልዕክተኛም (▫️) እንዲህ እንድል ነገሩኝ፦ ﴿ضَعْ يَدَكَ عَلَى الَّذِي تَأَلَّمَ مِنْ جَسَدِكَ، وَقُلْ : بِاسْمِ اللَّهِ. ثَلَاثًا، وَقُلْ سَبْعَ مَرَّاتٍ : أَعُوذُ بِاللَّهِ وَقُدْرَتِهِ مِنْ شَرِّ مَا أَجِدُ وَأُحَاذِرُ﴾ “ከታመመክከው የሰውነት ክፍልህ ላይ እጅህን አሳርፈህ ሶስት ግዜ ቢስሚላህ ‘በአላህ ስም’ በል። ከዛ ሰባት ግዜ እንዲህ በል፦ ‘ካገኘኝና ከምጠነቀቀው ክፉ ነገር በአላህና በችሎታው እጠበቃለሁ።’” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 2202 ✅በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ 🌐፦ https://bit.ly/4ayf0xJ 📗፦ https://bit.ly/486xnrS 🌐፦ https://bit.ly/41zEZkk 🌐፦ https://bit.ly/4arMbTx 🌐፦ https://bit.ly/41tIUPv 🌐፦ https://bit.ly/3UTTSwh
Показати все...
👍 67
Фото недоступнеДивитись в Telegram
📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ ⏰ #አልስነይን 0️⃣2️⃣ #ሙሐረም 1️⃣4️⃣4️⃣6️⃣ ሂ
Показати все...
👍 59
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🌙የሙሐረም ወር ፆም 🥣 ረሱል (▫️) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿أفضلُ الصِّيامِ بعدَ رمضانَ شَهْرُ اللَّهِ المُحرَّمُ﴾ “ከረመዳን በመቀጠል በላጩ ፆም የአላህ ወር የሆነው የሙሐረም ወር ፆም ነው።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1123 ➡️ማስታወሻ፦ የሙሀረም ወር ፆም በኢትዮጵያየቀን አቆጣጠር ማክሰኞ ሐምሌ 9 ላይ ይሆናል። ከበፊቱ ወይም ከበስተኋላው ያለውን አንድ ቀን ጨምሮ መፆም መዘንጋት የለበትም። ✔️ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ ✉️፦ https://bit.ly/4ayf0xJ 📱፦ https://bit.ly/486xnrS 🗳፦ https://bit.ly/41zEZkk 📷፦ https://bit.ly/4arMbTx ❌፦ https://bit.ly/41tIUPv 📹፦ https://bit.ly/3UTTSwh
Показати все...
👍 79
Фото недоступнеДивитись в Telegram
📆 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ ⏰#አልአሃድ 0️⃣1️⃣ #ሙሐረም 1️⃣4️⃣4️⃣6️⃣ ሂ
Показати все...
👍 65
Фото недоступнеДивитись в Telegram
💲 በሁሉም ቀናቶች ውስጥ ወደ ምድር የሚወርዱ መላእክት አሉ ለአንዱ ባሪያ በመልካም ሌላኛው ደግሞ በመጥፎ ዱዓእ የሚያደርጉ… ረሱል (▫️) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿ما مِن يَومٍ يُصْبِحُ العِبادُ فِيهِ، إلّا مَلَكانِ يَنْزِلانِ، فيَقولُ أحَدُهُما: اللَّهُمَّ أعْطِ مُنْفِقًا خَلَفًا، ويقولُ الآخَرُ: اللَّهُمَّ أعْطِ مُمْسِكًا تَلَفًا﴾ “በሁሉም ቀናት ላይ ባሮች ባነጉ ቁጥር ሁለት መላአክቶች ወደ ምድር ይወርዳሉ። አንደኛው ይላል፦ ‘አላህ ሆይ! ለሰጪው ስጠው (ተካለት)’ ሌላኛው ደግሞ፦ ‘አላህ ሆይ! ሰሳችን (ቋጣሪን) ማጥፋትን ስጠው’ ይላል።” 📚 ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 1442 ✅ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ 📱፦ https://bit.ly/4ayf0xJ 📱፦ https://bit.ly/486xnrS 📱፦ https://bit.ly/41zEZkk 📱፦ https://bit.ly/4arMbTx 📱፦ https://bit.ly/41tIUPv 📱፦ https://bit.ly/3UTTSwh
Показати все...
👍 76
Фото недоступнеДивитись в Telegram
📆 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ ⏰#ሰብት 3️⃣0️⃣ #ዙልሒጃ 1️⃣4️⃣4️⃣5️⃣ ሂ
Показати все...
👍 41
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.