cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥

➜ ከዚህ ቻናል አንብባችሁ በተጠቀማችሁ ቁጥር፤ይህን ደካማ እና ስህተቱ ብዙ የሆነውን ወንድማችሁን በመልካም ዱዓችሁ አስታውሱት! || ✍ወንድማችሁ አቡ ሱፍያን―

Більше
Рекламні дописи
17 972
Підписники
-1824 години
+2197 днів
+75930 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
🎙ልዩ የሙሀደራ ፕሮግራም 📡 ለአረፋ ወደ ክፍላገር ተጓዥ ወንድምና እህቶች  ልዩ የሙሀደራ [የነሲሃ ]ፕሮግራም ለዒድ መዋያ ለሌላቸው እናት አባቶቻችን በኢድ ቀናችን እናስደስታቸው ዘንድ በደስታችን ቀን ደስተኞች ይሆኑልን ዘንድ ሰበቢያ እንሆናለን    በፕሮግራሙ ተጋባዥ እንግዶች ኡስታዝ አብዱሽኩር አቡ ፈውዛን        💎ርዕስ 🔦 🎙ዒድን የተመለከቱ ህግጋቶች 💡 ኡስታዝ ዓብዱናስር አልጃቢሪ       💎ርዕስ🔦 🎙ዓረፋ በጉራጌ ማህበረሰብ ዘንድ ....💡 የፕሮግራሙ መሪ :- hayder abu huzeyfa (H.M)&heyru abu fewzan ማክሰኞ ዙልሂጃ 5 ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ (livestream የሚተላለፍበት ግሩፕ📡 👇👇 https://t.me/tdarnaislam https://t.me/tdarnaislam
Показати все...
00:27
Відео недоступнеДивитись в Telegram
•አብሮኝ ኪችን የሚገባ ባል ይሁንልኝ ብለሽ ለባል መስፈርት ያስቀመጥሽው ልጁ እንደት ነሽ¿ ስራችሁን የሚያቀልላችሁ እንድህ ያለ ባለ ሙያ ባል ይስጣችሁ¡¡ በግድ ነወዴ ግን ኪችን የገባቸው¿― =t.me/AbuSufiyan_Albenan
Показати все...
ocvHUHgoQImMDPMCqUMIfG0CvIO0Sf3egAmLSj.mp46.43 MB
Facebook Tik Tok WhatsApp Twitter |•| =t.me/AbuSufiyan_Albenan
Показати все...
لكل حساب يوم الحساب.mp31.53 MB
sticker.webp0.14 KB
00:59
Відео недоступнеДивитись в Telegram
ሰዒድ ንፁህ ማር እና የእንስሳት ተዋፅኦ አቅርቦት አድራሻ አዲስ አበባ ቤተል አበሻ ታወር ግራውንድ ላይ በቅያሱ በኩል ያገኙናል ስልክ 0925255225//0930398677 የቴሌግራም አድራሻችን⤵️⤵️ ቻናል ➡️https://t.me/Seidyemarakrbot28 ግሩፕ➡️ https://t.me/Seidmar ሼር ሼር
Показати все...
25.47 MB
~ሒስድ ከተውክ ግማሽ ደስታ ታገኛለህ። በዚህ ላይ ጨምረህበት ለሌላው መልካም ነገርን የምትመኝ ከሆንክ ደግሞ ሙሉዉን ደስታ ትጎናፀፋለህ ይላሉ። አንዳንድ ሓሲዶች ማለቴ አሲዶች ቆንጆ ህልም እያየን መሆኑን ቢያውቁ ኖሮ እንዳንጨርሰው አቋርጠው በቀሰቅሱን ነበር። ከመተኛችሁ በፊት ያን በየምሽቱ ቀልቡ ለሰዎች ሁሉ ንፁህ ሆኖ ወደ መኝታው የሚሄድ  በመሆኑ ብቻ ጀነት ስለገባው ሰው አስታውሱ።ንፁህ ህሊና ምቹ ትራስ ነው ይላሉ። =t.me/AbuSufiyan_Albenan
Показати все...
~በርካቶቻችን በቀልብ ድርቀት ፈተና ውስጥ ወድቀን በጭካኔ ህመም እየተሰቃየን ይሆናል። አንዳንድ ሰዎች ግን ፈተናቸው ተቃራኒ ነው። በቀልብ ልስላሴና በቀልብ ቅጥነት ስር ወድቀው የሚሰቃዩ አሉ። የነርሱ ስቃይ ከባድ ነው። መከረኛ በሆነው በዚህ ዓለም ውስጥ ቀልበ ቀጭን መሆን ከባድ ነው። የሰብዓዊው ፍጡር እንግልት በጠናበት በዚህ ዓለም እዚህም እዚያም ለሚወድቀው ነፍስ ማዘን መራር ነው። ፀሀይ ወጥታ እስከምትጠልቅ ስንት ዓይነት የሰዎችን ስቃይና ሰቆቃ እናያለን? ቀልበ ቀጭኖች የሌሎችን ስቃይ እንደራሳቸው ስቃይ ይመለከታሉ። በሰው ሃሳብ ይብሰለሰላሉ። በጭንቀታቸው ይብሰከሰካሉ። በሰዎች ህመም ይታመማሉ። ከምላሳቸውና ከኪሳቸው እምባቸው ይቀድማል። ሩኅሩኅ ናቸው። ለሰዎች መልካምን ይመኛሉ። በሰው ላይ በሚደርስ ክፉ ነገር ይጨነቃሉ። ሰዎች በእጦት ከተረበሹ እነርሱም ያላቸውን ሰጥተው በእጦት ከሚሰቃዩት ጋር ራሳቸውን ይቦድናሉ። የሚሰጡት ካጡም መለገስ ባለመቻላቸው በመቆጨት በለቅሶ ይመለሳሉ። እነዚህ ሰዎች ጥቂቶች ናቸው። እነሱም እዚሁ ቻናሌ ውስጥ አሉ አንዳንድ ቅን አሳቢ፣ከራሳቸው በላይ የሰው ጉዳይ የሚያሳስባቸው፣የዕርዳታ ማስታዎቂያ በተለጠፈ ቁጥር ሩጠውና ተሽቀዳድመው ወደ ንያ የሚመጡ ብዙ የ አላህ ባሮች እዚሁ ቤት ይገኛሉ። አላህ ይጠብቃችሁ! አላህ ሀጃቸውን ይሙላላቸው! =t.me/AbuSufiyan_Albenan
Показати все...
•ይህን አባታችንን እንደምታስደስቱት ተስፋ አለኝ‼ | 1ኛ የተከበሩት አስርት ቀናት ላይ ነን። ከምንግዜውም በላይ መልካም ስራ ሰደቃ የሚወደድበት ውድ ቀን ናቸው። 2ኛ በዚህ ቻናል ብዙ ግዜ የዕርዳታ ማሰባሰቢያዎችን ጠይቄያችሁ አላውቅም።  አሁን ግን ጠይቅኳችሁ! አ በሉ ላክ ላክ አድርጉማ ዱዓ ይደረግላችሁ! አላህ ሀጃችሁን ይሙላላችሁ! ንያችሁን በዚህ አሳውቁኝ― @Abusufiyan6580
Показати все...
እስኪ ዛሬ ይህን አባት አስደስቱትና እኔም ደስ ይበለኝ‼ ~ አራት ልጆችን ብቻቸውን የሚያሳድጉ አባት ናቸው። ሚስታቸው ከሞተች 2 አመት አልፏታል። ልጆቹን እንደ አባትም እንደ እናትም ሁነው ነው ሚያሳድጉት። የዕለት ጉርሳቸውም ጉሊት ላይ ጎመን፣ካሮት ምናምን ነገር በመሸጥ የሚያገኟት ሳንቲም ናት። እኔ ሁሌ ከስራ ስወጣ መንገድ ላይ አገኛቸዋለሁ። ወሬያቸውም ደስ ስለሚለኝ ቆም ብየ አወራቸዋለሁ። ትላንትና ግን ሰላም ብያቸው በመንገዳቸው ላይ ላልፍ ስል ከኃላቸው አንዳንዴ የቤት ዕቃ፤ባልዲ፣የውሃ መቆጠሪያ ጀሪካ የመሳሰሉ ነገሮች ከጀርባቸው አድርገው፤ህፃን ልጆቻቸው ደሞ ከጎናቸው ቁጭ ብለው ፊታቸውም ላይ የመከፋት ምልክት ስመለከት ቆም ብየ ስለ ጉዳዩ ጠየቅኳቸው።እሳቸው የመለሱልኝ―ዛሬ ሰኔ 1 ነው የቤት ኪራይ ደርሶብኝ መክፈል ስላልቻልኩ አከራዩ አስወጥቶኝ ነው። ያለፈውም የግንቦት ወር ላይ ቀሪ ብር ነበረብኝ አሁን መታገስ አልቻለምና ዕቃየን ይዤ መጣሁ። ደሞ ለልጆቼም ለ ዓረፋ ልብስ እንኳ የመግዛት አቅሙ ባይኖረኝ ጫማ እንኳ ብገዛላቸው ብየ ነበር… እንድህ እንድህ እያሉ ችግራቸውን አጫወቱኝ። እኔም በሉ አሁን ተነሱ ሀያ ወደ ቤታችሁ ብያቸው አብረን ወደተከራዩት ቤት ሄድን። ግን አካራዩ የለም ነበር። ስልኩን ከጎረቤቱ ተቀብየ ጉዳዩን በማስረዳት ያለፈውን ወር እና ከሚመጣው ወር ደሞ የ 2 ወር ቤት ኪራይ አካውንት ልኮልኝ ቀጥታ ለሰውየው አስገባሁለት። አባትየውም ልጆቹም እጁግ ደስ አላቸው። ☞ጉዳዩን ሳሳጥረው… ነገም ይህ የቤት ኪራይ ሲያልቅ እኝህ አባት ጎዳና ላይ መውጣታቸው አይቀርም።ስለዚህ ለምን ሁላችንም ተጋግዘን ቢያንስ ጉሊት ላይ የሚሸጡትን ነገር ሌላ የሚያተርፋቸውን ነገር አናቀርብላቸውም? ለምንስ ዓረፋን እንኳ ልጆቹ እና እሱ ደስ ብሏቸው ይውሉ ዘንድ ሰበብ አንሆንም? ወይም ደሞ ቢያንስ የ አንድ አመት የቤት ኪራይ እንኳ ለምን ሸፍነንላቸው ሀሳብ አናቀልላቸው? ብየ ስላሰብኩኝ ነው። 📍እስኪ እኔም ለደስታቸው ሰበብ እሆናለሁ የምትሉ ከታች የኔን አካውንት አስቀምጥላችኃለሁ አላህ ያገራላችሁን አስገቡላቸውና እናስደስታቸው። ንያም ያላችሁ አድራሻየን አስቀምጣለሁ ንያችሁን አሳውቁኝ! አካውንት― 1000515788119 Hussen Mohammed Yesuf ያስገባችሁበትን ደረሰኙን በዚህ አድራሻ ላኩልኝ፦👇 @Abusufiyan6580
Показати все...
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته በአላህ ፈቃድ ከተማሪዉ ጋር የሚመጥን ደርስ እንዲሆን መትን አል ወረቀት አቆይተን የፊቅህ ሲልሲላ እንማማራለን ምክንያንቱም ከኡሱል በፊት ፊቅህ መቀራት ስላለበት የመጀመርያ ደረጃ ላይ የምንማራቸዉ ኪታቦች سفينة النجاة سفينة الصلاة مختصر اللطيف متن أبي شجاع በመሀል የአዳብ ኪታቦች ልክ እንደ تعليم المتعلم እንደዚሁም خلاصة تعظيم العلم ያለሁትን እንማራለን https://t.me/fewaidabdurazaq https://t.me/fewaidabdurazaq
Показати все...