ru
Feedback
هداية القلوب (የልቦች መሪ)

هداية القلوب (የልቦች መሪ)

Открыть в Telegram

https://t.me/httpYelbochMeriQuran

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
228
Подписчики
+124 часа
+217 дней
+1530 дней
Архив постов
ታጥቦ ጭቃ.mp34.43 MB

لا تجعل شوقك للزواج يدفعك لقبول من لا يناسبك ✅ 🤍ለማነም ስትይ ራስሽን discount እንዳታደርጊ የአንች ዝቅታ ለማነም በኒ አደም አይገባውምና ኮፒ https://whatsapp.com/channel/0029VbCISkjA2pLBBlySHC29

ስለ ትዳር  አድስ ሙሐደራ ●በውስጥ የተዳሰሱ ነጥቦች ◉ትዳር የዕድሜ ልክ ደስታ እንጅ የእንድ ለሊት ደስታ አይደለም ◉ የአላህ ዝክር በቤት ውስጥ ሲኖር የሚገኘው ሰላም። ◉የሰለፍ ቤቶች ለምን ተባረኩ? ◉የዘመናችንን ትዳሮች የሚያፈርሱ ስህተቶች። ◉ትዳርን ወደ ጀነት መንገድ የሚቀይሩ 10 መሠረቶ 🎙በአቡ ሒበቲላህ ሑሰይን ኢስማኢል t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

በኢስላማዊ እሴቶች ላይ የሚሳለቁ ወይም አጉል ጥርጣሬን የሚዘሩ አካላትን ስራዎች መከታተል ከባድ ጥፋት ነው። እንዲህ አይነት መር ^ ዞችን መከታተል * በራስ ላይ አደጋ መጋበዝ ነው። * ሌሎች ሰዎች
በኢስላማዊ እሴቶች ላይ የሚሳለቁ ወይም አጉል ጥርጣሬን የሚዘሩ አካላትን ስራዎች መከታተል ከባድ ጥፋት ነው። እንዲህ አይነት መር ^ ዞችን መከታተል * በራስ ላይ አደጋ መጋበዝ ነው። * ሌሎች ሰዎችም አደጋ ላይ እንዲወድቁ በር መክፈት ነው። * አጥፊዎች ተደራሽነት እንዲያገኙና ሞራል እንዲኖራቸው ማገዝ ነው። ስለዚህ ስለ አላህ፣ ስለ ነብያችን ﷺ፣ ስለ ሌሎችም ነብያት፣ ስለ ቁርኣን፣ ስለ ሶሐቦች፣ ወዘተ. መጥፎ ንግግር የሚናገሩና ብዥታዎች የሚዘሩ ሰዎች ሲገጥሙን ማድረግ የሚጠበቅብን ዳግም ስራቸው እየመጣ አዛ እንዳያደርገን ቀጥታ ብሎክ ማድረግ ነው። ይሄ ብዙ ሸሮችን የምንዘጋበት ወሳኝ እርምጃ ነው። ለብዥታዎቹ ምላሽ መስጠት የሁሉም ሰው ሃላፊነት አይደለም። አላዋቂ ሰው አጥጋቢ ምላሽ ሊሰጥ አይችልም። ስለዚህ መልስ መስጠቱን ለአዋቂዎች እንተው። ከኛ የሚጠበቀው ራሳችንን መጠበቅና ለአጥፊዎች ከሚያግዝ ተግባር መቆጠብ ነው። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

«መውሊድ የሆዳሞች ኮተት» 🔥በኑረዲን አል-ዓረቢ t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi

የሆነ አካል ላይ የምንሰጠው እርምት የባሱ አካላት የሚያተርፉበት እንዳይሆን መጠንቀቅ ያስፈልጋል። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
የሆነ አካል ላይ የምንሰጠው እርምት የባሱ አካላት የሚያተርፉበት እንዳይሆን መጠንቀቅ ያስፈልጋል። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor

🚫እራስን በራስ ማጥፋት ከታላላቅ ወንጀሎች ውስጥ ነው! ረሱል (📿) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿وَمَنْ قَتَلَ نَفْسَهُ بِشَيْءٍ عُذِّبَ بِهِ فِي نَارِ جَهَنَّمَ﴾ “እ
🚫እራስን በራስ ማጥፋት ከታላላቅ ወንጀሎች ውስጥ ነው! ረሱል (📿) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿وَمَنْ قَتَلَ نَفْسَهُ بِشَيْءٍ عُذِّبَ بِهِ فِي نَارِ جَهَنَّمَ﴾ “እራሱን በሆነ ነገር (በማንኛውም መሳሪያ) የገደለ ሰው፤ በጀሃነም ውስጥ በዛው አምሳያ ተደርጎ ይቀጣል።” 📚 ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 6652 ➖➖➖➖➖➖➖ 🔸 በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ 📱 Telegeram 📱 Whatsup 📱 Facebook  📱 Instagram 📱 X 📱 Youtube 📱 Tik tok ↙️ የሀዲሱን ማብራሪያ ከኮመንት መስጫው ስር ያገኛሉ።

የጦርነት ዝግጅቱ እየተጧጧፈ እንደሆነ የሚገልፁ ዘገባዎችን እያየን ነው። ብዙዎቹን ፈተናዎች ማስቀረት ባይቻልም ለሁሉም ሁኔታ እራስን ማዘጋጀት አይከፋም። በተለይም ጦርነቱ ሊደርስባቸው ይችላሉ ተብለው በቀዳሚነት በሚገመቱ አካባቢዎች ያሉ ነዋሪዎች የባንክ አገልግሎት፣ ቴሌኮሙኒኬሽን፣ ኢንተርኔት፣ መብራት፣ ... ቢቋረጡ የሚከሰተውን ሁሉ ቀድሞ ማሰብ ችግሩን ባያስቀር እንኳ ከፈተናው ጋር ህይወትን እንዴት መግፋት እንደሚቻል አእምሮን ማዘጋጀቱ አይከፋም። በተረፈ ከባለፈው ጦርነት ብዙ ነገር መማር እንደሚቻል ማሰብ ጥሩ ነው። ተለዋዋጭ ነገሮች ቢገጥሙ እንኳ ኋላ የቂመኞች ሰለባ መሆን እንዳይመጣ አጉል መንቀዥቀዥ አያስፈልግም። አላህ ክፉውን ይያዝልን። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

....ያችን ስደተኛ... አንዴ ብትሳሳት መታገስ አይችሉም፡ የረዳችን ኮከብ ያችኮ ነች አይሉም፡ ጥቅም ካልገዛቸው ከቶ አይታለሉም፡ ታዲያ እነዚህ ሰዎች #ጭራቆች አይደሉም!? በሷ ሲጨክኑ ውስጤ ይቃጠላል፡ ባለ-ውለታውን ሰው እንደት ይ'በ'ላል!? ጭካኔ ካልሆነ ይሔ ምን ይባላል!? ....ያችን ስደተኛ.. ነይ ድረሽ ብለናት አግዛን ሲጨንቀን፡ እርዳታዋ ሲቆም እጇ ያጠረ ቀን፡ እሾህ ነች እያሉ ስም ያወጡላታል፡ አበባ እያለች ግን ስንቴ ነቅለዋታል‼️ ....የሰው ውለታ አታጥፉ አይበጂም... .....ኑረዲን አል-አረብ..✍️ http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi

ያ ሁሉ ወጣት እንደ ቅጠል ረግፎ፣ ካለፈው ከደረሰው እንደ መማር ዛሬም ጠበንጃ መወልወል አሳዛኝ ነገር ነው። ክፉ ልክፍት! ደም የማይጠግብ አእምሮ!! የወጣቶች በአጭር መቀጨት፣ የእናቶች በሀዘን መሰ
ያ ሁሉ ወጣት እንደ ቅጠል ረግፎ፣ ካለፈው ከደረሰው እንደ መማር ዛሬም ጠበንጃ መወልወል አሳዛኝ ነገር ነው። ክፉ ልክፍት! ደም የማይጠግብ አእምሮ!! የወጣቶች በአጭር መቀጨት፣ የእናቶች በሀዘን መሰበር፣ የአዛውንቶች ያለ ጧሪ ቀባሪ መቅረት፣ የሃገር መቆርቆዝ የማያስደነግጠው ልብ ከጠላት በላይ ጨካኝ ነው። ሰው ሌሎች ላይ ከደረሰው፣ ከጎረቤቱ ይማራል። እሱ ቢቀር እንዴት በራስ ላይ ከደረሰው መማር ያቅታል?! ለማንኛውም ወጣት ሆይ! ለራስህ እወቅበት። በስምህ የሚምለው ሁሉ ተቆርቁሮልህ እንዳይመስልህ። ጀግና ጀግና የሚልህ ጀግና ስለሆንክ አይደለም። እየሸነገለህ ነው። ራሱንም ቤተሰቡንም ከእሳቱ አርቆ ነው አንተን የሚማግደው። ካንተ ሞት በኋላ ልጅህን፣ እናትህን ዞሮ አያይም። ግፋ ቢል ነገ ካንተ ሞት በኋላ የሰማእታት ሀውልት ብሎ የድንጋይ ክምር ቢያቆምልህ ነው። ይሄ ላንተም ለቤተሰብህም የሚጠቅመው ነገር የለም። ህዝብ ማደንዘዣ፣ ሌላ እልቂት ማቀጣጠያ እንጂ የሚፈይደው አንዳች ነገር የለም። ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

የእውቀት ባለቤቶች እና የስሜት ባለቤቶች ልዩነት

عقيدة السلف وأصحاب الحديث https://t.me/AbuOubeida?livestream=d3937ccc39ec834c5a

«ከውጭ መልዓክ እየመሰልክ ቤት ውስጥ ሰይጣን አትሁን።» «ሚስትህ ቤት ውስጥ መልካም ንግግርን ትፈልጋለች...» = የቴሌግራም ቻናል t.me/Abu_lmran_Alaseriy t.me/Abu_lmran_Alaseriy

እዚህ ቤት ወደታችነው እንደ እድገታችሁ?👀👀

📵በስልካችን ውስጥ የተደበቀው ማንነታችን ቢፈተሽ ምን ይገኛል? 🎙 ወንድም አቡ ሱፍያን 📺 t.me/AbuSufiyan_Albenan

አዲስ የዐቂዳ ተከታታይ ደርስ ====================                     العقيدة أولا            💡ቅድሚያ ለዐቂዳ💡       كيف كان عقيدة السلف؟ የሰለፎች ዐቂዳ እንዴት ያለ ነበር?                     ክፍል-163(ሰኞ)           أركان الإيمان              ١)الإيمان بالله               معنى خطر التفويض የተፍዊድ ትርጉምና አደጋው 💡💡💡💡💡💡💡 አዘጋጅ=ኡስታዝ አቡ ጁወይሪያ                ጀማል ቢን  ሙሐመድ                   (حفظه الله تعلى) 📍📍📍📍📍📍📍 ደርሱን ለመከታተል:- https://t.me/hooral_ayn https://t.me/hooral_ayn2 https://t.me/abu_juwoiriya ⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠

ሰዎች ገፍተው ገፍተው ምርር አድርገውት ወደ አላህ እንደሄደ ሰው የታደለ ማን አለ? በደላቸው ወደ አላህ እንድንጠጋ ባደረገን ሰዎች ላይ የአላህ እዝነት ይስፈን!አላህን ካገኙ ወዲህ የሚታጣ ምናለ? (
ሰዎች ገፍተው ገፍተው ምርር አድርገውት ወደ አላህ እንደሄደ ሰው የታደለ ማን አለ? በደላቸው ወደ አላህ እንድንጠጋ ባደረገን ሰዎች ላይ የአላህ እዝነት ይስፈን!አላህን ካገኙ ወዲህ የሚታጣ ምናለ? (ምንም)

✓ ቁርአን ግብዣ 🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ |•| t.me/Sadik_Ibnu_Heyru