ru
Feedback
Dr. Estifanos(MD, Psychiatrist)-ዶ/ር እስጢፋኖስ

Dr. Estifanos(MD, Psychiatrist)-ዶ/ር እስጢፋኖስ

Открыть в Telegram

ለ አዕምሮ ህክምና እና ምርመራ በ 0949476776 ይደውሉ በ Rama psychiatry & Rehabilitation center ያገኙኛል 📌ራማ የአዕምሮ ህክምና ማዕከል 📞+2519-85-52-88-88 📞+2519-99-67-68-69 📍:- Ayat Square,200m On the Main Road to Arabsa.(use google map).https://maps.app.goo.gl/yuEA1YiY76BCE6Q

Больше
2 885
Подписчики
-224 часа
+107 дней
+4030 день

Загрузка данных...

Облако тегов
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Входящие и исходящие упоминания
---
---
---
---
---
---
Привлечение подписчиков
август '26
август '26
+96
в 1 каналах
июль '26
+93
в 0 каналах
Get PRO
июнь '26
+53
в 1 каналах
Get PRO
май '26
+98
в 2 каналах
Get PRO
апрель '26
+98
в 1 каналах
Get PRO
март '26
+92
в 1 каналах
Get PRO
февраль '26
+33
в 1 каналах
Get PRO
январь '26
+47
в 1 каналах
Get PRO
декабрь '25
+69
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '25
+76
в 1 каналах
Get PRO
октябрь '25
+62
в 2 каналах
Get PRO
сентябрь '25
+59
в 2 каналах
Get PRO
август '25
+67
в 4 каналах
Get PRO
июль '25
+77
в 6 каналах
Get PRO
июнь '25
+102
в 4 каналах
Get PRO
май '25
+126
в 4 каналах
Get PRO
апрель '25
+114
в 6 каналах
Get PRO
март '25
+100
в 5 каналах
Get PRO
февраль '25
+364
в 7 каналах
Get PRO
январь '25
+141
в 3 каналах
Get PRO
декабрь '24
+84
в 5 каналах
Get PRO
ноябрь '24
+216
в 4 каналах
Get PRO
октябрь '24
+72
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '24
+71
в 3 каналах
Get PRO
август '24
+187
в 5 каналах
Get PRO
июль '24
+116
в 4 каналах
Get PRO
июнь '24
+373
в 7 каналах
Get PRO
май '24
+174
в 2 каналах
Get PRO
апрель '24
+163
в 5 каналах
Get PRO
март '24
+104
в 3 каналах
Get PRO
февраль '24
+66
в 3 каналах
Get PRO
январь '24
+17
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '23
+79
в 3 каналах
Get PRO
ноябрь '23
+13
в 2 каналах
Get PRO
октябрь '23
+291
в 0 каналах
Дата
Привлечение подписчиков
Упоминания
Каналы
27 августа+2
26 августа+3
25 августа+5
24 августа+3
23 августа+2
22 августа+4
21 августа+1
20 августа+2
19 августа+2
18 августа+3
17 августа+7
16 августа+6
15 августа+2
14 августа+3
13 августа+5
12 августа+2
11 августа+6
10 августа+2
09 августа+1
08 августа+3
07 августа+3
06 августа+1
05 августа+2
04 августа+5
03 августа+4
02 августа+15
01 августа+2
Посты канала
Eid Mubarak to all Muslim friends and colleagues

2
https://youtu.be/tl0MHfxsA94?si=7dAtEHb0YZVpCM3f
458
3
#HelloTomorrow የአእምሮ ህመምን እንዴት ነው የምንረዳው? https://youtu.be/UxRrF0LF3IE?si=pE-8ST4t55fCk_E8
785
4
Нет текста...
1 275
5
Panel Discussion Registration Announcement Increasing Mental Health Awareness, Improving Medication Adherence, and Enhancing
Panel Discussion Registration Announcement Increasing Mental Health Awareness, Improving Medication Adherence, and Enhancing Quality of Life Eka Kotebe Hospital, in collaboration with YENE DIRSHA, Mind Whisper, MHSUA invites you to join a panel discussion organized ✅Promote mental health awareness ✅Reduce stigma surrounding mental health conditions ✅Improve medication adherence ✅Reduce relapse ✅Enhance quality of life for individuals living with ✅ mental health conditions ✅Encourage open dialogue about mental health and psychosocial well-being 👨‍👩‍👦‍👦Join us for an open and meaningful conversation aimed at promoting understanding, support, and better mental health outcomes. . Event Details 📅 Date: 12/12/2018 E.C. 🕒 Time: 3:00–5:50 AM (Local Time) 📍 Venue: EKNI-CPD Center 4th Floor room number 📣Registration: here 👇 https://docs.google.com/forms/d/1PBYGhfsIC7Epu6BalejvNi95QZJeSmd2_Lm2Ercz6lE/edit
879
6
ሰላም የመጽሃፍ ውይይታችን ለዛሬ ሳምንት ተራዝሟል
748
7
Нет текста...
781
8
✨ በዓይነቱ ልዩ የሆነ የአእምሮ ጤና እና የስነ-ልቦና ድጋፍ መርሃ-ግብር! ✨ ​ በእርስዎ፣ በወዳጅዎ ወይም በቤተሰብዎ ላይ የደረሰ የአእምሮ ህመም አለ? የተንከባካቢዎች (Caregivers) ድካም
✨ በዓይነቱ ልዩ የሆነ የአእምሮ ጤና እና የስነ-ልቦና ድጋፍ መርሃ-ግብር! ✨ ​ በእርስዎ፣ በወዳጅዎ ወይም በቤተሰብዎ ላይ የደረሰ የአእምሮ ህመም አለ? የተንከባካቢዎች (Caregivers) ድካም እና የስነ-ልቦና ጫና አሳስቦዎታል? ​ ከታዋቂ የስነ-አእምሮ ህክምና እና የስነ-ልቦና ባለሙያዎች ጋር የሚደረገውን ይህን ታላቅ መርሃ-ግብር አይለፉ! ​ 👨‍⚕️ የባለሙያዎቻችን ስብስብ፦ • ዶ/ር ዳዊት አሰፋ — የሳይኪያትሪ ስፔሻሊስት • ዶ/ር እስቲፋኖስ እንዳለማው — የሳይኪያትሪ ስፔሻሊስት • ታመነ ግርማ — ክሊኒካል ሳይኮሎጂስት (Clinical Psychologist) • ትዝታ አየለ — የስነ-ልቦና ባለሙያ (Psychologist) ​🌟 ከልምድ አጋሪዎች (Lived Experience) ጋር የሚደረግ ድንቅ ውይይት! ​ ​📅 ቀን፦ ነሐሴ 12 ቀን 2018 ዓ.ም (August 18, 2026) 📍 ቦታዎን አሁኑኑ ያስይዙ፦ 📞 ደውሉልን፦ 0912778174 📩 ወይም በውስጥ መስመር (DM) ያውሩን!
1 305
9
The Body Keeps the Score : Brain, Mind and Body in the Healing of Trauma #Bessel_A_van_der_Kolk #Trauma_Psychology
1 432
10
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል
1 841
11
Dr. Dawit Assesfa is our guest
289
12
Join us
329
13
ዛሬ በተደረገው የአመቱ የ LinkedIn ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ሽልማት: በ ''አዕምሮ ግንዛቤ ማስጨበጥ ዘርፍ'' ተሸላሚ መሆኔን ሳበስራችሁ ከታላቅ ደስታ ጋር ነው:: በዚህ የሽልማት ሂደት ድምጽ ለሰጣች+1
ዛሬ በተደረገው የአመቱ የ LinkedIn ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ሽልማት: በ ''አዕምሮ ግንዛቤ ማስጨበጥ ዘርፍ'' ተሸላሚ መሆኔን ሳበስራችሁ ከታላቅ ደስታ ጋር ነው:: በዚህ የሽልማት ሂደት ድምጽ ለሰጣችሁኝ በሙሉ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ:: ይህን ሽልማት ላዘጋጃችሁ አባላት አክብሮቴ ከፍ ያለ ነው:: ይህ ሽልማት በአዕምሮ ጤና ዙሪያ ለምሰራቸው የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎች ትልቅ መነሳሳትን የሚፈጥርልኝ ነውና ከታላቅ አክብሮት ጋር ተቀብዬዋለሁ:: ያለ አዕምሮ ጤና: ጤና የለም!
1 704
14
የመጽሃፍ ውይይታችን ለነገ እሁድ ሃምሌ 25 ተላልፏል
1 173
15
መጽሃፉን ለመግዛት በሚከተለው ስልክ ይደውሉ 0911882934
መጽሃፉን ለመግዛት በሚከተለው ስልክ ይደውሉ 0911882934
1 660
16
Join tiktok live
103
17
https://vt.tiktok.com/ZS9rqEojDk6Cy-dhFdW/
92
18
https://youtu.be/TLnJNonyeF0?si=lM42V4_V7Dv9je3M
1 514
19
ኒውማ ኢትዮጵያ (Pneuma Ethiopia) የበጎ አድራጎት ድርጅት 3ኛ የምስረታ ዓመቱን ባከበረበት ዕለት በዝግጅቱ የመታደም ዕድል ገጥሞኝ ነበር። ኒውማን ለመጀመሪያ ጊዜ ያወቅሁት የዛሬ ሶስት ዓመት በቀሲስ ዘክርስቶስ ቀስቃሽነት በሳህሊተ ምህረት ቤተ ክርስቲያን አካባቢ ጎዳና ላይ የነበሩ ወገኖቻችን ተነስተው ኮተቤ አካባቢ ወደ ነበረ ማቆያ ከገቡ በኃላ ነበር። ከዚያ ጊዜ ጀምሮ ላለፉት ሶስት አመታት በኤካ ኮተቤ ሆስፒታል ስር የሚካሄደው የማህበረሰብ ድጋፍ አካል በመሆን ሙያዊ እርዳታ ሳደረግ ቆይቻለሁ። በዚህም ተሞክሮ የመንፈሳዊው እና ዘመናዊው ሳይንሳዊ የአእምሮ ህክምና ጥምረት የሚያስገኘውን በጎ ውጤት ለመታዘብ ችያለሁ። ኒውማ ኢትዮጵያ በቻይና ያየነውን የባህል/መንፈሳዊ-ዘመናዊ ህክምና ውህደት በአገራችን ያሉ ተቋማትም በመሞከር ላይ እንደሚገኙ አንዱ ማሳያ ተደርጎ ሊወሰድ ይችላል። ከኒውማ ባሻገር መንፈሳዊ ህክምናን ከዘመናዊው የአእምሮ ህክምና ጋር አቀናጅቶ በመስጠት የሱስ እና የአእምሮ ህመም ያለባቸውን ወገኖቻችንን እያገዘ የሚገኘው ሌላው ተጠቃሽ ተቋም ይመለከተኛል የበጎ አድራጎት ድርጅት ነው። እናም እነኝህ በጎ ጅምሮች ወደ ተሻለ ደረጃ እንዲደርሱ እና እንዲስፋፉ ሁላችንም የበኩላችንን ድርሻ ልንወጣ ይገባል። የኒውማ ኢትዮጵያ (Pneuma Ethiopia) የበጎ አድራጎት ድርጅት 3ኛ የምስረታ ዓመት ዝግጅትን መሠረት ያደረገ ዶኩመንታሪ እንድትመለከቱ ተጋብዛችኃል።
1 215
20
https://youtu.be/3zse-Hn9zrA?si=XsBKLkGz3uGlN3If
1 319