fa
Feedback
Dr. Estifanos(MD, Psychiatrist)-ዶ/ር እስጢፋኖስ

Dr. Estifanos(MD, Psychiatrist)-ዶ/ር እስጢፋኖስ

رفتن به کانال در Telegram

ለ አዕምሮ ህክምና እና ምርመራ በ 0949476776 ይደውሉ በ Rama psychiatry & Rehabilitation center ያገኙኛል 📌ራማ የአዕምሮ ህክምና ማዕከል 📞+2519-85-52-88-88 📞+2519-99-67-68-69 📍:- Ayat Square,200m On the Main Road to Arabsa.(use google map).https://maps.app.goo.gl/yuEA1YiY76BCE6Q

نمایش بیشتر
2 902
مشترکین
-224 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
+1630 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26
اکتبر '26
+4
در 0 کانال‌ها
سپتامبر '26
+61
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اوت '26
+111
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+93
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+53
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+98
در 2 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+98
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+92
در 1 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+33
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+47
در 1 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+69
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+76
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+62
در 2 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+59
در 2 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+67
در 4 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+77
در 6 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+102
در 4 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+126
در 4 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+114
در 6 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+100
در 5 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+364
در 7 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+141
در 3 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+84
در 5 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+216
در 4 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+72
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+71
در 3 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+187
در 5 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+116
در 4 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+373
در 7 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+174
در 2 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+163
در 5 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+104
در 3 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+66
در 3 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+17
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+79
در 3 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+13
در 2 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+291
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
03 اکتبر+1
02 اکتبر0
01 اکتبر+3
پست‌های کانال
Honored to attend the EPA-AAP Conference at the Adwa Victory Memorial Museum in Addis Ababa, Ethiopia. ​This year’s theme, "D
Honored to attend the EPA-AAP Conference at the Adwa Victory Memorial Museum in Addis Ababa, Ethiopia. ​This year’s theme, "Digital Psychiatry in Africa: Leveraging AI for Accessible and Quality Mental Health Care," brought together stakeholders from across Africa and experts from Canada for impactful workshop and presentations. ​It’s inspiring to see the association’s progress in hosting such impactful conference.

2
Honored to attend the EPA-AAP Conference at the Adwa Victory Memorial Museum in Addis Ababa, Ethiopia. ​This year’s theme, "D
Honored to attend the EPA-AAP Conference at the Adwa Victory Memorial Museum in Addis Ababa, Ethiopia. ​This year’s theme, "Digital Psychiatry in Africa: Leveraging AI for Accessible and Quality Mental Health Care," brought together stakeholders from across Africa and experts from Canada for impactful workshop and presentations. ​It’s inspiring to see the association’s progress in hosting such impactful conference.
1
3
ጥቁር እና ነጭ አረዳድ(Black and White Thinking) *** የድሮ TV ነገሮችን ጥቁር እና ነጭ አድርጎ ነበር የሚያሳየን:: የዚህ ዘመን ትውልዶች ቆየት ያሉ ክሊፖችን ስናይ: የድሮ ዘመን
ጥቁር እና ነጭ አረዳድ(Black and White Thinking) *** የድሮ TV ነገሮችን ጥቁር እና ነጭ አድርጎ ነበር የሚያሳየን:: የዚህ ዘመን ትውልዶች ቆየት ያሉ ክሊፖችን ስናይ: የድሮ ዘመን እንደ ክሊፑ ጥቁር እና ነጭ እንደሆነ አስበን ይሆናል😉 ምድር ግን ብዙ መልክ ያላት ባለ ብዙ ህብረ ቀለም ናት! አንዳንድ ሰዎች ልክ እንደ ድሮ TV  አዕምሯቸው ነገሮችን ጥቁር እና ነጭ አድሮጎ ይስልባቸዋል::  አንዳንድ ሰዎችን በቅጽበታዊ ሁነቶች ተነስተው በጣም ጥሩ ያደርጓቸውና መልዓክ ናችሁ ይሏቸዋል ፤  ትንሽ ህጸጽ ሲያገኙባቸው ደግሞ በጣም አክፍተው ይስሏቸውና ከሰይጣን ያዛምዷቸዋል:: አንድ የረሱት ነገር የሰው ልጅ መልዓክም ሰይጣንም ያይደለ : ጥሩ መጥፎም ጎኖች ያሉት 'ሰዋዊ' ፍጥረት መሆኑን ነው:: ይህ አስተሳሰባቸው ማህበራዊ ህይወታቸውን ይፈትነዋል:: በዚህ ጽንፍ መሃል እየዋለሉ ግንኙነታቸው መርጋት ይሳነዋል:: ይህ ጽንፍ የመያዝ አባዜ(black and white dichotomous thinking) በዘር ፓለቲካው፣ በአክራሪ ሃይማኖተኝነት ውስጥ በደምብ ይንጸባረቃል:: አንዱ ብሄርተኛ ሌላውን ከክፉት ውጭ መሳል እያቃተው፤ አክራሪ ሃይማኖተኛውም የሌላውን ሃይማኖት የማንቋሸሽ አባዜ ተጠናውቶት ተመልክተናል:: በአንጻሩ የሱ/የሷ መንጋ አንዳች ህጸጽ እንደሌለበት ሲመጻደቁ ማየት ትርፉ ትዝብት ነው:: ይህ Black or white thinking መጥፎ ያልነውን አካል መልካምነት፤ መልካም ነው ብለን የደመደምነውን አካል ህጸጽ በሰውኛ እሳቤ እንዳንረዳ መሰናክል ይሆንብናል:: ለቁንጽል ድምዳሜ ይዳርገናል:: ይህ አስተሳሰብ እንደ ሰውም እንደ ሃገርም ፈተና እያመጣብን እንደሆነ መናገር ይቻላል:: አሻም! ዶ/ር እስጢፋኖስ እንዳላማው: የአዕምሮ ህክምና ስፔሻሊስት
1 184
4
بدون متن...
1 029
5
📢 የስፖንሰርሺፕ ጥያቄ የእኔ ድርሻ በጎ አድራጎት ማህበር በመስከረም 1 ቀን 2019 ዓ.ም. የአዲስ ዓመትን በዓል ከኤካ ኮተቤ ሆስፒታል የአእምሮ ጤና ክፍል ከሚገኙ ታካሚዎች ጋር በጋራ ለማክበር+1
📢 የስፖንሰርሺፕ ጥያቄ የእኔ ድርሻ በጎ አድራጎት ማህበር በመስከረም 1 ቀን 2019 ዓ.ም. የአዲስ ዓመትን በዓል ከኤካ ኮተቤ ሆስፒታል የአእምሮ ጤና ክፍል ከሚገኙ ታካሚዎች ጋር በጋራ ለማክበር የበጎ አድራጎት መርሃ ግብር አዘጋጅቷል። ይህ መርሃ ግብር ታካሚዎች በአዲሱ ዓመት የፍቅር፣ የተስፋ፣ የክብርና የማህበራዊ ድጋፍ ስሜት እንዲያገኙ የሚያግዝ ልዩ የበጎ ፈቃድ ተግባር ነው። 🙏 ለዚህ መልካም ተግባር የሚቻለውን ድጋፍ እንዲያደርጉልን በአክብሮት እንጠይቃለን። ለበለጠ መረጃ 09127781 71 የእኔ ድርሻ በጎ አድራጎት https://t.me/TizuPsychology
1 263
6
Hello there, dear. I hope you are having a blessed weekend. Since you are the panelist on our online event titled "Changing the Narrative on Suicide" this is a kind reminder that the program will be starting at 7:00pm. You can use the following link to join http://meet.google.com/sbn-koae-nxs Join us to a panel discussion
1 157
7
💛ስለ ራስ ማጥፋት ያለንን አመለካከትና አረዳድ እንለውጥ! እሁድ፣ ጳጉሜን 1 ሁላችሁም ተጋብዛቹዋል መስከረም 10 (ሴፕቴምበር 10) ዓለም አቀፍ የራስ ማጥፋት መከላከያና ግንዛቤ ማስጨበጫ ቀን ነው
💛ስለ ራስ ማጥፋት ያለንን አመለካከትና አረዳድ እንለውጥ! እሁድ፣ ጳጉሜን 1 ሁላችሁም ተጋብዛቹዋል መስከረም 10 (ሴፕቴምበር 10) ዓለም አቀፍ የራስ ማጥፋት መከላከያና ግንዛቤ ማስጨበጫ ቀን ነው። ይህ ቀን ስለ ጉዳዩ በግልጽ በመነጋገር ግንዛቤን የምናሳድግበት፣ ዝምታን የምንሰብርበት፣ የተሳሳቱ አመለካከቶችን እና በእዚህ ዙሪያ የሚታየውን ማግለልሎችን (Stigma) የምናስወግድበት እንዲሁም ተስፋን የምናሰርጽበት ልዩ ወቅት ነው። 🫂 አለንላቸው የበጎ አድራጎት ድርጅት እና AURA ይህንን እጅግ አስፈላጊ ቀን በማሰብ፣ ልዩ በሆነ የበይነ-መረብ (የቨርቹዋል) ውይይት ላይ እንድትሳተፉ በታላቅ አክብሮት ጋብዘንዎታል፦ 🎙 ርዕስ፦ ስለ ራስ ማጥፋት ያለንን አመለካከትና አረዳድ እንለውጥ! 📅 ቀን፦ እሁድ፣ ጳጉሜን 1 ቀን 2018 ዓ.ም (ሴፕቴምበር 6፣ 2026) ⏰ ሰዓት፦ ከምሽቱ 1:00 ሰዓት (7:00 PM) 💻 የቀጥታ ስርጭት፦ በጉግል ሚት (Google Meet) አብረን ለመነጋገር፣ ለመደማመጥ፣ እርስ በርስ ለመደጋገፍና የሰዎችን ሕይወት ለመታደግ ሁላችንም አብረን እንቁም! ❤️ 🎟 አሁኑኑ ይመዝገቡና የለውጡ አካል ይሁኑ! https://forms.gle/1PABH9xgoG775Tpk8   ብቻዎን አይደሉም፤ እርዳታ ማግኘት ተስፋን ያለመልማል!💛
1 524
8
https://youtu.be/9huKeJD8yho?si=j_G2N75AiXRwCOBW
1 295
9
Eid Mubarak to all Muslim friends and colleagues
543
10
https://youtu.be/tl0MHfxsA94?si=7dAtEHb0YZVpCM3f
1 925
11
#HelloTomorrow የአእምሮ ህመምን እንዴት ነው የምንረዳው? https://youtu.be/UxRrF0LF3IE?si=pE-8ST4t55fCk_E8
1 753
12
بدون متن...
2 220
13
Panel Discussion Registration Announcement Increasing Mental Health Awareness, Improving Medication Adherence, and Enhancing
Panel Discussion Registration Announcement Increasing Mental Health Awareness, Improving Medication Adherence, and Enhancing Quality of Life Eka Kotebe Hospital, in collaboration with YENE DIRSHA, Mind Whisper, MHSUA invites you to join a panel discussion organized ✅Promote mental health awareness ✅Reduce stigma surrounding mental health conditions ✅Improve medication adherence ✅Reduce relapse ✅Enhance quality of life for individuals living with ✅ mental health conditions ✅Encourage open dialogue about mental health and psychosocial well-being 👨‍👩‍👦‍👦Join us for an open and meaningful conversation aimed at promoting understanding, support, and better mental health outcomes. . Event Details 📅 Date: 12/12/2018 E.C. 🕒 Time: 3:00–5:50 AM (Local Time) 📍 Venue: EKNI-CPD Center 4th Floor room number 📣Registration: here 👇 https://docs.google.com/forms/d/1PBYGhfsIC7Epu6BalejvNi95QZJeSmd2_Lm2Ercz6lE/edit
1 423
14
ሰላም የመጽሃፍ ውይይታችን ለዛሬ ሳምንት ተራዝሟል
1 141
15
بدون متن...
1 334
16
✨ በዓይነቱ ልዩ የሆነ የአእምሮ ጤና እና የስነ-ልቦና ድጋፍ መርሃ-ግብር! ✨ ​ በእርስዎ፣ በወዳጅዎ ወይም በቤተሰብዎ ላይ የደረሰ የአእምሮ ህመም አለ? የተንከባካቢዎች (Caregivers) ድካም
✨ በዓይነቱ ልዩ የሆነ የአእምሮ ጤና እና የስነ-ልቦና ድጋፍ መርሃ-ግብር! ✨ ​ በእርስዎ፣ በወዳጅዎ ወይም በቤተሰብዎ ላይ የደረሰ የአእምሮ ህመም አለ? የተንከባካቢዎች (Caregivers) ድካም እና የስነ-ልቦና ጫና አሳስቦዎታል? ​ ከታዋቂ የስነ-አእምሮ ህክምና እና የስነ-ልቦና ባለሙያዎች ጋር የሚደረገውን ይህን ታላቅ መርሃ-ግብር አይለፉ! ​ 👨‍⚕️ የባለሙያዎቻችን ስብስብ፦ • ዶ/ር ዳዊት አሰፋ — የሳይኪያትሪ ስፔሻሊስት • ዶ/ር እስቲፋኖስ እንዳለማው — የሳይኪያትሪ ስፔሻሊስት • ታመነ ግርማ — ክሊኒካል ሳይኮሎጂስት (Clinical Psychologist) • ትዝታ አየለ — የስነ-ልቦና ባለሙያ (Psychologist) ​🌟 ከልምድ አጋሪዎች (Lived Experience) ጋር የሚደረግ ድንቅ ውይይት! ​ ​📅 ቀን፦ ነሐሴ 12 ቀን 2018 ዓ.ም (August 18, 2026) 📍 ቦታዎን አሁኑኑ ያስይዙ፦ 📞 ደውሉልን፦ 0912778174 📩 ወይም በውስጥ መስመር (DM) ያውሩን!
1 790
17
The Body Keeps the Score : Brain, Mind and Body in the Healing of Trauma #Bessel_A_van_der_Kolk #Trauma_Psychology
1 554
18
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል
1 998
19
Dr. Dawit Assesfa is our guest
289
20
Join us
329