cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ዳሩል ኢቅረእ darul ekra

وَالسَّلَامُ عَلَىٰ مَنِ اتَّبَعَ الْهُدَىٰ {{«ሰላምም ቀጥተኛውን መንገድ በተከተለ ሰው ላይ ይኹን፡፡}}       [ ሱረቱ ጣሀ - 47 ] "ከወሰን መተላለፍና ከመንሸራተት ተጠብቆ ታማኝ የሆነውን የተቀና አቋም የተቸረ ታድሏል።!" በአላህ ፈቃድ ኢስላማዊ ትምህርቶች ይተላለፉበታል ቻናሌ ላይ ስህተት ሲገኝ ቶሎ አሳውቁኝ @abuk29 https://t.me/darulekra

Больше
Рекламные посты
221
Подписчики
-124 часа
+187 дней
+1930 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Repost from N/a
♦️የጁምዓ ቀን ሱናወች ✔️ገላን መታጠብ ✔️ሲዋክ መጠቀም ✔️ጥሩ ልብስ መልበስ ✔️ሱረቱል ካህፍን መቅራት ✔️ሽቶ መቀባት ለወንዶች ✔️ኹጥባ በጥሞና ማዳመጥ ✔️በጥዋት ለጁምዓ ሶላት መሄድ 🍏በነብዩ (ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም ) ላይ ሶለዋት ማውረድ 👉ዱአ ተቀባይነት ያለበት ስአት ስላለ መጠባበቅ https://t.me/AbuMuAwuya
Показать все...
ሰበር ዜና አሰላሙዓለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድ የአል-ኢስላሕ ቤተሰቦች ነገ ጁሙዓህ ሰኔ 21 /10/2016 በኡስታዝ ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሐመዊያህ) ከመግሪብ እስከ ዒሻእ የዳዕዋህ ፕሮግራም አዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። በጊዜ በመገኘት ተጠቃሚ ይሁኑ!!!! የመድረሳችን ቻናል join በማለት ተጠቃሚ ይሁኑ ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/medresetulislah
Показать все...
مدرسة الإصلاح (አል ኢስላሕ መድረሳ)

ይህ ቻናል ከፉሪ ሕይወት ፋና ወደ ዑመር ኢብኑ ዓብዱልዐዚዝ መስጂድ በሚወስደው መንገድ በተለምዶ ኑሪ ሜዳ ተብሎ የሚጠራው አካባቢ የሚገኘው የአል ኢስላሕ መድረሳ ኦፊሺያል የቴሌግራም ቻናል ነው። በአላህ ፍቃድ በመድረሳው የሚሰጡና በተለያዩ የሰለፊያህ ዱዓቶች፣ ኡስታዞችና መሻኢኾች የሚተላለፉ መልዕክቶች (በድምፅም ይሁን በፅሑፍ) ይተላለፉበታል።

https://t.me/medresetulislah

👍 1
አንተ የአላህ ባርያ ሆይ ከልብስህ ይልቅ ልብህ እንዳይቆሽሽ ጣር https://t.me/darulekra
Показать все...
ዳሩል ኢቅረእ darul ekra

وَالسَّلَامُ عَلَىٰ مَنِ اتَّبَعَ الْهُدَىٰ {{«ሰላምም ቀጥተኛውን መንገድ በተከተለ ሰው ላይ ይኹን፡፡}}       [ ሱረቱ ጣሀ - 47 ] "ከወሰን መተላለፍና ከመንሸራተት ተጠብቆ ታማኝ የሆነውን የተቀና አቋም የተቸረ ታድሏል።!" በአላህ ፈቃድ ኢስላማዊ ትምህርቶች ይተላለፉበታል ቻናሌ ላይ ስህተት ሲገኝ ቶሎ አሳውቁኝ @abuk29

https://t.me/darulekra

Фото недоступноПоказать в Telegram
አላህ በሰላም ያድርሰን ይህችን ማስታወቂያ አንብባችሁ ተረዱልኝ። ሼር አድርጉልኝ። ለዚህ ውድ ፕሮግራም ውድ ኡስታዞች ተጋብዘዋልና ቀጠሮው እስኪደርስ -የተከበራችሁ ውድ ሰለፊይ ሱኒይ እህት ወንድሞች ሆይ- እናንተም ወደ ግሩፑ join እያላችሁ ፣ ሌሎችንም በ add add እየጋበዛችሁ ሞቅ አድርገን እንጠብቃቸው። ባረከላሁፊኩም https://t.me/albeyanbutajiragroup/3210 https://t.me/albeyanbutajiragroup/3210
Показать все...
👉 ከተውሒድ ዳዒነት ወደ ባህል አስተዋዋቂነት ዝቅጠት በ30 የእንቅልፍ ክኒን ደንዝዘው ከሱፍይ ሙሪድ የባሱት በፊት ወደ ተውሒድ እየተጣሩ ሽርክን በዝርዝር ያስጠነቅቁ የነበሩ የነሲሓ ዱዓቶች ከዝቅታቸው የተነሳ የዳዕዋው ብርሀን ጠፍቶባቸው ወደ ባህል አስተዋዋቂነት ተሸጋግረዋል ። አምና አንዱ ዳዒያቸው በዒደል አድሓ የጉራጌን ባህል ሲያስተዋውቅ ነበር ። ዘንድሮ ደግሞ ሌላኛው የስልጤ ባህል አስተዋውቆላቸዋል ። በጣም የሚገርመው የውመንነሕር የእርድ ቀን በጉራጌም በስልጤም ከዑድሒያ እርድ ጋር በተገናኘ ሽርክ ተንሰራፍቶ ነው ያለው ። በአብዛኛው ማህበረሰቡ በሬ ወይም ወይፈን ነው የሚያርደው ። የሚታረደው ከብት ለእርድ ሲቀርብ አብዛኛው ቦታ ሁሉም ተሰብስበው ሽማግሌዎች የከብቱን ሻኛ እያሻሹ ዱዓእ ያደርጋሉ ። ዱዓኡ አላህን በመለመን ብቻ ቢሆን ኖሮ በዛ መልኩ መደረጉ ቢዳዓ ነው እንል ነበር ። ነገር ግን የሚለመነው በየአካባቢው የሚታመንበት ሸይኽ ወይም ወልይ ነው ። እንዲህ አይነት ሙንከር በስፋት በተንሰራፋበት ሀገር ላይ ነው የነሲሓ ዳዒዮች ባጀት ተመድቦላቸው ባህል የሚያስተዋዉቁት ። የዘንድሮ አስተዋዋቂ እንሰት ወደ ቆጮነት እንዴት እንደሚቀየርና አዘገጃጀቱን ነበር ያስተዋወቀላቸው ።‼ ከወረዱ አይቀር መዝቀጥ እንዲህ ነው ። ቁርኣንና ሐዲስ ለትውልድ አደርሳለሁ ወደ ተውሒድ እጣራለሁ ከሽርክ አስጠነቅቃለሁ የሚል አካል ገጠር ገብቶ ስለቆጮ አዘገጃጀት ለከተማው ማህበረሰብ በዒድ ቀን መዝናኛ ብሎ ያቀርባል ? ይህ ነው የሰለፎችን መንገድ የመተው መጨረሻው ። https://t.me/bahruteka
Показать все...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka

🔷 ከመልካም ነገር ምንንም አትናቅ قال رسول الله – صلى الله عليه وسلم – : " لا تحقرن من المعروف شيئا " رواه مسلم 🔹 " ከመልካም ነገር ምንን በትንሽ አይን አትይ " በዚህ ሐዲስ የአላህ መልእክተኛ – ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም – ኡመታቸውን ወደ መልካም ነገር ሲያመላክቱ የመልካም ነገር ትንሽ እንደሌለው በማመላከት ነው ። ገንዘብ የማይከፈልበት መልካም ነገር ሞልቷል ። ጉልበት የማይፈልግ መልካም ነገር ሞልቷል ። ብዙ ኪታብ መቅራት የማይጠይቅ መልካም ነገር ሞልቷል ። ለወነድም ፈገግ ማለት ፣ መልካም ንግግር ፣ ከመንገድ ላይ ቆሻሻ ማስወገድ ፣ ምላስን ዚክር ማስለመድና በማንኛውም ሁኔታ ዚክር ማድረግ ፣ ቤት ስትገባ ፈገግ ብለህ ማናገር ፣ ልጆችህን መሳም ፣ ምግብ ሲበላ ባለቤትህን ማጉረስና የመሳሰሉ የመሳሰሉ በቀላሉ የሚሰሩ መልካም ነገሮች እያሉ የመልካም ስራ ድሀ መሆን የለብንም ። https://t.me/bahruteka
Показать все...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka

ከነብዩ ሙሐመድ (ሶ.ዐ.ወ) ባሕሪያት በጥቂቱ)። ከነብዩ ሙሐመድ (ሶ.ዐ.ወ) ባሕሪያት በጥቂቱ) ✅ የነብዩ ባሕሪ ቁርኣን ነበር። ይህም ማለት በቁርኣን መርህ ላይ የተመሠረተ ነበር፤ ✅ ቁርኣኑ የማይቀበለውን የማይቀበሉ ፤ያዘዘውን የሚፈፅሙ ነበሩ፤ ✅ ለግል ክብራቸው ብለው የማይበቀሉ፤ ለራሳቸው ግላዊ ፍላጎት ብለው የማይቆጡ፤የአላህ ሕግና ክብሩ ሲደፈር ለአላህ ሲሉ የሚቆጡ ነበሩ፤ ✅ ከማንም ሰው ይበልጥ እውነት ተናጋሪ፤ ✅ ከሁሉም ሰው ይበልጥ ቃል ኪዳን አክባሪ፤ ✅ ክሁሉም ይበልጥ ፀባየ ለስላሳና አመለ-ሸጋ ፤ ✅ ከሁሉም ይበልጥ ተግባቢ፤ ✅ በመጠበቂያ ክፍሏ ከምትገኝ ልጃገረድ ይበልጥ ዓይን አፋር፤ ✅ ዕይታ ቁጥብ ፤በአብዛኛው አመለካከታቸው ማስተዋል የሆነ ነበሩ:: ✅ ከአንደበታቸው ክፉ የማይወጣ የማይሳደቡ ፤ የማይላከፉ፤ ክፋትን በክፋት የማይመልሱ፤ ይቅር ባይ መሐሪ፤ ነበሩ ✅ አንድ ነገር የጠየቃቸውን (የለመናቸውን) ሰው ባዶ እጁን የማይመልሱ ካልተገኘም በመልካም ቃል የሚሸኙ፤ ✅ የማይከብዱ ፤ ሰውን የማያስበረግጉ ፤ አቅራቢና ተግባቢ ነበሩ። ✅ የማንንም ንግግር የማያቋርጡ ፤ የሐቅን ድንብር ሲጥስ ብቻ ንግግሩን በመካከል ወይም ጥለው በመውጣት የሚያቋርጡ ነበሩ:: ✅ ጉርብትናቸውን የሚያጠብቁ ፤ እንግዳቸውን የሚያከብሩ ነበሩ። ✅ ለአላህ ተብሎ የሚሰራ ወይም ግዴታ መሠራት የለበትን ነገር ሳይሰሩ ጥቂት ጊዜ የማያሳልፉ ነበሩ ✅ መልካም ገጽ ( ተፋኡል ) የሚወዱ፤ መጥፎ ገጽ (ተሻኡም) የሚጠሉ ነበሩ:: ✅ ደካማን መርዳትና ግፍ የተዋለበትን ሰው ማገዝ የሚወዱ ነበሩ:: ✅ ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ሶሐቦቻቸውን ይወዷቸው፤ ያማክሯቸውና በቅርብ ሁኔታቸውን ይከታተሉ ነበር:: ✅ የታመመውን ባልደረባቸውን ይጠይቃሉ፤ ርቆ የሄደውን ይጠሩታል፤ ለሞተው ዱዓ ያደርጉለታል:: ✅ ኃይለኛውም ሆነ ደካማው ፤ በሐቅና በፍትህ እሳቸው ዘንድ ሁሉም እኩል ነው። ✅ ማንንም ሰው በሚጠላው ነገር አያስበረግጉም፤ ✅ በሽተኛን ይጠይቃሉ፤ ✅ ድሆችን ይወዳሉ ✅ ከምስኪኖች ጋር ይቀመጣሉ፤ ✅ ሲሞቱ በቀብር ሥነ – ሥርዓታቸው ላይ ይገኛሉ፤ ✅ ድሀን በድህነቱ አያንቋሽሹም፤ ✅ ለንጉሥ አያጎበድዱም። ✅ የአላህን ፀጋ ቢያንስም እንኳን ዋጋ የሰጡታል እንጅ አይንቁትም፤ ✅ ከጣማቸው ይበላሉ፤ ኣሊያም ይተውታል እንጂ ምግብ በፍፁም ንቀው አያውቁም፤ ✅ መልካም መዓዛ ያላቸውን ነገሮች ይወዳሉ ✅ ብዙ ንግግር የማያበዙ፤ መናገር ሲያስፈልጋቸውም ፈገግታቸውን የሚያስቀድሙ። ✅ በመንገድ ላይ ለሚያገኙት ሰው አስቀድመው ሰላምታ የሚሠጡና ለሰላምታ የሚያነሳሱ:: ✅ ፈገግ ከማለ በስተቀር ድምፅ አውጥተው የማይስቁ:: ✅ ችግር በገጠማቸው ግዜ ፈጥነው ለሶላት የሚነሱ አላህን ሁሌም የሚያስታውሱ ታላቅ መሪ ነበሩ። ኢማን ማለት በምላስ ጫፍ የምትቀላጠፍ ቋንቋ ሳትሆን በልብ ውስጥ ሰርፃ የምትገባ የእምነት ሚስጥር ናት:: https://t.me/sunah123
Показать все...
አቡ ኢልሐም አስ_ሰለፊ (የኡስታዝ ሙሀመድ ኑር)ያለቁ ና እየተቀሩ ያሉ ደርሶችን መልቀቂያ ቻናል

የአቡ ኢልሐም (ኡስታዝ ሙሀመድኑር) ፉሪ በሀምዛ መስጂድ ተቀርተው ያለቁ እና እየተቀሩ ያሉ ደርሶችን መልቀቂያ ቻናል። 👇👇👇👇👇

https://t.me/sunah123

Фото недоступноПоказать в Telegram
Показать все...
ጫት የዱዓ መሳሪያ ሳይሆን የውድመት መሳሪያ ነው! ⚠️ ጫት ውድ የሆነውን ግዜ ይገድላል። ⚠️ ጫት ያጀዝባል። ⚠️ ጫት ያጃጅላል። ⚠️ ጫት አላማ ቢስ ያደርጋል። ⚠️ ጫት ነዝናዛ ያደርጋል። ⚠️ ጫት ኪስን ያከሳል። ⚠️ ጫት ወንድነትን ያከስማል ብልት ያኮላሻል። ⚠️ ጫት ቤተሰብን ይበትናል። ⚠️ ጫት ያልከሰክሳል። ⚠️ ጫት ሌባ ያደርጋል። ⚠️ ጫት ወስላታ ያደርጋል። ⚠️ ጫት ልብን ያደርቃል። ⚠️ ጫት የሰው እጅ ያሳያል/ለማኝ ያደርጋል። ⚠️ ጫት ያደሀያል። ⚠️ ጫት ያሳብዳል። ⚠️ ጫት እንቅልፍ ይከላክላል። ⚠️ ጫት ለቢድዓ እና ሽርክ ይዳርጋል። ⚠️ ጫት ፈሪ ያደርጋል። ⚠️ ጫት ጥርስን ያዳሽቃል። ⚠️ ጫት አፍን ያገማል። ⚠️ ጫት ቡቱቶ ያስለብሳል። ⚠️ ጫት ጨጓራ በሽታ ያመጣል። ⚠️ ጫት ውበት ያበላሻል። ⚠️ ጫት ያደነዝዛል። ⚠️ በዲንህ ደዩስ እንዲትሆን ያደርግሃል። 📌 በጥቅሉ ጫት ትውልድ ገዳይ አደገኛ ቅጠል ነው። ወጣቶቻችን ሆይ ንቁ ኤሄን ቅጠል እያኘካችሁ ውድ የሆነውን ግዜያችሁን አታውድሙ። ለጉዳቶቹ ሰለባ አትሁኑ። 👌 የሆነ ቦታ ዞር ዞር ስል ያገኘሁት ነው የተወሰነ ጨማምሬበት አቀረብኩላችሁ። እስቲ ለጫት ቃሚዎች ከእውቀታቸው ላይ ይጨምሩበት ላኩላቸው። እንጂማ ጉዳቱን የማያቁ ሁነው አይደለም ✍ ጫት የዱዓ መሳሪያ ሳይሆን የውድመት መሳሪያ ነው! ⚠️ ጫት ውድ የሆነውን ግዜ ይገድላል። ⚠️ ጫት ያጀዝባል። ⚠️ ጫት ያጃጅላል። ⚠️ ጫት አላማ ቢስ ያደርጋል። ⚠️ ጫት ነዝናዛ ያደርጋል። ⚠️ ጫት ኪስን ያከሳል። ⚠️ ጫት ወንድነትን ያከስማል ብልት ያኮላሻል። ⚠️ ጫት ቤተሰብን ይበትናል። ⚠️ ጫት ያልከሰክሳል። ⚠️ ጫት ሌባ ያደርጋል። ⚠️ ጫት ወስላታ ያደርጋል። ⚠️ ጫት ልብን ያደርቃል። ⚠️ ጫት የሰው እጅ ያሳያል/ለማኝ ያደርጋል። ⚠️ ጫት ያደሀያል። ⚠️ ጫት ያሳብዳል። ⚠️ ጫት እንቅልፍ ይከላክላል። ⚠️ ጫት ለቢድዓ እና ሽርክ ይዳርጋል። ⚠️ ጫት ፈሪ ያደርጋል። ⚠️ ጫት ጥርስን ያዳሽቃል። ⚠️ ጫት አፍን ያገማል። ⚠️ ጫት ቡቱቶ ያስለብሳል። ⚠️ ጫት ጨጓራ በሽታ ያመጣል። ⚠️ ጫት ውበት ያበላሻል። ⚠️ ጫት ያደነዝዛል። ⚠️ በዲንህ ደዩስ እንዲትሆን ያደርግሃል። 📌 በጥቅሉ ጫት ትውልድ ገዳይ አደገኛ ቅጠል ነው። ወጣቶቻችን ሆይ ንቁ ኤሄን ቅጠል እያኘካችሁ ውድ የሆነውን ግዜያችሁን አታውድሙ። ለጉዳቶቹ ሰለባ አትሁኑ። 👌 የሆነ ቦታ ዞር ዞር ስል ያገኘሁት ነው የተወሰነ ጨማምሬበት አቀረብኩላችሁ። እስቲ ለጫት ቃሚዎች ከእውቀታቸው ላይ ይጨምሩበት ላኩላቸው። እንጂማ ጉዳቱን የማያቁ ሁነው አይደለም https://t.me/darulekra
Показать все...
ዳሩል ኢቅረእ darul ekra

وَالسَّلَامُ عَلَىٰ مَنِ اتَّبَعَ الْهُدَىٰ {{«ሰላምም ቀጥተኛውን መንገድ በተከተለ ሰው ላይ ይኹን፡፡}}       [ ሱረቱ ጣሀ - 47 ] "ከወሰን መተላለፍና ከመንሸራተት ተጠብቆ ታማኝ የሆነውን የተቀና አቋም የተቸረ ታድሏል።!" በአላህ ፈቃድ ኢስላማዊ ትምህርቶች ይተላለፉበታል ቻናሌ ላይ ስህተት ሲገኝ ቶሎ አሳውቁኝ @abuk29

https://t.me/darulekra

ጫት የዱዓ መሳሪያ ሳይሆን የውድመት መሳሪያ ነው! ⚠️ ጫት ውድ የሆነውን ግዜ ይገድላል። ⚠️ ጫት ያጀዝባል። ⚠️ ጫት ያጃጅላል። ⚠️ ጫት አላማ ቢስ ያደርጋል። ⚠️ ጫት ነዝናዛ ያደርጋል። ⚠️ ጫት ኪስን ያከሳል። ⚠️ ጫት ወንድነትን ያከስማል ብልት ያኮላሻል። ⚠️ ጫት ቤተሰብን ይበትናል። ⚠️ ጫት ያልከሰክሳል። ⚠️ ጫት ሌባ ያደርጋል። ⚠️ ጫት ወስላታ ያደርጋል። ⚠️ ጫት ልብን ያደርቃል። ⚠️ ጫት የሰው እጅ ያሳያል/ለማኝ ያደርጋል። ⚠️ ጫት ያደሀያል። ⚠️ ጫት ያሳብዳል። ⚠️ ጫት እንቅልፍ ይከላክላል። ⚠️ ጫት ለቢድዓ እና ሽርክ ይዳርጋል። ⚠️ ጫት ፈሪ ያደርጋል። ⚠️ ጫት ጥርስን ያዳሽቃል። ⚠️ ጫት አፍን ያገማል። ⚠️ ጫት ቡቱቶ ያስለብሳል። ⚠️ ጫት ጨጓራ በሽታ ያመጣል። ⚠️ ጫት ውበት ያበላሻል። ⚠️ ጫት ያደነዝዛል። ⚠️ በዲንህ ደዩስ እንዲትሆን ያደርግሃል። 📌 በጥቅሉ ጫት ትውልድ ገዳይ አደገኛ ቅጠል ነው። ወጣቶቻችን ሆይ ንቁ ኤሄን ቅጠል እያኘካችሁ ውድ የሆነውን ግዜያችሁን አታውድሙ። ለጉዳቶቹ ሰለባ አትሁኑ። 👌 የሆነ ቦታ ዞር ዞር ስል ያገኘሁት ነው የተወሰነ ጨማምሬበት አቀረብኩላችሁ። እስቲ ለጫት ቃሚዎች ከእውቀታቸው ላይ ይጨምሩበት ላኩላቸው። እንጂማ ጉዳቱን የማያቁ ሁነው አይደለም ✍ ጫት የዱዓ መሳሪያ ሳይሆን የውድመት መሳሪያ ነው! ⚠️ ጫት ውድ የሆነውን ግዜ ይገድላል። ⚠️ ጫት ያጀዝባል። ⚠️ ጫት ያጃጅላል። ⚠️ ጫት አላማ ቢስ ያደርጋል። ⚠️ ጫት ነዝናዛ ያደርጋል። ⚠️ ጫት ኪስን ያከሳል። ⚠️ ጫት ወንድነትን ያከስማል ብልት ያኮላሻል። ⚠️ ጫት ቤተሰብን ይበትናል። ⚠️ ጫት ያልከሰክሳል። ⚠️ ጫት ሌባ ያደርጋል። ⚠️ ጫት ወስላታ ያደርጋል። ⚠️ ጫት ልብን ያደርቃል። ⚠️ ጫት የሰው እጅ ያሳያል/ለማኝ ያደርጋል። ⚠️ ጫት ያደሀያል። ⚠️ ጫት ያሳብዳል። ⚠️ ጫት እንቅልፍ ይከላክላል። ⚠️ ጫት ለቢድዓ እና ሽርክ ይዳርጋል። ⚠️ ጫት ፈሪ ያደርጋል። ⚠️ ጫት ጥርስን ያዳሽቃል። ⚠️ ጫት አፍን ያገማል። ⚠️ ጫት ቡቱቶ ያስለብሳል። ⚠️ ጫት ጨጓራ በሽታ ያመጣል። ⚠️ ጫት ውበት ያበላሻል። ⚠️ ጫት ያደነዝዛል። ⚠️ በዲንህ ደዩስ እንዲትሆን ያደርግሃል። 📌 በጥቅሉ ጫት ትውልድ ገዳይ አደገኛ ቅጠል ነው። ወጣቶቻችን ሆይ ንቁ ኤሄን ቅጠል እያኘካችሁ ውድ የሆነውን ግዜያችሁን አታውድሙ። ለጉዳቶቹ ሰለባ አትሁኑ። 👌 የሆነ ቦታ ዞር ዞር ስል ያገኘሁት ነው የተወሰነ ጨማምሬበት አቀረብኩላችሁ። እስቲ ለጫት ቃሚዎች ከእውቀታቸው ላይ ይጨምሩበት ላኩላቸው። እንጂማ ጉዳቱን የማያቁ ሁነው አይደለም https://t.me/darulekra
Показать все...
ዳሩል ኢቅረእ darul ekra

وَالسَّلَامُ عَلَىٰ مَنِ اتَّبَعَ الْهُدَىٰ {{«ሰላምም ቀጥተኛውን መንገድ በተከተለ ሰው ላይ ይኹን፡፡}}       [ ሱረቱ ጣሀ - 47 ] "ከወሰን መተላለፍና ከመንሸራተት ተጠብቆ ታማኝ የሆነውን የተቀና አቋም የተቸረ ታድሏል።!" በአላህ ፈቃድ ኢስላማዊ ትምህርቶች ይተላለፉበታል ቻናሌ ላይ ስህተት ሲገኝ ቶሎ አሳውቁኝ @abuk29

https://t.me/darulekra

Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.