cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

قناة أبي عبد الرحمن المرسي

Рекламные посты
2 881
Подписчики
+424 часа
+397 дней
+11030 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ደጋግመን እንስማው ትልቅ ምክር ነው https://t.me/abuabdurahmen
Показать все...
sh-mohammad-bin-hadi-m12012018_001.mp35.03 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
بُشرىٰ لِلنِّســاءِ!🌸 قَال الشَّيخ ابنَ عُثيمِين -رحِمهُ اللهُ-: - لِتَعْلَم المرأة أن ما يُصِيبُها مِن أذى وألَم في حالِ الحَمْل، أو عِند الوضْعِ، أو في الحضانة بعد ذلك، فإنَّما هو رِفْعَةٌ في درجاتِها وكفَّارَةٌ لِسَيِّئاتِها، إذا احتَسَبَت هذا على الله سبحانه وتعالى)". 📚 ~ َتَاوى نُور علَى الدَّرب (١١/٢٨٠)
Показать все...
04:10
Видео недоступноПоказать в Telegram
ኢላሂ እኔስ አልቻልኩም እማዬን እማዬን መሰሉኝ አሏህዬ ያገናኛችሁ ይሄንን ፊዶወ ያየሁሉ   ነሽር በማድረግ አለይኩም ደሞም ግድታችን ነው በአሏህ ስም   ጠይቀዋል   ነሽር አድረጉት አለይኩም
Показать все...
5.81 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
🏝 ❝አስደሳች ዜና❞ 📚 አዲስ ኪታብ በተለይ ለኡስታዞችና ለዲን ተማሪዎች 📖 ⚙️ የታላላቅ መሻይኾች ተማሪ የሆነው ዓሊም ሸይኽ ሑሰይን ቢን ሙሀመድ ቢን ዐብደላህ አል-ኢትዮጲ አስ-ስልጢይ (ሀፊዘሁላህ) ከተዘጋጁ ኪታቦች አንዱ የሆነው « እስልምና ዒሳን {ዓለይሂ ሰላም} ማላቁ እና ከእስልምና ሀይማኖት የመካድ ምክንያቶች» በሚል በዐረቢኛ የተዘጋጀ አዲስ ኪታብ በቅርቡ ገበያ ላይ ይውላል ኢንሻ አላህ!!! 📮 📔 تعظيم الإسلام لعيسى عليه السلام وأسباب الارتداد عن دين الإسلام 📝 إعداد وجمع:-             🔑 الشيخ حسين بن محمد بن عبد الله الإتيوبي السلطي 📝  አዘጋጅ:- ሸይኽ ሑሰይን ቢን ሙሀመድ ቢን ዐብደላህ አል-ኢትዮጲ አስ-ሲልጢይ (ሀፊዘሁላህ) የኪታቡን PDF ለማግኘት https://t.me/shakirsultan/1860 📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 🌐 https://t.me/shakirsultan
Показать все...
የጎንፎ ዳዕዋ ግብዢያ ለታ ርዕስ" 👉ያአላህን ድንና የነብዩን መንገድ ጨምድደን እንያዝ ከተዳሰሱት ነጥቦች መካከል> 👉አላህን በብቸኝነት ማምለክ ነጃ የመውጫ ጣፋጭና አዋጭ ነው ⚡️ተውሂድ የነብያቶች ሁሉ ጥሪ ስለመሆኑ ከተለያዩ አንጃዎች ያስጠነቀቁበት ወሳኝ ምክር « መሰረታዊ፣አሳሳቢና ሁሌም ወቅታዊ  የሆነውን 👉አሏህን ያዘዘውን በመታዘዝ እና የከለከለውን በመከልከል ተገቢውን ፍራቻ መፍራት በሚል መሰረታዊ እና ሁሌም በየትኛውም ሁኔታችን፣ቦታ፣ጊዜ  ልንዘነጋው የማይገባ ትልቅ ወስያ ዙሪያ የተሰጠ እጅግ ወሳኝ ምክር»በሚል 👉አሏህ ያዘዘውን በመታዘዝ እና የከለከለውን በመከልከል ተገቢውን ፍራቻ መፍራት 👉ነብያቶች ሳይቀሩ አሏህን እንዲፈሩ የታዘዙበት ስለመሆኑ 👉አሏህን መፍራት ና ውጤቱ ምን እንደሆነ 👉ሪዝቃችን በረካ ፣ሀገራችን ሰላም እንዲሆን ዋና ሰበቡ አላህን መፍራት ስለመሆኑ 👉አሏህን መፍራት ሙሉ ሰላም የሚገኝበት ስለመሆኑ 👉አሏህን በመፍራት ላይ ኢስቲቃማ ሊኖረን ይገባል 🎤 በሸይኽ ሙሐመድ ሃያት ከሃራ [ሃፊዘሁሏህ] 🕌መስጅደ ፉርቃን  ጎንፎ 🗓ሰኔ‐ 26‐ 10 - 2016E.c https://t.me/SheikMohmmedHyatHara
Показать все...
ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት ጎንፎ.mp38.54 MB
وإذا فتن عن الحق فلا يصح الاستدلال بتزكية أهل العلم له قبل فتنته؛ لأنه إذا كانت التزكية مطابقة لحاله فلا بد أن يثبت على الحق؛ لأن التزكية كانت على سلوك المنهج السلفي، وشرط صحة اتصافه بالتزكية استمراريته على سلوك المنهج السلفي، وأما المفتون فقد خالف المنهج فلا تصدق عليه التزكية، ثم التزكية ليست صحا للعصمة والغفران، فلا يضر بعدها مخالفة، ولا يقدح بعدها جرح، والشخص تزكيه أعماله وأفعاله الحسنة القائمة على الكتاب والسنة وفهم سلف الأمة كما نبه على ذلك أهل العلم. وأما إذا كانت التزكية لا تطابق حاله أصلا فلا تنفعه؛ فقد زكى بعض كبار أئمة السنة أشخاصا، وخالفهم بعض الأئمة فبينوا سوء حال هؤلاء الذين نالوا التزكية بالأدلة والحجج الواضحة فقبل قولهم وردت تزكية من لم يطلع على حالهم. -صيانة السلفي من وسوسة وتلبيسات الحلبي ٣٧.
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
🎤 ታላቅ የዳዕዋ እና የንያ ፕሮግራም ጥሪ↩️ ✅ በአይነቱ ለየት ያለ የዳዕዋ እና የንያ ፕሮግራም በውላውላ የሰለፍዮች መስጂድ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ላይ በቀጥታ ስርጭት (online) ተዘጋጂቷል። የፕሮግራሙ አዘጋጆች፦      ✅ የውላውላ  ሰለፍያ  ጀምዓዎች 🪑 የእለቱ ተጋባዠ እንግችን ፦↩️ 🎙ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት (ሀፊዘሁሏህ)    ዕርስ፦ በእለቱ ይነገራል 🟢 ኢንሻአላህ ሌላም ተጋባዥ እንግዳ ይኖራል 🗓 ፕሮግራሙ የፊታችን እሁድ ከምሸቱ 3፡00 ሰአት ቡሀላ ይጀመራል ቀደማችሁ በመገኘት የፕሮግራሙ ተካፋይ ይሁኑ!!! ♻️ ፕሮግራሙን ለመከታተል ሊንኩን በመጫን ይቀላቀሉ። ✍በቻናል እና በግሩፓች ሼር በማድረግ ሀላፍትናችንን እንወጣ ➷➷➷➷➷➷➷➷➷ https://t.me/YweIaweIa_Groups https://t.me/YweIaweIa_Groups 🌐 ሸር በማድረግ ሀላፊነታችንን እንወጣ
Показать все...
የጁሙዓ ኹጥባ (ምክር) ርዕስ" ጀነትን የሚገቡት ሰዎች አነማን ናችው ጀነት ብሎ ማለት ምን ማለት ነው ጀሃነም የሚገቡት ሰዎች እነማን ናቸው የጀሃነም ቅጣት ማለት ምን አይነት ነው በውስጡ ስለ ጀነት ፀጋዎችና ስለ ጀሃነም ቅጣቶች በሰፊው ተወስቷል 🎙በሸይኽ ሙሃመድ ሃያት (ሃፊዘሁሏህ) 🕌 መስጅዴ ሶፋ ሃራ ውላጋ 🗓 ሴኔ ቀን/28/10/2016/የጁሙዓ ምክር https://t.me/hussenhas https://t.me/SheikMohmmedHyatHara
Показать все...
የጁሙዓ ኹጥባ (ምክር))).mp35.05 MB
የጎንፎ ዳዕዋ ግብዢያ  ለታ ርዕስ" ሶላትን መተው ያለውን መዘዝና ፍርዱን የዘረዘሩበት ⚡️ተውሂድን ካወቅንና ከተርዳን ሽርክን ከተጠነቀቅን ቦኋላ ሱናን ካስተዋወቅንና ሰዎችን ከቢዳዓ ከመሰረተ ቢስ ተግባሮች ካራቅን የላኢላሃ ኢለሏህን ሃቋን ከጠበቅን ሌሎችም የኢባዳ ዘርፎችን አይነቶችን መስራት ይጠብ ቅብናል ከነዛም መካከል ሶላት ዋነኛ ምሰሶ ነው እነዚህንና ሌላም በውስጡ በርካታ ፋኢዳዎች ተዳሰውበታል ተወስተዋል 🎤 በሸይኽ ሁሴን ከረም ከሃራ {ሃፊዘሁሏህ} 🕌 መስጅደ ፉርቃን ጎንፎ 🗓 ሰኔ ቀን //26//10//2016/እለተ/እሮብ https://t.me/hussenhas
Показать все...
ሸይኽ ሁሴን ከረም ሀራ ጎንፎ.mp34.36 MB
የጎንፎ ዳዕዋ ግብዢያ ለታ ርዕስ" በአስማዕ ወሲፉት ዙሪያ ሰፋ ያለ ማብራሪያ ለአላህ ስሞችና ባህሪያቶች አሉት ትርጉም አልባ ሳናደርግ ውድቅ ሳናዛባ ከቦታው ላይ ሳናዞር  ሳንጨምርና ሳንቀንስ  እንደመጣ መተርጎም ግደታችን ነው 🎤 በሽይኽ ሁሴን አባስ ከጉራ ወርቄ [ሃፊዘሁሏህ] 🕌 መስጅደ ፉርቃን ጎንፎ ሰኔ ቀን /26/10/2016/እለታ/እሮብ/ጎንፎ https://t.me/hussenhas
Показать все...
ሸይኽ ሁሴን አባስ ወርቄ ጎንፎ.mp312.85 MB
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.