cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም https://telegram.me/bahruteka

Больше
Рекламные посты
25 729
Подписчики
+2324 часа
+1147 дней
+27530 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

የገጠር መሬትን በሸጠ ወይም በገዛ ማንኛውም ሰው ላይ እስከ 5 ዓመት የሚደርስ ፅኑ እስራት ቅጣት የሚጥል አዋጅ በተወካዮች ምክር ቤት ጸድቋል ። አዲሱ አዋጅ የግል ፣ የወል ወይም የመንግስት ይዞታን በህገ ወጥ መንገድ ወርሮ ለተገኘ ሰው ተመሳሳይ የእስራት ቅጣት ደንግጓል ። ዛሬ የጸደቀው አዋጅ ከ18 ዓመት በፊት የወጣውን የገጠር መሬት አስተዳደር እና አጠቃቀም አዋጅን ያሻሻለ ነው ። አርሶ አደሮች ፣ አርብቶ አደሮች እና ከፊል አርብቶ አደሮች በመሬት ላይ ያላቸውን መብቶች አሻሽሏል የተባለ ሲሆን የሴቶች እና ድጋፍ የሚሹ ሰዎችን የመሬት ተጠቃሚነት መብት ያረጋገጡ ድንጋጌዎችንም አካትቷል ተብሏል ። አዋጁ ምን ይዟል ? - ማንኛውም ሰው መሬት የሸጠ ወይም የገዛ እንደሆነ ፤ ከ100 ሺህ እስከ 200 ሺህ ብር ወይም ከ1 ዓመት እስከ 5 ዓመት በሚደርስ ፅኑ እስራት ወይም በሁለቱም ሊቀጣ ይችላል ። NB . በኢፌዲሪ ሕገ መንግስት መሰረት " መሬት የማይሸጥ ፣ የማይለወጥ የኢትዮጵያ ብሔሮች ፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች የጋራ ንብረት ነው "። ሕገ መንግስቱ የገጠርም ሆነ የከተማ መሬት የባለቤትነት መብትን የሰጠው " ለመንግስት እና ለህዝብ " ነው። - የወል ወይም የመንግስት ይዞታን በህገ ወጥ መንገድ የወረረ ማንኛውም ሰው፤ ከ1 ዓመት እስከ 5 ዓመት በሚደርስ ፅኑ እስራት አሊያም ከ30 ሺህ እስከ 100 ሺህ ብር ቅጣት ይጣልበታል። - የወል ወይም የመንግስት ይዞታ ላይ ጉዳት አድርሶ የተገኘ ማንኛውም ሰው ፤ ከ3 ዓመት እስከ 7 ዓመት በሚደርስ ፅኑ እስራት ወይም ከ50 ሺህ እስከ 150 ሺህ ብር ይቀጣል ። - ባልተፈቀደ ቦታ ላይ ማንኛውንም ግንባታ የሰራ ወይም እንዲሰራ የፈቀደ ሰው ደግሞ በአዲሱ አዋጅ መሰረት ከ1 ዓመት እስከ 3 ዓመት በሚደርስ እስራት አሊያም ከ25 ሺህ እስከ 50 ሺህ ብር ይቀጣል ። - ከመሬት አጠቃቀም ዕቅድ ውጪ ይዞታውን ጥቅም ላይ አውሎ የተገኘ ሰው ከ1 ዓመት እስከ 3 ዓመት በሚደርስ እስራት አሊያም ከ25 ሺህ እስከ 50 ሺህ ብር ይቀጣል ። - ሀሰተኛ የመሬት ይዞታ ማስረጃ ያቀረበ ባለይዞታ እንዲሁም ማስረጃ የሰወረ ወይም የተሳሳተ ማስረጃ የሰጠ ባለሙያ ላይ የሚጣለው እስራት ከላይ እንዳሉት የህግ ጥሰቶች ተመሳሳይ ቢሆንም የገንዘብ ቅጣቱ መነሻ ግን ወደ 20 ሺህ ብር ዝቅ ብሏል። ምንጭ ፦ የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም አዋጅ https://t.me/bahruteka
Показать все...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka

ስለ ኢትዮ ሙመይዓዎች ይመስላል... ∬∬∬∬∬∬∬∬∬∬∬∬ ⁉️ ጥያቄ፦ ከሂዝብያዎች - ኢኽዋን አልሙስሊሙን እና ተብሊግን ከመሳሰሉ ቡድኖች ጋር አብረውኝ ተቀምጠው እነርሱን ለመምከር በሚል ለረጅም አመታትና ወራት የሚያሳልፉ ሰዎች አሉ፡፡ ይህ የሰለፎች ተግባር ነበር? ✅ መልስ፦ ምክክሩ የግድ መቋጫ ሊኖረው ይገባል፡፡ የሚመከረው አካል ምክሩን ተቀብሎ ወደሐቅ መመለስ፣ የሙእሚኖች መንገድ መከተል እና የሱንዮችን መንሐጅ አጥብቆ መያዝ ወይም ማመጽና በአመጹ ላይ መዘውተር ነው፡፡ ከሆነ ጫፍ ሊደርስ ግድ ይላል፡፡ ይህ ጉዳይ ረጅም ጊዜ የሚፈልግ አይደለም፡፡ መቀማመጡ ከበዛ ወይም ረጅም ጊዜ ከወሰደ በሐቅ ላይ መሆኑ አናሳ ነው፡፡ ይልቁንም ይፋ እየሆነ የሚመጣው ከእነርሱ ጋር መለሳለሱና መቀራረቡ ነው፡፡ ነገር ግን ሽወዳ አለባቸው፡፡ እነዚህ ሰዎች ሌላ ቃል ኪዳን ይፈልጋሉ፡፡ እስከ አሁኗ ሰዓት ድረስ እንደምናውቀው ከስሜት ባለቤቶች ወይም ዝንባሌ ካሸነፋቸው ሰዎች ጋር በዘውታሪነት መቀማመጥ ወይም መቀላቀል የሰለፎች ተግባር አለመሆኑን ነው፡፡ በዚህ ዙሪያ ዝርዝር ያስፈልገዋል -ባሪከሏሁ ፊክ- 📝 በታላቁ ሸይኽ ዑበይድ አልጃቢሪይ አላህ ይዘንላቸው 🏝 ••⇣⇣.  🏖   ••⇣⇣  ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞.   ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️ https://t.me/AbuImranAselefy https://t.me/AbuImranAselefy https://t.me/AbuImranAselefy ሀሳብ  ካለዎ  ⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/AbuImranAselefybot
Показать все...
Abu Imran Muhammed Mekonn

ዝም አንልም እኛ በህይወት እስካለን፤ ባለችው አቅማችን እንፋለማለን፤ ያበጠው ይፈንዳ ሲፈልግ ይተርተር፤ እውነት ይነገራል ቢጣፍጥም ቢመር። ያለወትን ሀሳብ 💡 ➢ @AbuImranAselefybot በሚለው ያድርሱኝ ⤵ ↪ እቀበላለሁ ↩ ⤴ ➻ በተለይ ስህተት ካዩ በፍጥነት ይጠቁሙኝ

🔷 የመሳኢሉል ጃሂሊያ ፈተና ወደ ነገ ስለተዛወረ ዛሬ አላህ ካለ ደርስ ይኖረናል ኪታብ ይዛችሁ እንድትመጡ ለማስታወስ እወዳለሁ ።
Показать все...
https://t.me/bahruteka mesael al jahiliya online ders የመሳኢሉል ጃሂሊያ ኪታብ ደርስ ቀጥታ ስርጭት ቦታ ፣ አል ኢስላሕ መድረሳ ሳአት ፣ እሮብና ሐሙስ ከመጝሪብ እስከ ዒሻእ https://t.me/bahruteka
Показать все...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka

👉 ነሲሐዎች ለምን እነሞር ላይ አተኮሩ ? አዲሶቹ ኢኽዋኖች ( ነሲሐዎች ) ከእንጀራ አባቶቻቸው ጋር ጥምረት ከፈጠሩ በኋላ የራሳቸውን ሙሪዶች ከእነሞር ተወላጆች ከተማ ላይ መልምለው ከቀድሞዎቹ የእነሞር ኢኽዋኖች ጋር በመሆን ያለ የሌለ ሀይላቸውን እነሞር ላይ እየተጠቀሙ ነው ። ግን ለምን ይሆን ይህ ሁሉ ጥረት ? የእነሞር ህዝብ ዲን አሳስቧቸው ? እነሞር ላይ ያለው ሽርክና ቢዳዓ እንቅልፍ ነስቷቸው ? የእነሞር መጪው ትውልድ የዲን እጣ ፈንታው ምን ይሆን ለሚለው ጥያቄ መልስ ጠፍቷቸው ? ወይስ ምን ? የእነዚህ ጥያቄዎች መልስ አይደለም ነው ። ይህም በመላ ምት አይደለም ። ተጨባጭ ማስረጃ ስላለ እንጂ ። መረጃው ምንድነው ካላችሁ ድሮ መርከዙ አብነት ሆኖ ከጃሚዓ ተመልሼ አብረን በነበርን ጊዜ እዛው አብሬ እየሰራሁ በየአመቱ ረመዳን ላይ የናጂያ የአመት ባጀት ከነጋዴው ይሰበሰብ ነበር ። በገቢ ማሰበ ሰቢያው ላይ የተሰራው ሪፖርት ይቀርብና የወደፊት እቅድ ይነገራል ። ስኬትና ክስረትም አብሮ ይወሳል ። ይህ ሁሉ በሀገር አቀፍ የሱና ዳዕዋ ስም ነበር የሚካሄደው ። በገቢ ማሰባሰቢያው ላይ በሀገር አቀፍ ደረጃ ሁሉም ቢሳተፍም አብዛኛውን ቁጥር የሚሸፍነው ጉራጌና ስልጤ ነበር ። ሁሉም ሀገሩ ላይ የሱና መሰረት ይጣልልኛል በሚል ሒሳብ ነበር መዋጮ የሚያወጣው ። ታዲያ እኔም እንደ አባል ሁሉም ዳዕዋ ቢመለከተኝም በዋነኝነት ተጠያቂነት ያለብኝ ከውስጡ የወጣሁበት የእነሞር ህዝብ ስለሆነ እነሞር ላይ ኡስታዝ እንዲቀጠር ጥያቄ አቅርቤ አንድ ኡስታዝ በወር በ400 ብር ተቀጠረ ። ከአመት በኋላ ሌላ አንድ ኡስታዝ በ400 ብር ተቀጠረ ነገር ግን ለ72ቱ የእነሞር ቀበሌ ሁለት ኡስታዝ ምን ሊያደርግ እንደሚችል አስቡት ። ትንሽ ቆይቼ አንድ ኡስታዝ እንዲጨመርልኝ ጠየቅሁኝ የናጂያ ምክትል ሀላፊ የነበረው ኢልያስ አወል አንተ የናጂያን ባጀት እንዳለ ወደ እነሞር ለመውሰድ ነው የምትፈልገው አለኝ ። ‼ በዛው ሳይሳካ ቀረ ። የሚገርመው በዛን ጊዜ በአመት ከእነሞር ነጋዴዎች በዘካና በሶደቃ በአመት ሲሰበሰብ የነበረው ገንዘብ ወደ ወር ቢቀየር ከመቶ ሺህ ብር በላይ ነበር ። ከእነሞር ነጋዴዎች በወር ከመቶ ሺህ ብር በላይ እየተሰበሰበ ለእነሞር ህዝብ ዲን የሚያስተምር ሶስተኛ ኡስታዝ በ400 መቶ ብር ስጠይቅ ባጀቱን በሙሉ ልተወስድ ፈልገህ ነው ተባልኩኝ ። ተመልከቱ ሶስተኛው ቢሳካ ኖሮ ለእነሞር በወር 1200 ነበር የሚወጣው ። ስላልተሳካ 800 ብር ነበር እየወጣ የነበረው ። በወቅቱ አማራጭ ስላልነበረኝ ወጥቼ እነሞር ላይ መንቀሳቀስ ጀመርኩ ። ሶስትና አራት የሚሆኑ የእነሞር ተወላጆች ዳዕዋውን እየረዱ ቀጠለ ። በአላህ ፈቃድ ማህበረሰቡ አይንኑ መክፈት ጀመረ ። ዘለቄታዊ መፍትሔ ለማምጣት ከወንድሞች ጋር ተነጋግረን ልጆች እያመጣን ቁርኣን እንዲሐፍዙና ኪታብ እንዲቀሩ አደረግን ። ነገሩን አላህ ውጤታማ አደረገው ። ከተመራቂዮቹ የተወሰኑትን ወስደን ጉንችሬ ላይ የሒፍዝ ማእከል ተከፈተ ። በዚህም ባጭር ጊዜ ተስፋ ሰጪ ውጤት ታየ በዚህ ጊዜ ሁሉ ዳዕዋው ጎን ለጎን ቀጥሎ ነው ። በእነዚህ ሂደቶች እነሞር በሰዎች ጆሮ ውስጥ መግባት ጀመረ ብዙዎች የት ያለ ቦታ ነው ማለት ጀመሩ ። የድሮዎቹ ኢኽዋኖች ይህ እንቅስቃሴ እንዴት ወደ ገንዘብ መሰብሰቢያነት ማዞር ይቻላል በሚል ብዙ ለፉ ። በተለያየ መንገድ እኔን ለመያዝ ሞከሩ ትርፉ ግን ድካም ብቻ ነበር ። ከኔ ጋር ሲንቀሳቀስ የነበረ ወንድም ተገንጥሎ ወጥቶ በዳዕዋው ሽፋን ገንዘብ መሰብሰብ ጀመረ ። ከኔ ጋር ዳዕዋ ለማድረግ ገንዘብ መሰብሰብ አያስፈልግም ዳዕዋ በሚያስፈልግ ጊዜ የዛ አካባቢ ወጣቶች ራሳቸው ወጪ እንዲሸፍኑ እናደርጋለን ከከበዳቸው ለወንድሞች ነግረን የጎደለውን ይሞላሉ አልኩት አልኩት ነገር ግን ገንዘብ መሰብሰብ አላማው የነበረው ወንድም መልሱ አይሆንም እሰበስባለሁ የሚል ነበር ። ተለያየን ። ሌሎች ሁለት ወንድሞችን ጨምሮ እነሞር ላይ መንቀሳቀስ ጀመሩ ። ብዙ አልቆዩም ተለያዩ ። አንዱ ወደ ድሮ ኢኽዋኖች ሌላኛው ወደ አዲሶቹ ኢኽዋኖች ( ነሲሓዎች ) ገንዘብ መሰብሰብ ጀምሮ ከኔ ጋር የተለያየው ወደ ኢኽዋን እንባ ጠባቂዮች ራሳቸውን አስጠጉ ። ሁሉም በየፊናቸው የእነሞር እንቅስቃሴ ወደ ገንዘብ መሰብሰቢያነት ለመቀየር ጥረት ማድረግ ጀመሩ ። በዋነኝነት ግን ነሲሓዎች ናቸው ትልቁን ድርሻ የወሰዱት ። ባጀት እየመደቡ ጎንችሬ ላይ በነጋዴውና በመንግስት ሰራተኛው ላይ ውዥንብር በመፍጠር ባሕሩን ተክፊርና በታታኝ አድርገው መሳል ጀመሩ ። በወር 1200 ለማውጣት ከብዷቸው የነበሩት ነሲሐዎች በሚሊየን ብር አውጥተው መረከዝ እዛው ጉንችሬ ላይ ከፈቱ ።‼ ነገር ግን አመት ሳይቆዩ ከስረው ወጡ ። የመሻኢኾች አጠቃላይ ዳዕዋ በተደረገ ጌዜ እኛም ካላደረግን ሞተን እንገኛለን አሉ ። የጉንችሬ ነጋዴና መንግስት መስሪያ ቤት ሰራተኛች መቆሚያ መቀመጫ አጡ ። መጨረሻ ላይ ከጉችሬ ማዶ ፕሮግራም? አዘጋጅተው ደገሱ ልፋታቸው ከንቱ ሆኖ ጥለው ሄዱ ። ያለፈው ኮንፈረስ እንደሚካሄድ ሲሰሙ ቀድመው ከሙሪዶች ጋር ተስማምተው ፕሮግራም አዘጋጁ የባሰ ኪሳራ ውስጥ ገቡ ። ኮንፈረሱ ተካሄደ ምን እንደተሰማቸው ራሳቸው ይወቁ ። አሁን ደግሞ ምንእንደሚያረጉ እንጠብቃለን ። የኛ ጥያቄ ይህ ሁሉ ለምን የሚል ነው ለዲን እንዳልሆነ አይተናል ። ታዲያ ለምንድነው ከታባለ ዶክመንተሪ ፊልም ሰርቶ ብር መሰብሰቢያ ለማድረግ ነው ። ምክንያቱም ሀገር ውስጥም ሆነ ከሀገር ውጪ ያለው ገንዘቡን ለእነርሱ የሚገፈግፈው የእነሞር ሙስሊም ምን እየሰሩ እንደሆነ የሚያየው ነገር የለም ። ይህ ከሆነ ሌሎች የሚሰሩት ስራ ውጤቱ መታየት የለበትም መጥፋት አለበት የሚል ዘመቻ ነው የተያዘው ። የነሲሓዎች ተግባር አይገርምም አላማቸው እነርሱ ያልተከሉት ዛፍ መድረቅ አለበት የሚል አይነት ስለሆነ ። ያውም ዛፉ በቅሎ ሰው እንዲጠቅም ቢተክሉ ኖሮ መልካም ነበር ። ግን መጀመሪያውኑ በተበላሸ ንያ የሚተከል ስለሆነ ይደርቃል እንጂ አይበቅልም ። እንዲደርቅ የሚፈልጉት ግን በተቃራኒው ፀድቆ ፍሬ እያፈራ አዛ አድርጓቸዋል ። ምናልባት ለዲን ነው የምንለፋው የምትሉ የእነሞር ተወላጆች ከእነዚህ አካላት ራሳችሁን አርቁ በአሁኑ ጊዜ እኔ በህይወት እያለሁ ተውሒድና ሱና እይባልም ከሚሉ አሕባሽና ሱፍዮች ጋር ሆነው የተውሒድና ሱና ችግኞችን ለማድረቅ እየሰሩ ነው ። በሚወረወርላችሁ ፍርፋሪ ልክ የምትጮኹ የኢኽዋን ቡችላ የእነሞር ተወላጆች ተውበት አድርጋችሁ ተመለሱ እንላችኋለን ካልሆነ ራሳችሁን እንጂ ማንንም አትጎዱም ። https://t.me/bahruteka
Показать все...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka

Repost from Bahiru teka durus
📖 ቁርአን ተፍሲር 🎙 آلأُسْتَاذ بَحْرُو تَكَا أَبُو عٌبَيْدَة «حَفِظَهُ اللَّهُ» 🎙 በኡስታዝ ባህሩ ተካ አቡ ዑበይዳህ አላህ ይጠብቀው! 📚 تَفْسِيرُ سُورَةِ آلفَاتِحَة. 📚 የሱረቱል ፋቲሃ ትርጉም ╭─••°─═•°•═─•••─╮ 📖 ከክፍል  ❶~❸   📖 ╰─••°─═•°•═─•••─╯ 📲➘➘➘➘ https://t.me/bahirutekadurus/524 📚 تَفْسِيرُ سُورَةِ الْبَقَرَة. 📚 የሱረቱል በቀራህ ትርጉም ╭─••°─═•°•═─•••─╮ 📖 ከክፍል ❶~➋➒ 📖 ╰─••°─═•°•═─•••─╯ 📲➘➘➘➘ https://t.me/bahirutekadurus/530 📚 تَفْسِيرُ سُورَة آل عِمْرَان 📚 የሱረቱል ኣል ዒምራን ትርጉም ╭─••°─═•°•═─•••─╮ 📖 ከክፍል ❶~❶❺ 📖 ╰─••°─═•°•═─•••─╯ 📲➘➘➘➘ https://t.me/bahirutekadurus/560                        📚 تَفْسِيرُ سُورَة النِّسَاء 📚 የሱረቱ አን′ ኒሳእ ትርጉም ╭─••°─═•°•═─•••─╮ 📖 ከክፍል ❶~❶❼ 📖 ╰─••°─═•°•═─•••─╯ 📲➘➘➘➘ https://t.me/bahirutekadurus/577       •┈┈┈┈•⊰✿❁✿⊱•┈┈┈• 📲 ➘➴➷➘➴ https://t.me/bahruteka https://t.me/bahruteka https://t.me/bahruteka
Показать все...