𝗝𝗶𝗧𝗘𝗖𝗦𝗙
Открыть в Telegram
ይህ በኢትዮጵያ ወንጌላውያን ክርስትያን ተማሪዎችና ምሩቃን ማህበር (EvaSUE) የጅማ ዩኒቨርስቲ Technology campus ወንጌላውያን ክርስትያን ተማሪዎች ህብረት የመገናኛ የtelegram channel ነው:: በዚህ ቻናል ዉስጥ ● የእግዚአብሔር ቃል ትምህርቶችን ● የተለያዩ ይዘት ያላቸው ጽሁፎችን ታገኛላችሁ JiTECSF CBE ACCOUNT : 1000634189835
Больше2 182
Подписчики
Нет данных24 часа
-47 дней
+630 день
Загрузка данных...
Похожие каналы
Облако тегов
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Входящие и исходящие упоминания
---
---
---
---
---
---
Привлечение подписчиков
июль '26
июль '26
+8
в 0 каналах
июнь '26
+31
в 0 каналах
Get PRO
май '26
+68
в 0 каналах
Get PRO
апрель '26
+54
в 2 каналах
Get PRO
март '26
+38
в 0 каналах
Get PRO
февраль '26
+24
в 0 каналах
Get PRO
январь '26
+32
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '25
+34
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '25
+75
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '25
+173
в 1 каналах
Get PRO
сентябрь '25
+49
в 1 каналах
Get PRO
август '25
+41
в 0 каналах
Get PRO
июль '25
+31
в 0 каналах
Get PRO
июнь '25
+22
в 0 каналах
Get PRO
май '25
+24
в 0 каналах
Get PRO
апрель '25
+59
в 0 каналах
Get PRO
март '25
+43
в 0 каналах
Get PRO
февраль '25
+25
в 0 каналах
Get PRO
январь '25
+65
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '24
+87
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '24
+45
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '24
+61
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '24
+32
в 0 каналах
Get PRO
август '24
+35
в 0 каналах
Get PRO
июль '24
+30
в 0 каналах
Get PRO
июнь '24
+29
в 0 каналах
Get PRO
май '24
+40
в 0 каналах
Get PRO
апрель '24
+75
в 0 каналах
Get PRO
март '24
+68
в 0 каналах
Get PRO
февраль '24
+127
в 1 каналах
Get PRO
январь '24
+171
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '23
+107
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '23
+59
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '23
+41
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '23
+19
в 0 каналах
Get PRO
август '23
+23
в 0 каналах
Get PRO
июль '23
+34
в 0 каналах
Get PRO
июнь '23
+30
в 0 каналах
Get PRO
май '23
+43
в 0 каналах
Get PRO
апрель '23
+68
в 0 каналах
Get PRO
март '23
+98
в 0 каналах
Get PRO
февраль '23
+13
в 0 каналах
Get PRO
январь '23
+34
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '22
+23
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '22
+16
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '22
+14
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '22
+15
в 0 каналах
Get PRO
август '22
+32
в 0 каналах
Get PRO
июль '22
+18
в 0 каналах
Get PRO
июнь '22
+22
в 0 каналах
Get PRO
май '22
+56
в 0 каналах
Get PRO
апрель '22
+38
в 0 каналах
Get PRO
март '22
+27
в 0 каналах
Get PRO
февраль '22
+10
в 0 каналах
Get PRO
январь '22
+15
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '21
+27
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '21
+11
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '21
+20
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '21
+17
в 0 каналах
Get PRO
август '21
+28
в 0 каналах
Get PRO
июль '21
+39
в 0 каналах
Get PRO
июнь '21
+29
в 0 каналах
Get PRO
май '21
+23
в 0 каналах
Get PRO
апрель '21
+42
в 0 каналах
Get PRO
март '21
+19
в 0 каналах
Get PRO
февраль '21
+15
в 0 каналах
Get PRO
январь '21
+17
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '20
+902
в 0 каналах
| Дата | Привлечение подписчиков | Упоминания | Каналы | |
| 09 июля | +2 | |||
| 08 июля | 0 | |||
| 07 июля | 0 | |||
| 06 июля | +1 | |||
| 05 июля | 0 | |||
| 04 июля | 0 | |||
| 03 июля | +2 | |||
| 02 июля | +2 | |||
| 01 июля | +1 |
Посты канала
ሰላም የፌሎሺፓችን ተማሪዎች!
ጌታ ረድቶን ቤት ከገባንበት 2 እና 3 ሳምንታት ተቆጥረዋል ።
ከዚህ በፊት እንደተለመደው ደግሞ የክረምት የTelegram GF ፕሮግራማችንን እንቀጥላለን። ስለዚህ አርብ ከሐምሌ 3 ጀምሮ ከምሽቱ 2:30 ላይ ፕሮግራማችንን እንጀምራለን።
ሁላችንም ተዘጋጅተን እንድንገኝ እና በአንድነት ጌታን እንድናመልክ እንጋብዛችኋለን። ጌታ ይባርካችሁ!
seeking_God
#Return #Walk_Righteously
#Trust
Telegram | YouTube | Instagram | TikT
| 2 | #Graduation Program
እግዚአብሔር ምህረት አብዝቶላቹ በደግነቱ በርህራሄው ይህው ለዚህ ቀን በቃቹ ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ
።
ይህን በማስመልከት ለ4/5 ዓመታት የቆያቹበትን ፌሎ ከቤተሰቦቻቹ ጋር ሆነን ጌታን ስለ ሁሉ ልናከብር ተዘጋጅተናል ታዲያ ሁላቹም ተመራቂዎች ከቤተሰቦቻቹ ጋር በአንድነት በመሆን ከዚህ ቀደም ህብረት ስናደርግ በቆየንበት 💒መካነየሱስ ቤተ ክርሰቲያን🗓20/10/2018 ⏱10:00 በመገኘት ስለ ሁሉ ጌታን አብረን እናክብር🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
በማህበር በምንሰበሰብበት ጊዜ
🙏የፀሎት ጊዜ
🎶🎸 የዝማሬ ጊዜ
📖 ቃለ -እግዚአብሔር.
🧾 የምስክር ወረቀት ሚሰጥበት ጊዜ
⏰10:00
⛪️መካነየሱስ
#Seeking_God
#Return #Walk_Righteously
#Trust
Telegram | YouTube | Instagram | TikTok | 922 |
| 3 | # Zoe worship
ውድ Fresh እና GC ተማሪዎች፣
እንደምታውቁት ነገ ፍሬሾች የመጨረሻ ፈተናችሁን የምትፈተኑበት እንዲሁም GCዎች Exit ፈተና የምትፈተኑበት ቀን ነው።
ስለዚህ እግዚአብሔር ፈተናችሁን በሰላም ስላስጨረሳችሁ እና ስለረዳችሁ ለማመስገን ነገ 11፡30 ጀምሮ በZoe ፕሮግራም ተዘጋጅቷል።
ሁላችሁም ፍሬሾች፣ GCዎች እና ጊቢ የቀራችሁ senior ተማሪዎች በፕሮግራሙ እንድትገኙ በአክብሮት ተጋብዛችኋል።
በማህበር በምንሰበሰብበት ጊዜ
🙏የፀሎት ጊዜ
🎶🎸 የዝማሬ ጊዜ
📖 ቃለ -እግዚአብሔር.
👉ሁላችንም በጊዜ እንድንመጣ ይሁን!...
👉ሌሎች ወንድም እህቶቻችንን ጠርተን ይዘን እንድንመጣ ዘንድም ይሁን።
#Seeking_God
#Return #Walk_Righteously
#Trust
Telegram | YouTube | Instagram | TikTok | 1 170 |
| 4 | # Worship night Program
እግዚአብሔር በብዙ ረድቶን ምህረቱን አግንኖልን የGF የመጨረሻ የአምላኮ ምሽት ኘሮግራም ልናደርግ ደርሰናል። ስለሆነም አርብ 05/10/2018 የረዳንን እግዚአብሔር በማህበር ሆነን እናመልካለን 🙏
በማህበር በምንሰበሰብበት ጊዜ
🙏የፀሎት ጊዜ
🎶🎸 የዝማሬ ጊዜ
📖 ቃለ -እግዚአብሔር.
👥 ላልተደረሱ የህዝብ ክፍል ፀሎት
👉ሁላችንም በጊዜ እንድንመጣ ይሁን!... ስንመጣ ደግሞ #መፅሐፍ ቅዱስ እና #ማስታወሻ ይዛችሁ ትመጡ ዘንድ የግድ እንላችኋለን።
👉ሌሎች ወንድም እህቶቻችንን ጠርተን ይዘን እንድንመጣ ዘንድም ይሁን።
#Seeking_God
#Return #Walk_Righteously
#Trust
Telegram | YouTube | Instagram | TikTok | 1 381 |
| 5 | #Good_Bye Program
እግዚአብሔር በብዙ ረድቶን ምህረቱን አግንኖልን የGF Good bye ኘሮግራም ልናደርግ ደርሰናል። ስለሆነም ነገ የረዳንን እግዚአብሔር በማህበር ሆነን እናመሰግነዋለን🙏
በማህበር በምንሰበሰብበት ጊዜ
🙏የፀሎት ጊዜ
🎶🎸 የዝማሬ ጊዜ
📖 ቃለ -እግዚአብሔር.
👥 ላልተደረሱ የህዝብ ክፍል ፀሎት
👉ሁላችንም በጊዜ እንድንመጣ ይሁን!... ስንመጣ ደግሞ #መፅሐፍ ቅዱስ እና #ማስታወሻ ይዛችሁ ትመጡ ዘንድ የግድ እንላችኋለን።
👉ሌሎች ወንድም እህቶቻችንን ጠርተን ይዘን እንድንመጣ ዘንድም ይሁን።
#Seeking_God
#Return #Walk_Righteously
#Trust
Telegram | YouTube | Instagram | TikTok | 1 443 |
| 6 | #Friday Service
ሰላም በጌታ የተወደዳችሁ የJIT ፌሎሺፕ ቤተሰቦች ሰላም ለእናንተ ይሁን። 🙏
ዛሬ አርብ ማለትም 22/09/18 GF ይቀጥላል። ዛሬም እግዚአብሔር ድንቅ ጊዜን ይሰጠናል።
በማህበር በምንሰበሰብበት ጊዜ
🙏የፀሎት ጊዜ
🎶🎸 የዝማሬ ጊዜ
📖 ቃለ -እግዚአብሔር
👥 ላልተደረሱ የህዝብ ክፍል ፀሎት
👉ሁላችንም በጊዜ እንድንመጣ ይሁን!... ስንመጣ ደግሞ #መፅሐፍ ቅዱስ እና #ማስታወሻ ይዛችሁ ትመጡ ዘንድ የግድ እንላችኋለን።
👉ሌሎች ወንድም እህቶቻችንን ጠርተን ይዘን እንድንመጣ ዘንድም ይሁን።
#Seeking_God
#Return #Walk_Righteously
#Trust
Telegram | YouTube | Instagram | TikTok | 1 317 |
| 7 | Нет текста... | 1 |
| 8 | #Seeking_God
#Return #Walk_Righteously
#Trust
Telegram | YouTube | Instagram | TikTok | 1 258 |
| 9 | Нет текста... | 1 332 |
| 10 | Нет текста... | 1 379 |
| 11 | ⚓️⚓️⚓️#መልህቄ
#GC - Day (class of 2026)
የሉቃስ ወንጌል 8:24 (AMH)
••••••••••
²⁴ ቀርበውም። አቤቱ፥ አቤቱ ጠፋን እያሉ አስነሡት። እርሱም ነቅቶ ነፋሱንና የውኃውን ማዕበል ገሠጻቸው፤ ተዉም፥ ጽጥታም ሆነ።
ሰላም ቅዱሳን ፀጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ🙏
ነገ ማለትም አርብ14/09/18 በህብረታችን ውስጥ ያሉ ተመራቂ ተማሪዎች አግዚአብሔር እስከዛሬ ስላደረሳቸው መልህቅ ስለሆናቸው ከእነርሱ ጋር ሆነን ጌታን የምናከብርበት ቀን ነው የሚሆነው::
👉ስለሆነም ሁላችንም በጊዜ 11:30 ላይ እንገኝ
👉ሌሎች ወንድም እህቶቻችንን ጠርተን ይዘን እንድንመጣ ዘንድም ይሁን።
#Seeking_God
#Return #Walk_Righteously
#Trust
Telegram | YouTube | Instagram | TikTok | 1 049 |
| 12 | Нет текста... | 0 |
| 13 | Нет текста... | 1 169 |
| 14 | Нет текста... | 986 |
| 15 | Нет текста... | 878 |
| 16 | #የመገናኛው-ድንኳን
ሰላም ቅዱሳን ሰላም ለእናንተ ይሁን
ከዛሬ በመጀመር እስከ ሀሙስ የሚቆይ #በአሀቫ የስነ-ፅሁፍ ህብረት የተዘጋጀ Festival በZoe ስለሚኖረን 12:00 ሲል ተገኝተን ኘሮግራሙን እንካፈል ዘንድ ተጋብዘዋል።
የሚኖሩ ኘሮግራሞች
👉አውደ -ርዕይ (Exhbtion)
👉የመፅሀፍ ዳሰስ
👉ድራማ
👉ወግ
👉ግጥም
👉ሌሎችም በአይነቱ ለየት ያሉ ኘሮግራሞችን አሰናድተን እየጠበቅናችሁ ነው።
#Seeking_God
#Return #Walk_Righteously
#Trust
Telegram | YouTube | Instagram | TikTok | 970 |
| 17 | #Seeking_God
#Return #Walk_Righteously
#Trust
Telegram | YouTube | Instagram | TikTok | 906 |
| 18 | ሁላችንም Story profile እንዲሁም ላላመኑ ወገኖች Share በማድረግ በዚህ ወንጌልን የአብሮ ሰራተኝነት ይቀላቀሉን!
👉የቋንቋ አማራጮች ከታች ተቀምጠዋል!
#Seeking_God
#Return #Walk_Righteously
#Trust
Telegram | YouTube | Instagram | TikTok | 729 |
| 19 | #ካይሮስ የማለዳ ፀሎት Refelection
በዚህ ሳምንት ማለዳ ፀሎት ላይ #ካይሮስ Refelection ስለሚኖር ሁላችንም በዚያ በመገኘት በህብረት እንማር።
👉 ላልተደረሱ የህዝብ ክፍል እንፀልያለን
👉የእግዚአብሔር ንፅረተ -ዓለም ከተልዕኮ አኳያ እንመለከታለን።
#Seeking_God
#Return #Walk_Righteously
#Trust
Telegram | YouTube | Instagram | TikTok | 820 |
| 20 | 1/2 Life PER IPSUM(By Him) | 0 |
