uk
Feedback
𝗝𝗶𝗧𝗘𝗖𝗦𝗙

𝗝𝗶𝗧𝗘𝗖𝗦𝗙

Відкрити в Telegram

ይህ በኢትዮጵያ ወንጌላውያን ክርስትያን ተማሪዎችና ምሩቃን ማህበር (EvaSUE) የጅማ ዩኒቨርስቲ Technology campus ወንጌላውያን ክርስትያን ተማሪዎች ህብረት የመገናኛ የtelegram channel ነው:: በዚህ ቻናል ዉስጥ ● የእግዚአብሔር ቃል ትምህርቶችን ● የተለያዩ ይዘት ያላቸው ጽሁፎችን ታገኛላችሁ JiTECSF CBE ACCOUNT : 1000634189835

Показати більше
2 187
Підписники
-124 години
-67 днів
-830 днів

Триває завантаження даних...

Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
вересень '26
вересень '26
+1
в 0 каналах
серпень '26
+28
в 0 каналах
Get PRO
липень '26
+42
в 0 каналах
Get PRO
червень '26
+31
в 0 каналах
Get PRO
травень '26
+68
в 0 каналах
Get PRO
квітень '26
+54
в 2 каналах
Get PRO
березень '26
+38
в 0 каналах
Get PRO
лютий '26
+24
в 0 каналах
Get PRO
січень '26
+32
в 0 каналах
Get PRO
грудень '25
+34
в 0 каналах
Get PRO
листопад '25
+75
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '25
+173
в 1 каналах
Get PRO
вересень '25
+49
в 1 каналах
Get PRO
серпень '25
+41
в 0 каналах
Get PRO
липень '25
+31
в 0 каналах
Get PRO
червень '25
+22
в 0 каналах
Get PRO
травень '25
+24
в 0 каналах
Get PRO
квітень '25
+59
в 0 каналах
Get PRO
березень '25
+43
в 0 каналах
Get PRO
лютий '25
+25
в 0 каналах
Get PRO
січень '25
+65
в 0 каналах
Get PRO
грудень '24
+87
в 0 каналах
Get PRO
листопад '24
+45
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '24
+61
в 0 каналах
Get PRO
вересень '24
+32
в 0 каналах
Get PRO
серпень '24
+35
в 0 каналах
Get PRO
липень '24
+30
в 0 каналах
Get PRO
червень '24
+29
в 0 каналах
Get PRO
травень '24
+40
в 0 каналах
Get PRO
квітень '24
+75
в 0 каналах
Get PRO
березень '24
+68
в 0 каналах
Get PRO
лютий '24
+127
в 1 каналах
Get PRO
січень '24
+171
в 0 каналах
Get PRO
грудень '23
+107
в 0 каналах
Get PRO
листопад '23
+59
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '23
+41
в 0 каналах
Get PRO
вересень '23
+19
в 0 каналах
Get PRO
серпень '23
+23
в 0 каналах
Get PRO
липень '23
+34
в 0 каналах
Get PRO
червень '23
+30
в 0 каналах
Get PRO
травень '23
+43
в 0 каналах
Get PRO
квітень '23
+68
в 0 каналах
Get PRO
березень '23
+98
в 0 каналах
Get PRO
лютий '23
+13
в 0 каналах
Get PRO
січень '23
+34
в 0 каналах
Get PRO
грудень '22
+23
в 0 каналах
Get PRO
листопад '22
+16
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '22
+14
в 0 каналах
Get PRO
вересень '22
+15
в 0 каналах
Get PRO
серпень '22
+32
в 0 каналах
Get PRO
липень '22
+18
в 0 каналах
Get PRO
червень '22
+22
в 0 каналах
Get PRO
травень '22
+56
в 0 каналах
Get PRO
квітень '22
+38
в 0 каналах
Get PRO
березень '22
+27
в 0 каналах
Get PRO
лютий '22
+10
в 0 каналах
Get PRO
січень '22
+15
в 0 каналах
Get PRO
грудень '21
+27
в 0 каналах
Get PRO
листопад '21
+11
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '21
+20
в 0 каналах
Get PRO
вересень '21
+17
в 0 каналах
Get PRO
серпень '21
+28
в 0 каналах
Get PRO
липень '21
+39
в 0 каналах
Get PRO
червень '21
+29
в 0 каналах
Get PRO
травень '21
+23
в 0 каналах
Get PRO
квітень '21
+42
в 0 каналах
Get PRO
березень '21
+19
в 0 каналах
Get PRO
лютий '21
+15
в 0 каналах
Get PRO
січень '21
+17
в 0 каналах
Get PRO
грудень '20
+902
в 0 каналах
Дата
Залучення підписників
Згадування
Канали
03 вересня0
02 вересня+1
01 вересня0
Дописи каналу
✨✨✨The Last GF ✨✨✨ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል 🙌🙌🙌 ሰላም እንዴታ አላችሁ ሁሉ መልካም ጌታችንን እረድቶንብዙ ሳምንታትን በዚሁ Telegram channel ፕሮግራማችን እያደረግን ለብዙ ሳም
✨✨✨The Last GF ✨✨✨ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል 🙌🙌🙌 ሰላም እንዴታ አላችሁ ሁሉ መልካም ጌታችንን እረድቶንብዙ ሳምንታትን በዚሁ Telegram channel ፕሮግራማችን እያደረግን ለብዙ ሳምንታት አሳልፈናል በዚህም ጥሩ ጊዜ እንዳሳለፍን ተስፋ እናደርጋለን ። በዚህም ሳምንት የመጨረሻ የTelegram መርሀ ግብራችንን የምናከናውንን ይሆናል። እስካሁን ስትከታተሉ የነበራችሁም ሌሎችም አርብ ማታ 2:30  በዚው ቻናል አሰንድትገኙ ስንል በጌታዬ ፍቅር እንጠይቃለን🙏🙏🙏 በዕለቱ #ጸሎት #አምልኮ #የእግዚአብሔርን ቃል የምንማርበት #በወንጌል ላልተደረሱ ጸሎት #ጥያቄ እና መልስ seeking_God #Return #Walk_Righteously #Trust Telegram | YouTube | Instagram |

2
ደጉ ሳምራዊ በሚል ወንድማችን አካፍሎናል ጌታችንን አብዝቶ ይባርክ ደግሞም በተማርነው ቃል ፀንተን እንድንኖር የጌታ ጸጋ ይብዛልን።🙏🙏 እንዲሁም እስካሁን በተለያየ መንገድ ያገለገሉንን ሁሉ ጌታ አብዝቶ ይባርካቸው። በነበረን ፕሮግራም ብዙ እንደተማራቹ ተስፋ እናደርጋለን። የተማርነውን እያሰላሰለን ደግም እየጸለይንበት እንቆይ። በሚቀጥለው ሳምንት በሌላ ሀሳብ ደግሞ እንቀጥላለን። ተባረኩ! መልካም ሳምንት!!እንወዳችኋለን🥰🥰
519
3
አሁን የመረሃ ግብራችን ማገባደጃ ጋር ደርሰናል ...  እስካሁን አብራችሁን የነበራችሁ በሙሉ ጌታ አምላክ ይባርካችሁ 🙏🏻
478
4
🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖 1.Hana Terefe 🥇 2.Injifeta Feyisa🥈 3.Unknown 🥉
485
5
Немає тексту...
482
6
Немає тексту...
419
7
መሞከር ትችላላችሁ የተወሰነ ደቂቃ አላችሁ
361
8
Немає тексту...
410
9
Немає тексту...
343
10
Немає тексту...
264
11
#ጥያቄ 1. የሳኦልን ልጅ ኢያቡስቴን የገደሉት ሁለት የጭፍራ ቡድን መሪዎች ማን ይባላሉ? ሀ. አበኔር እና ኢያቡስ ለ. አሳሄል እና አበኔር ሐ. በዓ እና ሬካብ መ. ሬካብ እና ኢዮአብ 2. በሁለተኛ ሳሙኤል ምዕራፍ 5 መሰረት ዳዊት ለሁለተኛ ጊዜ ፍልስጤምን ለመውጋት እግዚአብሔርን ሲጠይቅ ምን አይነት ምላሽ ነበር የሰጠው? ሀ. አዎን ሂድ በእጅህ አሳልፌ እሰጥሃለሁ ለ. አሁን ጊዜው አይደለም ጠብቅ ሐ. ምላሽ አልሰጠውም መ. እግዚአብሔር እንዴት መዋጋት እንዳለበት የጦርነት ስልቱንም ጨምሮ ነገረው 3. ኦዛ ላይ የእግዚአብሔር ቁጣ የወረደበት እና ደፋር ያስባለው ነገር ምንድነው? ሀ. በእግዚአብሔር ታቦት ፊት ስላልሰገደ ለ. እጁን ዘርግቶ ታቦቱን ስለያዘ ሐ. ታቦቱን ስለተሸከመ መ. ታቦቱን ወዳልተባለበት አቅጣጫ ስለመራ 4. ዳዊት ለእግዚአብሔር ቤት ለመስራት እንዲያስብ ልቡን ያነሳሳው ምንድነው? ሀ. እሱ ከዝግባ በተሰራ ቤተ መንግስት እየኖረ የእግዚአብሔር ታቦት ግን በድንኳን ውስጥ መኖሩ ለ. የእግዚአብሔር ታቦት በጊዜው ማደሪያ ስላልነበረው ሐ. እግዚአብሔር ለእሱ የሚሆን ማደሪያ እንዲሰሩለት ህዝቡን በመጠየቁ መ. ፍልስጤም ማደሪያውን በማፈራረሳቸው 5. ከዳዊት ሹማምት ውስጥ የአሂሉድ ልጅ የነበረው ታሪክ ጸሐፊ ማን ይባላል? ሀ. ኢዮሳፍጥ ለ. ኢዮአብ ሐ. አቤሜሌክ መ. ሰራያ 6. ዳዊት ለሜምፊቦስቴ ቸርነትን ያደረገለት ስለ ምንድን ነው? ሀ. ሁለት እግሮቹ ሽባ ስለነበሩ አዝኖለት ለ. ጠያቂ ስላልነበረው ሐ. ይወርሰኛል ብሎ በመስጋት መ. ስለ አባቱ ስለ ዮናታን ሲል 7. ዳዊት ከአበኔር ጋር ስምምነትን ሲፈጽም የጠየቀው ቅድመ ሁኔታ ምንድን ነበር? ሀ. ሜልኮልን ይዞለት እንዲመጣ ለ. አንዳች በደል እንዳያደርስበት የምስክር ድንጋይ እንዲያቆም ሐ. ጠላትነታቸው እንዲያበቃ በህዝቡ ሁሉ ፊት ቃል እንዲገባለት መ. የሳኦልን ልጅ ኢያቡስቴን እንዲገድልለት 8. ዳዊት በሳኦል እንዲሁም በልጁ ኢያቡስቴ ገዳዮች ላይ ያደረገው ተግባር ምንድነው? ሀ. ጠላቶቹን ስላስወገዱለት ጠላቶቻቸውን ተዋጋላቸው ለ. እነርሱ ራሳቸው ማይገባ ድርጊት ስላደረጉ አስገደላቸው ሐ. የጦር አዛዦቹ እንዲሆኑ ወሰነ መ. ያደረጉትን ድርጊት ገስፆ ወደመጡበት ላካቸው 9. ዳዊት የእግዚአብሔር ቤት ለመስራት ሲያስብ እግዚአብሔር ግን ለዳዊት የገባለት ተስፋ ምንድን ነበር? ሀ. ጤናውን እንደሚጠብቅለት ለ. አባቱንና ወንድሞቹን ከክፉ ነገር ሁሉ እንደሚጋርድ ሐ. ቤቱና መንግስቱ በፊቱ ለዘላለም ጸንቶ እንደሚኖር መ. ሚስቱ ሜልኮልን በልጁ እንደሚባርካት 10. ከዛሬው ቃለ እግዚአብሔር ምን ተማራቹህ?
256
12
Немає тексту...
194
13
❔❔የጥያቄ እና መልስ ጊዜ ❔❔ 👉የውድድር ህግ ⚖️ 🙅‍♂️ አንዴ የተላከን መልስ ባለበት Edit ማድረግ ፈጽሞ አይቻልም 🚫 🙏ውጤት እኩል የሚሆን ከሆነ የተላከበት ሰዓት ይታያል🤝 ⏳ውድድሩ
❔❔የጥያቄ እና መልስ ጊዜ ❔❔ 👉የውድድር ህግ ⚖️ 🙅‍♂️ አንዴ የተላከን መልስ ባለበት Edit ማድረግ ፈጽሞ አይቻልም 🚫 🙏ውጤት እኩል የሚሆን ከሆነ የተላከበት ሰዓት ይታያል🤝 ⏳ውድድሩ የ15ደቂቃ ቆይታ ብቻ ይኖረዋል!!! 🏆🏆 አሸናፊዎች በፕሮግራማችን መጨረሻ ላይ ይገለፃሉ 👉 መልሶችን የምትልኩት በ  @Acts3000  ላይ ብቻ  ነው።
265
14
Немає тексту...
239
15
ወንድማችን ሳሚ ጌታ አብዝቶ ይባርክ🙌🙌🙌🙌🙌
245
16
Samuel New generation team seeking_God #Return #Walk_Righteously #Trust Telegram | YouTube | Instagram |
296
17
የቃል ጊዜ✨✨✨ ከወንድማችን ሳሙኤል ጋር
የቃል ጊዜ✨✨✨ ከወንድማችን ሳሙኤል ጋር
293
18
Немає тексту...
258
19
አሁን ደግሞ በመስጠት ምናመልክበት ጊዜ ነው። ✨✨✨መባ✨✨✨ ወደ ግቢ ስንመለስም ሆነ አሁን ባለንበት ህብረቱ የናንተን ትብብር ስለምንፈልግ ሁላችንም በመስጠት ከጎናችን እንድትሆኑ በጌታ ፍቅር እንጠይ
አሁን ደግሞ በመስጠት ምናመልክበት ጊዜ ነው። ✨✨✨መባ✨✨✨ ወደ ግቢ ስንመለስም ሆነ አሁን ባለንበት ህብረቱ የናንተን ትብብር ስለምንፈልግ ሁላችንም በመስጠት ከጎናችን እንድትሆኑ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን 🙏🙏🙏 Account number: 1000762192288 Dibora mersha and/or biruk million seeking_God #Return #Walk_Righteously #Trust Telegram | YouTube | Instagram |
271
20
Немає тексту...
274