𝗝𝗶𝗧𝗘𝗖𝗦𝗙
Ir al canal en Telegram
ይህ በኢትዮጵያ ወንጌላውያን ክርስትያን ተማሪዎችና ምሩቃን ማህበር (EvaSUE) የጅማ ዩኒቨርስቲ Technology campus ወንጌላውያን ክርስትያን ተማሪዎች ህብረት የመገናኛ የtelegram channel ነው:: በዚህ ቻናል ዉስጥ ● የእግዚአብሔር ቃል ትምህርቶችን ● የተለያዩ ይዘት ያላቸው ጽሁፎችን ታገኛላችሁ JiTECSF CBE ACCOUNT : 1000762192288
Mostrar más2 283
Suscriptores
-224 horas
+197 días
+8930 días
Cargando datos
Canales Similares
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
octubre '26oct '26
octubre '26
+104
en 9 canales
septiembre '26
+38
en 0 canales
Get PRO
agosto '26
+28
en 0 canales
Get PRO
julio '26
+42
en 0 canales
Get PRO
junio '26
+31
en 0 canales
Get PRO
mayo '26
+68
en 1 canales
Get PRO
abril '26
+54
en 3 canales
Get PRO
marzo '26
+38
en 0 canales
Get PRO
febrero '26
+24
en 0 canales
Get PRO
enero '26
+32
en 0 canales
Get PRO
diciembre '25
+34
en 0 canales
Get PRO
noviembre '25
+75
en 0 canales
Get PRO
octubre '25
+173
en 1 canales
Get PRO
septiembre '25
+49
en 1 canales
Get PRO
agosto '25
+41
en 0 canales
Get PRO
julio '25
+31
en 0 canales
Get PRO
junio '25
+22
en 0 canales
Get PRO
mayo '25
+24
en 0 canales
Get PRO
abril '25
+59
en 0 canales
Get PRO
marzo '25
+43
en 0 canales
Get PRO
febrero '25
+25
en 0 canales
Get PRO
enero '25
+65
en 0 canales
Get PRO
diciembre '24
+87
en 0 canales
Get PRO
noviembre '24
+45
en 0 canales
Get PRO
octubre '24
+61
en 0 canales
Get PRO
septiembre '24
+32
en 0 canales
Get PRO
agosto '24
+35
en 0 canales
Get PRO
julio '24
+30
en 0 canales
Get PRO
junio '24
+29
en 0 canales
Get PRO
mayo '24
+40
en 0 canales
Get PRO
abril '24
+75
en 0 canales
Get PRO
marzo '24
+68
en 0 canales
Get PRO
febrero '24
+127
en 1 canales
Get PRO
enero '24
+171
en 0 canales
Get PRO
diciembre '23
+107
en 0 canales
Get PRO
noviembre '23
+59
en 0 canales
Get PRO
octubre '23
+41
en 0 canales
Get PRO
septiembre '23
+19
en 0 canales
Get PRO
agosto '23
+23
en 0 canales
Get PRO
julio '23
+34
en 0 canales
Get PRO
junio '23
+30
en 0 canales
Get PRO
mayo '23
+43
en 0 canales
Get PRO
abril '23
+68
en 0 canales
Get PRO
marzo '23
+98
en 0 canales
Get PRO
febrero '23
+13
en 0 canales
Get PRO
enero '23
+34
en 0 canales
Get PRO
diciembre '22
+23
en 0 canales
Get PRO
noviembre '22
+16
en 0 canales
Get PRO
octubre '22
+14
en 0 canales
Get PRO
septiembre '22
+15
en 0 canales
Get PRO
agosto '22
+32
en 0 canales
Get PRO
julio '22
+18
en 0 canales
Get PRO
junio '22
+22
en 0 canales
Get PRO
mayo '22
+56
en 0 canales
Get PRO
abril '22
+38
en 0 canales
Get PRO
marzo '22
+27
en 0 canales
Get PRO
febrero '22
+10
en 0 canales
Get PRO
enero '22
+15
en 0 canales
Get PRO
diciembre '21
+27
en 0 canales
Get PRO
noviembre '21
+11
en 0 canales
Get PRO
octubre '21
+20
en 0 canales
Get PRO
septiembre '21
+17
en 0 canales
Get PRO
agosto '21
+28
en 0 canales
Get PRO
julio '21
+39
en 0 canales
Get PRO
junio '21
+29
en 0 canales
Get PRO
mayo '21
+23
en 0 canales
Get PRO
abril '21
+42
en 0 canales
Get PRO
marzo '21
+19
en 0 canales
Get PRO
febrero '21
+15
en 0 canales
Get PRO
enero '21
+17
en 0 canales
Get PRO
diciembre '20
+902
en 0 canales
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 21 octubre | +1 | |||
| 20 octubre | +6 | |||
| 19 octubre | +3 | |||
| 18 octubre | +2 | |||
| 17 octubre | +9 | |||
| 16 octubre | +3 | |||
| 15 octubre | +7 | |||
| 14 octubre | +2 | |||
| 13 octubre | +2 | |||
| 12 octubre | +7 | |||
| 11 octubre | +3 | |||
| 10 octubre | +2 | |||
| 09 octubre | +5 | |||
| 08 octubre | +16 | |||
| 07 octubre | +21 | |||
| 06 octubre | +5 | |||
| 05 octubre | +3 | |||
| 04 octubre | +2 | |||
| 03 octubre | +3 | |||
| 02 octubre | +1 | |||
| 01 octubre | +1 |
Publicaciones del Canal
| 2 | ሰላም እንዴት አላችሁ እንደሚታወቀው Department join ስላደረጋችሁ የ small group ትምህርት ስለሚኖር ሁላችሁም እንድትመጡ ስንል በጌታ ፍቅር አሳስባለው
# ቀን ሰኞ
# ቦታ መካነ ኢየሱስ
#ሰዓት 11:30
ተባረኩ | 1 035 |
| 3 | #Friday Service
ሰላም በጌታ የተወደዳችሁ የJIT ፌሎሺፕ ቤተሰቦች ሰላም ለእናንተ ይሁን። 🙏
አርብ ማለትም 29/01/2019 official welcome GF ኘሮግራም ይኖረናል። ስለዚህም ሁላችንም በጊዜ 11:30 ላይ ተጠራርተን እንገኝ ።
በማህበር በምንሰበሰብበት ጊዜ
🙏የፀሎት ጊዜ
🎶🎸 የዝማሬ ጊዜ
📖 ቃለ -እግዚአብሔር
👥 ላልተደረሱ የህዝብ ክፍል ፀሎት
👉ሁላችንም በጊዜ እንድንመጣ ይሁን!... ስንመጣ ደግሞ #መፅሐፍ ቅዱስ እና #ማስታወሻ ይዛችሁ ትመጡ ዘንድ የግድ እንላችኋለን።
👉ሌሎች ወንድም እህቶቻችንን ጠርተን ይዘን እንድንመጣ ዘንድም ይሁን።
👉 ሁላችንም በጊዜ 11:30 እንገናኝ ።
#hope of the kingdom
#seeing
#living
# testify
Telegram | YouTube | Instagram | 1 501 |
| 4 | በጌታ የተወደዳችሁ ውድ የ2ኛ ዓመት ተማሪዎች ከዚህ በፊት ለመግለጽ እንደሞከርነው ከፊታችን ባለው ሰኞ አሪፍ የአምልኮ እንዲሁም የ intimacy time ስለሚኖረን ሁላችሁም እንድትገኙ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን። ተባረኩ!
በዕለቱ የሚኖሩን ፕሮግራሞች፦
#የጸሎት
#የአምልኮ ጊዜ
#Intimacy time
ተባረኩ! | 1 479 |
| 5 | ሰላም እንዴት ናችሁ ከ ብሬክ ለምትመለሱ ከቤት ስትመጡ ለ zoe ይጠቅማል ብላችሁ የምታስቡትን ሁሉ ይዛችሁ እድትመጡ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን
#ሻይ
#ቡና
#ስኳር
#ሲኒ...
ተባረኩ🥰🥰 | 1 629 |
| 6 | ከነገ ጠዋት ጀምር ማለዳ ጸሎት ስለሚኖረን ሁላችሁም እንድትገኙ እና አብረን በጌታ ፊት እንሁን እንላለን🙏🙏🙏🙏🙏 | 2 015 |
| 7 | ዛሬ አርብ 12:00 ላይ zoe ፕሮግራም ስለሚኖረን ተገኙ ❤️ | 1 488 |
| 8 | እጅ ከምን 💥
አንዴት ናቹ ❤️ ሁላችንም ወደ ግቢ ስንመጣ
🪄ቡና
🪄ስኩር
🪄ሻይ ቅጠል
እና ለ zoe የሚያስፈልጉ ነገሮችን ይዘን እንምጣ
አንወዳቹአለን. | 1 694 |
| 9 | . | 1 |
| 10 | Sin texto... | 1 602 |
| 11 | እንኳን አደረሳችሁ ❤️ | 1 505 |
| 12 | በዚህ ክረምት ስለነበረን ቆይታ እግዚአብሔር ይመስገን🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌 ሁላችሁንም ጌታ አብዝቶ ይባርክ🙌🙌🙌🙌🙌 | 1 472 |
| 13 | 🏆🏆🏆winners🏆🏆🏆
1.Iyasu Belay 🥇
2.Hana Tefera🥈
3.Bereket wondimu🥉 | 1 506 |
| 14 | Sin texto... | 1 423 |
| 15 | 1,B. ኖኅ — ዘፍጥረት 8፥20
2,C. ኤልያስ — 1ኛ ነገሥት 18፥20–39
3,B. ዮሴፍ — ዘፍጥረት 41፥25–30
4,C. ዮፍታሔ — መሳፍንት 11፥30–40
5,B. ስምዖን ከቀሬና — ማቴዎስ 27፥32
6,B. ኢዮስያስ — 2ኛ ነገሥት 22፥8–13
7,B. እስጢፋኖስ — ሐዋርያት 7፥54–60
8,C. አስቴር — አስቴር 4–7
9,A. መልከ ጼዴቅ — ዕብራውያን 7፥1–3
10,B. ቶማስ — ዮሐንስ 20፥24–29 | 1 238 |
| 16 | Sin texto... | 1 050 |
| 17 | 5min | 934 |
| 18 | Sin texto... | 1 032 |
| 19 | 1,ከጥፋት ውኃ በኋላ በመጀመሪያ መሠዊያ የሠራው ማን ነው?
A. አብርሃም B. ኖኅ C. ይስሐቅ D. ያዕቆብ
2,በቀርሜሎስ ተራራ ላይ ከበአል ነቢያት ጋር የተከራከረው ነቢይ ማን ነው?
A. ኤልሳዕ B. ኢሳይያስ C. ኤልያስ D. ኤርምያስ
3,የፈርዖንን ሕልም ስለ ሰባት ወፍራም ላሞችና ሰባት ቀጭን ላሞች የተረጎመው ማን ነው?
A. ሙሴ B. ዮሴፍ C. ዳንኤል D. ሳሙኤል
4,ለእስራኤል ሕዝብ ለመዋጋት ከመሄዱ በፊት በችኮላ ስእለት የተሳለው መስፍን ማን ነው?
A. ሳምሶን B. ጌዴዎን C. ዮፍታሔ D. ኢሁድ
5,ኢየሱስን መስቀሉን እንዲሸከም የተገደደው ሰው ማን ነው?
A. ዮሴፍ ከአርማትያስ B. ስምዖን ከቀሬና C. ኒቆዲሞስ D. በርጥሜዎስ
6,በመቅደስ ጥገና ወቅት የሕግ መጽሐፍ የተገኘበት የይሁዳ ንጉሥ ማን ነው?
A. ሕዝቅያስ B. ኢዮስያስ C. ምናሴ D. ኢዮሳፍጥ
7,በሐዋርያት ሥራ መጽሐፍ የመጀመሪያው ሰማዕት የተባለው ማን ነው?
A. ያዕቆብ B. እስጢፋኖስ C. ጴጥሮስ D. ፊልጶስ
8,የአይሁድን ሕዝብ ከጥፋት ያዳነችው ንግሥት ማን ነበረች?
A. ሩት B. ዲቦራ C. አስቴር D. አቢጋይል
9,አባት የሌለው፣ እናት የሌለው፣ የዘር ሐረግም የሌለው” ተብሎ በዕብራውያን መጽሐፍ የተጠቀሰው ማን ነው?
A. መልከ ጼዴቅ B. አሮን C. ሙሴ D. ኤልያስ
10,የተነሣውን ኢየሱስ ቁስሎች ሳያይ እንደማያምን የተናገረው ደቀ መዝሙር ማን ነው?
A. እንድርያስ B. ቶማስ C. ፊልጶስ D. ማቴዎስ | 954 |
| 20 | ❔❔የጥያቄ እና መልስ ጊዜ ❔❔
👉የውድድር ህግ ⚖️
🙅♂️ አንዴ የተላከን መልስ ባለበት Edit ማድረግ ፈጽሞ አይቻልም 🚫
🙏ውጤት እኩል የሚሆን ከሆነ የተላከበት ሰዓት ይታያል🤝
⏳ውድድሩ የ15ደቂቃ ቆይታ ብቻ ይኖረዋል!!!
🏆🏆 አሸናፊዎች በፕሮግራማችን መጨረሻ ላይ ይገለፃሉ
👉 መልሶችን የምትልኩት በ @Acts3000 ላይ ብቻ ነው። | 510 |
