𝗝𝗶𝗧𝗘𝗖𝗦𝗙
Open in Telegram
ይህ በኢትዮጵያ ወንጌላውያን ክርስትያን ተማሪዎችና ምሩቃን ማህበር (EvaSUE) የጅማ ዩኒቨርስቲ Technology campus ወንጌላውያን ክርስትያን ተማሪዎች ህብረት የመገናኛ የtelegram channel ነው:: በዚህ ቻናል ዉስጥ ● የእግዚአብሔር ቃል ትምህርቶችን ● የተለያዩ ይዘት ያላቸው ጽሁፎችን ታገኛላችሁ JiTECSF CBE ACCOUNT : 1000634189835
Show more2 188
Subscribers
No data24 hours
-57 days
-830 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+4
in 0 channels
August '26
+28
in 0 channels
Get PRO
July '26
+42
in 0 channels
Get PRO
June '26
+31
in 0 channels
Get PRO
May '26
+68
in 0 channels
Get PRO
April '26
+54
in 2 channels
Get PRO
March '26
+38
in 0 channels
Get PRO
February '26
+24
in 0 channels
Get PRO
January '26
+32
in 0 channels
Get PRO
December '25
+34
in 0 channels
Get PRO
November '25
+75
in 0 channels
Get PRO
October '25
+173
in 1 channels
Get PRO
September '25
+49
in 1 channels
Get PRO
August '25
+41
in 0 channels
Get PRO
July '25
+31
in 0 channels
Get PRO
June '25
+22
in 0 channels
Get PRO
May '25
+24
in 0 channels
Get PRO
April '25
+59
in 0 channels
Get PRO
March '25
+43
in 0 channels
Get PRO
February '25
+25
in 0 channels
Get PRO
January '25
+65
in 0 channels
Get PRO
December '24
+87
in 0 channels
Get PRO
November '24
+45
in 0 channels
Get PRO
October '24
+61
in 0 channels
Get PRO
September '24
+32
in 0 channels
Get PRO
August '24
+35
in 0 channels
Get PRO
July '24
+30
in 0 channels
Get PRO
June '24
+29
in 0 channels
Get PRO
May '24
+40
in 0 channels
Get PRO
April '24
+75
in 0 channels
Get PRO
March '24
+68
in 0 channels
Get PRO
February '24
+127
in 1 channels
Get PRO
January '24
+171
in 0 channels
Get PRO
December '23
+107
in 0 channels
Get PRO
November '23
+59
in 0 channels
Get PRO
October '23
+41
in 0 channels
Get PRO
September '23
+19
in 0 channels
Get PRO
August '23
+23
in 0 channels
Get PRO
July '23
+34
in 0 channels
Get PRO
June '23
+30
in 0 channels
Get PRO
May '23
+43
in 0 channels
Get PRO
April '23
+68
in 0 channels
Get PRO
March '23
+98
in 0 channels
Get PRO
February '23
+13
in 0 channels
Get PRO
January '23
+34
in 0 channels
Get PRO
December '22
+23
in 0 channels
Get PRO
November '22
+16
in 0 channels
Get PRO
October '22
+14
in 0 channels
Get PRO
September '22
+15
in 0 channels
Get PRO
August '22
+32
in 0 channels
Get PRO
July '22
+18
in 0 channels
Get PRO
June '22
+22
in 0 channels
Get PRO
May '22
+56
in 0 channels
Get PRO
April '22
+38
in 0 channels
Get PRO
March '22
+27
in 0 channels
Get PRO
February '22
+10
in 0 channels
Get PRO
January '22
+15
in 0 channels
Get PRO
December '21
+27
in 0 channels
Get PRO
November '21
+11
in 0 channels
Get PRO
October '21
+20
in 0 channels
Get PRO
September '21
+17
in 0 channels
Get PRO
August '21
+28
in 0 channels
Get PRO
July '21
+39
in 0 channels
Get PRO
June '21
+29
in 0 channels
Get PRO
May '21
+23
in 0 channels
Get PRO
April '21
+42
in 0 channels
Get PRO
March '21
+19
in 0 channels
Get PRO
February '21
+15
in 0 channels
Get PRO
January '21
+17
in 0 channels
Get PRO
December '20
+902
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 04 September | 0 | |||
| 03 September | +3 | |||
| 02 September | +1 | |||
| 01 September | 0 |
Channel Posts
✨✨✨The Last GF ✨✨✨
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል 🙌🙌🙌
ሰላም እንዴታ አላችሁ ሁሉ መልካም ጌታችንን እረድቶንብዙ ሳምንታትን በዚሁ Telegram channel ፕሮግራማችን እያደረግን ለብዙ ሳምንታት አሳልፈናል በዚህም ጥሩ ጊዜ እንዳሳለፍን ተስፋ እናደርጋለን ።
በዚህም ሳምንት የመጨረሻ የTelegram መርሀ ግብራችንን የምናከናውንን ይሆናል። እስካሁን ስትከታተሉ የነበራችሁም ሌሎችም አርብ ማታ 2:30 በዚው ቻናል አሰንድትገኙ ስንል በጌታዬ ፍቅር እንጠይቃለን🙏🙏🙏
በዕለቱ
#ጸሎት
#አምልኮ
#የእግዚአብሔርን ቃል የምንማርበት
#በወንጌል ላልተደረሱ ጸሎት
#ጥያቄ እና መልስ
seeking_God
#Return #Walk_Righteously
#Trust
Telegram | YouTube | Instagram |
| 2 | ደጉ ሳምራዊ በሚል ወንድማችን አካፍሎናል ጌታችንን አብዝቶ ይባርክ
ደግሞም በተማርነው ቃል ፀንተን እንድንኖር የጌታ ጸጋ ይብዛልን።🙏🙏
እንዲሁም እስካሁን በተለያየ መንገድ ያገለገሉንን ሁሉ ጌታ አብዝቶ ይባርካቸው። በነበረን ፕሮግራም ብዙ እንደተማራቹ ተስፋ እናደርጋለን።
የተማርነውን እያሰላሰለን ደግም እየጸለይንበት እንቆይ። በሚቀጥለው ሳምንት በሌላ ሀሳብ ደግሞ እንቀጥላለን።
ተባረኩ! መልካም ሳምንት!!እንወዳችኋለን🥰🥰 | 571 |
| 3 | አሁን የመረሃ ግብራችን ማገባደጃ ጋር ደርሰናል ... እስካሁን አብራችሁን የነበራችሁ በሙሉ ጌታ አምላክ ይባርካችሁ 🙏🏻 | 520 |
| 4 | 🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖
1.Hana Terefe 🥇
2.Injifeta Feyisa🥈
3.Unknown 🥉 | 524 |
| 5 | No text... | 523 |
| 6 | No text... | 453 |
| 7 | መሞከር ትችላላችሁ የተወሰነ ደቂቃ አላችሁ | 390 |
| 8 | No text... | 443 |
| 9 | No text... | 367 |
| 10 | No text... | 277 |
| 11 | #ጥያቄ
1. የሳኦልን ልጅ ኢያቡስቴን የገደሉት ሁለት የጭፍራ ቡድን መሪዎች ማን ይባላሉ?
ሀ. አበኔር እና ኢያቡስ
ለ. አሳሄል እና አበኔር
ሐ. በዓ እና ሬካብ
መ. ሬካብ እና ኢዮአብ
2. በሁለተኛ ሳሙኤል ምዕራፍ 5 መሰረት ዳዊት ለሁለተኛ ጊዜ ፍልስጤምን ለመውጋት እግዚአብሔርን ሲጠይቅ ምን አይነት ምላሽ ነበር የሰጠው?
ሀ. አዎን ሂድ በእጅህ አሳልፌ እሰጥሃለሁ
ለ. አሁን ጊዜው አይደለም ጠብቅ
ሐ. ምላሽ አልሰጠውም
መ. እግዚአብሔር እንዴት መዋጋት እንዳለበት የጦርነት ስልቱንም ጨምሮ ነገረው
3. ኦዛ ላይ የእግዚአብሔር ቁጣ የወረደበት እና ደፋር ያስባለው ነገር ምንድነው?
ሀ. በእግዚአብሔር ታቦት ፊት ስላልሰገደ
ለ. እጁን ዘርግቶ ታቦቱን ስለያዘ
ሐ. ታቦቱን ስለተሸከመ
መ. ታቦቱን ወዳልተባለበት አቅጣጫ ስለመራ
4. ዳዊት ለእግዚአብሔር ቤት ለመስራት እንዲያስብ ልቡን ያነሳሳው ምንድነው?
ሀ. እሱ ከዝግባ በተሰራ ቤተ መንግስት እየኖረ የእግዚአብሔር ታቦት ግን በድንኳን ውስጥ መኖሩ
ለ. የእግዚአብሔር ታቦት በጊዜው ማደሪያ ስላልነበረው
ሐ. እግዚአብሔር ለእሱ የሚሆን ማደሪያ እንዲሰሩለት ህዝቡን በመጠየቁ
መ. ፍልስጤም ማደሪያውን በማፈራረሳቸው
5. ከዳዊት ሹማምት ውስጥ የአሂሉድ ልጅ የነበረው ታሪክ ጸሐፊ ማን ይባላል?
ሀ. ኢዮሳፍጥ
ለ. ኢዮአብ
ሐ. አቤሜሌክ
መ. ሰራያ
6. ዳዊት ለሜምፊቦስቴ ቸርነትን ያደረገለት ስለ ምንድን ነው?
ሀ. ሁለት እግሮቹ ሽባ ስለነበሩ አዝኖለት
ለ. ጠያቂ ስላልነበረው
ሐ. ይወርሰኛል ብሎ በመስጋት
መ. ስለ አባቱ ስለ ዮናታን ሲል
7. ዳዊት ከአበኔር ጋር ስምምነትን ሲፈጽም የጠየቀው ቅድመ ሁኔታ ምንድን ነበር?
ሀ. ሜልኮልን ይዞለት እንዲመጣ
ለ. አንዳች በደል እንዳያደርስበት የምስክር ድንጋይ እንዲያቆም
ሐ. ጠላትነታቸው እንዲያበቃ በህዝቡ ሁሉ ፊት ቃል እንዲገባለት
መ. የሳኦልን ልጅ ኢያቡስቴን እንዲገድልለት
8. ዳዊት በሳኦል እንዲሁም በልጁ ኢያቡስቴ ገዳዮች ላይ ያደረገው ተግባር ምንድነው?
ሀ. ጠላቶቹን ስላስወገዱለት ጠላቶቻቸውን ተዋጋላቸው
ለ. እነርሱ ራሳቸው ማይገባ ድርጊት ስላደረጉ አስገደላቸው
ሐ. የጦር አዛዦቹ እንዲሆኑ ወሰነ
መ. ያደረጉትን ድርጊት ገስፆ ወደመጡበት ላካቸው
9. ዳዊት የእግዚአብሔር ቤት ለመስራት ሲያስብ እግዚአብሔር ግን ለዳዊት የገባለት ተስፋ ምንድን ነበር?
ሀ. ጤናውን እንደሚጠብቅለት
ለ. አባቱንና ወንድሞቹን ከክፉ ነገር ሁሉ እንደሚጋርድ
ሐ. ቤቱና መንግስቱ በፊቱ ለዘላለም ጸንቶ እንደሚኖር
መ. ሚስቱ ሜልኮልን በልጁ እንደሚባርካት
10. ከዛሬው ቃለ እግዚአብሔር ምን ተማራቹህ? | 269 |
| 12 | No text... | 202 |
| 13 | ❔❔የጥያቄ እና መልስ ጊዜ ❔❔
👉የውድድር ህግ ⚖️
🙅♂️ አንዴ የተላከን መልስ ባለበት Edit ማድረግ ፈጽሞ አይቻልም 🚫
🙏ውጤት እኩል የሚሆን ከሆነ የተላከበት ሰዓት ይታያል🤝
⏳ውድድሩ የ15ደቂቃ ቆይታ ብቻ ይኖረዋል!!!
🏆🏆 አሸናፊዎች በፕሮግራማችን መጨረሻ ላይ ይገለፃሉ
👉 መልሶችን የምትልኩት በ @Acts3000 ላይ ብቻ ነው። | 277 |
| 14 | No text... | 248 |
| 15 | ወንድማችን ሳሚ ጌታ አብዝቶ ይባርክ🙌🙌🙌🙌🙌 | 252 |
| 16 | Samuel
New generation team
seeking_God
#Return #Walk_Righteously
#Trust
Telegram | YouTube | Instagram | | 308 |
| 17 | የቃል ጊዜ✨✨✨
ከወንድማችን ሳሙኤል ጋር | 306 |
| 18 | No text... | 262 |
| 19 | አሁን ደግሞ በመስጠት ምናመልክበት ጊዜ ነው።
✨✨✨መባ✨✨✨
ወደ ግቢ ስንመለስም ሆነ አሁን ባለንበት ህብረቱ የናንተን ትብብር ስለምንፈልግ ሁላችንም በመስጠት ከጎናችን እንድትሆኑ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን 🙏🙏🙏
Account number:
1000762192288
Dibora mersha and/or biruk million
seeking_God
#Return #Walk_Righteously
#Trust
Telegram | YouTube | Instagram | | 274 |
| 20 | No text... | 279 |
