ru
Feedback
𝗝𝗶𝗧𝗘𝗖𝗦𝗙

𝗝𝗶𝗧𝗘𝗖𝗦𝗙

Открыть в Telegram

ይህ በኢትዮጵያ ወንጌላውያን ክርስትያን ተማሪዎችና ምሩቃን ማህበር (EvaSUE) የጅማ ዩኒቨርስቲ Technology campus ወንጌላውያን ክርስትያን ተማሪዎች ህብረት የመገናኛ የtelegram channel ነው:: በዚህ ቻናል ዉስጥ ● የእግዚአብሔር ቃል ትምህርቶችን ● የተለያዩ ይዘት ያላቸው ጽሁፎችን ታገኛላችሁ JiTECSF CBE ACCOUNT : 1000634189835

Больше
2 191
Подписчики
Нет данных24 часа
+27 дней
+430 день
Архив постов
ሰላም ሰላም 🙌🙌🙌🙌🙌 የተወደዳችሁ የJit Fellow አባላት ሳምንቱ እንዴት ነበረ ቆይታ ሁሉ ሰላም ነው ቤተሰብ ወዳጅ ዘመድ ሁሉ ሰላም ነው😊😊😊😊 በተሰጠን የእረፍት ጊዜ ከጌታም ጋር
ሰላም ሰላም 🙌🙌🙌🙌🙌 የተወደዳችሁ የJit Fellow አባላት ሳምንቱ እንዴት ነበረ ቆይታ ሁሉ ሰላም ነው ቤተሰብ ወዳጅ ዘመድ ሁሉ ሰላም ነው😊😊😊😊 በተሰጠን የእረፍት ጊዜ ከጌታም ጋር ጥሩ ጊዜ እያሳለፉቹ እንደሆነ ተስፋ እናደርጋለን 🙏🙏🙏 ✨✨✨✨✨✨✨✨ ሳምንታዊ ፕሮግራማችን በዚህም ሳምንት አርብ 🗓በ24 ከምሽቱ 🕒2:30 ላይ በዚው ቴሌግራም ቻናል ላይ የምንጠብቃቹ ይሆናል። 👉የጸሎት ጊዜ🙏🙏🙏🙏🙏 👉የአምልኮ ጊዜ🪊🪊🎹🎹 👉በወንጌል ላልተደረሱ ጸሎት 👉ቃል የምንማማርበት ጊዜ 👉ጨዋታ ....🏆🏆🏆🏆🏆 seeking_God #Return #Walk_Righteously #Trust Telegram | YouTube | Instagram |

መልስ 1. ለ ይኸውም በቀንና በሌሊት እንዲሠለጥኑ፣ ብርሃንን ከጨለማ እንዲለዩ ነው። እግዚአብሔርም (ኤሎሂም) ይህ መልካም እንደ ሆነ አየ። መሸ፤ ነጋም፣ አራተኛ ቀን። ዘፍጥረት 1፥18-19 2.መ በዚያኑ ዕለት ኖኅና ልጆቹ ሴም፣ ካምና ያፌት፣ እንዲሁም ሚስቱና ሦስቱ የልጆቹ ሚስቶች ወደ መርከቧ ገቡ። ዘፍጥረት 7፥13 ኖህ ፣ሚስቱ ፣ 3 ልጆቹ እናም የእነርሱ ሚስቶች (6) 3.መ " ሉቃስ" 4. ኢያሱ 12 :24 እነዚህ በድምሩ ሠላሳ አንድ ነገሥታት ናቸው 5.ለ የዛራ ልጅ አካን፣ ዕርም የሆነውን ነገር በመውሰድ ኀጢአት ስለ ሠራ፣ በመላው የእስራኤል ጉባኤ ላይ ቍጣ አልመጣምን? በሠራው ኀጢአት የሞተውም እርሱ ብቻ አልነበረም።’  ኢያሱ 22፥20 6.ሐ “አክዓብም ወደ እስራኤል ልጆች ሁሉ ልኮ ነቢያቱን ሁሉ ወደ ቀርሜሎስ ተራራ ሰበሰበ።” — 1ኛ ነገሥት 18፥20 7.መ 8.ሐ “ፈርዖን ኒካዑም የኢዮስያስን ልጅ ኤልያቄምን በአባቱ በኢዮስያስ ፋንታ አነገሠ፥ ስሙንም ኢዮአቄም ብሎ ለወጠው። ኢዮአክስንም ወስዶ ወደ ግብጽ አፈለሰው፤ በዚያም ሞተ።” — 2ኛ ነገሥት 23፥34 9. 10. ነብዩ ኤርሚያስ 11.ደረጀ ከበደ 12.ቄስ ብርሀኑ ባልቻ እና ንግስት ተ/ማሪያም ቅሬታ ካለ Acts3000

ሁላችሁንም ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ተባረኩ ትወደዳላችሁ🥰🥰🥰🥰🥰

ለአሸናፊዎች ሽልማቶቻቸውን እንሰጣለን

🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆 1.Ephrata Haileyesus🥇 2.Bernabas Fantahun🥈 3.Eyerusalem Tesfaye🥉

photo content

photo content

photo content

10 ደቂቃ አላችሁ

photo content

15ደቂቃ አላችሁ

photo content

ጥያቄዎች❓ 1. በፍጥረት ቅ/ተከተል ውስጥ ፀሐይ መቼ ተፈጠረ? ሀ.3 ለ.4 ሐ.5 መ.2 2.የኖህ መርከብ ውስጥ ስንት ሰዎች ነበሩ? ሀ.5 ለ.6 ሐ.7 መ.8 3.መፅሀፍ ቅዱስን ከፃፋት ሰዎች መካከል ብቸኛው አህዛብ ፀሀፊ ማን ነው? ሀ.ሀጌ ለ.ዘካሪያስ ሐ.ማርቆስ መ.መልሱ አልተሰጠም 4.ኢያሱ ምን ያህል ጦርነቶችን አሸነፈ? ሀ.40 ለ.35 ሐ.31 መ.አይታወቅም 5.እርም በሆነ ስራው በእያሱ ዘመን እስራኤላውያን እንዲሸነፋ ያደረገ ሰው ማን ይባላል? ሀ.አኪያ ለ.አካን ሐ.አካብ መ.መልሱ አልተሰጠም 6.ኤልያስ በእግዚአብሔር ስም 450 የበዓል ነቢያትን የተገዳደረው በየትኛው ተራራ ነው? ሀ.ገሪዛን ለ.ኮሬብ ሐ.ቀርሜሎስ መ.ኤርሞኒየም 7.ከሚከተሉት ውስጥ የቀድሞ ስሙ ያልተቀየረለት ማን ነው? ሀ. ጳውሎስ ለ.አብርሀም ሐ.ጴጥሮስ መ. ዩሀንስ 8.የኢልያቄምን ስም ወደ ኤዮአቄም የቀየረው ንጉስ ስሙ ማን ነው? ሀ. ፈረዖን ለ.ናቡከደነፆር ሐ.ፈረዖን ኒካዑ መ.አልተጠቀሰም 9. ዛሬ ስለምን ተማርን? 10.እኔ ብዙዎች አልቃሻው ነብይ ብለው ይጠሩኛል ስለ ይሁዳ ምርኮ አብዝቼ ጮሆለው በዚህ ምክንያት ግዞት ፣ጥፊ :ስድብን ተቀብያለሁ እኔ ማን ነኝ? 11. ተከምሮ ተከማችቶ ሀብት ቢበዛ ከራስ በልጦ ሰላም አይሆንም ጤንነት ደህንነት አይሆንም ህይወት ገዝቶ የዚህ ዝማሬ ዋና ዘማሪ ማን ነው? 12. እንኳ ክርስቲያን ሆንኩኝ እልእልል እንኳ ክርስቲያን ሆንኩኝ እሰይ እሰይ በልቤ ገብቶ ሰላምን ሰጠኝ አማኑኤል የዚህ ዝማሬ ዋና ዘማሪ ማን ነው?

photo content

#QandA ❓       ❓የጥያቄ እና መልስ ጊዜ ❓ 👉የውድድር ህግ ⚖️ 🙅‍♂ አንዴ የተላከን መልስ ባለበት Edit ማድረግ ፈጽሞ አይቻልም 🚫 🙏ውጤት እኩል የሚሆን ከሆነ የተላከበት ሰዓት ይታያል🤝 ⏳ውድድሩ የ15 ደቂቃ ቆይታ ብቻ ይኖረዋል!!! 🥇🥈🥉 አሸናፊዎች በፕሮግራማችን መጨረሻ ላይ ይገለፃሉ 👉 መልሶችን የምትልኩት በ @Acts3000 ላይ ብቻ  ነው።

photo content

Abdi 4th year software engineering seeking_God #Return #Walk_Righteously #Trust Telegram | YouTube | Instagram |

የእግዚአብሔር ቃል አሁን ደግሞ በጥሞና የእግዚአብሔር ቃል የምንሰማበት ሰዓት ነው። Telegram | YouTube | Instagram | TikTok
የእግዚአብሔር ቃል   አሁን ደግሞ በጥሞና የእግዚአብሔር ቃል የምንሰማበት ሰዓት ነው። Telegram | YouTube | Instagram | TikTok