የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)
Открыть в Telegram
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
Больше2 681
Подписчики
+424 часа
+247 дней
+4330 день
Загрузка данных...
Похожие каналы
Облако тегов
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Входящие и исходящие упоминания
---
---
---
---
---
---
Привлечение подписчиков
июль '26
июль '26
+65
в 0 каналах
июнь '26
+96
в 0 каналах
Get PRO
май '26
+71
в 0 каналах
Get PRO
апрель '26
+46
в 0 каналах
Get PRO
март '26
+24
в 1 каналах
Get PRO
февраль '26
+38
в 0 каналах
Get PRO
январь '26
+48
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '25
+55
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '25
+59
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '25
+55
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '25
+43
в 1 каналах
Get PRO
август '25
+56
в 1 каналах
Get PRO
июль '25
+82
в 1 каналах
Get PRO
июнь '25
+62
в 0 каналах
Get PRO
май '25
+55
в 0 каналах
Get PRO
апрель '25
+93
в 0 каналах
Get PRO
март '25
+62
в 0 каналах
Get PRO
февраль '25
+64
в 0 каналах
Get PRO
январь '25
+141
в 1 каналах
Get PRO
декабрь '24
+158
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '24
+129
в 1 каналах
Get PRO
октябрь '24
+126
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '24
+74
в 0 каналах
Get PRO
август '24
+65
в 0 каналах
Get PRO
июль '24
+67
в 0 каналах
Get PRO
июнь '24
+166
в 0 каналах
Get PRO
май '24
+77
в 0 каналах
Get PRO
апрель '24
+100
в 0 каналах
Get PRO
март '24
+82
в 1 каналах
Get PRO
февраль '24
+148
в 3 каналах
Get PRO
январь '24
+146
в 1 каналах
Get PRO
декабрь '23
+141
в 1 каналах
Get PRO
ноябрь '23
+74
в 1 каналах
Get PRO
октябрь '23
+40
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '23
+80
в 0 каналах
Get PRO
август '23
+35
в 0 каналах
Get PRO
июль '23
+74
в 0 каналах
Get PRO
июнь '23
+52
в 0 каналах
Get PRO
май '23
+32
в 0 каналах
Get PRO
апрель '23
+22
в 0 каналах
Get PRO
март '23
+26
в 0 каналах
Get PRO
февраль '23
+25
в 0 каналах
Get PRO
январь '23
+47
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '22
+29
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '22
+21
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '22
+18
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '22
+14
в 0 каналах
Get PRO
август '22
+16
в 0 каналах
Get PRO
июль '22
+22
в 0 каналах
Get PRO
июнь '22
+44
в 0 каналах
Get PRO
май '22
+15
в 0 каналах
Get PRO
апрель '22
+19
в 0 каналах
Get PRO
март '22
+24
в 0 каналах
Get PRO
февраль '22
+34
в 0 каналах
Get PRO
январь '22
+31
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '21
+77
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '21
+120
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '21
+57
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '21
+34
в 0 каналах
Get PRO
август '21
+80
в 0 каналах
Get PRO
июль '21
+27
в 0 каналах
Get PRO
июнь '21
+37
в 0 каналах
Get PRO
май '21
+315
в 0 каналах
| Дата | Привлечение подписчиков | Упоминания | Каналы | |
| 22 июля | +4 | |||
| 21 июля | +5 | |||
| 20 июля | +8 | |||
| 19 июля | +6 | |||
| 18 июля | +3 | |||
| 17 июля | +3 | |||
| 16 июля | +3 | |||
| 15 июля | +1 | |||
| 14 июля | +1 | |||
| 13 июля | +2 | |||
| 12 июля | +2 | |||
| 11 июля | +3 | |||
| 10 июля | +3 | |||
| 09 июля | 0 | |||
| 08 июля | +2 | |||
| 07 июля | +5 | |||
| 06 июля | +4 | |||
| 05 июля | +2 | |||
| 04 июля | +2 | |||
| 03 июля | +2 | |||
| 02 июля | +1 | |||
| 01 июля | +3 |
Посты канала
በቀጣይ ለአገልግሎት ምደባ የሚደረግባቸው ክፍላት
1. ሁሉም የሥራ አመራር የማስተባበሪያ ክፍሎች
2. የሥራ አስፈጻሚ የተጓደሉ ክፍሎች
3. የኤዲቶሪያል (የአርትኦት) ኮሚቴ
4. የሰንበት ት/ቤታችን ልዩ ልዩ ልዑካን (በደብራችን ባሉ ክፍላት የሚመደቡ)
5. የአፈጻጸም አማካሪዎች እና የመሳሰሉ
መሆናቸውን አውቀን በቀጣይም የምትመደቡ አባላት ፈቃዳችሁን በመስጠት እንድታገለግሉ በአክብሮት እንጠይቃለን።
ጌታችን "አላቸውም፦ መከሩስ ብዙ ነው፥ ሠራተኞች ግን ጥቂቶች ናቸው፤ እንግዴህ የመከሩን ጌታ ለመከሩ ሠራተኞች እንዲልክ ለምኑት።" ሉቃ 10፥2
| 2 | የባለትዳር ክፍል የቋሚ ኮሚቴ አባላት
ባሳለፍነው ጉባኤ ከተጠቆሙት 15 አባላት ሁለቱ በተደራቢ አገልግሎት ምክንያት ሳይካተቱ የቀሩትን 13 ጥቆማዎችን በእጣ በቅደም ተከተል አስቀምጠናቸዋል።
1. ወ/ሮ ፋሲካ
2. ወ/ሮ ቅድስት ተስፋዬ
3. አቶ ተስፋዬ መንግስቱ
4. ወ/ሮ ዮዲት ገ/እግዚአብሔር
5. ወ/ሮ እጸገነት ቱፋ
6. ወ/ሮ መቅደስ ቀጸላ
7. ወ/ሮ ሙሉ በርሔ
8. አቶ ሚኪ በላይ
9. አቶ አሸናፊ ጥበቡ
10. ወ/ሮ ዓለም
11. ወ/ሮ ቀለሟ ባደግ
12. አቶ ደረጄ ወ/ዮሐንስ
13. አቶ እስጢፋኖስ
በቅደም ተከተል መሆናቸውን እያሳወቅን ከተመረጣችሁት የኮሚቴ አባላት ጋር በቅርቡ እንደምንወያይ ለመግለጽ እንወዳለን። | 77 |
| 3 | በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!
"የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል፥ እኛም ባሪያዎቹ ተነሥተን እንሠራለን፤" ነህምያ 2፥20
የተወደዳችሁና የተከበራችሁ የፍኖተ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት አባላት በሙሉ፤ ቅድስት ቤተክርስቲያን በእናትነት ወልዳ በእቅፏ አሳድርን ሕይወት የሆነውን ቃለ እግዚአብሔር እየመገበችን እስከዛሬ አቆይታናለች። ዛሬ ከውስጥና ከውጪ በተነሳባት ፈተና ቅጥሮቿን የሚያፈርሱ ብዙዎች በዙሪያዋ ከበዋታል። የሚያገለግሏትንም ልጆቿን ትፈልጋለች፤ ስለዚህ ከዚህ በታች ለአገልግሎት በየክፍሉ የተመደባችሁ አገልጋዮች ይህንን የነህምያን ቃል ቃላችን አድርገን ለአገልግሎት እንድንነሳ በአክብሮት ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። በተለያየ ምክንያት ያልተመደባችሁና የማገልገል ፍላጎት ያላችሁ ምደባው ያላለቀ በመሆኑ እና በሥራ አስፈጻሚም ሆነ በአመራር የማስተባበሪያ የአገልግሎት ክፍላት ማገልገልና መተባበር የምትፈልጉ የአገልግሎት ክፍሉን ጠቅሳችሁ እንድታሳውቁን ለመግለጽ እንወዳለን።
የሥራ አስፈጻሚ የአገልግሎት ክፍላት
የስራ አስፈጻሚ ክፍላት
👉ዕቅድ ትግበራ እና ክትትል ክፍል
የክፍሉ ዋና አስፈጻሚ ፦ ዮናስ ይርዳው
1)አፈወርቅ በላቸው
2)ሰላምነህ ገሰሰ
3)ጌቱ ጉዲሳ
4)ሊዲያ አሰፋ
5)ጽዮን ሀብቴ
6)ታደሰ ተፈሪ
7)ቤተልሔም ታደለ
8)ዮሴፍ ምስጋናው
👉ትምህርት እና ስልጠና ክፍል
የክፍሉ ዋና አስፈጻሚ ፦ዲ/ን አብርሃም
1)አበረ እሸቴ
2)ብርሃኑ ዘሪሁን
3)ማቴዎስ ወ/ገብርኤል
4)ዲ/ን አቤኔዘር ተሻለ
5)ዲ/ን ዳዊት ተሻለ
6)ታምራት አስራት
7)ምንያህል ብርሃኑ
8)ይድነቃቸው ፍቅሬ
👉መርሐ ግብር እና ጉባኤያት ክፍል
የክፍሉ ዋና አስፈጻሚ ፦ ዲ/ን ኪሩቤል
1)ብሌን መሀመድ
2)ቤተል መሰረት
3)ሰገን ሀድጎ
4)ብንያም አቤል
5)ወንደሰን ወርቁ
6)እየሩሳሌም ነጋሽ
👉መረጃ እና የውስጥ ግንኙነት
የክፍሉ ዋና አስፈጻሚ ፦ አለሙ ጉደታ
1)ነብዩ ኤልያስ
2)በረከት አሰፋ
3)መቅደስ መላ
4)ናትናኤል ሩዳን
5)ከተማ ደገፉ
👉መዝሙር እና በዓላት ክፍል
የክፍሉ ዋና አስፈጻሚ ፦ እንግዳወርቅ
1)ዲ/ን ቡሩክ ሲሳይ
2)ዲ/ን ቡሩክ ይብራ
3)ዮሴፍ ከበደ
4)ሜሮን ብርሃኑ
5)ሰላም ገ/ሚካኤል
6)ሔዋን አብርሃም
7)ፍራኦል ንጋቱ
8)ቤተልሔም በሃይሉ
9)ሚካኤል ዘብሬ
👉ኪነ ጥበብ እና ሥነ ጥበብ ክፍል
የክፍሉ ዋና አስፈጻሚ ፦ ሔኖክ ኃይሉ
1)ተመስገን ገ/እግዚአብሔር
2)ጽዮን በለጠ
3)ናትናኤል ካሳሁን
4)ናትናኤል ሳሙኤል
5)ናታን ቴዎድሮስ
6)ቃል ኪዳን ታደሰ
7)ዮርዳኖስ ፍስሐ
👉የሰው ሀብት አስተዳደር ክፍል
የክፍሉ ዋና አስፈጻሚ ፦ ፍቃዱ ኪሮስ
1)ሮቤል አሰፋ
2)ዮናታን አርአያ
3)ሰላም በላይ
4)እንቁ ታደሰ
5)ቤተልሔም ይልፋሸዋ
6)ምትኩ አሰፋው
7)ቡሩክ ተ/ሃይማኖት
8)የአብስራ አክሊሉ
9)ሲራክ መኮንን
10)ምዕራፍ እንዳሉ
11)አሸናፊ ሃ/ጊዮርጊስ
12)መሰረት አሰፋ
13)ይርጋለም አሰፋ
14)ናሆም ርዕሶም
15)ዲ.ን ታዲዮስ
16 ዲ.ን ዳዊት ብርሀኑ
👉ልማት እና በጎ አድራጎት ክፍል
የክፍሉ ዋና አስፈጻሚ ፦ ተሾመ እንዳለ
1)ፍትሃነገስት ግዛው
2)ልዑል በጋሻው
3)ታምሩ ማሬ
4)ረድኤት ኃይሉ
5)ኃ/ሚካኤል ደቦጭ
6)ብርሃኑ አበራ
7)አበበች
8)ቆንጅት ወ/ሰንበት
9)በኃይሉ ተካ
10)እዮብ ታደለ
11)ሃና ለወጉ
12)ምትኩ አስፋው
13)መስታወት እያዩ
14)ማኅደር መንግስቱ
👉በጀት እና ንብረት አስተዳደር
የክፍሉ ዋና አስፈጻሚ ፦ አቻምየለሽ ደምሴ
1)ኃይላት የማነ
2)ፍቅርተ ታዬ
3)ቢኒያም ሰይፉ
4)ትንሳኤ ደመቀ
5)ሜላት
6)አሰገደች ታደሰ
7)ኤርሚያስ በድሉ
8)ሀረገወይን ወንደሰን
9)ተስፋዓለም ጣዕመ
10)መዓዛ ንጉሴ
መሆናቸውን ለማሳወቅ እንወዳለን።
እግዚአብሔር ማኅበራችንን ይባርክ! | 102 |
| 4 | "ለችግረኛና ለምስኪን የሚያስብ ምስጉን ነው፤ እግዚአብሔር በክፉ ቀን ያድነዋል።" መዝ 41፥1
ለበለጠ መረጃ 0931144444/0911091598
ድጋፍ ለማድረግ 1000779793258 (ዳዊት አበበ እና ተሾመ እንዳለ)
የሰንበት ት/ቤታችን በጎ አድራጎት ክፍል የቅዱስ ሚካኤልን ወርሐዊ በዓል ምክንያት በማድረግ ለነዳያን እና አቅመ ደካሞች ወርሐዊ የጸሎት፣ የቃለ እግዚአብሔር እና የማዕድ አገልግሎት አከናውኗል። የክፍሉን አገልግሎት በሐሳብ፣ በገንዘብ እና በጸሎት እንድትደግፉ በአክብሮት ጥሪያችንን እናቀርባለን። | 493 |
| 5 | Нет текста... | 511 |
| 6 | " ነገር ግን ኢየሱስ፦ ሕፃናትን ተዉአቸው፥ ወደ እኔም ይመጡ ዘንድ አትከልክሉአቸው፤ መንግሥተ ሰማያት እንደነዚህ ላሉ ናትና አለ፤" ማቴ 19፥14
በክረምት ለሕጻናትና ለማዕከላውያን የተዘጋጁ ትምህርቶች ተጠናክረው መሰጠታቸውን ቀጥለዋል። በዚህ ሳምንት በሕይወት ምርጫ ትምህርት ሕይወተ ምንኩስናን በተመለከተ በአባ ፍቅረ ማርያም ለማዕከላውያን ሕጻናት ተሰጥቷል። በተጨማሪም የትምህርተ ሃይማኖት፣ የሥርዓተ ቤተክርስቲያን እና የግዕዝ ትምህርቶች በመሰጠት ላይ ናቸው። | 497 |
| 7 | በክረምት ተከታታይ ሕይወት ተኮር ትምህርታችን ዛሬ ሰኞ ከ9:00-11:00 ዕድሜያቸው ከ13-18 ላሉ ለማዕከላውን በአባ ኪዳነማርያም ስለ ምንኩስና ሕይወት ት/ት የሚሰጥ ሲሆን ከ12:00-1:30 በወጣት ቅዱስ ሰሎሞን የማሕበራዊ ሚዲያ አጠቃቀምን በተመለከተ ክፍለ-1 ትምህርቶች ይሰጣሉ። እስከ አሁን ያልተመዘገባችሁ በዚህ ሳምንት ብቻ ተገኝታችሁ እንድትመዘገቡ በአክብሮት ጥሪያችንን እናቀርባለን።
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተከፈቱ የማሕበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ናቸው። ቤተሰብ በመሆንና ለሌሎች በማጋራት አብረውን ያገልግሉ።
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን
https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc | 618 |
| 8 | በክረምት ተከታታይ ሕይወት ተኮር ትምህርታችን ዛሬ ሰኞ ከ9:00-11:00 ዕድሜያቸው ከ13-18 ላሉ ለማዕከላውን በአባ ኪዳነማርያም ስለ ምንኩስና ሕይወት ት/ት የሚሰጥ ሲሆን ከ12:00-1:30 በወጣት ቅዱስ ሰሎሞን የማሕበራዊ ሚዲያ አጠቃቀምን በተመለከተ ክፍለ-1 ትምህርቶች ይሰጣሉ። እስከ አሁን ያልተመዘገባችሁ በዚህ ሳምንት ብቻ ተገኝታችሁ እንድትመዘገቡ በአክብሮት ጥሪያችንን እናቀርባለን።
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተከፈቱ የማሕበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ናቸው። ቤተሰብ በመሆንና ለሌሎች በማጋራት አብረውን ያገልግሉ።
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን
https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc | 1 |
| 9 | Нет текста... | 581 |
| 10 | በዕለተ እሑዱ ሐምሌ 12/2018 ዓ.ም በወርሐዊው የቅዱስ ሚካኤል በዓል በርካታ ምዕመናን በተገኙበት አዲስ ለተመደቡት የደብራችን አስተዳዳሪ በሰበካ ጉባኤ አባላት፣ በአስተዳደር ጽ/ቤት፣ በማኅበረ ካሕናት እና በሰንበት ት/ቤት አባላት በተገኙበት የእንኳን ደህና መጡ መርሐግብር ተከናወነ። | 596 |
| 11 | Нет текста... | 575 |
| 12 | የአዲስ አበባ ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ለገዳማት እና አድባራት የሰንበት ት/ቤቶች ለተመረጡ ለአዲስ የሥራ አመራር አባላት ስልጠና መስጠት ጀመረ።
በ11/11/2018ዓ.ም በአዲሱ ተቋማዊ አደረጃጀት መሠረት አዲስ ለተመረጡ የሥራ አመራር አባላት ስልጠና መስጠት ጀመረ።
ለስልጠናው ከፍተኛ ዝግጅት ሲደረግ የነበረ ሲሆን በአሥራ አራት የሥልጠና ማእከላት በአራት የስልጠና አይነቶች ስልጠናው መሰጠት መጀመሩ ታውቋል።
1-በኦርቶዶክሳዊ አመራር ፣
2- በስልታዊ አስተሳሰብ እና ስልታዊ እቅድ
3-የአዲሱ መዋቅር ትግበራ
4-በተግባቦት እና ግጭት አፈታት ሥነ ዘዴ ላይ በአራት ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ስልጠናው መሰጠት ጀምሯል።
ስልጠና ሲሰጥበት የነበሩ ማዕከላት በሳእሊተ ምህረት፣ በገርጂ ቅድስት ማርያም፣ በቦሌ መድኃኔዓለም፣ በጎሮ ቅዱስ ገብርኤል፣ በሰሚት ቅድስት ኪዳነ ምህረት፣በገመናዬማርያም፣ በታዕካ ነገስት በአታ ለማርያም፣ በወልደ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስ፣በመካኒሳ አቦ፣ በሳሪስ አቦ፣ በቃሊቲ ገብርኤል፣ በልደታ ማርያም፣ በደብረ አሚን ተክለ ሀይማኖት እንዲሁም በአዲስ አበባ ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት መሥካየ ህዙናን የሥልጠና ማዕከል በቀጨኔ መዳኃኔዓለም አስተባባሪነት ሲሆን በነገው እለት የቃሊቲ ገብርኤል ሰልጣኞች የስልጠና ማዕከላቸው ወደ ጃቲ ኪዳነ ምህረት እንደሚሆን የታወቀ ሲሆን በ14የስልጠና ማእከላት ከ220በላይ ሰንበት ት/ቤት አመራሮች ስልጠና ሲሰጥ መዋሉን ለማወቅ ተችሏል።
ስልጠናው ውጤታማ እና አሰልጣኞች ከፍተኛ ለአገልግሎት ስንቅ የሚሆን እና በተግባር የሚተረጎም እውቀት ማግኘታቸውን ከሰልጣኞች ከተሰበሰበ አስተያየት ለመረዳት ተችሏል።
ለሥልጠናው መሳካት በአሰልጣኝነት በአስተባባሪነት የተሳተፋ አባላት፣ የክፍለከተማ አንድነት አመራሮች ከፍተኛ አስተዋጽኦ የነበራቸው ሲሆን በ አዳራሽ ከማዘጋጀት ጀምሮ የእረፍት ሻይቡና በማዘጋጀት አመራሮችን በኦርቶዶክሳዊ እንግዳ ተቀባይነት ያስተናገዱ ከላይ የተጠቀሱ ገዳማት እና አድባራት ሰንበት ት/ቤቶች ለስኬታማነቱ ያደረጉት አስተዋጽኦ ከፍተኛ እና ለሌሎች አርአያ ሆኖ የሚጠቀስ እና ምስጋና የሚገባው መልካም ተግባር በመሆኑ ልንገልጽ እንወዳለን።
በስተመጨረሻ ስለጠናው ነገም የሚቀጥል ሲሆን በቀጣይ ሁለት ቅዳሜዎች እሰከ ሐምሌ25/2018ዓ.ም እንደሚሰጥ ታውቋል ።
የአዲስ አበባ ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የዛሬው ውጤታማ እንዲሆን ላበረከታችሁት አስተዋጽኦ እያመሠገነ በቀጣይ ቀናት የሚደረጉ ስልጠናዎች ከዛሬው ልምድ ተወስዶ እና ከድክመቶች ትምህርት ተወስዶ ጠንካራ ጎኑን አሳግደን እና አስቀጥለን በከፍተኛ መተባበር ወጤታማነቱ እንደጅማሬው እንዲቀጥል የበኩላችንን እንወጣ ሲል መንፈሳዊ ጥሪውን ያቀርባል።
ሰልጣኞች በቀጣይ በሰዓት በምልአት በመገኘት የተዘጋጀላችሁን ስልጠና በንቃት በመሳተፍ በቀጣይ በተባበረ እና በተናበበ አመራር አገልግሎታችን ዘመኑን የዋጀ እንዲሆን የተዘጋጀልንን የስልጠና ማዕድ በመሳተፍ የበኩላችንን እንድንወጣ ጥሪውን ያስተላልፋል።
የአዲስ አበባ ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት | 548 |
| 13 | Нет текста... | 502 |
| 14 | Нет текста... | 447 |
| 15 | Нет текста... | 462 |
| 16 | Нет текста... | 435 |
| 17 | Нет текста... | 538 |
| 18 | Нет текста... | 1 |
| 19 | Нет текста... | 1 |
| 20 | "እነዚህ ሁሉ ከሴቶችና ከኢየሱስ እናት ከማርያም ከወንድሞቹም ጋር በአንድ ልብ ሆነው ለጸሎት ይተጉ ነበር።" ሐዋ 1፥14 | 691 |
