ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)

የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)

الذهاب إلى القناة على Telegram

ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።

إظهار المزيد
2 791
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+87 أيام
+1730 أيام

جارٍ تحميل البيانات

سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
أكتوبر '26
أكتوبر '26
+64
في 1 قنوات
سبتمبر '26
+62
في 1 قنوات
Get PRO
أغسطس '26
+86
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '26
+108
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '26
+96
في 1 قنوات
Get PRO
مايو '26
+71
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+46
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '26
+24
في 2 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+38
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '26
+48
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+55
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+59
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+55
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+43
في 1 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+56
في 1 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+82
في 1 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+62
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '25
+55
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+93
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '25
+62
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+64
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '25
+141
في 1 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+158
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+129
في 1 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+126
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+74
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+65
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+67
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+166
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '24
+77
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+100
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '24
+82
في 1 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+148
في 3 قنوات
Get PRO
يناير '24
+146
في 1 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+141
في 1 قنوات
Get PRO
نوفمبر '23
+74
في 1 قنوات
Get PRO
أكتوبر '23
+40
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '23
+80
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '23
+35
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '23
+74
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '23
+52
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '23
+32
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '23
+22
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '23
+26
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '23
+25
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '23
+47
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '22
+29
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '22
+21
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '22
+18
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '22
+14
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '22
+16
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '22
+22
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '22
+44
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '22
+15
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '22
+19
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '22
+24
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '22
+34
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '22
+31
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '21
+77
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '21
+120
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '21
+57
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '21
+34
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '21
+80
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '21
+27
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '21
+37
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '21
+315
في 0 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
30 أكتوبر+3
29 أكتوبر+2
28 أكتوبر0
27 أكتوبر+1
26 أكتوبر+5
25 أكتوبر+1
24 أكتوبر+9
23 أكتوبر+2
22 أكتوبر+1
21 أكتوبر+4
20 أكتوبر0
19 أكتوبر+1
18 أكتوبر+2
17 أكتوبر+4
16 أكتوبر+1
15 أكتوبر+1
14 أكتوبر+1
13 أكتوبر+1
12 أكتوبر+1
11 أكتوبر+2
10 أكتوبر0
09 أكتوبر+5
08 أكتوبر+3
07 أكتوبر+2
06 أكتوبر+2
05 أكتوبر+3
04 أكتوبر+4
03 أكتوبر+2
02 أكتوبر0
01 أكتوبر+1
منشورات القناة
2
ከተሻገሩም በኋላ ኤልያስ ኤልሳዕን፦ከአንተ ሳልወሰድ አደርግልኽ ዘንድ የምትሻውን ለምን አለው፤ኤልሳዕም፦መንፈስህ በእኔ ላይ ሁለት ዕጥፍ ይሆን ዘንድ እለምንሃለሁ አለ። ርሱም፦አስቸጋሪ ነገር ለምነኻል
ከተሻገሩም በኋላ ኤልያስ ኤልሳዕን፦ከአንተ ሳልወሰድ አደርግልኽ ዘንድ የምትሻውን ለምን አለው፤ኤልሳዕም፦መንፈስህ በእኔ ላይ ሁለት ዕጥፍ ይሆን ዘንድ እለምንሃለሁ አለ። ርሱም፦አስቸጋሪ ነገር ለምነኻል፤ነገር ግን፥ከአንተ ዘንድ በተወሰድሁ ጊዜ ብታየኝ ይኾንልሃል፤አለዚያ ግን አይሆንልህም አለ። ፪ኛ ነገ ፪፥፱-፲ በዚህች ዕለት ከሚታሰቡ ቅዱሳን በረከት ያሳትፈን! ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተከፈቱ የማሕበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ናቸው። ቤተሰብ በመሆንና ለሌሎች በማጋራት አብረውን ያገልግሉ።  የቴሌግራም ቻናል https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
383
3
لا يوجد نص...
521
4
ወድ የባለትዳር አባላት ለጥቅምት 29/2019 ዓ/ም ጉባዔ ስትመጡ በጉባዔው የምናስታውሰው/የምናጠናው/ የህዳር ሚካኤል በዓል የሚዘመሩ መዝሙራት ናቸው ባላችሁ ጊዜ አይታችሁ እና በጥናት/በማስታወስ/ ተዘጋጅታችሁ እንድትመጡ እንዲረዳ ተዘጋጅቶ የቀረበ ነው መልካም የጥናት/የማስታወስ/ ጊዜ ይሁንላችሁ። በጉዔያችን ቀን በሰላም ያገናኘን
98
5
ወርሐዊው የባለትዳር የጉባኤ ቀን እየደረሰ ነው። ከወዲሁ የጊዜ ቀጠሮዎን ያስተካክሉ።
ወርሐዊው የባለትዳር የጉባኤ ቀን እየደረሰ ነው። ከወዲሁ የጊዜ ቀጠሮዎን ያስተካክሉ።
511
6
ዐመፀኛዎችን፦አትበድሉ አልዃቸው፥ኀጢአተኛዎችንም፦ቀንዳችኹን አታንሡ፤ ቀንዳችኹን፡ እስከ ላይ አታንሡ፥በእግዚአብሔርም ላይ ዐመፅን አትናገሩ። መዝ ፸፬፥፬-፭ በዚህች ዕለት ከሚታሰቡ ቅዱሳን በረከት ያሳ
ዐመፀኛዎችን፦አትበድሉ አልዃቸው፥ኀጢአተኛዎችንም፦ቀንዳችኹን አታንሡ፤ ቀንዳችኹን፡ እስከ ላይ አታንሡ፥በእግዚአብሔርም ላይ ዐመፅን አትናገሩ። መዝ ፸፬፥፬-፭ በዚህች ዕለት ከሚታሰቡ ቅዱሳን በረከት ያሳትፈን! ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተከፈቱ የማሕበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ናቸው። ቤተሰብ በመሆንና ለሌሎች በማጋራት አብረውን ያገልግሉ።  የቴሌግራም ቻናል https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
516
7
#ለፍኖት የተከበራችሁ የፍኖተ ብርሃን አባላትና ወዳጆች በሙሉ፤ ሰንበት ት/ቤታችንን የምንደግፍበት አንዱ መንገድ ወርሐዊ አስተዋጾአችንን በአግባቡ በመክፈል ሲሆን፤ በወር 100 ብር በዓመት 1,200
#ለፍኖት የተከበራችሁ የፍኖተ ብርሃን አባላትና ወዳጆች በሙሉ፤ ሰንበት ት/ቤታችንን የምንደግፍበት አንዱ መንገድ ወርሐዊ አስተዋጾአችንን በአግባቡ በመክፈል ሲሆን፤ በወር 100 ብር በዓመት 1,200 በመክፈል፤ ለረጅም ጊዜ ያልከፈልን አባላት፤ ኃላፊነታችንን በመወጣት አገልግሎቱ እንዲጠናከር የበኩላችንን ግዴታ እንድንወጣ አደራ እንላለን። #ድጋፋችንን_በወርሐዊ_አስተዋጽኦ_እንጀምር!
602
8
#ለጎላ_ቅዱስ_ሚካኤል_ልጆችና_ወዳጆች #ለፍኖተ_ብርሃን_ሰ/ት/ቤት_ልጆች #ለሰንበት_ት/ቤት_ዕድገት_ደጋፊዎች #ለበጎ_አድራጊ_ክርስቲያኖች ይድረስልን!
#ለጎላ_ቅዱስ_ሚካኤል_ልጆችና_ወዳጆች #ለፍኖተ_ብርሃን_ሰ/ት/ቤት_ልጆች #ለሰንበት_ት/ቤት_ዕድገት_ደጋፊዎች #ለበጎ_አድራጊ_ክርስቲያኖች ይድረስልን!
637
9
ማታ 2:00 ይጠብቁን
621
10
ፍኖተ ብርሃን ትጣራለች ...!!!
ፍኖተ ብርሃን ትጣራለች ...!!!
639
11
ከቤትኽ ጠል ይጠጣሉ፥ከተድላም ፈሳሽ ታጠጣቸዋለኽ። የሕይወት ምንጭ ከአንተ ዘንድ ነውና፤በብርሃንኽ ብርሃንን እናያለን። መዝ ፴፭፥፰-፱ በዚህች ዕለት ከሚታሰቡ ቅዱሳን በረከት ያሳትፈን! ይህ በጽ/ጽ/
ከቤትኽ ጠል ይጠጣሉ፥ከተድላም ፈሳሽ ታጠጣቸዋለኽ። የሕይወት ምንጭ ከአንተ ዘንድ ነውና፤በብርሃንኽ ብርሃንን እናያለን። መዝ ፴፭፥፰-፱ በዚህች ዕለት ከሚታሰቡ ቅዱሳን በረከት ያሳትፈን! ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተከፈቱ የማሕበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ናቸው። ቤተሰብ በመሆንና ለሌሎች በማጋራት አብረውን ያገልግሉ።  የቴሌግራም ቻናል https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
615
12
"...ስለ አንተ ሁልጊዜም ተገድለናል፥ እንደሚታረዱም በጎች ሆነናል።" መዝ 44፥22 በአርሲ ምድር በኦርቶዶክሳውያን ክርስቲያን ወገኖቻችን ላይ እየደረሰ ስላለው መከራ በጽኑ እንቃወማለን፤ ለክርስቲያ
"...ስለ አንተ ሁልጊዜም ተገድለናል፥ እንደሚታረዱም በጎች ሆነናል።" መዝ 44፥22 በአርሲ ምድር በኦርቶዶክሳውያን ክርስቲያን ወገኖቻችን ላይ እየደረሰ ስላለው መከራ በጽኑ እንቃወማለን፤ ለክርስቲያን ሁሉ በሃይማኖት መጽናት እና ከሃዘን መጽናናትን ይሰጣቸው ዘንድ ሁላችንም በጸሎተ ማርያም እናስባቸው። ከሰማዕታት በረከት ያድለን! እኛንም በሃይማኖት ያጽናን። "ሥጋንም የሚገድሉትን ነፍስን ግን መግደል የማይቻላቸውን አትፍሩ..." ማቴ 10፥28
663
13
እስጢፋኖስም ጸጋንና ኀይልን ተሞልቶ በሕዝቡ መካከል ድንቅንና ታላቅ ምልክትን ያደርግ ነበር። የሐዋ ስራ ፮፥፰ በዚህች ዕለት ከሚታሰቡ ቅዱሳን በረከት ያሳትፈን! ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ
እስጢፋኖስም ጸጋንና ኀይልን ተሞልቶ በሕዝቡ መካከል ድንቅንና ታላቅ ምልክትን ያደርግ ነበር። የሐዋ ስራ ፮፥፰ በዚህች ዕለት ከሚታሰቡ ቅዱሳን በረከት ያሳትፈን! ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተከፈቱ የማሕበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ናቸው። ቤተሰብ በመሆንና ለሌሎች በማጋራት አብረውን ያገልግሉ።  የቴሌግራም ቻናል https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
601
14
ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ የተሰጠ የኀዘን መግለጫ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በአርሲ ዞን ጥቅምት 10 እና 14 ቀን 2019 ዓ/ም በመርቲ ወረዳ አንጋዳ ቀበሌ ልዩ ስሙ ጎራ ሲሊንጎ 14 ምእመናን፣ በሸርካ ወረዳ ጠሬታ ጮሌ ቢርቦ 46 ምእመናን ግፍን በተሞላ ጭካኔ ተገድለው ሕይወታቸው ማለፉን፣ የ20 ምእመናን መኖሪያ ቤቶች ሙሉ በሙሉ መቃጠላቸውን፣ ከ20 በላይ የሆኑ ወገኖቻችን ከባድ ጉዳት ደርሶባቸው በሆስፒታል እንደሚገኙ ከሀገረ ስብከቱ ጽ/ቤት የቀረበውን ሪፖርት የሰማነው በከፍተኛ ኀዘን ነው፡፡  በአርሲ ሀገረ ስብከትና በሀገራችን በተለያዩ ቦታዎች በሚገኙ ኦርቶዶክሳውያን ንፁሐን ልጆቻችን ላይ የሚፈጸመው እጅግ አሰቃቂና ዘግናኝ ጭፍጨፋ፣ መፈናቀል፣ የአካልና የንብረት ጉዳት ተከታታይነት ባለው ሁኔታ፣ ያለማቋረጥ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱና ከአሁን በፊትም በዞኑ ሥር በሚገኙ ወረዳዎች በርካታ ምእመናን መገደላቸው የሚታወስ ነው፡፡ በመሆኑም የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ በወገኖቻችን ላይ የደረሰውን እጅግ አሳዛኝ ግፍና መከራ ጥልቅ በሆነ የኃዘን ስሜት ተመልክቶ እንዲህ ዓይነቱ አስነዋሪ ድርጊት በየትኛውም እምነት አስተምህሮም ሆነ በሰው ልጅ ሰብዓዊ መብት ፈጽሞ ተቀባይነት የሌለው፣ የሃይማኖት ነፃነትና በሕይወት የመኖር ሕገ መንግሥታዊ መብትን የጣሰ፣ ከሃይማኖትም ሆነ ከተፈጥሮ ሕገ ሰብእና የወጣ፣ ተከባብሮ የመኖር ሀገራዊ ዕሴቶቻችንን የሚያጠፋ፣ ሊወገዝ የሚገባው ኢ-ሰብአዊ ድርጊት በመሆኑ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ በጽኑ አውግዞታል፡፡ የንፁሐኑ ግድያ እንዲቆም ጉዳዩ በቀጥታ የሚመለከታቸው መንግሥታዊ አካላትም ይህን ኢ-ሰብዓዊ የሆነ ተግባር በይፋ በማውገዝና በሕገ መንግሥቱ የተረጋገጠውን በሕይወት የመኖርና በነጻነት የማምለክ መብትን እንዲያስከብሩልን፣ ይህን አስነዋሪ ድርጊት የፈጸሙትን ወንጀለኞችም ለሕግ በማቅረብ የሕግ የበላይነትን ከማረጋገጥ በተጨማሪ እንዲህ ዓይነቱ አረመኔያዊ ተግባር ከእንግዲህ በኋላ እንዳይደገም አስፈላጊውን የሕግ ከለላ በመስጠት ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በጥብቅ ያሳስባል፡፡ በደረሰው የልጆቻችን ሕልፈተ ሕይወት የተሰማንን ከፍተኛ ኃዘን በድጋሚ እየገለጽን፣ - ምእመናን ልጆቻችን በያሉበት ተመሳሳይ ጥቃት እንዲይደርስባቸው መንግሥት አስፈላጊውን ጥበቃ እንዲያደርግላቸው ፣ - የሚመለከታቸው የጸጥታ አካላት ለጉዳዩ ልዩ ትኩረት ሰጥተው ችግሩ እስከሚፈታ ድረስ እንደመንግሥት አስፈላጊውን ጥበቃ እንዲያደርጉና አደጋዎችን ማስቀረት የሚያስችል ሥራ እንዲሠሩ እያሳሰብን ለሟች ቤተሰቦችና ለመላው ኢትዮጵያውያን መጽናናትን በመመኘት በግፍ ሕይወታቸውን ላጡት ወገኖቻችን እግዚአብሔር አምላክ ዕረፍተ ነፍስንና ክብረ ሰማዕታትን እንዲያድልልን ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ትጸልያለች፡፡ በመጨረሻም በዛሬው ዕለት ጥቅምት 16 ቀን 2019 ዓ/ም በቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ አባላት በመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም ጸሎተ ፍትሐት እንዲፈጸም፣ ነገ ጥቅምት 17 ቀን 2019 ዓ.ም. ከሥርዓተ ቅዳሴ በኋላ በመላው ዓለም በምትገኘው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ገዳማትና አድባራት በሙሉ ጸሎተ ፍትሐት እንዲደረግ፣ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ ከሚመለከተው የመንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣን ጋር ቀጠሮ ተይዞለት ውይይት እንዲያደርግና በቀጣይም ችግሩን በዛላቂነት ለመፍታት ጥናት የሚያደርጉ አባቶችን፣ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያንንና የሕግ ባለሙያዎችን ያካተተ ኮሚቴ እንዲሰየም መመሪያ በመስጠት  ተገቢው ጥረት እንዲደረግ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ ወስኗል፡፡   የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ ጥቅምት 16 ቀን 2019 ዓ.ም አዲስ አበባ - ኢትዮጵያ
678
15
ወደ ዘካርያስም ቤት ገብታ ኤልሳቤጥን ተሳለመቻት። ኤልሳቤጥም የማርያምን ሰላምታ በሰማች ጊዜ ፅንሱ በማኅፀንዋ ውስጥ ዘለለ፤ በኤልሳቤጥም መንፈስ ቅዱስ ሞላባት፥ ሉቃ ፩፥፵፩-፵፪ በዚህች ዕለት ከሚታ
ወደ ዘካርያስም ቤት ገብታ ኤልሳቤጥን ተሳለመቻት። ኤልሳቤጥም የማርያምን ሰላምታ በሰማች ጊዜ ፅንሱ በማኅፀንዋ ውስጥ ዘለለ፤ በኤልሳቤጥም መንፈስ ቅዱስ ሞላባት፥ ሉቃ ፩፥፵፩-፵፪ በዚህች ዕለት ከሚታሰቡ ቅዱሳን በረከት ያሳትፈን! ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተከፈቱ የማሕበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ናቸው። ቤተሰብ በመሆንና ለሌሎች በማጋራት አብረውን ያገልግሉ።  የቴሌግራም ቻናል https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
667
16
የሐዘን መግለጫ የሰንበት ት/ቤታችን አባል የሆነው የወንድማችን ዳዊት ፍቅሬ አያት አርፈዋል። ሥርዓተ ቀብራቸው ነገ ጥቅምት 16/2019 ዓ.ም ቀጨኔ መድኀኔዓለም ቤ/ክ ከቀኑ 6:00 ሰዓት የሚፈጸም በመሆኑ በቀብሩ ላይ መገኘት የምትችሉ ተገኝተን እንዲሁም በመኖሪያ ቤታቸው 43 ጂምናዚየም አካባቢ በመገኘት እንድናጽናናቸው ይሁን። ነፍስ ይማርልን ። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com
654
17
لا يوجد نص...
793
18
#ጉባኤ_ጽዮን አዘጋጅ የፍኖተ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት ከደብሩ ስብከተ ወንጌል ክፍል ጋራ በመተባበር። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተከፈቱ የማሕበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን
#ጉባኤ_ጽዮን አዘጋጅ የፍኖተ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት ከደብሩ ስብከተ ወንጌል ክፍል ጋራ በመተባበር። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተከፈቱ የማሕበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ናቸው። ቤተሰብ በመሆንና ለሌሎች በማጋራት አብረውን ያገልግሉ።  የቴሌግራም ቻናል https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
887
19
ስምኽን ለወንድሞቼ እነግራቸዋለኹ፥በጉባኤም መካከል አመሰግንኻለኹ። እግዚአብሔርን የምትፈሩ፥አመስግኑት፤የያዕቆብ ዘር ዅላችኹ፥አክብሩት፥የእስራኤልም ዘር ዅላችኹ፥ፍሩት። መዝ ፳፩፥፳፪-፳፫ በዚህች ዕለት
ስምኽን ለወንድሞቼ እነግራቸዋለኹ፥በጉባኤም መካከል አመሰግንኻለኹ። እግዚአብሔርን የምትፈሩ፥አመስግኑት፤የያዕቆብ ዘር ዅላችኹ፥አክብሩት፥የእስራኤልም ዘር ዅላችኹ፥ፍሩት። መዝ ፳፩፥፳፪-፳፫ በዚህች ዕለት ከሚታሰቡ ቅዱሳን በረከት ያሳትፈን! ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተከፈቱ የማሕበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ናቸው። ቤተሰብ በመሆንና ለሌሎች በማጋራት አብረውን ያገልግሉ።  የቴሌግራም ቻናል https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
723
20
+9
لا يوجد نص...
844