ru
Feedback
Bole Mekane Yesus channel

Bole Mekane Yesus channel

Открыть в Telegram
1 738
Подписчики
+224 часа
-67 дней
+430 день
Архив постов
sunday july_5 Kes Dawit_1.mp3107.85 MB

የዛሬ ሰኔ 28/2018 ዓ.ም የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ክፍሎች ከሥላሴ በኋላ 2ኛ እሁድ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ስለ መጠራት ኢሳ 28:23-29 1 ቆሮ 1:26-31 ሉቃ 10:1-12

Repost from B-MY YOUTH Post
📌ልዩ የአምልኮ ምሽት ነገ ሀሙስ 11:30 ጀምሮ ዳዊት እና እግዚአብሔር በሚል ርዕስ የጀመርነው ተከታታይ ትምህርት ይቀጥላል ሁላችሁም በመገኘት ከእግዚአብሔር ቃል እንማር በዝማሬ ጌታን እናመልካለን እንጸልያለን ተጋብዛችኋል 😇 Bole Mekane Yesus Congregation Telegram | Facebook | Instagram ለጓደኛዎ ያጋሩ @BoleYouthPost

ክፍል ሁለት ዛሬ ምሽት ይጠብቁን ረብዑ 3:00 ጀምሮ ቦሌ ማኅበረ ምዕመናን የቤተሰብ አገልግሎት +251959135085 @FamilyministryBole

VBS  2018 ዓ/ም ርዕስ-እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ  ማቲ 5-14 ከሐምሌ 6-10  JULY 13-17 ከጠዋቱ 3:00-6:30 ዕድሜያቸው ከ4-12 ላሉ

sunday June 21 Kes Tagash.mp366.69 MB

"ስለዚህ እናንተ ደግሞ እንደምታደርጉ፥ እርስ በርሳችሁ ተመካከሩ፣ አንዱም አንዱም ሌላውን ያንጸው" (1 ተሰ 5:11)። ሰላም የተወደዳችሁ የአባታችን ብሩካኖች የክርስቲያን ነጋዴዎችና ሠራተኞች ኮሚቴ
"ስለዚህ እናንተ ደግሞ እንደምታደርጉ፥ እርስ በርሳችሁ ተመካከሩ፣ አንዱም አንዱም ሌላውን ያንጸው" (1 ተሰ 5:11)። ሰላም የተወደዳችሁ የአባታችን ብሩካኖች የክርስቲያን ነጋዴዎችና ሠራተኞች ኮሚቴ ከኛው መካከል ለረጅም ጊዜ በንግድ እና በሥራ ዘመን ካሳለፉ ወገኖቻችን የልምድ ተሞክሮ እንማር ዘንድ እርስ በርሳችንም በሚገባ በመተዋወቅ ኅብረታችንን እናጠናክር ዘንድ ሰኔ 27/2018 ዓ.ም፣ የፊታችን ቅዳሜ ጠዋት 3:00-6:30 የሚቆይ የኅብረት ጊዜ ያዘጋጀ ስለሆነ፣ የማኅበሯ አባል የሆናችሁ ነጋዴዎች፣ ሠራተኞች፣ ወጣቶች፣ ምዕመናን ሁሉ በፕሮግራሙ ላይ በመገኘት ተግባራዊ የሕይወት ስንቅ እንድንካፈል በጌታ ስም እንጋብዛችኋለን። ጌታ ይባርካችሁ በብዙ ታተርፉበታላችሁ

"ስለዚህ እናንተ ደግሞ እንደምታደርጉ፥ እርስ በርሳችሁ ተመካከሩ፣ አንዱም አንዱም ሌላውን ያንጸው" (1 ተሰ 5:11)። ሰላም የተወደዳችሁ የአባታችን ብሩካኖች የክርስቲያን ነጋዴዎችና ሠራተኞች ኮሚቴ ከኛው መካከል ለረጅም ጊዜ በንግድ እና በሥራ ዘመን ካሳለፉ ወገኖቻችን የልምድ ተሞክሮ እንማር ዘንድ እርስ በርሳችንም በሚገባ በመተዋወቅ ኅብረታችንን እናጠናክር ዘንድ ሰኔ 27/2018 ዓ.ም፣ የፊታችን ቅዳሜ ጠዋት 3:00-6:30 የሚቆይ የኅብረት ጊዜ ያዘጋጀ ስለሆነ፣ የማኅበሯ አባል የሆናችሁ ነጋዴዎች፣ ሠራተኞች፣ ወጣቶች፣ ምዕመናን ሁሉ በፕሮግራሙ ላይ በመገኘት ተግባራዊ የሕይወት ስንቅ እንድንካፈል በጌታ ስም እንጋብዛችኋለን። ጌታ ይባርካችሁ በብዙ ታተርፉበታላችሁ

ነጋዴዎች.jpg1.85 MB

እስካሁን 50 ቤተሰብ ብቻ ነው ቪዲዮን ማግኘት የቻሉት። 63 ቤተሰብ ይቀራል። ቪዲዮውን እንድንልክልዎ በዚህ 👇👇👇👇👇👇👇 @FamilyministryBole በመግባት "Hi" ይበሉን https://t.me/bolemy/4279

በዚህ ቁጥር በመግባት Hi ይበሉ

እስካሁን 28 ቤተሰብ ብቻ ነው ቪዲዮን ማግኘት የቻሉት። 85 ቤተሰብ ይቀራል። ቪዲዮውን እንድንልክልዎ በዚህ 👇👇👇👇👇👇👇 @FamilyministryBole በመግባት "Hi" ይበሉን

የሰኔ 21/2018 ዓ.ም የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ክፍሎች ከሥላሴ በኋላ 1ኛ እሁድ እግዚአብሔርን ወይም ዓለምን ስለ መምረጥ ዘኁ 11:29-30 2 ቆሮ 8:1-9 ማቴ 16:24-28

Repost from B-MY YOUTH Post
📌ዳዊት እና እግዚአብሔር በሚል ርዕስ የጀመርነው ተከታታይ ትምህርት ሐሙስ ሐሙስ 11:00 ይቀጥላል ሁላችሁም በመገኘት ከእግዚአብሔር ቃል እንማር በዝማሬ ጌታን እናመልካለን እንጸልያለን ተጋብዛችኋል
📌ዳዊት እና እግዚአብሔር በሚል ርዕስ የጀመርነው ተከታታይ ትምህርት ሐሙስ ሐሙስ 11:00 ይቀጥላል ሁላችሁም በመገኘት ከእግዚአብሔር ቃል እንማር በዝማሬ ጌታን እናመልካለን እንጸልያለን ተጋብዛችኋል 😇 Bole Mekane Yesus Congregation Telegram | Facebook | Instagram ለጓደኛዎ ያጋሩ @BoleYouthPost

ረብዑ 3:00 ጀምሮ ቦሌ ማኅበረ ምዕመናን የቤተሰብ አገልግሎት

የቤተሰብ አገልግሎት የኢ/ወ/ቤ/ክ/መ/ኢ ቦሌ ማኅበረ ምዕመናን የቤተሰብ አገልግሎት በቪድዮ የተዘጋጀላችሁ ሲሆን በተለያዩ ርዕሶች በተለያዩ ጊዜያት ረብዑ ረብዑ ወደ እናንተ ያቀርባል። ለዚህም አገልግሎት እርሶ እና ባለትዳሮን ዝግጁ በማድረግ በትዳሮ ላይ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትፅዕኖ ያሳድሩ። ረብዑ 3:00 ጀምሮ ቦሌ ማኅበረ ምዕመናን የቤተሰብ አገልግሎት

Sunday June 21 Bro. Samson.mp383.73 MB

ሰላም ወገኖች ጌታ ቢፈቅድ በዚህ ዓመት፣ ማለትም እ ኤ አ በ2026 በሦስት ዙር በጉዲና ቱምሳ የጽሞናና የጸሎት ጊዜ ለማድረግ ታቅዷል። የመጀመሪያው ዙር ሐምሌ 4 እና 5፣ ዓርብ ጠዋት ተገብቶ ቅዳሜ ማታ ይወጣል። በዚህ ዙር ለመጸለይ የምትፈልጉ ወገኖች እስከ ፊታችን ረቡዕ ድረስ ከዚህ በታች ስማቸውና ስልክ ቁጥራቸው ከተጠቀሱት ከአራቱ ወገኖች ለአንዳቸው እንድታሳውቁ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን:: ወንድም ሳምሶን መንግሥቱ 0911677074 ቄስ ዳዊት ዮሐንስ 0925618513 እህት ኢዶሼ ዋቅጅራ 0912175507 እህት ብዙነሽ አብዲ 0913020265