es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

Bole Mekane Yesus channel

Bole Mekane Yesus channel

Ir al canal en Telegram
1 846
Suscriptores
-124 horas
+127 días
+1630 días
Archivo de publicaciones
ጥቅምት 08/2019 ዓ/ም ከሥላሴ በኋላ 17ኛ እሁድ ወደ ጌታ መቅረብ መዝ 10:1-10 1 ዮሐ 2:7-17 ማር 10:17-27
ጥቅምት 08/2019 ዓ/ም ከሥላሴ በኋላ 17ኛ እሁድ ወደ ጌታ መቅረብ መዝ 10:1-10 1 ዮሐ 2:7-17 ማር 10:17-27

ወንድነት | Manhood እንደ እግዚአብሔር ቃል ህዳር 5 - 07:00-10:30 ልዩ ለወንዶች ብቻ የተዘጋጀ የትምህርት እና ሰፊ የውይይት ጊዜ - ወንድነት - ባልነት - አባትነት - መሪነት - ወን
+1
ወንድነት | Manhood እንደ እግዚአብሔር ቃል ህዳር 5  - 07:00-10:30 ልዩ ለወንዶች ብቻ የተዘጋጀ የትምህርት እና ሰፊ የውይይት ጊዜ - ወንድነት - ባልነት - አባትነት - መሪነት - ወንድምነት እና ሴትነት | Womanhood እንደ እግዚአብሔር ቃል ህዳር 12 - 07:00-10:30 ልዩ ለሴቶች ብቻ የተዘጋጀ የትምህርት እና ሰፊ የውይይት ጊዜ - ሴትነት - ሚስትነት - እናትነት - መሪነት - እህትነት

ጥቅምት 20 የአገልግሎት ትምህርት ይጀመራል! ቀን፡- ቅዳሜ አንደኛ አማራጭ፡- ከ3፡00-4፡30 ሁለተኛ አማራጭ፡- ከ5፡00-6፡30 ሦስተኛ አማራጭ፡- ከ9፡00-10፡30 ቀን እሁድ ከ3፡00-3፡45 ውድ ምዕመናን ከእነዚህ ቀናት የሰዓት አማራጮች በአንዱ በመመዝገብ ትምህርቱን እንድትማሩ እናሳስባለን፡፡ ትምህርቱ የሚጀምረው ጥቅምት 20/2019 ዓ/ም ነው፡፡

Sunday Oct 11 Brother Samson.mp3103.00 MB

ከሥላሴ በኋላ 16ኛ እሑድ መንፈሳዊ ነፃነት ኢሳ 29፥11-18 ቈላ 2፥16-23 ማር 7፥1-13
ከሥላሴ በኋላ 16ኛ እሑድ መንፈሳዊ ነፃነት ኢሳ 29፥11-18 ቈላ 2፥16-23 ማር 7፥1-13

Repost from B-MY YOUTH Post
🤗🤗🤗የአምልኮ ምሽታችን ደረሰሰሰሰ🤗🤗 🌼🌼 ልዩ የሆነ የአምልኮ የፀሎት እና የቃል ጊዜ ✅ ቅዳሜ መስከረም 30/2019 ከ 10:00 ጀምሮ 🎤 ጌታን የምናመልክበት 📖 የእግዚአብሔርን ቃል
🤗🤗🤗የአምልኮ ምሽታችን ደረሰሰሰሰ🤗🤗 🌼🌼 ልዩ የሆነ የአምልኮ የፀሎት እና የቃል ጊዜ ✅ ቅዳሜ መስከረም 30/2019 ከ 10:00 ጀምሮ  🎤  ጌታን የምናመልክበት 📖 የእግዚአብሔርን ቃል የምንካፈልበት 🛐  የፀሎት እና የምስጋና 🤗 የህብረት እና ☕️ የሻይ  ጊዜ ይኖረናል 🌼አዲሱን አመት በምስጋና የምንቀበልበት 🌼 😊 ሁላችሁንም ልናይ እንወዳለን ተናፍቃችኋል ሰው በመጋበዝ በፕሮግራሙ እንገኝ  🤗 📌B-MY youth Fellowship Bole Mekane Yesus Congregation Telegram | Facebook | Instagram ለጓደኛዎ ያጋሩ @BoleYouthPost

Sunday Service Oct 04, 2026.mp3114.09 MB

የመስከረም 24/2019 ዓ.ም ከሥላሴ በኋላ 15ኛ እሁድ ፈጣሪና ፍጥረቱ (ለፍጥረት ተገቢውን እንክብካቤ ስለማድረግ) የመጽሐፍ ቅዱስ የንባብ ክፍሎች ዘሌዋውያን 2፦1-5 ፣ 20-23 ቆላስይስ 1፥15
የመስከረም 24/2019 ዓ.ም ከሥላሴ በኋላ 15ኛ እሁድ ፈጣሪና ፍጥረቱ (ለፍጥረት ተገቢውን እንክብካቤ ስለማድረግ) የመጽሐፍ ቅዱስ የንባብ ክፍሎች ዘሌዋውያን 2፦1-5 ፣ 20-23 ቆላስይስ 1፥15-18 ሉቃስ 12፥22-27

ቆይታ ከፓ/ር እሸቴ እና መሲ ጋር ክፍል አራት (የመጨረሻ ክፍል) ዛሬ ምሽት 3:00 ይጠብቁን
ቆይታ ከፓ/ር እሸቴ እና መሲ ጋር ክፍል አራት (የመጨረሻ ክፍል) ዛሬ ምሽት 3:00 ይጠብቁን

የአገልግሎት ትምህርት ይጀመራል! ቀን፡- ቅዳሜ አንደኛ አማራጭ፡- ከ3፡00-4፡30 ሁለተኛ አማራጭ፡- ከ5፡00-6፡30 ሦስተኛ አማራጭ፡- ከ9፡00-10፡30 ቀን እሁድ ከ3፡00-3፡45 ውድ ምዕመና
የአገልግሎት ትምህርት ይጀመራል! ቀን፡- ቅዳሜ አንደኛ አማራጭ፡- ከ3፡00-4፡30 ሁለተኛ አማራጭ፡- ከ5፡00-6፡30 ሦስተኛ አማራጭ፡- ከ9፡00-10፡30 ቀን እሁድ ከ3፡00-3፡45 ውድ ምዕመናን ከእነዚህ ቀናት የሰዓት አማራጮች በአንዱ በመመዝገብ ትምህርቱን እንድትማሩ እናሳስባለን፡፡ ትምህርቱ የሚጀምረው ጥቅምት 13/2019 ዓ/ም ነው፡፡

Sunday sep 27, Brother Eyosias.mp3107.45 MB

የመስከረም 17/2019 ዓ.ም እሁድ የክርስቶስ መስቀል የመጽሐፍ ቅዱስ የንባብ ክፍሎች 1ኛ ሳሙኤል 1፥21-28 ሮሜ 6፥1-11 ማርቆስ 8፥34-38
የመስከረም 17/2019 ዓ.ም እሁድ የክርስቶስ መስቀል የመጽሐፍ ቅዱስ የንባብ ክፍሎች 1ኛ ሳሙኤል  1፥21-28 ሮሜ 6፥1-11 ማርቆስ 8፥34-38

Repost from B-MY YOUTH Post
የሐሙስ የትምህርት እና የጸሎት ፕሮግራም ዛሬ 11:00 ጀምሮ ይቀጥላል ። ሁላችንም በሰዓቱ ተገኝተን ከበረከቱ ተካፋይ እንሁን ።😇 Bole Mekane Yesus Congregation Telegram |
የሐሙስ የትምህርት እና የጸሎት ፕሮግራም ዛሬ 11:00 ጀምሮ ይቀጥላል ። ሁላችንም በሰዓቱ ተገኝተን ከበረከቱ ተካፋይ እንሁን ።😇 Bole Mekane Yesus Congregation Telegram | Facebook | Instagram ለጓደኛዎ ያጋሩ @BoleYouthPost

ቆይታ ከፓ/ር እሸቴ እና መሲ ጋር ክፍል ሦስት ዛሬ ምሽት 3:00 ይጠብቁን
ቆይታ ከፓ/ር እሸቴ እና መሲ ጋር ክፍል ሦስት ዛሬ ምሽት 3:00 ይጠብቁን

Sunday sermon by brother Samson.m4a

ውድ ምዕመናኖቻችን የመስከረም 10/2019 ዓ.ም የመጽሐፍ ቅዱስ የንባብ ክፍሎች በሥላሴ በኋላ 13ኛ እሁድ ምስጋና መዝሙር 149፥1-9 1ኛ ጴጥሮስ 1፥10-12 ሉቃስ 10፥21-24
ውድ ምዕመናኖቻችን የመስከረም 10/2019 ዓ.ም የመጽሐፍ ቅዱስ የንባብ ክፍሎች በሥላሴ በኋላ 13ኛ እሁድ ምስጋና መዝሙር 149፥1-9 1ኛ ጴጥሮስ 1፥10-12 ሉቃስ 10፥21-24

Repost from B-MY YOUTH Post
🌼🌼እንኳን ለ 2019 አመት በሰላም አደረሳችሁ 🌼🌼 የሐሙስ የትምህርት እና የጸሎት ፕሮግራም ዛሬ 11:00 ጀምሮ ይቀጥላል ። ሁላችንም በሰዓቱ ተገኝተን ከበረከቱ ተካፋይ እንሁን ።😇 Bole
🌼🌼እንኳን ለ 2019 አመት በሰላም አደረሳችሁ 🌼🌼 የሐሙስ የትምህርት እና የጸሎት ፕሮግራም ዛሬ 11:00 ጀምሮ ይቀጥላል ። ሁላችንም በሰዓቱ ተገኝተን ከበረከቱ ተካፋይ እንሁን ።😇 Bole Mekane Yesus Congregation Telegram | Facebook | Instagram ለጓደኛዎ ያጋሩ @BoleYouthPost

photo content

ሰላም ወገኖች ጌታ ቢፈቅድ በዚህ ዓመት፣ ማለትም እ ኤ አ በ2026 በሦስት ዙር በጉዲና ቱምሳ የጽሞናና የጸሎት ጊዜ ለማድረግ በታቀደው መሠረት የመጀመሪያው ዙር በሐምሌ ወር ተከናውኖ በብዙ አትርፈን
ሰላም ወገኖች ጌታ ቢፈቅድ በዚህ ዓመት፣ ማለትም እ ኤ አ በ2026 በሦስት ዙር በጉዲና ቱምሳ የጽሞናና የጸሎት ጊዜ ለማድረግ በታቀደው መሠረት የመጀመሪያው ዙር በሐምሌ ወር ተከናውኖ በብዙ አትርፈንበታል። የሁለተኛው ዙር መስከረም 29 እና 30፣ 2018 ዓ.ም፣ ዓርብ ጠዋት ተገብቶ ቅዳሜ ማታ ይወጣል። በዚህ ዙር ለመጸለይ የምትፈልጉ ወገኖች እስከ መስከረም 12/2018 ድረስ ከዚህ በታች ስማቸውና ስልክ ቁጥራቸው ከተጠቀሱት ከአራቱ ወገኖች ለአንዳቸው እንድታሳውቁ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን:: ወንድም ሳምሶን መንግሥቱ 0911677074 ቄስ ዳዊት ዮሐንስ 0925618513 እህት ኢዶሼ ዋቅጅራ 0912175507 እህት ብዙነሽ አብዲ 0913020265