fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

Bole Mekane Yesus channel

Bole Mekane Yesus channel

رفتن به کانال در Telegram
1 848
مشترکین
-124 ساعت
+127 روز
+1630 روز
آرشیو پست ها
Sunday Oct 18 Bro. Samson Part 2.mp3107.28 MB

ጥቅምት 08/2019 ዓ/ም ከሥላሴ በኋላ 17ኛ እሁድ ወደ ጌታ መቅረብ መዝ 10:1-10 1 ዮሐ 2:7-17 ማር 10:17-27
ጥቅምት 08/2019 ዓ/ም ከሥላሴ በኋላ 17ኛ እሁድ ወደ ጌታ መቅረብ መዝ 10:1-10 1 ዮሐ 2:7-17 ማር 10:17-27

ወንድነት | Manhood እንደ እግዚአብሔር ቃል ህዳር 5 - 07:00-10:30 ልዩ ለወንዶች ብቻ የተዘጋጀ የትምህርት እና ሰፊ የውይይት ጊዜ - ወንድነት - ባልነት - አባትነት - መሪነት - ወን
+1
ወንድነት | Manhood እንደ እግዚአብሔር ቃል ህዳር 5  - 07:00-10:30 ልዩ ለወንዶች ብቻ የተዘጋጀ የትምህርት እና ሰፊ የውይይት ጊዜ - ወንድነት - ባልነት - አባትነት - መሪነት - ወንድምነት እና ሴትነት | Womanhood እንደ እግዚአብሔር ቃል ህዳር 12 - 07:00-10:30 ልዩ ለሴቶች ብቻ የተዘጋጀ የትምህርት እና ሰፊ የውይይት ጊዜ - ሴትነት - ሚስትነት - እናትነት - መሪነት - እህትነት

ጥቅምት 20 የአገልግሎት ትምህርት ይጀመራል! ቀን፡- ቅዳሜ አንደኛ አማራጭ፡- ከ3፡00-4፡30 ሁለተኛ አማራጭ፡- ከ5፡00-6፡30 ሦስተኛ አማራጭ፡- ከ9፡00-10፡30 ቀን እሁድ ከ3፡00-3፡45 ውድ ምዕመናን ከእነዚህ ቀናት የሰዓት አማራጮች በአንዱ በመመዝገብ ትምህርቱን እንድትማሩ እናሳስባለን፡፡ ትምህርቱ የሚጀምረው ጥቅምት 20/2019 ዓ/ም ነው፡፡

Sunday Oct 11 Brother Samson.mp3103.00 MB

ከሥላሴ በኋላ 16ኛ እሑድ መንፈሳዊ ነፃነት ኢሳ 29፥11-18 ቈላ 2፥16-23 ማር 7፥1-13
ከሥላሴ በኋላ 16ኛ እሑድ መንፈሳዊ ነፃነት ኢሳ 29፥11-18 ቈላ 2፥16-23 ማር 7፥1-13

Repost from B-MY YOUTH Post
🤗🤗🤗የአምልኮ ምሽታችን ደረሰሰሰሰ🤗🤗 🌼🌼 ልዩ የሆነ የአምልኮ የፀሎት እና የቃል ጊዜ ✅ ቅዳሜ መስከረም 30/2019 ከ 10:00 ጀምሮ 🎤 ጌታን የምናመልክበት 📖 የእግዚአብሔርን ቃል
🤗🤗🤗የአምልኮ ምሽታችን ደረሰሰሰሰ🤗🤗 🌼🌼 ልዩ የሆነ የአምልኮ የፀሎት እና የቃል ጊዜ ✅ ቅዳሜ መስከረም 30/2019 ከ 10:00 ጀምሮ  🎤  ጌታን የምናመልክበት 📖 የእግዚአብሔርን ቃል የምንካፈልበት 🛐  የፀሎት እና የምስጋና 🤗 የህብረት እና ☕️ የሻይ  ጊዜ ይኖረናል 🌼አዲሱን አመት በምስጋና የምንቀበልበት 🌼 😊 ሁላችሁንም ልናይ እንወዳለን ተናፍቃችኋል ሰው በመጋበዝ በፕሮግራሙ እንገኝ  🤗 📌B-MY youth Fellowship Bole Mekane Yesus Congregation Telegram | Facebook | Instagram ለጓደኛዎ ያጋሩ @BoleYouthPost

Sunday Service Oct 04, 2026.mp3114.09 MB

የመስከረም 24/2019 ዓ.ም ከሥላሴ በኋላ 15ኛ እሁድ ፈጣሪና ፍጥረቱ (ለፍጥረት ተገቢውን እንክብካቤ ስለማድረግ) የመጽሐፍ ቅዱስ የንባብ ክፍሎች ዘሌዋውያን 2፦1-5 ፣ 20-23 ቆላስይስ 1፥15
የመስከረም 24/2019 ዓ.ም ከሥላሴ በኋላ 15ኛ እሁድ ፈጣሪና ፍጥረቱ (ለፍጥረት ተገቢውን እንክብካቤ ስለማድረግ) የመጽሐፍ ቅዱስ የንባብ ክፍሎች ዘሌዋውያን 2፦1-5 ፣ 20-23 ቆላስይስ 1፥15-18 ሉቃስ 12፥22-27

ቆይታ ከፓ/ር እሸቴ እና መሲ ጋር ክፍል አራት (የመጨረሻ ክፍል) ዛሬ ምሽት 3:00 ይጠብቁን
ቆይታ ከፓ/ር እሸቴ እና መሲ ጋር ክፍል አራት (የመጨረሻ ክፍል) ዛሬ ምሽት 3:00 ይጠብቁን

የአገልግሎት ትምህርት ይጀመራል! ቀን፡- ቅዳሜ አንደኛ አማራጭ፡- ከ3፡00-4፡30 ሁለተኛ አማራጭ፡- ከ5፡00-6፡30 ሦስተኛ አማራጭ፡- ከ9፡00-10፡30 ቀን እሁድ ከ3፡00-3፡45 ውድ ምዕመና
የአገልግሎት ትምህርት ይጀመራል! ቀን፡- ቅዳሜ አንደኛ አማራጭ፡- ከ3፡00-4፡30 ሁለተኛ አማራጭ፡- ከ5፡00-6፡30 ሦስተኛ አማራጭ፡- ከ9፡00-10፡30 ቀን እሁድ ከ3፡00-3፡45 ውድ ምዕመናን ከእነዚህ ቀናት የሰዓት አማራጮች በአንዱ በመመዝገብ ትምህርቱን እንድትማሩ እናሳስባለን፡፡ ትምህርቱ የሚጀምረው ጥቅምት 13/2019 ዓ/ም ነው፡፡

Sunday sep 27, Brother Eyosias.mp3107.45 MB

የመስከረም 17/2019 ዓ.ም እሁድ የክርስቶስ መስቀል የመጽሐፍ ቅዱስ የንባብ ክፍሎች 1ኛ ሳሙኤል 1፥21-28 ሮሜ 6፥1-11 ማርቆስ 8፥34-38
የመስከረም 17/2019 ዓ.ም እሁድ የክርስቶስ መስቀል የመጽሐፍ ቅዱስ የንባብ ክፍሎች 1ኛ ሳሙኤል  1፥21-28 ሮሜ 6፥1-11 ማርቆስ 8፥34-38

Repost from B-MY YOUTH Post
የሐሙስ የትምህርት እና የጸሎት ፕሮግራም ዛሬ 11:00 ጀምሮ ይቀጥላል ። ሁላችንም በሰዓቱ ተገኝተን ከበረከቱ ተካፋይ እንሁን ።😇 Bole Mekane Yesus Congregation Telegram |
የሐሙስ የትምህርት እና የጸሎት ፕሮግራም ዛሬ 11:00 ጀምሮ ይቀጥላል ። ሁላችንም በሰዓቱ ተገኝተን ከበረከቱ ተካፋይ እንሁን ።😇 Bole Mekane Yesus Congregation Telegram | Facebook | Instagram ለጓደኛዎ ያጋሩ @BoleYouthPost

ቆይታ ከፓ/ር እሸቴ እና መሲ ጋር ክፍል ሦስት ዛሬ ምሽት 3:00 ይጠብቁን
ቆይታ ከፓ/ር እሸቴ እና መሲ ጋር ክፍል ሦስት ዛሬ ምሽት 3:00 ይጠብቁን

Sunday sermon by brother Samson.m4a

ውድ ምዕመናኖቻችን የመስከረም 10/2019 ዓ.ም የመጽሐፍ ቅዱስ የንባብ ክፍሎች በሥላሴ በኋላ 13ኛ እሁድ ምስጋና መዝሙር 149፥1-9 1ኛ ጴጥሮስ 1፥10-12 ሉቃስ 10፥21-24
ውድ ምዕመናኖቻችን የመስከረም 10/2019 ዓ.ም የመጽሐፍ ቅዱስ የንባብ ክፍሎች በሥላሴ በኋላ 13ኛ እሁድ ምስጋና መዝሙር 149፥1-9 1ኛ ጴጥሮስ 1፥10-12 ሉቃስ 10፥21-24

Repost from B-MY YOUTH Post
🌼🌼እንኳን ለ 2019 አመት በሰላም አደረሳችሁ 🌼🌼 የሐሙስ የትምህርት እና የጸሎት ፕሮግራም ዛሬ 11:00 ጀምሮ ይቀጥላል ። ሁላችንም በሰዓቱ ተገኝተን ከበረከቱ ተካፋይ እንሁን ።😇 Bole
🌼🌼እንኳን ለ 2019 አመት በሰላም አደረሳችሁ 🌼🌼 የሐሙስ የትምህርት እና የጸሎት ፕሮግራም ዛሬ 11:00 ጀምሮ ይቀጥላል ። ሁላችንም በሰዓቱ ተገኝተን ከበረከቱ ተካፋይ እንሁን ።😇 Bole Mekane Yesus Congregation Telegram | Facebook | Instagram ለጓደኛዎ ያጋሩ @BoleYouthPost

photo content