1 738
Подписчики
+224 часа
-67 дней
+430 день
Загрузка данных...
Похожие каналы
Облако тегов
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Входящие и исходящие упоминания
---
---
---
---
---
---
Привлечение подписчиков
июль '26
июль '26
+9
в 1 каналах
июнь '26
+57
в 1 каналах
Get PRO
май '26
+73
в 2 каналах
Get PRO
апрель '26
+56
в 1 каналах
Get PRO
март '26
+43
в 1 каналах
Get PRO
февраль '26
+33
в 1 каналах
Get PRO
январь '26
+33
в 1 каналах
Get PRO
декабрь '25
+37
в 1 каналах
Get PRO
ноябрь '25
+34
в 1 каналах
Get PRO
октябрь '25
+28
в 1 каналах
Get PRO
сентябрь '25
+51
в 1 каналах
Get PRO
август '25
+34
в 1 каналах
Get PRO
июль '25
+46
в 1 каналах
Get PRO
июнь '25
+50
в 1 каналах
Get PRO
май '25
+58
в 1 каналах
Get PRO
апрель '25
+47
в 1 каналах
Get PRO
март '25
+58
в 1 каналах
Get PRO
февраль '25
+39
в 1 каналах
Get PRO
январь '25
+72
в 1 каналах
Get PRO
декабрь '24
+104
в 1 каналах
Get PRO
ноябрь '24
+89
в 1 каналах
Get PRO
октябрь '24
+118
в 1 каналах
Get PRO
сентябрь '24
+88
в 1 каналах
Get PRO
август '24
+83
в 1 каналах
Get PRO
июль '24
+103
в 1 каналах
Get PRO
июнь '24
+116
в 1 каналах
Get PRO
май '24
+137
в 1 каналах
Get PRO
апрель '24
+131
в 1 каналах
Get PRO
март '24
+125
в 1 каналах
Get PRO
февраль '24
+124
в 1 каналах
Get PRO
январь '24
+141
в 1 каналах
Get PRO
декабрь '23
+105
в 1 каналах
Get PRO
ноябрь '23
+55
в 1 каналах
Get PRO
октябрь '23
+408
в 0 каналах
| Дата | Привлечение подписчиков | Упоминания | Каналы | |
| 05 июля | +2 | |||
| 04 июля | +2 | |||
| 03 июля | +2 | |||
| 02 июля | +1 | |||
| 01 июля | +2 |
Посты канала
| 2 | የዛሬ ሰኔ 28/2018 ዓ.ም የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ክፍሎች
ከሥላሴ በኋላ 2ኛ እሁድ
ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ስለ መጠራት
ኢሳ 28:23-29
1 ቆሮ 1:26-31
ሉቃ 10:1-12 | 181 |
| 3 | 📌ልዩ የአምልኮ ምሽት
ነገ ሀሙስ 11:30 ጀምሮ
ዳዊት እና እግዚአብሔር በሚል ርዕስ የጀመርነው ተከታታይ ትምህርት ይቀጥላል
ሁላችሁም በመገኘት ከእግዚአብሔር ቃል እንማር በዝማሬ ጌታን እናመልካለን እንጸልያለን ተጋብዛችኋል 😇
Bole Mekane Yesus Congregation
Telegram | Facebook | Instagram
ለጓደኛዎ ያጋሩ @BoleYouthPost | 292 |
| 4 | ክፍል ሁለት
ዛሬ ምሽት ይጠብቁን
ረብዑ 3:00 ጀምሮ
ቦሌ ማኅበረ ምዕመናን
የቤተሰብ አገልግሎት
+251959135085
@FamilyministryBole | 334 |
| 5 | VBS
2018 ዓ/ም
ርዕስ-እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ
ማቲ 5-14
ከሐምሌ 6-10 JULY 13-17
ከጠዋቱ 3:00-6:30
ዕድሜያቸው ከ4-12 ላሉ | 358 |
| 6 | sunday June 21 Kes Tagash.mp3 | 369 |
| 7 | "ስለዚህ እናንተ ደግሞ እንደምታደርጉ፥ እርስ በርሳችሁ ተመካከሩ፣ አንዱም አንዱም ሌላውን ያንጸው" (1 ተሰ 5:11)።
ሰላም የተወደዳችሁ የአባታችን ብሩካኖች
የክርስቲያን ነጋዴዎችና ሠራተኞች ኮሚቴ ከኛው መካከል ለረጅም ጊዜ በንግድ እና በሥራ ዘመን ካሳለፉ ወገኖቻችን የልምድ ተሞክሮ እንማር ዘንድ እርስ በርሳችንም በሚገባ በመተዋወቅ ኅብረታችንን እናጠናክር ዘንድ ሰኔ 27/2018 ዓ.ም፣ የፊታችን ቅዳሜ ጠዋት 3:00-6:30 የሚቆይ የኅብረት ጊዜ ያዘጋጀ ስለሆነ፣ የማኅበሯ አባል የሆናችሁ ነጋዴዎች፣ ሠራተኞች፣ ወጣቶች፣ ምዕመናን ሁሉ በፕሮግራሙ ላይ በመገኘት ተግባራዊ የሕይወት ስንቅ እንድንካፈል በጌታ ስም እንጋብዛችኋለን።
ጌታ ይባርካችሁ
በብዙ ታተርፉበታላችሁ | 407 |
| 8 | "ስለዚህ እናንተ ደግሞ እንደምታደርጉ፥ እርስ በርሳችሁ ተመካከሩ፣ አንዱም አንዱም ሌላውን ያንጸው" (1 ተሰ 5:11)።
ሰላም የተወደዳችሁ የአባታችን ብሩካኖች
የክርስቲያን ነጋዴዎችና ሠራተኞች ኮሚቴ ከኛው መካከል ለረጅም ጊዜ በንግድ እና በሥራ ዘመን ካሳለፉ ወገኖቻችን የልምድ ተሞክሮ እንማር ዘንድ እርስ በርሳችንም በሚገባ በመተዋወቅ ኅብረታችንን እናጠናክር ዘንድ ሰኔ 27/2018 ዓ.ም፣ የፊታችን ቅዳሜ ጠዋት 3:00-6:30 የሚቆይ የኅብረት ጊዜ ያዘጋጀ ስለሆነ፣ የማኅበሯ አባል የሆናችሁ ነጋዴዎች፣ ሠራተኞች፣ ወጣቶች፣ ምዕመናን ሁሉ በፕሮግራሙ ላይ በመገኘት ተግባራዊ የሕይወት ስንቅ እንድንካፈል በጌታ ስም እንጋብዛችኋለን።
ጌታ ይባርካችሁ
በብዙ ታተርፉበታላችሁ | 23 |
| 9 | ነጋዴዎች.jpg | 50 |
| 10 | 522 | |
| 11 | እስካሁን 50 ቤተሰብ ብቻ ነው ቪዲዮን ማግኘት የቻሉት። 63 ቤተሰብ ይቀራል።
ቪዲዮውን እንድንልክልዎ በዚህ
👇👇👇👇👇👇👇
@FamilyministryBole
በመግባት "Hi" ይበሉን
https://t.me/bolemy/4279 | 516 |
| 12 | በዚህ ቁጥር በመግባት Hi ይበሉ | 532 |
| 13 | 553 | |
| 14 | እስካሁን 28 ቤተሰብ ብቻ ነው ቪዲዮን ማግኘት የቻሉት። 85 ቤተሰብ ይቀራል።
ቪዲዮውን እንድንልክልዎ በዚህ
👇👇👇👇👇👇👇
@FamilyministryBole
በመግባት "Hi" ይበሉን | 546 |
| 15 | የሰኔ 21/2018 ዓ.ም የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ክፍሎች
ከሥላሴ በኋላ 1ኛ እሁድ
እግዚአብሔርን ወይም ዓለምን ስለ መምረጥ
ዘኁ 11:29-30
2 ቆሮ 8:1-9
ማቴ 16:24-28 | 487 |
| 16 | 📌ዳዊት እና እግዚአብሔር በሚል ርዕስ የጀመርነው ተከታታይ ትምህርት ሐሙስ ሐሙስ 11:00 ይቀጥላል
ሁላችሁም በመገኘት ከእግዚአብሔር ቃል እንማር በዝማሬ ጌታን እናመልካለን እንጸልያለን ተጋብዛችኋል 😇
Bole Mekane Yesus Congregation
Telegram | Facebook | Instagram
ለጓደኛዎ ያጋሩ @BoleYouthPost | 423 |
| 17 | ረብዑ 3:00 ጀምሮ
ቦሌ ማኅበረ ምዕመናን
የቤተሰብ አገልግሎት | 564 |
| 18 | የቤተሰብ አገልግሎት
የኢ/ወ/ቤ/ክ/መ/ኢ ቦሌ ማኅበረ ምዕመናን
የቤተሰብ አገልግሎት
በቪድዮ የተዘጋጀላችሁ ሲሆን
በተለያዩ ርዕሶች በተለያዩ ጊዜያት ረብዑ ረብዑ ወደ እናንተ ያቀርባል።
ለዚህም አገልግሎት እርሶ እና ባለትዳሮን ዝግጁ በማድረግ በትዳሮ ላይ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትፅዕኖ ያሳድሩ።
ረብዑ 3:00 ጀምሮ
ቦሌ ማኅበረ ምዕመናን
የቤተሰብ አገልግሎት | 639 |
| 19 | Sunday June 21 Bro. Samson.mp3 | 530 |
| 20 | ሰላም ወገኖች
ጌታ ቢፈቅድ በዚህ ዓመት፣ ማለትም እ ኤ አ በ2026 በሦስት ዙር በጉዲና ቱምሳ የጽሞናና የጸሎት ጊዜ ለማድረግ ታቅዷል።
የመጀመሪያው ዙር ሐምሌ 4 እና 5፣ ዓርብ ጠዋት ተገብቶ ቅዳሜ ማታ ይወጣል። በዚህ ዙር ለመጸለይ የምትፈልጉ ወገኖች እስከ ፊታችን ረቡዕ ድረስ ከዚህ በታች ስማቸውና ስልክ ቁጥራቸው ከተጠቀሱት ከአራቱ ወገኖች ለአንዳቸው እንድታሳውቁ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን::
ወንድም ሳምሶን መንግሥቱ 0911677074
ቄስ ዳዊት ዮሐንስ 0925618513
እህት ኢዶሼ ዋቅጅራ 0912175507
እህት ብዙነሽ አብዲ 0913020265 | 566 |
Уже доступно! Исследование Telegram 2025 — ключевые инсайты года 
