1 846
Subscribers
-124 hours
+127 days
+1630 days
Posts Archive
ጥቅምት 08/2019 ዓ/ም
ከሥላሴ በኋላ 17ኛ እሁድ
ወደ ጌታ መቅረብ
መዝ 10:1-10
1 ዮሐ 2:7-17
ማር 10:17-27
+1
ወንድነት | Manhood
እንደ እግዚአብሔር ቃል
ህዳር 5 - 07:00-10:30
ልዩ ለወንዶች ብቻ የተዘጋጀ የትምህርት እና ሰፊ የውይይት ጊዜ
- ወንድነት
- ባልነት
- አባትነት
- መሪነት
- ወንድምነት
እና
ሴትነት | Womanhood
እንደ እግዚአብሔር ቃል
ህዳር 12 - 07:00-10:30
ልዩ ለሴቶች ብቻ የተዘጋጀ የትምህርት እና ሰፊ የውይይት ጊዜ
- ሴትነት
- ሚስትነት
- እናትነት
- መሪነት
- እህትነት
ጥቅምት 20
የአገልግሎት ትምህርት ይጀመራል!
ቀን፡- ቅዳሜ
አንደኛ አማራጭ፡- ከ3፡00-4፡30
ሁለተኛ አማራጭ፡- ከ5፡00-6፡30
ሦስተኛ አማራጭ፡- ከ9፡00-10፡30
ቀን እሁድ
ከ3፡00-3፡45
ውድ ምዕመናን ከእነዚህ ቀናት የሰዓት አማራጮች በአንዱ በመመዝገብ ትምህርቱን እንድትማሩ እናሳስባለን፡፡
ትምህርቱ የሚጀምረው ጥቅምት 20/2019 ዓ/ም ነው፡፡
Repost from B-MY YOUTH Post
🤗🤗🤗የአምልኮ ምሽታችን ደረሰሰሰሰ🤗🤗
🌼🌼 ልዩ የሆነ የአምልኮ የፀሎት እና የቃል ጊዜ
✅ ቅዳሜ መስከረም 30/2019 ከ 10:00 ጀምሮ
🎤 ጌታን የምናመልክበት
📖 የእግዚአብሔርን ቃል የምንካፈልበት
🛐 የፀሎት እና የምስጋና
🤗 የህብረት እና
☕️ የሻይ ጊዜ ይኖረናል
🌼አዲሱን አመት በምስጋና የምንቀበልበት 🌼
😊 ሁላችሁንም ልናይ እንወዳለን ተናፍቃችኋል ሰው በመጋበዝ በፕሮግራሙ እንገኝ 🤗
📌B-MY youth Fellowship
Bole Mekane Yesus Congregation
Telegram | Facebook | Instagram
ለጓደኛዎ ያጋሩ @BoleYouthPost
የመስከረም 24/2019 ዓ.ም
ከሥላሴ በኋላ 15ኛ እሁድ
ፈጣሪና ፍጥረቱ
(ለፍጥረት ተገቢውን እንክብካቤ ስለማድረግ)
የመጽሐፍ ቅዱስ የንባብ ክፍሎች
ዘሌዋውያን 2፦1-5 ፣ 20-23
ቆላስይስ 1፥15-18
ሉቃስ 12፥22-27
የአገልግሎት ትምህርት ይጀመራል!
ቀን፡- ቅዳሜ
አንደኛ አማራጭ፡- ከ3፡00-4፡30
ሁለተኛ አማራጭ፡- ከ5፡00-6፡30
ሦስተኛ አማራጭ፡- ከ9፡00-10፡30
ቀን እሁድ
ከ3፡00-3፡45
ውድ ምዕመናን ከእነዚህ ቀናት የሰዓት አማራጮች በአንዱ በመመዝገብ ትምህርቱን እንድትማሩ እናሳስባለን፡፡
ትምህርቱ የሚጀምረው ጥቅምት 13/2019 ዓ/ም ነው፡፡
የመስከረም 17/2019 ዓ.ም
እሁድ
የክርስቶስ መስቀል
የመጽሐፍ ቅዱስ የንባብ ክፍሎች
1ኛ ሳሙኤል 1፥21-28
ሮሜ 6፥1-11
ማርቆስ 8፥34-38
Repost from B-MY YOUTH Post
የሐሙስ የትምህርት እና የጸሎት ፕሮግራም ዛሬ 11:00 ጀምሮ ይቀጥላል ።
ሁላችንም በሰዓቱ ተገኝተን ከበረከቱ ተካፋይ እንሁን ።😇
Bole Mekane Yesus Congregation
Telegram | Facebook | Instagram
ለጓደኛዎ ያጋሩ @BoleYouthPost
ውድ ምዕመናኖቻችን
የመስከረም 10/2019 ዓ.ም
የመጽሐፍ ቅዱስ የንባብ ክፍሎች
በሥላሴ በኋላ 13ኛ እሁድ
ምስጋና
መዝሙር 149፥1-9
1ኛ ጴጥሮስ 1፥10-12
ሉቃስ 10፥21-24
Repost from B-MY YOUTH Post
🌼🌼እንኳን ለ 2019 አመት በሰላም አደረሳችሁ 🌼🌼
የሐሙስ የትምህርት እና የጸሎት ፕሮግራም ዛሬ 11:00 ጀምሮ ይቀጥላል ።
ሁላችንም በሰዓቱ ተገኝተን ከበረከቱ ተካፋይ እንሁን ።😇
Bole Mekane Yesus Congregation
Telegram | Facebook | Instagram
ለጓደኛዎ ያጋሩ @BoleYouthPost
ሰላም ወገኖች
ጌታ ቢፈቅድ በዚህ ዓመት፣ ማለትም እ ኤ አ በ2026 በሦስት ዙር በጉዲና ቱምሳ የጽሞናና የጸሎት ጊዜ ለማድረግ በታቀደው መሠረት የመጀመሪያው ዙር በሐምሌ ወር ተከናውኖ በብዙ አትርፈንበታል።
የሁለተኛው ዙር መስከረም 29 እና 30፣ 2018 ዓ.ም፣ ዓርብ ጠዋት ተገብቶ ቅዳሜ ማታ ይወጣል። በዚህ ዙር ለመጸለይ የምትፈልጉ ወገኖች እስከ መስከረም 12/2018 ድረስ ከዚህ በታች ስማቸውና ስልክ ቁጥራቸው ከተጠቀሱት ከአራቱ ወገኖች ለአንዳቸው እንድታሳውቁ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን::
ወንድም ሳምሶን መንግሥቱ 0911677074
ቄስ ዳዊት ዮሐንስ 0925618513
እህት ኢዶሼ ዋቅጅራ 0912175507
እህት ብዙነሽ አብዲ 0913020265
