cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Wondirad School

It is all about Dejazmach Wondirad School

Больше
Рекламные посты
7 205
Подписчики
+8924 часа
+2557 дней
+49630 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
Urgent Notice for all Night Students
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
Urgent Notice For Night students
Показать все...
Показать все...
ቀን 08/11/2016 ዓ.ም ማስታወቂያ ከ10ኛ ወደ 11ኛ ክፍል አልፋችሁ Online የምትመዘገቡ ነባር ተማሪዎች በሙሉ የNatural ወይም Social ፊልድ ምርጫችሁን ወስናችሁ እንድትመዘገቡ እያሳሰብን ከተመዘገባችሁ በኋላ ምንም ዓይነት የፊልድ ለውጥ የማናስተናግድ መሆናችንን ለመግለፅ እንወዳለን፡፡ ት/ቤቱ
Показать все...
02:26
Видео недоступноПоказать в Telegram
Dej Wondirad UEE (2016.mp439.15 MB
በያላችሁበት ሆናችሁ Online ለምትመዘገቡ የት/ቤታችን ነባር ተማሪዎች በሙሉ ስትመዘገቡ የሚከተሉትን ነገሮች በትክክል ካልሞላችሁ ተቀባይነት የለውም፡፡ 1. የልደት ሰርተፊኬት፣ ሪፖርት ካርድ ስካን ስታደርጉ በፊትም በኋላም መሆን አለበት፤ 2.የወላጅ መታወቂያም በተመሳሳይ በሁለቱም ፊት መሆን አለበት፤ 3.ባጠቃላይ የትኛውም Upload የሚደረጉ ዶክመንቶች በሁለቱም ፊት ስካን መደረግ አለባቸው፡፡ 4.Fees information የሚለው ላይ ምንም የሚሞላ ነገር አይኖርም፡፡
Показать все...
ነገ የ UEE ለመውሰድ ለምትመጡ Natural Science ተማሪዎች በሙሉ ከሶሻል ተማሪዎች ካገኘነው መረጃ ኤክስትሪም መፅሀፎችን ጨምሮ ለት/ርታዊ ጉዳዮች የሚነበቡ የትኛውንም መፅሀፍቶች ይዞ መግባት እንደሚቻል አውቃችሁ የምታነቧቸውን ነገሮች ሁሉ መያዝ ትችላላችሁ፡፡
Показать все...
ማሳሰቢያየማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ነገ አርብ በ5/11/2016 ከሰአት የሚወጡ ይሆናል!! ✅የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ደግሞ እሁድ በ07/11/2016 በተመደበላቸው ፕሮግራም መሰረት የሚገቡ መሆኑን እናሳውቃለን
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ቀን 05/11/16 ዓ.ም ለ2016 ዓ.ም 12ኛ ክፍል የnatural Science ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ ወደ ዩኒቨርሲቲ የምትገቡት እሁድ በ07/11/16 ዓ.ም ከዚህ ማስታወቂያ ጋር በተያያዘው ፕሮግራም መሰረት ሲሆን በት/ቤታችን እና በዩኒቨርሲቲ ያለውን የፍትሻ ሰልፍ ለመቀነስና በሰዓቱ ለመግባት በሰንጠረዡ የተጠቀሰው ሰዓት ተጠቃላችሁ ዩኒቨርሲቲ የምትገቡበት ሰዓት ሲሆን ጠዋት ከ11፡30 ጀምሮ ት/ቤት እንድትገኙ ለማሳሰብ እንወዳለን፡፡ ማሳሰቢያ፡- ዓርብ ከ Social ተማሪዎች የምናገኘውን ጠቃሚ የዩኒቨርሲቲ ቆይታ መረጃ የምናሳውቃችሁ መሆኑን አውቃችሁ መረጃ በፍጥነት እንድትመለከቱ ይሁን፡፡
Показать все...
ቀን 05/11/16 ዓ.ም ለ ት/ቤታችን online ተመዝጋቢ ነባር ተማሪዎች በሙሉ የምዝገባ ሂደቱን በተሻለ ለማፋጠን ሁላችሁም ነበር ተማሪዎች ከዚበታች ባለው ሊንክ አማካኝነት ባላችሁበት ቦታ ምዝገባውን አጠናቃችሁ ለ Confirmation ብቻ እንድትመጡ ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡ https://dejwondiradsecondary.sims.addislearning.edu.et ማሳሰቢያ፡- በየትኛውም ቦታ ሆኖ በሊንኩ የሚመዘገብ ተማሪ ት/ቤቱ በራሱ መንገድ Confirm ካላደረገለት በስተቀር መረጃውን ስላስገባ ብቻ ተመዝግቧል ማለት እንዳልነ ሊታወቅ ይገባል፡፡
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.