ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку 👈

Jafer Books 📚

Jafer Books 📚

Открыть в Telegram

🎯 መገኛችን ለገሃር ተወልደ ህንጻ 4 Kilo ብርሃና ሰላም ፊት ለፊት 4 Kilo አብርሆት ቤተመጻሕፍት ግቢ መገናኛ መሰረት ደፋር ሞል ስር ጥቁር አንበሳ ት/ ቤት ፊት ለፊት ሳሪስ አዲሱ ሰፈር ጀሞ ሚና ሞል ፊት ለፊት ለ Social Media 👇👇👇👇 ➡️ Telegram / Facebook / Website

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала Jafer Books 📚

Канал Jafer Books 📚 (@jafbok) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 33 673 подписчиков, занимая 881 место в категории Книги и 1 065 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 33 673 подписчиков.

Согласно последним данным от 08 октября, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило 8, а за последние 24 часа — -2, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 15.30%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 7.16% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 5 151 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 2 411 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 21.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
“🎯 መገኛችን ለገሃር ተወልደ ህንጻ 4 Kilo ብርሃና ሰላም ፊት ለፊት 4 Kilo አብርሆት ቤተመጻሕፍት ግቢ መገናኛ መሰረት ደፋር ሞል ስር ጥቁር አንበሳ ት/ ቤት ፊት ለፊት ሳሪስ አዲሱ ሰፈር ጀሞ ሚና ሞል ፊት ለፊት ለ Social Media 👇👇👇👇 ➡️ Telegram / Facebook / Website”

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 09 октября, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Книги.

33 673
Подписчики
-224 часа
+247 дней
+830 дней
Архив постов
የፊታችን ቅዳሜ መጽሐፍ ፉርማ ስነስርአት ! የምልዕቲ ኪሮስ " ጽምፀ ቃል " የተሰኘው መጽሐፍ ቅዳሜ መስከረም 30 የፉርማ ስነስርአት ለገሃር በሚገኘው ጃዕፈር መጻሕፍት መደብር ይካሃዳል !
የፊታችን ቅዳሜ መጽሐፍ ፉርማ ስነስርአት ! የምልዕቲ ኪሮስ " ጽምፀ ቃል " የተሰኘው መጽሐፍ ቅዳሜ መስከረም 30 የፉርማ ስነስርአት ለገሃር በሚገኘው ጃዕፈር መጻሕፍት መደብር ይካሃዳል !

የቤት ዉስጥ ህክምና መፍትሄ ከ ሀ እስከ ፐ ከ80 በላይ የሚሆኑ በሽታዎች እና የተፈጥሮ ሕክምናዎቻቸዉ “በፕሮፌሰር ብስራት ኃይለመስቀል “እና ዶ/ር ፈቃዱ ፋላስ “ በመደብራችን በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኙ
የቤት ዉስጥ ህክምና መፍትሄ ከ ሀ እስከ ፐ ከ80 በላይ የሚሆኑ በሽታዎች እና የተፈጥሮ ሕክምናዎቻቸዉ “በፕሮፌሰር ብስራት ኃይለመስቀል “እና ዶ/ር ፈቃዱ ፋላስ “ በመደብራችን በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኙታል ጃዕፈር መጸሐፍት📚

“ድል ቁርሱ” (ከ ኩየራ ወንዞች መሀል የፈለቀዉ የጦር ሊቅ) ይህ የፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ የሕይወት ታሪክ እንደ አንድ ግለሰብ ታሪክ ብቻ የሚታይ ድርቅ ያለ የሪፖርት ሰነድ አይደለም፣ ሥነፅሁፍ
“ድል ቁርሱ” (ከ ኩየራ ወንዞች መሀል የፈለቀዉ የጦር ሊቅ) ይህ የፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ የሕይወት ታሪክ እንደ አንድ ግለሰብ ታሪክ ብቻ የሚታይ ድርቅ ያለ የሪፖርት ሰነድ አይደለም፣ ሥነፅሁፍ እና በታሪክ መዘክር መካከል ያለ ዉብ ድርሳን ነዉ። ከመረጃ እና ከእዉነት ትረካ ትኩረት ብቻ አስደሳች ስነ ጹሁፋዊ ስራ ልናገኝ አንችልም። ዉበት እና ለዛ ሥነ ጹሁፋዊ ስራ አንዱ መሰረታዊ ቁም ነገር ሊሆን ይገባል። በተለይም እንዲህ ያለ የሕይወት ታሪክ በዚህ ወጋዊ ለዛ ሲጻፍ፣ ቀልባችንን በመሳብ እና በአይረሴነት የሚኖረዉ ፋይዳ እጅግ የላቀ ነዉ። ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በመጽሐፋ ሙሉ ትረካ ዉስጥ በሚንጸባረቀዉ ሰብእናቸዉ ኢትዮዽያን እና የኢትዮዽያን ቢሄራዊ ጥቅም ቀዳሚ ጉዳያቸዉ አድርገዉ፣ይህንኑም ጉዳይ የሕይወት ጥሪያቸዉ በማድረግ፣በሦስት ሥርዓቶች ዉስጥ በማይናወጽ ማንነት መጓዛቸዉን ከታሪክ ድርሳኑ ትረካዎች መረዳት እንችላለን። በአጠቃላይ ፥ ይህ መጽሐፍ በግለ ታሪክነቱ ራሱን የቻለ ትልቅ ሥነጽሑፋዊ ሥራ መኾኑ እንደተጠበቀ ሆኖ፤ከዚያ የተሻገረ የሀገር እና የወታደራዊ ተቋም ልምምድ ታሪክ ጭምር በመኾኑ ለብዙ የነገረ ሰብእ የጥናት መስኮች መረጃ እና ማስረጃ የሚኾኑ ቁም ነገሮችን ይዞ የምናገኘዉ ጠንካራ ሥነ ጽሑፋዊ ሥራ ነዉ። ዶ/ር ዳኛቸዉ አሰፋ (የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፍልስምና መምህር 📚መጸሐፋን በመደብራችን ያገኙታል። ጃዕፈር መጸሐፍት

‘ስሜታዊ ብልኀነት (EQ)፤ ለላቀ ደንበኛ አገልግሎት!’ ብዙዎቻችን ደንበኛን ማገልገል ማለት ጥያቄዎችን መመለስ፣ ችግሮችን መፍታት፣ ወይም መረጃ በመስጠት የሚወሰን ነው ብቻ ብለን እናስባለን። ነገር
‘ስሜታዊ ብልኀነት (EQ)፤ ለላቀ ደንበኛ አገልግሎት!’ ብዙዎቻችን ደንበኛን ማገልገል ማለት ጥያቄዎችን መመለስ፣ ችግሮችን መፍታት፣ ወይም መረጃ በመስጠት የሚወሰን ነው ብቻ ብለን እናስባለን። ነገር ግን እውነተኛው አገልግሎት ከተግባር በላይ የሆነ ነገርን ይጠይቃል፤ እርሱም ስሜታዊ ብልኀነትን EQ (Emotional Intelligence) ነው። ስሜታዊ ብልኀነት ማለት የራሳችንን ስሜት መረዳት እና መቆጣጠር ብቻ ሳይሆን፣ የደንበኛውን ስሜት ማጤን፣ መለየት፣ መረዳት እና ለእሱ ተገቢውን ምላሽ መስጠት መቻል ላይ ነው። አንድ ደንበኛ በተበሳጨ ጊዜ፣ ቴክኒካዊ መፍትሄ ብቻ አያስፈልገውም፤ እርሱን መስማት፣ መረዳት እና እንደ ተከበረ እንዲያውቅ ያስፈልጋል። እዚህ ላይ ነው ስሜታዊ ልኀቀት ወሳኝ ሚና የሚጫወተው። ከፍተኛ ስሜታዊ ልኀቀት ያለው አገልጋይ የደንበኛውን ቁጣ እና ብስጭት በትዕግስት ይቀበላል፤ ስሜቱን በርህራሄ ይረዳል፤ እና በአክብሮት መልስ ይሰጣል። ይህም ደግሞ ተበሳጭቶ የነበረውን ደንበኛ በማረጋጋት ወደ ታማኝ አጋርነት ይለውጠዋል። ቴክኒካዊ ዝግጅቶች እና ክህሎቶች ‘ደንበኛን’ ይስባሉ፤ ሆኖም ግን ስሜታዊ ብስለቶች ደግሞ አብሮን እንዲኖር ያደርገዋል። ስለዚህ ዛሬ ላይ አገልግሎታችንን በስሜታዊ ብልኀነት ልበለፅገው ይገባል። ምክንያቱም ደንበኛ የሚረሳው ምን እንደ ነገርነው ሲሆን፤ ነገር ግን እንዴት እንዳገለገልነው ፈፅሞ አይረሳውም። ~ “#ደንበኛሎጂ ፥ ከልምድ ወደ ልኀቀት”ውስጥ ስለ ስሜታዊ ብልኀነት እና የሰዋዊ አገልግሎት ጥልቅ ልምዶችን ያግኙ!

ይህ የፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ የሕይወት ታሪክ እንደ አንድ ግለሰብ ታሪክ ብቻ የሚታይ ድርቅ ያለ የሪፖርት ሰነድ አይደለም፣ ሥነፅሁፍ እና በታሪክ መዘክር መካከል ያለ ዉብ ድርሳን ነዉ። ከመረጃ እ
ይህ የፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ የሕይወት ታሪክ እንደ አንድ ግለሰብ ታሪክ ብቻ የሚታይ ድርቅ ያለ የሪፖርት ሰነድ አይደለም፣ ሥነፅሁፍ እና በታሪክ መዘክር መካከል ያለ ዉብ ድርሳን ነዉ። ከመረጃ እና ከእዉነት ትረካ ትኩረት ብቻ አስደሳች ስነ ጹሁፋዊ ስራ ልናገኝ አንችልም። ዉበት እና ለዛ ሥነ ጹሁፋዊ ስራ አንዱ መሰረታዊ ቁም ነገር ሊሆን ይገባል። በተለይም እንዲህ ያለ የሕይወት ታሪክ በዚህ ወጋዊ ለዛ ሲጻፍ፣ ቀልባችንን በመሳብ እና በአይረሴነት የሚኖረዉ ፋይዳ እጅግ የላቀ ነዉ። ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በመጽሐፋ ሙሉ ትረካ ዉስጥ በሚንጸባረቀዉ ሰብእናቸዉ ኢትዮዽያን እና የኢትዮዽያን ቢሄራዊ ጥቅም ቀዳሚ ጉዳያቸዉ አድርገዉ፣ይህንኑም ጉዳይ የሕይወት ጥሪያቸዉ በማድረግ፣በሦስት ሥርዓቶች ዉስጥ በማይናወጽ ማንነት መጓዛቸዉን ከታሪክ ድርሳኑ ትረካዎች መረዳት እንችላለን። በአጠቃላይ ፥ ይህ መጽሐፍ በግለ ታሪክነቱ ራሱን የቻለ ትልቅ ሥነጽሑፋዊ ሥራ መኾኑ እንደተጠበቀ ሆኖ፤ከዚያ የተሻገረ የሀገር እና የወታደራዊ ተቋም ልምምድ ታሪክ ጭምር በመኾኑ ለብዙ የነገረ ሰብእ የጥናት መስኮች መረጃ እና ማስረጃ የሚኾኑ ቁም ነገሮችን ይዞ የምናገኘዉ ጠንካራ ሥነ ጽሑፋዊ ሥራ ነዉ። ዶ/ር ዳኛቸዉ አሰፋ (የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፍልስምና መምህር

አካሉ ቢረዳ ሰማ በንግድ ስራና በጸሐፊነቱ ይታወቃል። በዋናነት በስራ ፈጠራ (entrepreneurship) በራስ አገዝ (self help) እና ራስን በማብቃት (self development) ዙርያ የተ
+1
አካሉ ቢረዳ ሰማ በንግድ ስራና በጸሐፊነቱ ይታወቃል። በዋናነት በስራ ፈጠራ (entrepreneurship) በራስ አገዝ (self help) እና ራስን በማብቃት (self development) ዙርያ የተጻፉ የውጪ መጽሐፍቶችን በመተርጎም ለንባብ ያበቃ ሰው ነው። ከዚ በፊት ከ ሃያ በላይ መጽሐፍትን የተረጎመ ሲሆን በግል ጥረት ስኬታማ የመሆን ሚስጥር ፣መሰናክልህን ውደደው፣ ጠንቀኛ ጠላትህ፣ የባቢሎኑ የሃብል ል ኡል፣የአስርዮሽ ብዜት ህግ፣ቀጣዩ አምስቱ እርምጃዎች፣ ጠላትህን በጥበብ ምረጥ እና ሌሎችም ስራዎቹ ይጠቀሳሉ ። መጽሃፉን በመደብራችን ያገኙታል

🌸🌸መገናኛ መሰረት ደፋር ሞል ቅርንጫፍ👌👌

የሕይወት እምሻው ስራዎች ሁሉም በመደብሮቻችን ይገኛሉ !!

የተወዳጁ እና አንጋፋዉ ደራሲ ✍️✍️አዳም ረታ መፀሀፍ በመደብራችን በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኙታል። ጃዕፈር መፀሀፍት ☎️0911932088 0911125324
የተወዳጁ እና አንጋፋዉ ደራሲ ✍️✍️አዳም ረታ መፀሀፍ በመደብራችን በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኙታል። ጃዕፈር መፀሀፍት ☎️0911932088 0911125324

"ለውጥ እና ነውጥ፤ የአትክልተኛው ማስታወሻ" በጥልቀት የተጻፈና በስድስት ዋና ዋና ክፍሎች የተዋቀረ ባለ 280 ገጽ መጽሐፍ ነው። ደራሲው አቶ ግርማ ሰይፉ ማሩ በመጽሐፉ ውስጥ ካካተቷቸው ይዘቶች መ
"ለውጥ እና ነውጥ፤ የአትክልተኛው ማስታወሻ" በጥልቀት የተጻፈና በስድስት ዋና ዋና ክፍሎች የተዋቀረ ባለ 280 ገጽ መጽሐፍ ነው። ደራሲው አቶ ግርማ ሰይፉ ማሩ በመጽሐፉ ውስጥ ካካተቷቸው ይዘቶች መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል፦ የፖለቲካና የምርጫዎች ትንተና፦ መጽሐፉ በመጀመሪያዎቹ ክፍሎቹ “ለውጥ ከየት ወደ የት?” እና “የምርጫዎች ወግ” በሚሉ ርዕሶች ስር፣ ከኢህአዴግ ውድቀት ማግስት ጀምሮ በሀገሪቱ የተካሄዱትን የፖለቲካ ውጣ ውረዶች፣ ምርጫዎችን እና የህወሓትን ሚና በጥልቀት ይፈትሻል። የሀገሪቱ ሁለንተናዊ ሁኔታዎች፦ ከፖለቲካው ባሻገር የኢትዮጵያን ማኅበራዊና ምጣኔ ሀብታዊ (ኢኮኖሚያዊ) ጉዳዮችን ከተለያዩ አቅጣጫዎች ይዳስሳል። የአትክልተኛው ማስታወሻ (የሥራ ልምድ)፦ ደራሲው በአሁኑ ወቅት የአዲስ አበባ ከተማ ውበትና አረንጓዴ ልማት ቢሮ ኃላፊ በመሆናቸው፣ ከተማዋን የማስዋብና መናፈሻዎችን የመገንባት ሥራዎችን ሲያከናውኑ የነበራቸውን ተግዳሮቶች፣ የታዘቧቸውን እውነታዎችና የግል ልምዶቻቸውን በግልጽ አጋርተዋል። መጽሐፉን በሁሉም መደብሮቻችን ይገኛል !!

የተዋናይ አሸናፊ ማህሌት አዲስ መጽሐፍ ለንባብ በቅቷል :: መጽሐፉንም በመደብሮቻችን ይገኛል !
+1
የተዋናይ አሸናፊ ማህሌት አዲስ መጽሐፍ ለንባብ በቅቷል :: መጽሐፉንም በመደብሮቻችን ይገኛል !

ዶክተር በድሪ ሙኒር ዩሱፍ በአዳማ ከተማ ተወልዶ አድጓል። የመጀመሪያ ደረጃና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን በአዳማ ፋና፣ በቅዱሥ ዮሴፍ እና በገላውዴዎስ ትምህርት ቤቶች ተከታትሏል። የጤና ሙያ ጉዞውን በ
ዶክተር በድሪ ሙኒር ዩሱፍ በአዳማ ከተማ ተወልዶ አድጓል። የመጀመሪያ ደረጃና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን በአዳማ ፋና፣ በቅዱሥ ዮሴፍ እና በገላውዴዎስ ትምህርት ቤቶች ተከታትሏል። የጤና ሙያ ጉዞውን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጎንደር ሕክምና ኮሌጅ በሕክምና ዶክትሬት በመመረት የጀመረ ሲሆን በዚያው ሆስፒታልም በሐኪምነት አገልግሏል። የከፍተኛ ትምህርቱንም በመቀጠል በጀርመን በላይፕዚግ ዩኒቨርሲቲ በቆዳና አባለዘር በሽታዎች ዘርፍ የድህረ ምረቃ ስልጠናውን አጠናቋል። ከዚያም በናሚቢያ እና በደቡብ አፍሪካ ለጥቂት ጊዜ ከሠራ በኋላ በአሜሪካ አትላንታ ከተማ በውስጥ ደዌ ትምህርት ስፔሻላይዝ አድርጓል። ከዚህ ጎን ለጎን ከማሳቹሴትስ ዩኒቨርሲቲ በቢዝነስ አስተዳደር የማስተርስ ዲግሪውን አግኝቷል። በአሁኑ ወቅት በጆርጂያ ግዛት በተለያዩ የጤና ተቋማት ውስጥ፤ በውስጥ ደዊ እና በከፍተኛ የአመራር ዘርፍ በማገልገል ላይ ይገኛል። ዶክተር በድሪ ባለትዳርእና የሁለት ልጆች አባት ሲሆን በአሁኑ ወቅት ነዋሪነቱ በአትላንታ ከተማ ነው፡፡ መጽሐፉን በመደብሮቻችን ያገኙታል

Think Ethiopa - 01.pdf1.37 MB

የተለያዩ ወራሪዎች ኢትዮጵያ የባህር በር እንዳይኖራት ያደረጉበት የየራሳቸው ምክንያቶች ነበሯቸው። ከእነዚህ ወራሪ ሀገራት መካከል ግብፅ ፣ ኢትዮጵያን በቀጥታ በመያዝ የአባይ ወንዝ ምንጭን ለመቆጣጠር
የተለያዩ ወራሪዎች ኢትዮጵያ የባህር በር እንዳይኖራት ያደረጉበት የየራሳቸው ምክንያቶች ነበሯቸው። ከእነዚህ ወራሪ ሀገራት መካከል ግብፅ ፣ ኢትዮጵያን በቀጥታ በመያዝ የአባይ ወንዝ ምንጭን ለመቆጣጠርና የኢትዮጵያ ወደ ባህር መውጫ እና መግቢያ በሮችን በመዝጋት ሀገሪቱን በመዳፏ ስር አስገብታ ለመቆጣጠር ያስችላል ያለችውን ቋሚ ስትራቴጂ ቀርፃ ተንቀሳቅሳለች። የግብፅ ነገስታት ቀዳሚ አላማ በማንኛውም ዘዴ ( በቀጥታ ወረራ ፣ ከውጪ መንግስታት ጋር በመተባበርና በመመሳጠር ፣ የሀገር ውስጥ አፍራሽ ተቃዋሚዎችን በመጠቀም ወዘተ ) ኢትዮጵያን የወደብ ባለቤትነት መብት በማሳጣት ሀገሪቱን በኢኮኖሚና በመከላከያ ይዞታ አቅመ ደካማ ማድረግ ነው። ከመፅሐፉ ገፅ የተወሰደ የኤርትራ ነፃነትና የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ የተሰኘ በ_ ታምሬ ተካ ደልኬሮ (ዶ/ር) የተፃፈውን መፅሐፍ በመደብሮቻችን ያገኙታል።

🌻🌻መገናኛ ቅርንጫፍ

መገናኛ ቅርንጫፍ🌻🌻

📍megenagna branch is now open like new📚

Repost from Jafer Books 📚

📚✨ ማርቭል የተማሪዎች አጋዥ መጻሕፍት — ለትምህርት ስኬት የተዘጋጀ አጋዥ! 🎓 በአዲሱ የትምህርት ሥርዓት መሠረት የተዘጋጁት የማርቭል የተማሪዎች አጋዥ መጻሕፍት ከ1ኛ ክፍል እስከ 12ኛ ክፍል ድረስ ለተማሪዎች የተለያዩ የትምህርት ዓይነቶችን የያዙ ሲሆን፣ ተማሪዎች ትምህርታቸውን በቀላሉ እንዲከታተሉ፣ የተማሩትን እንዲያጠናክሩ እና ለፈተና በተሻለ ሁኔታ እንዲዘጋጁ የሚያግዙ ናቸው። ✏️📖 👨‍🎓 ከ1ኛ–12ኛ ክፍል 📚 የተለያዩ የትምህርት ዓይነቶች 🎯 በአዲሱ የትምህርት ሥርዓት መሠረት የተዘጋጁ 📝 ለትምህርት ድጋፍና ለፈተና ዝግጅት የሚያግዙ ለልጆቻችሁ ትምህርት ተጨማሪ ድጋፍ መስጠት ከፈለጋችሁ፣ ከማርቭል የተማሪዎች አጋዥ መጻሕፍት ጋር ያድርጉት! 🌟 ማርቭል — ትምህርትን በቀላሉ፣ እውቀትን በጥልቀት! 📚✨