ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

Jafer Books 📚

Jafer Books 📚

الذهاب إلى القناة على Telegram

🎯 መገኛችን ለገሃር ተወልደ ህንጻ 4 Kilo ብርሃና ሰላም ፊት ለፊት 4 Kilo አብርሆት ቤተመጻሕፍት ግቢ መገናኛ መሰረት ደፋር ሞል ስር ጥቁር አንበሳ ት/ ቤት ፊት ለፊት ሳሪስ አዲሱ ሰፈር ጀሞ ሚና ሞል ፊት ለፊት ለ Social Media 👇👇👇👇 ➡️ Telegram / Facebook / Website

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Jafer Books 📚

تُعد قناة Jafer Books 📚 (@jafbok) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 33 682 مشتركاً، محتلاً المرتبة 911 في فئة الكتب والمرتبة 1 088 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 33 682 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 27 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 60، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -4، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 21.99‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 7.71‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 7 406 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 2 596 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 24.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“🎯 መገኛችን ለገሃር ተወልደ ህንጻ 4 Kilo ብርሃና ሰላም ፊት ለፊት 4 Kilo አብርሆት ቤተመጻሕፍት ግቢ መገናኛ መሰረት ደፋር ሞል ስር ጥቁር አንበሳ ት/ ቤት ፊት ለፊት ሳሪስ አዲሱ ሰፈር ጀሞ ሚና ሞል ፊት ለፊት ለ Social Media 👇👇👇👇 ➡️ Telegram / Facebook / Website”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 28 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الكتب.

33 682
المشتركون
-424 ساعات
-307 أيام
+6030 أيام
أرشيف المشاركات
የመጽሐፍ ፊርማ ሥነ-ስርአት የፊታችን ቅዳሜ ጥቅምት 21 በጃዕፈር መጻሕፍት ለገሃር !
የመጽሐፍ ፊርማ ሥነ-ስርአት የፊታችን ቅዳሜ ጥቅምት 21 በጃዕፈር መጻሕፍት ለገሃር !

ሁሉንም መፀሀፍት በመደብራችን ያገኙታል። ጃዕፈር መጸሐፍት📚📚
+6
ሁሉንም መፀሀፍት በመደብራችን ያገኙታል። ጃዕፈር መጸሐፍት📚📚

ሁሉንም መፀሀፍት በመደብራችን ያገኙታል። ጃዕፈር መጸሐፍት📚📚
+7
ሁሉንም መፀሀፍት በመደብራችን ያገኙታል። ጃዕፈር መጸሐፍት📚📚

በ ቪክቶር ፍራንክል (Viktor Frankl) ተጽፎ በቴዎድሮስ አጥላው የተተረጎመው " ለምንን ፍለጋ " ( Man’s Search for Meaning ) የተሰኘው መጽሐፍ ለሁለተኛ ጊዜ ታትሞ ለንባብ በ
በ ቪክቶር ፍራንክል (Viktor Frankl) ተጽፎ በቴዎድሮስ አጥላው የተተረጎመው " ለምንን ፍለጋ " ( Man’s Search for Meaning ) የተሰኘው መጽሐፍ ለሁለተኛ ጊዜ ታትሞ ለንባብ በቃ ! የሥነ - አእምሮ ሐኪሙ ቪክቶር ፍራንክል በናዚ የማጎሪያ ካምፖች ውስጥ ካሳለፈው አሰቃቂ ተሞክሮ በመነሳት፣ ሰው በከባድ መከራ ውስጥም እንኳን ሆኖ ለሕይወቱ ትርጉምና ዓላማ ማግኘት እንደሚችል ያብራራል። መጽሐፉ ስለ ፍቅር፣ ጽናት፣ ተስፋና የሰው ልጅ የውስጥ ጥንካሬ የሚያስተምር ጥልቅ ሥራ ነው። ለምን እንኖራለን ? በችግር ውስጥ ተስፋችንን እንዴት እንጠብቃለን ? ለሕይወታችን ትርጉም የሚሰጠው ምንድን ነው ? የቪክቶር ፍራንክል (Viktor E. Frankl) «ለምንን ፍለጋ» (Man’s Search for Meaning) መጽሐፍ ስለ መከራ፣ ስለ ተስፋ፣ ስለ ሰው ልጅ ጽናትና በሕይወት ውስጥ ትርጉም ስለማግኘት የሚያብራራ ታዋቂ ሥራ ነው። ደራሲው የሥነ አእምሮ ሐኪም ሲሆን፣ በራሱ ላይ የደረሰውን ከባድ ሕይወት ተሞክሮ ተጠቅሞ ስለ ሰው ልጅ ሕይወት ትርጉም ያብራራል። ሕይወት ሁልጊዜ ቀላል ባትሆንም፣ ለመኖር የሚያበቃ ምክንያት ማግኘት ይቻላል! ሁለተኛውን ዕትም በጃዕፈር መጻሕፍት ሁሉም ቅርንጫፎች ያገኙታል ! 📚 ጃዕፈር መጻሕፍት — የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን !

አሁን በመደብራችን ያገኙታል። ጃዕፈር መጸሐፍት
አሁን በመደብራችን ያገኙታል። ጃዕፈር መጸሐፍት

በመደብራችን ያገኙታል🎉🎉 ጃዕፈር መፀሀፍት📚📚
በመደብራችን ያገኙታል🎉🎉 ጃዕፈር መፀሀፍት📚📚

ከደራሲና ገጣሚ በዕውቀቱ ስዩም ጋር !
ከደራሲና ገጣሚ በዕውቀቱ ስዩም ጋር !

ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች፣ ለአገር አቀፍ የመግቢያ ፈተና ዝግጅትዎ ታማኝ የጥናት አጋር ይፈልጋሉ? እነሆ! ማርቭል የመግቢያ ፈተና መጽሐፍ ከ2003–2016 ዓ.ም. የቀረቡ የመመዘኛ ጥያቄዎችን ከመልስና
ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች፣ ለአገር አቀፍ የመግቢያ ፈተና ዝግጅትዎ ታማኝ የጥናት አጋር ይፈልጋሉ? እነሆ! ማርቭል የመግቢያ ፈተና መጽሐፍ ከ2003–2016 ዓ.ም. የቀረቡ የመመዘኛ ጥያቄዎችን ከመልስና ከዝርዝር ማብራሪያ ጋር በማቅረብ ለፈተናዎ በተሻለ ሁኔታ እንዲዘጋጁ ይረዳዎታል። ✨ በመጽሐፉ የሚያገኙት፦ ✅ ያለፉ ዓመታት የመመዘኛ ጥያቄዎች። ✅ መልሶችን በጥልቀት ለመረዳት የሚያግዙ ማብራሪያዎች። ✅ የቃላት፣ የቁጥርና የሎጂክ አስተሳሰብ ችሎታዎን ለማጎልበት የሚረዱ ልምምዶች። ✅ በፈተና ወቅት ጥያቄዎችን በተሻለ ሁኔታ ለመመለስ የሚያግዙ የዝግጅት ስልቶች። ማርቭል — ከመልስ ባሻገር ወደ ግንዛቤ! ለምን ማርቭልን ይምርጡታል? መልስን ማየት ብቻ በቂ አይደለም፤ ለምን እንደሆነ መረዳትም አስፈላጊ ነው። ማርቭል ጥያቄዎችን ከመልስና ከማብራሪያ ጋር በማቅረብ ለተሻለ ልምምድና ዝግጅት ያግዛል። MARVEL BOOk SERIES MARVEL SCHOLASTIC APTITUDE TEST PREPARAION FOR THE UNIVERSITY ENTRANCE EXAMINATION Grade 11 and 12 #EntranceGoals

ነገ የመጽሐፍ ፊርማ ስነስርአት አዘጋጅተናል !! " አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ " በሰለሞን ሙሉጌታ ካሳ
ነገ የመጽሐፍ ፊርማ ስነስርአት አዘጋጅተናል !! " አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ " በሰለሞን ሙሉጌታ ካሳ

" አጎቴን የምወደዉ በዚያ አስጨናቂ ሰዓት ከእኔና ከእናቴ ጋር የቆመ ብቸኛ ሰዉ ነዉ :: ማኅበረሰብማ ጐርፍ ነዉ :: እዉነትም ይሁን ዉሸት ሳያጣራ ብቻ መስሎት ባመነዉ ነገር ይነዳል :: ይፈሳል::
" አጎቴን የምወደዉ በዚያ አስጨናቂ ሰዓት ከእኔና ከእናቴ ጋር የቆመ ብቸኛ  ሰዉ ነዉ ::  ማኅበረሰብማ  ጐርፍ ነዉ :: እዉነትም ይሁን ዉሸት ሳያጣራ ብቻ መስሎት ባመነዉ ነገር ይነዳል :: ይፈሳል:: ዞሮ ማየት የለም :: ዝም ብሎ  እንደ ጋሪ ፈረስ ፊት ለፊት መትመም :: ሲያልፍ  ሊቆጭ ነገር  አይሆኑ  ንግግር  የማይረሳ ቃል ይለድፋል :: ቃል ጉልበታም ነዉ::  ይገድላልም ያድናልም:: ስንቶች በመልካም ቃል ቀናቸዉ, ዘመናቸዉ,  ዕድሜያቸዉ ተባረከ?  ስንቶችስ በቃል ተሰበሩ?.. .                                                                                                                                         #የቃል_ፌርማታ

" THINK LIKE A MONK " በ Jay Shetty የአእምሮ ሰላም፣ የሕይወት ዓላማ እና ውስጣዊ ደስታን ማግኘት ይፈልጋሉ ? ይህ መጽሐፍ አስተሳሰብዎን እንዴት ማሰልጠን፣ ከአሉታዊ ሐሳቦች መላቀ
" THINK LIKE A MONK " በ Jay Shetty የአእምሮ ሰላም፣ የሕይወት ዓላማ እና ውስጣዊ ደስታን ማግኘት ይፈልጋሉ ? ይህ መጽሐፍ አስተሳሰብዎን እንዴት ማሰልጠን፣ ከአሉታዊ ሐሳቦች መላቀቅ፣ ጭንቀትን መቆጣጠር እና በሕይወትዎ ውስጥ ሰላምና ዓላማ እንዲኖር ማድረግ የሚያስተምር ድንቅ መመሪያ ነው። 📖 ይህን ድንቅ መጽሐፍ ከJafer Books በሁሉም መደብሮች ያገኙታል !

" METAPHYSICS: THE SOURCE OF INFINITE KNOWLEDGE " የእውቀትን ወሰን ለማስፋት፣ የአስተሳሰብን ጥልቀት ለመረዳትና ከተለመደው እይታ በላይ ለማሰብ የሚጋብዝ መጽሐፍ! በ Dr
" METAPHYSICS: THE SOURCE OF INFINITE KNOWLEDGE " የእውቀትን ወሰን ለማስፋት፣ የአስተሳሰብን ጥልቀት ለመረዳትና ከተለመደው እይታ በላይ ለማሰብ የሚጋብዝ መጽሐፍ! በ Dr. Abraham Amaha የተዘጋጀው ይህ መጽሐፍ ስለ እውቀት፣ አስተሳሰብና የሰው አእምሮ ጥልቀት የበለጠ ለማወቅ ለሚፈልጉ አንባቢያን ተስማሚ መጽሐፍ ነው። 📍 በሁሉም Jafer Books ቅርንጫፎቻችን ያገኙታል ።

New Arrival Book 🎉🎉🎉 📞0911932088 0911125324
New Arrival Book 🎉🎉🎉 📞0911932088 0911125324

📚✨ የመጽሐፍ ፊርማ ዝግጅት በጃዕፈር መጻሕፍት ! ✍️ በEBS ቴሌቪዥን ቴክኖሎጂ ነክ በሆኑ ዝግጅቱ የምታውቁት የቴክኖሎጂ ባለሙያና የ " ግርምተ ሳይቴክ " መጽሐፍ አዘጋጅ ሰለሞን ሙሉጌታ ካሳ ሰሞኑም " አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ " የተሰኘ መጽሐፍ ለንባብ ማብቃቱ ይታወቃል ! ይህንንም በማስመልከት ሰለሞን ሙሉጌታ ካሳ የፊታችን ቅዳሜ 14 በጃዕፈር መጻሕፍት በመገኘት የፊርማ ዝግጅት ያደርጋል 📖 የሚወዱትን መጽሐፍ ከደራሲው ፊርማ ጋር ለማግኘት ደራሲውን በአካል ለመገናኘትና በዚህ ልዩ የንባብ ዝግጅት ለመሳተፍ ቅዳሜ በ 14 እንዳይቀሩ ! 📅 ቀን፦ የፊታችን ቅዳሜ 14 📍 ቦታ፦ ጃዕፈር መጻሕፍት 📚 ይህን ልዩ አጋጣሚ እንዳያመልጥዎ፤ ከእኛ ጋር ይሁኑ!

“መጠበቅ “የተሰኘዉ “የፋንታ( እሙ) ገብረማርያም “ መፀሀፍ በመደብራችን በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኙታል። ጃዕፈር መፀሀፍት
“መጠበቅ “የተሰኘዉ “የፋንታ( እሙ) ገብረማርያም “ መፀሀፍ በመደብራችን በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኙታል። ጃዕፈር መፀሀፍት

በገስጥ ተጫኔ የተዘጋጀው ይህ " የእሥረኛው ማስታወሻ " የተሰኛው መጽሐፍ በመደብራችን ይገኛል :: ስለመጽሐፉም አንጋፋው ደራሲ ጋሽ ኃይለመለኮት መዋዕል ምስክርነት ሰጥተዋል !

በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን 120 በተሰኘው ፕሮግራም ብዙዎችን የምናውቃት ኤደን ኃይሉ " የምድረበዳ ውሃ " የተሰኘ በሕይወቷ ውጣ ውረድ ላይ የሚያተኩር መጽሐፍ ለንባብ አብቅታለች ! ይህን መጽሐፍ በመደብራ
+1
በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን 120 በተሰኘው ፕሮግራም ብዙዎችን የምናውቃት ኤደን ኃይሉ " የምድረበዳ ውሃ " የተሰኘ በሕይወቷ ውጣ ውረድ ላይ የሚያተኩር መጽሐፍ ለንባብ አብቅታለች ! ይህን መጽሐፍ በመደብራችን ያገኙታል !

ነገ ዕለተ አርብ ከምሽቱ 11 ሰአት ላይ ከስራ መልስ ለገሃር በሚገኘው መጻሕፍት መደብራችን በቴክኖሎጂና በአውቶሞቲቭ ኢንዱስትሪ ዙርያ በሚያወራው "የቲድሮይት መንገድ " የተሠኘውን መጽሐፍ ደራሲው በ
ነገ ዕለተ አርብ ከምሽቱ 11 ሰአት ላይ ከስራ መልስ ለገሃር በሚገኘው መጻሕፍት መደብራችን በቴክኖሎጂና በአውቶሞቲቭ ኢንዱስትሪ ዙርያ በሚያወራው "የቲድሮይት መንገድ " የተሠኘውን መጽሐፍ ደራሲው በአካል በመገኘት ለአንባቢያን የፊርማ ማኖርና የውይይት መርሃ ግብር እናካሄዳለን ! ብትገኙልን ደስታችን ነው !!

በዓለም ዙሪያ በብዙ አንባቢያን ዘንድ ተወዳጅ የሆኑ፣ በግል እድገት፣ በልምድ ግንባታና በፋይናንስ አስተሳሰብ ላይ የሚያተኩሩ ሦስት ተወዳጅ የእንግሊዝኛ መጻሕፍትን በጃዕፈር መጻሕፍት አሳታሚነት ለሀገ
+2
በዓለም ዙሪያ በብዙ አንባቢያን ዘንድ ተወዳጅ የሆኑ፣ በግል እድገት፣ በልምድ ግንባታና በፋይናንስ አስተሳሰብ ላይ የሚያተኩሩ ሦስት ተወዳጅ የእንግሊዝኛ መጻሕፍትን በጃዕፈር መጻሕፍት አሳታሚነት ለሀገር ውስጥ ንባብ በቁ ! 📘 1. ATOMIC HABITS — James Clear በየቀኑ የምናደርጋቸው ትናንሽ ልምዶች እንዴት ወደ ትልቅ ስኬት እንደሚመሩ ይማሩ። መጥፎ ልምዶችን በመተው ጥሩ ልምዶችን የሚገነቡበትን ተግባራዊ መንገድ ያሳይዎታል ። 📗 2. RICH DAD POOR DAD — Robert T. Kiyosaki ስለ ገንዘብ፣ ንብረት፣ ኢንቨስትመንትና የፋይናንስ ነፃነት ያለዎትን አመለካከት ይመርምሩ። ለወደፊት የተሻለ የገንዘብ ውሳኔ ለመወሰን የሚረዱ ሐሳቦችን ይረዱበታል :: 📕 3. THINK AND GROW RICH — Napoleon Hill ግልጽ ግብ፣ ጠንካራ ፍላጎት፣ ቆራጥነትና በተግባር መተግበር ለስኬት ያላቸውን ሚና ይወቁ። ሕልምዎን ወደ ተግባር ለመቀየር የሚያነሳሱ ሐሳቦችን ያገኙበታል ። ━━━━━━━━━━━━━━ ✅ ከፍተኛ ጥራት ያለው ህትመት ✅ ለንባብ ምቹ የሆነ ወረቀት ✅ ተመጣጣኝ ዋጋ ✅ በሁሉም የጃዕፈር መጻሕፍት ቅርንጫፎች ይገኛሉ! 📍 ከእርስዎ አቅራቢያ ወዳለው የጃዕፈር መጻሕፍት ቅርንጫፍ ይጎብኙ! 💚 Jafer Books — የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን ! #JaferBooks #AtomicHabits #RichDadPoorDad #ThinkAndGrowRich

“21 ቀን ሕይወትን ለመለወጥ” የተሰኘዉ “የናርዶስ አበበ ያኒ” መፀሀፍ በመደብራችን ያገኙታል ጃዕፈር መፀሀፍት📚📚📚
“21 ቀን ሕይወትን ለመለወጥ” የተሰኘዉ “የናርዶስ አበበ ያኒ” መፀሀፍ በመደብራችን ያገኙታል ጃዕፈር መፀሀፍት📚📚📚