ru
Feedback
ሒክማ ጠቅላላ እውቀት ሴንተር

ሒክማ ጠቅላላ እውቀት ሴንተር

Открыть в Telegram

እንኳን ወደ ውዱ ሒክማ ጠቅላላ እውቀት ሴንተር በሰላም መጣቹ እሄ ቻናል ያላወቀቹትን አስገራሚ ነገር በቪድዮ አልያም በፎቶ እና በፅሁፍ የምታገኙበት፣ የተለያዩ አስቂኝ የሆኑ አስገራሚ ነገሮች የምታገኙበትና እውቀትን የምትጨብጡበት ቻናል ነው። ለማስታወቂያ ስራ - @sehmf Buy ads: https://t.me/sehmf

Больше
241
Подписчики
Нет данных24 часа
-47 дней
-130 день

Загрузка данных...

Похожие каналы
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Облако тегов
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Входящие и исходящие упоминания
---
---
---
---
---
---
Привлечение подписчиков
июнь '26
июнь '26
+1
в 0 каналах
май '26
+15
в 0 каналах
Get PRO
апрель '26
+17
в 0 каналах
Get PRO
март '26
+9
в 0 каналах
Get PRO
февраль '26
+14
в 0 каналах
Get PRO
январь '26
+31
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '25
+6
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '25
+10
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '25
+25
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '25
+10
в 0 каналах
Get PRO
август '25
+8
в 0 каналах
Get PRO
июль '25
+12
в 0 каналах
Get PRO
июнь '250
в 0 каналах
Get PRO
май '250
в 0 каналах
Get PRO
апрель '250
в 0 каналах
Get PRO
март '250
в 0 каналах
Get PRO
февраль '250
в 0 каналах
Get PRO
январь '250
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '240
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '240
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '240
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '240
в 0 каналах
Get PRO
август '240
в 0 каналах
Get PRO
июль '240
в 0 каналах
Get PRO
июнь '240
в 0 каналах
Get PRO
май '240
в 0 каналах
Get PRO
апрель '24
+5
в 0 каналах
Get PRO
март '24
+14
в 0 каналах
Get PRO
февраль '240
в 0 каналах
Get PRO
январь '240
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '23
+2
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '23
+229
в 0 каналах
Дата
Привлечение подписчиков
Упоминания
Каналы
12 июня0
11 июня0
10 июня0
09 июня0
08 июня0
07 июня0
06 июня0
05 июня0
04 июня0
03 июня0
02 июня+1
01 июня0
Посты канала
ኤለን መስክ ያህል ግዙፍ ገንዘብ ብቻውን ቁጭ ብሎ "ለመጨረስ" ስንት ጊዜ ይፈጅበታል 1. በየቀኑ 1 ሚሊዮን ዶላር (1,000,000) ቢጠቀም፡ ​በየቀኑ ጠዋት ጠዋት 1 ሚሊዮን ዶላር እየመዘዘ ዝም
+2
ኤለን መስክ ያህል ግዙፍ ገንዘብ ብቻውን ቁጭ ብሎ "ለመጨረስ" ስንት ጊዜ ይፈጅበታል 1. በየቀኑ 1 ሚሊዮን ዶላር (1,000,000) ቢጠቀም፡ ​በየቀኑ ጠዋት ጠዋት 1 ሚሊዮን ዶላር እየመዘዘ ዝም ብሎ ቢያባክን (ባንክ ባያስቀምጠውና ወለድ ባይወልድ እንኳ)፣ ሙሉ ገንዘቡን ለመጨረስ 2,740 ዓመታት ይፈጅበታል!
​ይህም ማለት ማስክ ከክርስቶስ ልደት በፊት ከ700 ዓመታት በፊት (በጥንታዊቷ ግሪክ ዘመን) መክፈል ጀምሮ እስከ ዛሬ 2026 ዓ.ም ድረስ በየቀኑ 1 ሚሊዮን ዶላር እያጠፋ ቢመጣም አሁንም ገንዘቡ አላለቀም ማለት ነው።
​2. በየቀኑ 10 ሚሊዮን ዶላር (10,000,000) ቢጠቀም፡ ​ፍጥነቱን ጨምሮ በየቀኑ 10 ሚሊዮን ዶላር (ወይም በየሰከንዱ 115 ዶላር) ያለማቋረጥ ቢያጠፋ፣ ገንዘቡ የሚያልቀው ከ 274 ዓመታት በኋላ ነው። ​3. እንደ ተራ ሰው በቀን 1,000 ዶላር ቢጠቀም፡ ​በየቀኑ 1,000 ዶላር (በአሁኑ ምንዛሬ ወደ 180,000 የኢትዮጵያ ብር ገደማ) እየመዘዘ ዘና ብሎ ለመኖር ቢሞክር፣ ይህንን ትሪሊዮን ዶላር ለመጨረስ 2,739,726 ዓመታት (ወደ 2.7 ሚሊዮን ዓመታት!) ይፈጅበታል። ይህም የሰው ልጅ በምድር ላይ መኖር ከጀመረበት ጊዜ በላይ ረጅም ነው።

2
ሰበር ዜና ❗️ ኤለን መስክ የዓለም የመጀመሪያው ትሪሊየነር ሆነ! የአሜሪካው የህዋ ቴክኖሎጂ ኩባንያ ስፔስኤክስ መስራች ኤለን መስክ የዓለም የመጀመሪያው ትሪሊየነር በመሆን አዲስ ታሪክ ሰርቷል፡፡ ስ
ሰበር ዜና ❗️ ኤለን መስክ የዓለም የመጀመሪያው ትሪሊየነር ሆነ! የአሜሪካው የህዋ ቴክኖሎጂ ኩባንያ ስፔስኤክስ መስራች ኤለን መስክ የዓለም የመጀመሪያው ትሪሊየነር በመሆን አዲስ ታሪክ ሰርቷል፡፡ ስፔስኤክስ በዎል ስትሪት የአክሲዮን ገበያ ይፋዊ ግብይቱን በይፋ ጀምሯል፡፡ በዚህም የኩባንያው አክሲዮን በመጀመሪያ ቀን የ23 በመቶ ጭማሪ በማሳየት የገበያ ዋጋው ከ2 ትሪሊየን ዶላር መሻገሩ ነው የተገለጸው፡፡ በኩባንያው ውስጥ ትልቅ ድርሻ ያለው ኤለን መስክ የሀብት መጠን ከ1 ትሪሊየን ዶላር በላይ የደረሰ ሲሆን፥ ይህም የዓለም የመጀመሪያው ትሪሊየነር እንዲሆን አስችሎታል፡፡ @amazing_fact_433
10
3
በፎቶ ላይ የምትመለከቷት እንስት የካራዳሽያን ቤተሰብ የሆነችው ካይሊ ጄነር ትባላለች ። ከፍቅረኛዋ ቲሞቲ ቻልሜት ጋር የNBA ጨዋታ እየተመለከቱ በነበረበት ሰዓት በቲቪ ያየቻት እናቷ ደውላላት ከቲሞ
በፎቶ ላይ የምትመለከቷት እንስት የካራዳሽያን ቤተሰብ የሆነችው ካይሊ ጄነር ትባላለች ። ከፍቅረኛዋ ቲሞቲ ቻልሜት ጋር የNBA ጨዋታ እየተመለከቱ በነበረበት ሰዓት በቲቪ ያየቻት እናቷ ደውላላት ከቲሞቲ ጎን ያለው ሶዬኮ ቢልየነር ነው አለቻት። ካይሊም ወድያው ፍቅረኛዋን ቲሞቲን ቦታ ቀይራ ሰውዬውን ማውራት ጀምረች 😂 ሰውየው የቀድሞው የኒውዮርክ ከተማ ከንቲባ ቢሊዮነሩ Michael Bloomberg ይባላሉ
11
4
ተዋወቁት መሀመድ አዚዝ ይባላል! 72 አመቱ ነው በራባት ሞሮኮ ውስጥ ነው የሚኖረው በቀን ከ6 እስከ 8 ሰአታት መጽሃፍትን በማንበብ ያሳልፋል ከ5,000 በላይ መጽሃፎችን በፈረንሳይኛ፣ በአረብኛ እና
ተዋወቁት መሀመድ አዚዝ ይባላል! 72 አመቱ ነው በራባት ሞሮኮ ውስጥ ነው የሚኖረው በቀን ከ6 እስከ 8 ሰአታት መጽሃፍትን በማንበብ ያሳልፋል ከ5,000 በላይ መጽሃፎችን በፈረንሳይኛ፣ በአረብኛ እና በእንግሊዘኛ ለ43 አመታት አንብቧል በሞሮኮ ውስጥም አንጋፋው መጽሃፍ ሻጭ ነው ! የሚገርመው ነገር መፀሀፍ ቤቱን ዘግቶም ሆነ ተቆልፎም አያውቅም ለምን ድነው የማትዘጋው ተብሎ ሲጠየቅ ማንበብ የማይችሉ ሰዎች መጻሕፍትን አይሰርቁም፣ የሚችሉ ደሞ ሌቦች አይደሉም ሲል መለሷል ! 😁 @amazing_fact_433
11
5
Bill Gates በዲክ በርገር፣ ሲያትል፣ Washington 🇺🇸 ትዕዛዙን ለመስጠት ወረፋ እየጠበቀ ነው። የ85.4 ቢሊዮን ዶላር ዋጋ ሲኖራችሁ... ዘና ያለ ልብስ ለብሳችሁ...በአስቂኝ ሁኔታ ሀ
Bill Gates በዲክ በርገር፣ ሲያትል፣ Washington 🇺🇸 ትዕዛዙን ለመስጠት ወረፋ እየጠበቀ ነው። የ85.4 ቢሊዮን ዶላር ዋጋ ሲኖራችሁ... ዘና ያለ ልብስ ለብሳችሁ...በአስቂኝ ሁኔታ ሀብታም መሆንዎን ለማረጋገጥ 'swag' አያስፈልግዎትም። እሱ በዓለም ላይ ትልቁን የበጎ አድራጎት ድርጅት ይሰራል...እና አሁንም እንደሌሎቻችን ተሰልፎ ለበርገር፣ ለጥብስ እና ለኮክ ይጠብቃል ... እውነተኛ አሸናፊዎች የሚያሳዩት እንደዚህ ነው ❤ @amazing_fact_433 @amazing_fact_433
9
6
ይህ ሰው Jacket Joe ይባላል፤ ከትልልቅ እስር ቤቶች በተደጋጋሚ በማምለጡ ምክንያት ለራሱ ብቻ የተለየ ጥብቅ ማሰሪያ ውስጥ የታሰረ ቢሆንም ከዛም አምልጦ መውጣት ችሎ ነበር @Amazing_fact
ይህ ሰው Jacket Joe ይባላል፤ ከትልልቅ እስር ቤቶች በተደጋጋሚ በማምለጡ ምክንያት ለራሱ ብቻ የተለየ ጥብቅ ማሰሪያ ውስጥ የታሰረ ቢሆንም ከዛም አምልጦ መውጣት ችሎ ነበር @Amazing_fact_433 @Amazing_fact_433group
5
7
ተዋወቁት በዓለማችን ካሉ ቱጃር ድመቶች በ 9 ኛ ደረጃ የተቀሙጠው ቶማሶ/Tommaso/ ጥቁር ቱጃሩ ድመት ነው ቶማስ በቀደመ ህይወቱ ጎዳና ተዳዳሪ ነበር ።በሮም ጎዳኖች ላይ ትርፍራፊ በመለቃቀም የማ
ተዋወቁት በዓለማችን ካሉ ቱጃር ድመቶች በ 9 ኛ ደረጃ የተቀሙጠው ቶማሶ/Tommaso/  ጥቁር ቱጃሩ ድመት ነው ቶማስ በቀደመ ህይወቱ ጎዳና ተዳዳሪ ነበር ።በሮም ጎዳኖች ላይ ትርፍራፊ በመለቃቀም የማይሞላ ኑሮውን ሲገፋ ። ማሪያ አሰታ የተባለች ጣሊያናዊት እቤቷ አስገባችው የእሷ ሂወት ሲያፍ ደግሞ እንዳይቸግርህ በማለት 13 ሚሊዮን ዶላር በጠበቃዋ በኩል ውርስ አስቀምጣለታለች። @amazing_fact_433 @amazing_fact_433
5
8
ከአመታት በፊት አንድ የእግር ኳስ ጨዋታን እየዳኘ እያለ ልክ ሰአቱን ሲያይ ተበላሽቷል ። እና ከዛን ጊዜ በኋላ ውድድሮችን ለመዳኘት ወደሜዳ ሲገባ ፡ ሁለት ሰአት አድርጎ መግባት ጀመረ ። አንዱ ቢበ
ከአመታት በፊት አንድ የእግር ኳስ ጨዋታን እየዳኘ እያለ ልክ ሰአቱን ሲያይ ተበላሽቷል ። እና ከዛን ጊዜ በኋላ ውድድሮችን ለመዳኘት ወደሜዳ ሲገባ ፡ ሁለት ሰአት አድርጎ መግባት ጀመረ ። አንዱ ቢበላሽ በአንዱ ለመጠቀም ። የኮሊና ጥንቃቄ እስከዚህ ድረስ ነበር ። ....... የአለም ዋንጫን ጨምሮ በእግር ኳሱ አለም ስለነበሩ ምርጥና ፡ ጎበዝ ዳኞች ሲነሳ ቀድሞ የሚታወሰው ጣልያናዊው Pierluigi Collina ነው ። ...... እንደዛሬው ቫር ሳይታወቅ ፡ ጎል ላይን ቴክኖሎጂ ሳይታሰብ ፡ ኦፍሳይድን የሚለይ ዲቫይስ ሳይሰራ ፡ ኮሊና ሁሉንም አሟልቶ ፡ በፍትሀዊነት ሲዳኝ ኖሯል ። ...... በ2002 የአለም ዋንጫ ወቅት ነው ። ኮሊና ብራዚልና ጀርመን የሚያደርጉትን የፍጻሜ ጨዋታ ፡ በመሀል ዳኝነት እንዲመራ መመረጡን ከሰማ በኋላ ለፊፋ ሰወች አንድ ጥያቄ አቀረበ ። ..... ኮሊና የፈለገው ነገር የብራዚልንና የጀርመንን ቀደም ያሉ ጨዋታዎች የተቀረፁበትን ቪዲዮ ( VHS ) እንዲሰጡት ነበር ። ..... እና ብዛት ያለው ቪዲዮ መጣለት ፡ ከዛም ለአንድ ቀን ተኩል ፡ ምግቡን እዛው እያስመጣ ክፍሉን ቆልፎ የሁለቱን ቡድኖች የተቀረፁ ጨዋታዎች ሲያይ ቆየ ። ..... ኮሊና እንዲህ ነው ። አንድን ቡድን ከማጫወቱ በፊት ስለዛ ቡድን ተጫዋቾች ሁኔታ ፀባያቸው ምን እንደሚመስል ፡ ምን አይነት ተንኮሎችን እንደሚሰሩ በደንብ አጥንቶ ስለሚገባ ፡ እኔ ነኝ ያለ ተጫዋች አይሸውደውም ። አይኑን አፍጥጦ ይመጣብሀል ..... እሱ ቫር ነው ። ጎል ላይን ቴክኖሎጂ ነው ። ሁሉም ነገር ነው ። እንደውም ፡ በእድሜ ምክንያት በ2005 ከዳኝነት በይፋ እስከተሰናበተ ድረስ ባብዛኛው ኮሊና ሲያጫውት ተበደልኩ የሚል ቡድንም ሆነ ደጋፊ በብዛት አያጋጥምም ነበር ። ..... ምክንያቱም ስራውን ይወዳል ፡ ፍትሀዊ ለመሆን ቡድንን እንደመፅሀፍ አውቆ ጠንቅቆ ይገባል ፡ ለማንም ሳያዳላ ይፈርዳል ። .............. አሁን ላይ ኮሊና የፊፋ የዳኞች ኮሚቴ ውስጥ በሀላፊነት እየሰራ የሚገኝ ሰው ነው ። ..... በየትኛውም የስራ መስክ እንዲህ አይነት , ስራቸውን የሚወዱ ለስራቸው የሚጨነቁ ሰወች ሲኖሩ ፡ ከአገልግሎት ተሰናብተው እንኳን ፡ ስለብርታት ጉብዝናቸው እንዲህ ይወራላቸዋል ። በዋሲሁን ተስፋዬ
6
9
❓ይህን ያውቁ ኖሯል❓ ✔️ሳይንቲስቶች እንደገመቱት ከሆነ አንድ ሰው ከማግባቱ በፊት በአማካኝ 7 ግዜ ከሌሎች ሰዎች ጋር ፍቅር ይይዘዋል። @amazing_fact_433
❓ይህን ያውቁ ኖሯል❓ ✔️ሳይንቲስቶች እንደገመቱት ከሆነ አንድ ሰው ከማግባቱ በፊት በአማካኝ 7 ግዜ ከሌሎች ሰዎች ጋር ፍቅር ይይዘዋል። @amazing_fact_433
6
10
የበርሊን ግንብ (Berlin Wall) ሲባል ሰምታችዋል አይደል መቼስ? ግን ምንድነው ✔️በ20ኛው ክፍለ ዘመን የነበረውን የርዕዮተ-ዓለም ክፍፍልና የቀዝቃዛውን ጦርነት (Cold War) ቁልፍ ምልክት+3
የበርሊን ግንብ (Berlin Wall) ሲባል  ሰምታችዋል አይደል መቼስ? ግን ምንድነው ✔️በ20ኛው ክፍለ ዘመን የነበረውን የርዕዮተ-ዓለም ክፍፍልና የቀዝቃዛውን ጦርነት (Cold War) ቁልፍ ምልክት የነበረ ታሪካዊ ግንብ ነው። ግንቡ ከተማዋን፣ ሀገሪቱን төምንም መላውን ዓለም በሁለት ጎራ የከፈለ ትልቅ የታሪክ ማስታወሻ ነው። ​ስለ በርሊን ግንብ ማወቅ የሚገቡን ዋና ዋና ነጥቦች የሚከተሉት ናቸው፡ ​ለምንና መቼ ተገነባ? ​ ✔️ግንቡ መገንባት የጀመረው እ.ኤ.አ. ነሐሴ 13 ቀን 1961 ነው። ​ ✔️ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ ጀርመን በሁለት ተከፈለች—በአሜሪካ፣ በብሪታንያና በፈረንሳይ የሚደገፈው የምዕራብ ጀርመን (ካፒታሊስት) እና በሶቪየት ሕብረት (USSR) የሚመራው የምስራቅ ጀርመን (ኮሚኒስት)። ​በርሊን የምስራቅ ጀርመን ግዛት ውስጥ ብትገኝም፣ እሷም በተመሳሳይ ለሁለት ተከፍላ ነበር። በምስራቅ በርሊን የነበረው የኮሚኒስት አስተዳደር፣ የሰለጠኑ ባለሙያዎችና በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዜጎች የተሻለ ነፃነትና ሕይወት ፍለጋ ወደ ምዕራብ በርሊን እንዳይሸሹ ለመከልከል በአንድ ሌሊት ግንቡን ማጠር ጀመረ። ​ ✔️​ግንቡ መጀመሪያ ላይ በሽቦ አጥር የተጀመረ ቢሆንም፣ በኋላ ላይ ግን ከፍታቸው 3.6 ሜትር በሆኑ የኮንክሪት ብሎኮች ተተካ። ​ርዝመቱ ወደ 155 ኪሎ ሜትር አካባቢ የነበረ ሲሆን፣ የምዕራብ በርሊንን ከተማ ከምስራቅ ጀርመን ሙሉ በሙሉ ነጥሎ የሚያጥር ነበር። ✔️​በሁለቱ ግንቦች መካከል "የሞት ቀጠና" (Death Strip) የሚባል ከፍተኛ ጥበቃ የሚደረግበት፣ ፈንጂዎች፣ የሰለጠኑ ውሾች፣ የመጠበቂያ ማማዎችና ታጣቂ ወታደሮች የነበሩበት ሰፊ መስክ ነበረው። ከምስራቅ ወደ ምዕራብ ለማምለጥ የሞከሩ ከ140 በላይ ሰዎች በዚሁ ቀጠና ተኩስ ተከፍቶባቸው ሕይወታቸውን አጥተዋል። ​ ​✔️ፈረሰበት ዓመት እ.ኤ.አ. ኖቬምበር 9 ቀን 1989። ​ ✔️ በሶቪየት ሕብረትና በምስራቅ አውሮፓ የነበረው የኮሚኒስት ሥርዓት እየተዳከመ ሲመጣ፣ በምስራቅ ጀርመን ከፍተኛ ሕዝባዊ ተቃውሞዎች ተቀሰቀሱ። የምስራቅ ጀርመን መንግሥት የጉዞ ክልከላውን ማላላቱን በቴሌቪዥን ካወጀ በኋላ፣ በሺዎች የሚቆጠሩ የበርሊን ዜጎች ወደ ግንቡ በመትመም በራሪ ወረቀቶችንና መዶሻዎችን ይዘው ግንቡን በገዛ እጃቸው ማፍረስ ጀመሩ። ይህም የታሪክ ክስተት "የበርሊን ግንብ መፍረስ" ተብሎ ይታወቃል። ​የታሪክ ትርጉሙ፦ የግንቡ መፍረስ የጀርመንን ዳግም መዋሃድ (እ.ኤ.አ በጥቅምት 1990) ያፋጠነ ከመሆኑም በላይ፣ የቀዝቃዛው ጦርነት ማክተሚያና የሶቪየት ሕብረት መበታተን ማሳያ ተደርጎ ይወሰዳል። ✔️​ዛሬ ላይ ከግንቡ የተረፉ ጥቂት ክፍሎች ለቱሪስት መታሰቢያነትና ለኪነ-ጥበብ (ለምሳሌ የEast Side Gallery) ተጠብቀው ይገኛሉ። ስለዚሁ ታሪክ በተለይ ማወቅ የሚፈልጉት የተወሰነ ክፍል (ለምሳሌ የፖለቲካው ገጽታ ወይም የሰዎቹ አሰቃቂ የማምለጥ ታሪኮች) አለ? አንብባችሁ ላጥ አትበሉ Like እያረጋችሁ 🌐@amazing_fact_433 🌐@amazing_fact_433
8
11
🎴በ YouTube ተከታዮች ብዛት ቀዳሚ የሆኑ ቻናሎች @amazing_fact_433 @amazing_fact_433
🎴በ YouTube ተከታዮች ብዛት ቀዳሚ የሆኑ ቻናሎች @amazing_fact_433 @amazing_fact_433
7
12
🔵"ሄሎ" ማለት ምን ማለት ነው? 👇🏾 እዚህ ፎቶ ላይ የሚታዩት ግርሃም ቤል እና ማርጋሬት ሄሎ ናቸው ግርሃም ቤል ስልክን የፈጠረ የሳይንስ ሊቅ ነው:: የመጀመርያውን የስልክ ጥሪ ሙከራ ሲያደርግ
🔵"ሄሎ" ማለት ምን ማለት ነው? 👇🏾 እዚህ ፎቶ ላይ የሚታዩት ግርሃም ቤል እና ማርጋሬት ሄሎ ናቸው ግርሃም ቤል ስልክን የፈጠረ የሳይንስ ሊቅ ነው:: የመጀመርያውን የስልክ ጥሪ ሙከራ ሲያደርግ በስልኩ የሌላኛው ጫፍ ሚስቱ ማርጋሬት ሄሎ ነበረች ስልኩን ስታነሳው የመጀመርያው ቃል "ሄሎ" ብሎ ስሟን መጥራት ነበር:: ከዚህ ወዲያ ነበር የስልክ ጥሪ መጀመርያው "ሄሎ" ሆኖ የቀረው አለም ቀኑን ሙሉ በቢሊዮን ጊዜ ስሟን ሲያነሳ ይውላል - ስም ካስጠሩ አልቀር እንዲህ ነው እንጂ🤷🏾 👇🏾 ሄሎ ማይ ፒፕል !❤️🙌🏼
8
13
ጉንዳኖች ያለ ኦክስጅን ለሁለት ሰዓታት ሊኖሩ ይችላሉ :: @Amazing_Fact_433
ጉንዳኖች ያለ ኦክስጅን ለሁለት ሰዓታት ሊኖሩ ይችላሉ :: @Amazing_Fact_433
9
14
👉 Winnie-the-Pooh የተባለው የካርቶን ፊልም በሀገረ ቻይና እንዳይታይ ታግዷል ፡፡ ይህም የሆነበት ምክንያት ሜመሮች ከቻይናው ፕሬዝዳንት ዢ ጂፒንግ ጋር ስላመሳሰሉት ነው ፡፡ እናም በቻይና
👉 Winnie-the-Pooh የተባለው የካርቶን ፊልም በሀገረ ቻይና እንዳይታይ ታግዷል ፡፡ ይህም የሆነበት ምክንያት ሜመሮች ከቻይናው ፕሬዝዳንት ዢ ጂፒንግ ጋር ስላመሳሰሉት ነው ፡፡ እናም በቻይና ማንም ሰው የዚህን ካርቶን ፊልም ስም በሶሻል ሚዲያ መጥራትም ስለሱ መፃፍም የተከለከለ ሆኗል ! ! @Amazing_Fact_433
9
15
በዓይኖቹ ውስጥ ኮከቦችን ያቀፈው ምስኪኑ ጉጉት፦ የ"ዙስ" ልብ የሚነካ ታሪክ ሰኔ 05 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) በካሊፎርኒያ ግዛት በደረሰበት የድንገተኛ አደጋ ምክንያት በቋሚነት ለዓይነ ስውርነት የተዳረገው "ዙስ" (Zeus) የተባለው የጉጉት ዝርያ በአሁኑ ወቅት በሚያስደምሙት እና ጠፈርን በሚመስሉት ዓይኖቹ ሳቢያ በመላው ዓለም የኢንተርኔት መነጋገሪያ ሆኗል። ዙስ በካሊፎርኒያ ውስጥ በአንድ መኖሪያ ቤት በረንዳ ላይ ተከስክሶ ከተገኘ በኋላ ነበር ወደ እንስሳት ህክምና ማዕከል የተወሰደው። በደረሰበት ከባድ አደጋ ምክንያት ሁለቱም ዓይኖቹ ሙሉ በሙሉ ሊባል በሚችል ደረጃ ማየት የተሳናቸው ሲሆን በአደጋው ሳቢያ በዓይኖቹ ውስጥ በፈሰሰው ደም እና ፊብሪን በተባለ የፕሮቲን ክምችት ምክንያት ዓይኖቹ ፍጹም የተለየ መልክ ሊይዙ ችለዋል። በእነዚህ የዓይን ጠባሳዎች ላይ የሚንፀባረቀው ብርሃን በሰማያዊና ነጭ ቀለማት ተደባልቆ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ከዋክብትና ጋላክሲዎች የሚርመሰመሱበትን የህዋ ገጽታ ቁልጭ አድርጎ ያሳያል። ይህንን የተመለከቱ ሰዎችም በግርምት ዓይኖቹ ውስጥ መላው አጽናፈ ዓለም ይታያል በማለት ያደንቁታል። በዓይነ ስውርነቱ ምክንያት ራሱን ችሎ በዱር ውስጥ ማደንና መኖር የማይችለው ዙስ በአሁኑ ወቅት በካሊፎርኒያ የዱር እንስሳት ትምህርት ማዕከል ውስጥ በቋሚነት በጥሩ እንክብካቤ ላይ ይገኛል። ዙስ ምንም እንኳን ማየት ባይችልም እጅግ ረጋ ያለ፣ ለሰዎች የማይፈራ እና አዲስ አካባቢን የመቃኘት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው ወፍ መሆኑን ተንከባካቢዎቹ ይመሰክራሉ። በአሁኑ ወቅት ማዕከሉን ለሚጎበኙ በሺዎች ለሚቆጠሩ ሰዎች ስለ እንስሳት ጥበቃ እና በአደጋ ምክንያት ስለሚጎዱ ወፎች ግንዛቤ በመስጠት እንደ ትልቅ የተፈጥሮ አምባሳደር ሆኖ እያገለገለ ይገኛል። ተንከባካቢዎቹ እንደሚያረጋግጡት የዙስ አስደናቂ ዓይኖች ምንም ዓይነት የህመም ስሜት የማይፈጥሩበት ሲሆን እሱም በጣም ደስተኛ እና በጥሩ ጤንነት ላይ ይገኛል። ይህ የዙስ ታሪክ ከአደጋ እና ከማይመለስ ጠባሳ ጀርባ እንኳን ለአለም የሚተርፍ አስደናቂ ውበትና ተስፋ ሊወለድ እንደሚችል የሚያሳይ ትልቅ ማረጋገጫ ሆኗል። __ ሀሳብ እና'ሳ'ፍራለን
20
16
+4
Нет текста...
21
17
ዝሆን-በጉልበቱ የማይመካ ታዛዥ የሰው ልጆች አጋዥ ⭐ ዝሆኖች እርስ በርሳቸው ለመግባቢያነት የሚጠቀሙት ድምፅ “ተርሚነብል” ይባላል፡፡ የዚህ ድምፅ ርግብግቦሽ በሴኮንድ ከ20.000 በላይ በመሆኑ የእ
ዝሆን-በጉልበቱ የማይመካ ታዛዥ የሰው ልጆች አጋዥ ⭐ ዝሆኖች እርስ በርሳቸው ለመግባቢያነት የሚጠቀሙት ድምፅ “ተርሚነብል” ይባላል፡፡ የዚህ ድምፅ ርግብግቦሽ በሴኮንድ ከ20.000 በላይ በመሆኑ የእኛ ጆሮ ፈጽሞ ሊያደምጠው አይችልም:: ይህ ዝሆኖች የሚያወጡት ድምዕ አጠገባቸው ለቆመ ሰው ፍጹም ባይሰማውም ለሌላ ዝሆን ግን በጥራትም በርቀትም ይሰማል፡፡ ይህ ረቂቅ የድምጽ ሞገድ Ultra- sound ይባላል ⭐ የሁለተኛው ዓለም ጦርነት የመጀመሪያው ሰለባ ዝሆን ነው፡፡ ይኸውም በዚህ ጦርነት መክፈቻ ወቅት የተወረወረው የመጀመሪያው ቦምብ የገደ ለው በአራዊት ጥበቃ ውስጥ የሚገኝ ዝሆንን ነበር። ⭐ ዝሆን በኩምቢው ትላልቅ ግንዶችን መሸከም እንደሚችል እናውቃለን፡፡ የሚገርመው ግን ኩምቢውን እንዳስፈለገው ማጣጠፍ ከመቻሉ የተነሣ በዚሁ የሰውነት ክፍሉ እስፒል እና መርፌ የመሳሰሉ ጥቃቅን እቃዎችን ከመሬት ላይ መልቀም ይችላል፡፡ እንዲሁም የመጽሐ ፍት ገፆችን አንድ በአንድ መግለጥ ይችላል፡፡ ⭐ ዝሆን ከሞተም በኋላም እንደቆመ ይቀራል እንጂ ካልተገፋ በቀር አይወድቅም፡፡ ⭐ የዝሆን ቆዳ ውፍረቱ 4 ሳንቲ ሜትር ነው፡፡ ⭐ ዝሆን የአሜሪካ ሪፐብሊካን ፓርቲ ምልክት ነው፡፡ ⭐ ክሰው ልጅ ጋር ተቀራራቢ ዕድሜ ያለው እንስሳ ዝሆን ነው፡ ዝሆን በቀን 500 ፖውንድ ሣር ይመገባል፡፡ ⭐ ዝሆን በቀን 300 ሊትር ውኃ ይጠጣል፡፡ ይህ መጠን አንድ ሰው በ100 ቀናት ውስጥ የሚጠጣው ነው፡፡
22
18
ብዙ ጥናቶች እንደሚያሳዩት ከሆነ ጠጥቶ መኪና ከማሽከርከሩት ይልቅ ስልክ እያናገሩ የሚያሽከረክሩ ጉዳት የደረሰባቸው ይበልጣሉ።
ብዙ ጥናቶች እንደሚያሳዩት ከሆነ ጠጥቶ መኪና ከማሽከርከሩት ይልቅ ስልክ እያናገሩ የሚያሽከረክሩ ጉዳት የደረሰባቸው ይበልጣሉ።
21
19
​"የታርጋ ክፍያ ወይንስ የቅንጦት እቃ ግዢ?"🤔 ​በምስሉ ላይ እንዳየነው በአውሮፓ የሀብታሞች ውዷ ከተማ የምትባለው ሞናኮ ለታርጋ የምታስከፍለው 8 ሺህ ብር አካባቢ ብቻ ነው። ነገሩን ይበልጥ አስ
​"የታርጋ ክፍያ ወይንስ የቅንጦት እቃ ግዢ?"🤔 ​በምስሉ ላይ እንዳየነው በአውሮፓ የሀብታሞች ውዷ ከተማ የምትባለው ሞናኮ ለታርጋ የምታስከፍለው 8 ሺህ ብር አካባቢ ብቻ ነው። ነገሩን ይበልጥ አስገራሚ የሚያደርገው ግን ወደ ሌሎች ሀገራት ስንሄድ ነው፦ ​🇺🇸 አሜሪካ (አሪዞና ግዛት)፦ በአማካይ ከ$20 በላይ (ወደ 3200 የኢትዮጵያ ብር) 🇦🇪 ዱባይ (UAE)፦ በአማካይ 350 ድርሃም (ወደ 15,000 የኢትዮጵያ ብር) 🇪🇹 ኢትዮጵያ፦ 56,000 የኢትዮጵያ ብር! ​በአለም ላይ ያሉ ታላላቅና የህዝባቸው ገቢ ከፍተኛ የሆኑ ሀገራት ታርጋን እንደ ተራ የብረት ቁራጭና መታወቂያ ቆጥረው በአነስተኛ ዋጋ ሲያቀርቡ፣ እኛ ሀገር ግን ለአንድ የቤት መኪና ታርጋ 56 ሺህ ብር መጠየቁ የሚገርም ከሚታሰበው በላይ የዋጋ ጭማሪ ነው። ለመሆኑ ይሄ ታርጋ ከሌላ ሀገር ታርጋዎች የሚለየው በምንድነው? ከወርቅ ነው የተሰራው ከአልማዝ ፈርጥ ወይንስ ጂፒኤስ (GPS) አብሮት አለው? 🤦‍♂️
19
20
ለቤት መኪና ታርጋ 56 ሺህ ብር ? ... ይህ በምስሉ ላይ የሚታየው የመኪና ታርጋ ፡ የአውሮፓዊቷ ሀገር የሞናኮ የመኪና ሰሌዳ ነው ። ከዛ በፊት ስለ ሞናኮ ጥቂት ለማለት በዚች ሀብታም ሀገር ውስጥ
ለቤት መኪና ታርጋ 56 ሺህ ብር ? ... ይህ በምስሉ ላይ የሚታየው የመኪና ታርጋ ፡ የአውሮፓዊቷ ሀገር የሞናኮ የመኪና ሰሌዳ ነው ። ከዛ በፊት ስለ ሞናኮ ጥቂት ለማለት በዚች ሀብታም ሀገር ውስጥ ከሚኖሩት ከመቶ ሰወች መሀል ሰባ የሚሆኑት ሚሊየነር ናቸው ። ማለት ሰባ በመቶው ህዝቧ ሚሊየነር ነው ። ... ባጠቃላይ ሲታይ የድህነት አሀዙ ዜሮ ፐርሰንት ነው ። ያ ማለት በዚች ትንሽ ሀገር ውስጥ አንድም ድሀ የለም ። እንደዛም ሆኖ በዚህች የአለማችን ውድ ሀገር የሚኖር ሰው የመኪና ታርጋ ላውጣ ቢል የሚጠየቀው ክፍያ 44 ዩሮ ወይም በኛ ስምንት ሺህ ብር አካባቢ ነው ። ..... እኛ ሀገር ደግሞ ዛሬ በወጡት መረጃዎች ፡ ለአንድ የቤት መኪና ታር ከ 56 ሺህ ብር በላይ ክፍያ እንደሚያስፈልግ ተነግሯል የአለማችን ሀብታሟ ሀገር ሞናኮ ከምታስከፍለው የእጥፍ እጥፍ እጥፍ እጥፍ እጥፍ ማለት ነው ። በምን ሂሳብ እንዴት አድርገው ቢታሰብ ነው ፡ ይህ ነገር ቀልድ ካልሆነ የሚገርም ነው ።
20