ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅 👈

Ethio Pulse

Ethio Pulse

前往频道在 Telegram

እሄ ቻናል ያላወቀቹትን አስገራሚ ነገር በቪድዮ አልያም በፎቶ እና በፅሁፍ የምታገኙበት፣ የተለያዩ አስቂኝ የሆኑ አስገራሚ ነገሮች የምታገኙበትና እውቀትን የምትጨብጡበት ቻናል ነው። ለማስታወቂያ ስራ - @sehmf Buy ads: https://t.me/sehmf

显示更多
228
订阅者
无数据24 小时
-17 天
+430 天

数据加载中...

相似频道
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
10月 '26
十月 '260
在0个频道中
九月 '26
+13
在0个频道中
Get PRO
八月 '26
+4
在0个频道中
Get PRO
七月 '26
+10
在0个频道中
Get PRO
六月 '26
+8
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+15
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+17
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+9
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+14
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+31
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+6
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+10
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+25
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+10
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+8
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+12
在0个频道中
Get PRO
六月 '250
在0个频道中
Get PRO
五月 '250
在0个频道中
Get PRO
四月 '250
在0个频道中
Get PRO
三月 '250
在0个频道中
Get PRO
二月 '250
在0个频道中
Get PRO
一月 '250
在0个频道中
Get PRO
十二月 '240
在0个频道中
Get PRO
十一月 '240
在0个频道中
Get PRO
十月 '240
在0个频道中
Get PRO
九月 '240
在0个频道中
Get PRO
八月 '240
在0个频道中
Get PRO
七月 '240
在0个频道中
Get PRO
六月 '240
在0个频道中
Get PRO
五月 '240
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+5
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+14
在0个频道中
Get PRO
二月 '240
在0个频道中
Get PRO
一月 '240
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+2
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+229
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
07 十月0
06 十月0
05 十月0
04 十月0
03 十月0
02 十月0
01 十月0
频道帖子
ግርማዊ ቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ በቼኮዝሎቫኪያ ባደረጉት ይፋዊ ጉብኝት ወቅት ፤ ከቼኮዝሎቫኪያ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት አንቶኒን ኖቮትኒ ጋር በመኪናው ውስጥ ሆነው በፕራግ ከተማ ጎዳናዎች ላይ ሲዘዋወሩ ሕ
ግርማዊ ቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ በቼኮዝሎቫኪያ ባደረጉት ይፋዊ ጉብኝት ወቅት ፤ ከቼኮዝሎቫኪያ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት አንቶኒን ኖቮትኒ ጋር በመኪናው ውስጥ ሆነው በፕራግ ከተማ ጎዳናዎች ላይ ሲዘዋወሩ ሕዝቡ ተሰብስበው ሲመለከታቸው ፤ ሐምሌ 8 ቀን 1951 ዓ.ም @Amazing_fact_433 @Amazing_fact_433

2
🫡በዕለት ተዕለት ውጥረትና አኗኗራችን ምክንያት አእምሯችን ከመጠን በላይ ሲደክም እረፍት እንደሚፈልግ በተለያዩ መንገዶች መልዕክት ያስተላልፋል። የስነ-ልቦና ባለሙያዎች እንደሚጠቁሙት አእምሯችን እረ
🫡በዕለት ተዕለት ውጥረትና አኗኗራችን ምክንያት አእምሯችን ከመጠን በላይ ሲደክም እረፍት እንደሚፈልግ በተለያዩ መንገዶች መልዕክት ያስተላልፋል። የስነ-ልቦና ባለሙያዎች እንደሚጠቁሙት አእምሯችን እረፍት እንደሚፈልግ የሚያሳዩ ዋና ዋና ምልክቶች የሚከተሉት ናቸው፦ • ነገሮችን በፍጥነት መረሳት • ለሥራም ሆነ ለእንቅስቃሴ የሞራልና የተነሳሽነት ማጣት • የባህሪና የሙድ መለዋወጥ እንዲሁም በትንሽ ነገር መበሳጨት • የእንቅልፍ ማጣት፣ የምግብ ፍላጎት መቀነስ እና የአካል ድካም • የጡንቻ መንቀጥቀጥና የሰውንት መወጠር ስሜት እነዚህ ምልክቶች ከታዩብን ከስራና ከጭንቀት ጥቂት ዘወር ብለን ለአእምሯችን በቂ እረፍት መስጠት ይገባናል✋🎯 @Amazing_fact_433 @Amazing_fact_433
11
3
👉 በማዳጋስካር አቋራጭ የብልጽግና መንገድ የሚባለው ሙስና ሳይሀሆን አውራ ዶሮዎችን ለዶሮ ፍልሚያ (Cock fight) አሰልጥኖ ለውድድር ማብቃትና ዶሮዎቹን ማፋለም ነው ! ! በዚ ውድድር የዶሮ ባ
👉 በማዳጋስካር አቋራጭ የብልጽግና መንገድ የሚባለው ሙስና ሳይሀሆን አውራ ዶሮዎችን ለዶሮ ፍልሚያ (Cock fight) አሰልጥኖ ለውድድር ማብቃትና ዶሮዎቹን ማፋለም ነው ! ! በዚ ውድድር የዶሮ ባሉካዎች በጣም ተጠቃሚዎች ናቸው ! ! @Amazing_fact_433 @Amazing_fact_433
6
4
እ.አ.አ በ 1930ዎቹ ካናዳ ውስጥ አንድ ህፃን ከፎቅ ላይ በመስኮት በኩል ሲዘል በመንገዱ ላይ በሚያልፈው አንድ ሰውዬ ላይ ወደቀ ከዛም የህፃኑም ህይወት ተረፈ ...... ከአንድ አመት በኋላ ያው
እ.አ.አ በ 1930ዎቹ ካናዳ ውስጥ አንድ ህፃን ከፎቅ ላይ በመስኮት በኩል ሲዘል በመንገዱ ላይ በሚያልፈው አንድ ሰውዬ ላይ ወደቀ ከዛም የህፃኑም ህይወት ተረፈ ...... ከአንድ አመት በኋላ ያው ህፃን ከተመሳሳይ መስኮት ወድቆ እራሱ ሰውዬው ላይ በድጋሚ አረፈ እና አሁንም ከሞት ተረፈ😳 @Amazing_fact_433 @Amazing_fact_433
5
5
🚌 በፈረንሳይ ገጠራማ አካባቢ የተፈጠረው ይህ አስገራሚ ታሪክ በደንብ እንዲያስቡበት የሚያደርግ ነው። ዳሚየን ታባርድ (Damien Tabard) የተባሉ የ72 ዓመት አዛውንት ለ17 ዓመታት የትምህርት
🚌 በፈረንሳይ ገጠራማ አካባቢ የተፈጠረው ይህ አስገራሚ ታሪክ በደንብ እንዲያስቡበት የሚያደርግ ነው። ዳሚየን ታባርድ (Damien Tabard) የተባሉ የ72 ዓመት አዛውንት ለ17 ዓመታት የትምህርት ቤት አውቶቡስ አሽከርካሪ ሆነው ተማሪዎችን ሲያጓጉዙ ቆይተዋል። ነገር ግን ተማሪዎችን በጨለማ፣ አስጊ ወይም ከቤታቸው ርቀው ባሉ የተመደቡ ማቆሚያዎች ላይ ከማውረድ ይልቅ፣ ወደ ቤታቸው ይበልጥ በሚቀርቡ እና ደህንነታቸው በተሻለ ሁኔታ በሚጠበቅባቸው ቦታዎች ላይ ያወርዱ ነበር። እሳቸው ይህን ያደረጉት ተማሪዎቹ በተለይም በጨለማ ጊዜ ረዥም ርቀት ብቻቸውን እንዳይጓዙ እና ደህንነታቸው እንዲጠበቅ በማሰብ እንደነበር ተገልጿል። ነገር ግን ይህ የግል ውሳኔ ከቀጣሪው የተሰጠውን የመንገድና የማቆሚያ መመሪያ በመጣሱ እና ከተፈቀደው መስመር ውጭ በማሽከርከራቸው ምክንያት ከሥራ እንዲባረሩ አድርጓቸዋል። ⚖️ እ.ኤ.አ. በግንቦት 2026 የፈረንሳይ የሰራተኞች ፍርድ ቤት የሥራ ስንብቱን አጽንቶታል። በተጨማሪም ለቀድሞ ቀጣሪያቸው 500 ዩሮ የሕግ ወጪ እንዲከፍሉ ወስኗል። 😮 ነገር ግን ታሪኩ በዚህ አላበቃም! ይህ የፍርድ ቤት ውሳኔ በአካባቢው ነዋሪዎች እና በወላጆች ዘንድ ከፍተኛ ቁጣን ቀስቅሶ ነበር። ወላጆች የአዛውንቱን መልካም ተግባር በመደገፍ የገንዘብ ማሰባሰቢያ (Crowdfunding) ያቋቋሙ ሲሆን፣ የተጣለባቸውን የ500 ዩሮ ቅጣት ለመክፈል የሚያስፈልገውን ገንዘብ በጥቂት ቀናት ውስጥ ማሰባሰብ ችለዋል። ከሁሉም በላይ ግን... ከሥራ ከተባረሩ በኋላ፣ የአካባቢው የትራንስፖርት ባለሥልጣናት እሳቸው ቀደም ሲል ልጆችን ያወርዱባቸው የነበሩትን ደህንነታቸው የተሻለ ቦታዎች በይፋ የተፈቀዱ የአውቶቡስ ማቆሚያዎች እንዲሆኑ አጽድቀዋል ተብሏል❤👏 @Amazing_fact_433
4
6
🦟😱 1.2 ሚሊዮን ትንኞች በአንድ ጊዜ ቢነክሱዎት ምን ይፈጠራል? ትንኞች በመጠናቸው ትንሽ ቢሆኑም፣ በቁጥራቸው ሲበዙ የሚያስገርም የሂሳብ ውጤት ሊያስገኙ ይችላሉ። 🩸 🔬 ሳይንሳዊው ስሌት በአ
🦟😱 1.2 ሚሊዮን ትንኞች በአንድ ጊዜ ቢነክሱዎት ምን ይፈጠራል? ትንኞች በመጠናቸው ትንሽ ቢሆኑም፣ በቁጥራቸው ሲበዙ የሚያስገርም የሂሳብ ውጤት ሊያስገኙ ይችላሉ። 🩸 🔬 ሳይንሳዊው ስሌት በአማካይ አንድ ጎልማሳ ሰው ሰውነት ውስጥ ወደ 5 ሊትር የሚጠጋ ደም ይኖራል። አንዲት ሴት ትንኝ ደግሞ በአንድ የንክሻ ጊዜ ጥቂት ማይክሮሊትር የሚሆን ደም ትመጣለች። በቀላል የሂሳብ ግምት፣ 5,000 ሚሊሊትር ደምን በ0.004 ሚሊሊትር ብናካፍል፦ 5,000 ÷ 0.004 = 1,250,000 ስለዚህ ወደ 1.2–1.25 ሚሊዮን የሚጠጉ ትንኞች እያንዳንዳቸው ይህን ያህል ደም ቢወስዱ፣ ከ5 ሊትር የሰው ደም ጋር ተመጣጣኝ የሆነ ጠቅላላ መጠን ይሰበሰባል። 🤯 👉 ስለዚህ ይህ በሂሳብ የተሰላ ሳይንሳዊ ምሳሌ ፣ 1.2 ሚሊዮን ትንኞች በእውነት አንድን ሰው ነክሰው ደሙን ሙሉ በሙሉ በማስጨረስ ይደፉታል ማለት ነው። 🦟 ለምን የሴት ትንኞች ብቻ? የሰውንና የሌሎች እንስሳትን ደም ለመመገብ የሚነክሱት በአብዛኛው የሴት ትንኞች ናቸው። ይህንን የደም ምግብ በተለይም ለእንቁላል እድገት የሚያስፈልጋቸውን ፕሮቲን ለማግኘት ይጠቀሙበታል። 🤔 ነትንኝ ንክሻ ሊገድል ይችላል? አንድ ሰው በትንኝ ንክሻ የሚሞተው የሰውነቱ ደም ሙሉ በሙሉ ስለተመጠጠ ብቻ አይደለም። ትንኞች እንደ ማላሪያ፣ ዴንጊ፣ ዚካ እና ቺኩንጉንያ ያሉ በሽታዎችን ሊያስተላልፉ ስለሚችሉ ዋነኛው አደጋ ይህ ነው። እንዲሁም አልፎ አልፎ ከባድ የአለርጂ ምላሽ ሊከሰት ይችላል። 💡 በአጭሩ፦ አንዲት ትንኝ የምትወስደው የደም መጠን እጅግ ትንሽ ነው፤ ነገር ግን ይህንን ትንሽ መጠን በሚሊዮኖች ሲደመር የሚገኘው ቁጥር እጅግ አስደንጋጭ ነው!✋😱 @Amazing_fact_433 @Amazing_fact_433
4
7
🟫 Date Rape Drugs" ስለሚባሉ ለወሲብ ጥቃት ስለሚውሉ መድኃኒቶች ታውቃላቹ? በብዛት GHB እና Rohypnol ናቸው የሚታወቁት ወይም ጥቅም ላይ እየዋሉት ያሉት፤ ሆኖም ብዙ መድኃኒቶች አሉ
🟫 Date Rape Drugs" ስለሚባሉ ለወሲብ ጥቃት ስለሚውሉ መድኃኒቶች ታውቃላቹ? በብዛት GHB እና Rohypnol ናቸው የሚታወቁት ወይም ጥቅም ላይ እየዋሉት ያሉት፤ ሆኖም ብዙ መድኃኒቶች አሉ። 🟫 "እነዚህ መድኃኒቶች ለሕክምና ነው የሚውሉት፤ ሆኖም በብላክ ማርኬት እየተሸጡ ለሌሎች አገልግሎቶች ለወንጀል ይውላሉ። አንዱና ትልቁ በጣም አሳሳቢና አስጊ የሆነው ለወሲብ ጥቃት መዋላቸው ነው። 🟫 እንደመድኃኒቱ አይነት የሚወስደው ሰው ላይም የሚያደርሰው ጉዳት ይለያያል። አንዳንዱ zombie ያደርጋል - እራሳችሁን አትስቱም አቅላችሁን እንጂ፤ ትንቀሳቀሳላችሁ እንደማንኛውም ጤነኛ ሰው ግን ምን እያደረጋችሁ እንደሆነ አታውቁም መድኃኒቱ ከሰውነታችሁ እስኪወጣ። 🟫 ሌላው በተመሳሳይ መንገድ አቅላችሁን ያስታል - ከፍተኛ ጤናማ ያልሆነ የወሲብ ፍላጎት ያሳድርባችኋል፤ ብቻ በየትኛውም መድኃኒት ለወሲብ ጥቃት ትጋለጡበታላቹ። "እራሳችሁን የምታውቁት መድኃኒቱ ከሰውነታችሁ ሲወጣ ነው፤ ችግሩ ምንም አታስታውሱም መድኃኒቱን ከወሰዳችሁበት ሰዓት ጀምሮ የተፈጠረውን። መድኃኒቱ ታብሌት ፈሳሽም ሊሆን ይችላል፤ በምትበሉት በምትጠጡት ነገሮች ውስጥ ሊሰጣችሁ ይችላል። 🟫 ለህዝቦቻቸው የሚጨነቁ ሀገራት የጤና ባለሙያዎችና ፖሊስ ዲፓርትመንቶች ህዝቦቻቸው በተለይ ወጣቶች በሚዝናኑበት ወቅት የሚጠቀሟቸው ነገሮች ላይ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ እየመከሩ ነው፤ ምክንያቱም በከፍተኛ ደረጃ በዚህ መንገድ ጥቃት የሚፈፀምባቸው የተለያየ ወንጀሎች በመበራከታቸው ነው። የወሲብ ጥቃት ብቻ ሳይሆን ዝርፍያ የመግደልም ወንጀል ይሆናል። ⚪️ አንዳንድ መድኃኒቶች በምርመራም መወሰዳቸው ላይታወቅ በደም ላይገኙ ይችላሉ ከረጅም ሰዓታት በኋላ። እድሜ ለቴክኖሎጂ በዚህ መንገድ የወሲብ ጥቃት የተፈፀመባቸው ሰዎች መድኃኒቱ በደማቸው ባይገኝም ማስታወስ ባይችሉም እንኳን በሕክምና አንዲት ሴት ፈልጋ ነው ሳትፈልግ ወሲብ የተፈፀመው የሚለውን ማረጋገጥ ይችላል። 🟫 በጣም አስፈሪው ደግሞ አንድ ይህን መድኃኒት የተሰጠው ሰው እንደጤነኛ ሰው ስለሚንቀሳቀስ የታዘዘውን ስለሚያደርግ ይህን የተመለከተ ሌላ ሰው መድኃኒቱን መውሰዳቸውን ስለማያስተውል ፈልገው ጥቃት ከፈፀመባቸው ሰው ጋር ቤርጎ ሲይዙ እቤቱ መኪናው ላይ ሲገቡ የተለያየ ነገር በፍቃደኝነት ሲያደርጉ ስለሚታዩ ሰዎች ላያምኗቸው ይችላሉ "ተገደን ነው" ሲሉ መድኃኒቱ ከደማቸው ከወጣ ከነቁ በኋላ ፈልገው ያደረጉትን ለተለያየ ጥቅም እየዋሹ ሊመስል ይችላል። እንዳልኳችሁ ለወሲብ ጥቃት በብዛት ቢውል እንጂ ለተለያየ ወንጀል ይውላል፤ በዚህ ወንጀል ሴቶች ብቻ ሳይሆን ወንዶችም ተጠቂ ናቸው። ብዙ በዚህ መንገድ የተገደሉ የተዘረፉ የወሲብ ጥቃት የደረሰባቸው ወንዶች አሉ፤ ስለወሲብ ጥቃት ትንኮሳ ሲወራ የዚህ ሰለባዎች አብዛኛውን ብልጫ ሴቶች ቢይዙ እንጂ ወንዶችም ሰለባ ናቸው። ⚪️ በየመዝናኛ ቦታው ስትዝናኑ ፍለፊታችሁ ያልተከፈተ ነገር አትጠጡ፤ የተቀዳላችሁን መጠጥ ሳትጨርሱ አስቀምጣችሁ ሽንት ቤት የመሳሰሉት ቦታ ሄዳችሁ መጥታችሁ አትጠጡ፤ ባጠቃላይ ዞር አትበሉ ከብርጭቆአችሁ። ከማታውቁት ሰው የምግብ የመጠጥ ግብዣ ስትቀበሉ ጥንቃቄ አድርጉ፤ መዝናኛ ቦታዎች ብቻ ሳይሆን በየቤቱ በተለያየ ቦታ በሚደረግላችሁ ግብዣ ላይም ጥንቃቄ ያስፈልጋል። 💠በቅርብ ኢራቅ ውስጥ አንድ ዶክመንተሪ ላይ አንድ ኡዝታዝ ቁርዓን የሚያስቀራ በአካባቢው ታዋቂ የሚከበር ሰው ቁርዓን እንዲቀራላቸው ቤቱ ይሄዱ የነበሩ ሴቶች እያደነዘዘ ደፍሮ በመጨረሻ አንዷ ተበቅላው ገላው ዶክመንተሪ ተሰርቶ አይቻለሁ ። ✔️ምን ልላችሁ ነው ፍፁም ከማትጠረጥሯቸውም ሰዎች የኔ በምትሏቸውም ሰዎች የትም ማንም ብትሆኑ ጥቃት ይፈፀምባችኋል። በዚህ ዙርያ የተሰሩ ዶክመንተሪዎችን ሳይ በጣም ያስገረመኝ በዚህ መድኃኒት ንግድ ውስጥ በብዛት ሴቶች ናቸው የተሰማሩት፤ በብዛት ታዋቂ ሴቶች አርቲስት ፖለቲከኞች የመሳሰሉት። 💠 ለምሳሌ አርቲስቶች " instagram blogger YouTuber TikToker" የመሳሰሉት "money laundry" ጨምሮ ለአደገኛ ዕፅ ዝውውር ለመሳሰሉት ወንጀል ላይ ይሳተፋሉ፤ ለዚህ ለተለያየ ወንጀል የሚመለምሏቸው አሉ በብር እያታለሉ እና ባንዴ ከበርቴ ሲሆኑ በየሀገሩ ሲዞሩ መጠርጠር አይከፋም "ብሩ ከየት መጣ?" ብሎ። ይህ ብቻ ሳይሆን እራሳቸውም ለተለያየ ወንጀል ጥቃት ሰለባ ይሆናሉ፤ ሊያጠቃቸው ለሚፈልግ እነሱን ለማግኘት ከባድ አይሆንበትም። ስለዚህም ለማውራት ፈልጌ አልነበረም፤ እራሳችሁን ጠብቁ። ✈️@Amazing_fact_433 ✈️@Amazing_fact_433
4
8
አንድን ሰው «ስትወዱ እና እጃቸውን በእጃችሁ ስትይዙ» በሰውነት ውስጥ የሚፈጠረው የጭንቀት ሆርሞን ወዲያውኑ ይቀንሳል። የደም ግፊት ይስተካከላል ህመም ይሰማህ/ይሰማሻል ተብሎ የሚጠበቀው ስሜት በከፍ
አንድን ሰው «ስትወዱ እና እጃቸውን በእጃችሁ ስትይዙ» በሰውነት ውስጥ የሚፈጠረው የጭንቀት ሆርሞን ወዲያውኑ ይቀንሳል። የደም ግፊት ይስተካከላል ህመም ይሰማህ/ይሰማሻል ተብሎ የሚጠበቀው ስሜት በከፍተኛ ሁኔታ ይረታል። ❤ ፍቅር ስሜት ብቻ አይደለም ሰውነታችን አካላዊ ህመምን እና ጭንቀትን በራሱ እንዲቋቋም የሚረዳ ትልቅ «የመድኃኒት ኃይል» አለው። ❤ @Amazing_fact_433
4
9
🍚ሩዝን ከማብሰልዎ በፊት ለ30 ደቂቃ በውሃ መዘፍዘፍ፦ የአርሴኒክ (Arsenic) መርዝን የመቀነስ ሳይንሳዊ ምስጢር! ሩዝ ከሌሎች የእህል አይነቶች በተለየ መልኩ ከአፈር እና ከመስኖ ውሃ ውስጥ ኢ
🍚ሩዝን ከማብሰልዎ በፊት ለ30 ደቂቃ በውሃ መዘፍዘፍ፦ የአርሴኒክ (Arsenic) መርዝን የመቀነስ ሳይንሳዊ ምስጢር! ሩዝ ከሌሎች የእህል አይነቶች በተለየ መልኩ ከአፈር እና ከመስኖ ውሃ ውስጥ ኢንኦርጋኒክ አርሴኒክ (Inorganic Arsenic) የተባለውን ከባድ ብረት (Heavy Metal) በከፍተኛ ሁኔታ የመምጠጥ ተፈጥሮአዊ ባህሪ አለው። የአርሴኒክ ስጋት እና የሳይንሳዊ ማብሰያ ዘዴዎች ባዮሎጂያዊ ፋይዳ፦ 1. አርሴኒክ (Arsenic) ለምን በሩዝ ውስጥ ይገኛል? ፦ የሩዝ ተክል በውሃ በተሞላ አፈር ውስጥ ስለሚበቅል፣ በአፈር ውስጥ የሚገኘውን አርሴኒክ በስሮቹ በኩል በቀላሉ ይስባል። አርሴኒክ በከፍተኛ መጠን ወደ ሰውነት ሲገባ ለረጅም ጊዜ የጤና እክሎችና ለካንሰር ተጋላጭነትን ሊዳርግ ይችላል። 2. በ30 ደቂቃ ዘፍዝፎ ማቆየት (Soaking Advantage) ፦ ሩዝን ከማብሰል በፊት ለ30 ደቂቃ በውሃ ዘፍዝፎ ማቆየት እና ውሃውን አንጠፎጥፎ መድፋት በሩዝ ላይ የሚገኘውን አርሴኒክ በከፍተኛ ሁኔታ (እስከ 80% የሚደርስ እንደ ሩዝ አይነትና ዝግጅት) ለማስወገድ ይረዳል። 3. በብዙ ውሃ ቀቅሎ ውሃውን መድፋት (Parboiling Method) ፦ ሩዝን በተመጣጣኝ ውሃ ከመቀቀል ይልቅ በብዙ ውሃ ቀቅሎ የተረፈውን ውሃ አጣጥፎ መድፋት የአርሴኒክ መጠኑን በከፍተኛ ሁኔታ ይቀንሳል። ወሳኝ የምግብ ደህንነት ማስታወሻ፦ የ80% ቅናሽ እንደ ሩዙ አይነት (ነጭ ሩዝ፣ ቡናማ ሩዝ ወይም ባስማቲ) እና እንደ ውሃው ጥራት ሊለያይ ይችላል። ነገር ግን ሩዝን በደንብ ማጠብ፣ ለ30 ደቂቃ መዘፍዘፍ እና በብዙ ውሃ ቀቅሎ ውሃውን መድፋት የአርሴኒክ ስጋትን ለመቀነስ እጅግ ውጤታማና ቀላል የቤት ውስጥ ልማድ ነው✋🧡 @Amazing_fact_433 @Amazing_fact_433
8
10
የኤሌክትሮኒክ ቴሌቪዥን ከዋና ፈጣሪዎቹ አንዱ የሆነው ፊሎ ፋርንስዎርዝ (Philo Farnsworth) ራሱ ስለ ቴሌቪዥን ተፅዕኖ ያሳስበው ነበር፣ እና ልጆቹ ቴሌቪዥን እንዳይመለከቱ ያድርግ ነበር Jo
የኤሌክትሮኒክ ቴሌቪዥን ከዋና ፈጣሪዎቹ አንዱ የሆነው ፊሎ ፋርንስዎርዝ (Philo Farnsworth) ራሱ ስለ ቴሌቪዥን ተፅዕኖ ያሳስበው ነበር፣ እና ልጆቹ ቴሌቪዥን እንዳይመለከቱ ያድርግ ነበር Join&Share - @amazing_fact1
17
11
የቀኝ እግርን ወደ ቀኝ እያሽከረከሩ (6) ቁጥርን በአየር ላይ መጻፍ ፈፅሞ አይቻልም ይሞክሩና ውጤቱን ኮሜንት አርጉ😁
የቀኝ እግርን ወደ ቀኝ እያሽከረከሩ (6) ቁጥርን በአየር ላይ መጻፍ ፈፅሞ አይቻልም ይሞክሩና ውጤቱን ኮሜንት አርጉ😁
17
12
"Never interrupt your enemy when he is making a mistake" ''ጠላትህ ስህተት እየሰራ ባለበት ጊዜ አታደናቅፈው'' Emperor Napoleon I
"Never interrupt your enemy when he is making a mistake" ''ጠላትህ ስህተት እየሰራ ባለበት ጊዜ አታደናቅፈው'' Emperor Napoleon I
14
13
በአለም ረጅሙ የማዕረግ ስም "የተከበሩ የእድሜ ልክ ፕሬዝዳንት ፊልድ ማርሻል አል ሐጂ ፕሮፌሰር ዶክተር ኢዲ አሚን ዳዳ ቪሲ ዴኤስኦ ኤምሲ የምድር አራዊቶች እና የባህር አሳዎች ሁሉ ጌታ በአጠቃላይ
በአለም ረጅሙ የማዕረግ ስም "የተከበሩ የእድሜ ልክ ፕሬዝዳንት ፊልድ ማርሻል አል ሐጂ ፕሮፌሰር ዶክተር ኢዲ አሚን ዳዳ ቪሲ ዴኤስኦ ኤምሲ የምድር አራዊቶች እና የባህር አሳዎች ሁሉ ጌታ በአጠቃላይ የእንግሊዝ ና የስኮትላንድ ኢምፔሪያሊዝም በአፍሪካና በኡጋንዳ ድል አድራጊ።" እንግዲህ ይህ ሁሉ አጭር መጣጥፍ ወይም ድርሰት ሳይሆን የቀድሞ የኡጋንዳ አምባገነን መሪ መጠሪያ ነው ። ኤዲያሚን ዳዳ አፈሩን ገለባ ያድርግለትና በእነዚህ ሁሉ የማረግ ስሞች ያለማጓደል እንዲጠራ በመመርያ ሳይቀር ደንግጎ ነበር። ኤድያሚን ዳዳ ታሪክ በአምባገነንታቸውና በጭካኝነታቸው በግንባር ቀደምትነት ከፈረጃቸው "ምርጥ አምባገነኖች" አንዱ ነበር። የዚህ ሁሉ ስም ባለቤት ኢዲ አሚን ዳዳ የተማረው እስከ 4ተኛ ክፍል ነበር!
13
14
በስኮትላንድ ውስጥ በነበረ አንድ የእግር ኳስ ጨዋታ አንዱ ካሜራማን ኳሷን ተከትሎ የሚቀርፅ የነበረ ቢሆንም በስህተት ግን የመስመር ዳኛውን መላጣ ጭንቅላት እንደ ኳስ ወስዶ መቅረፅ በመጀመሩ ተመልካቾ
በስኮትላንድ ውስጥ በነበረ አንድ የእግር ኳስ ጨዋታ አንዱ ካሜራማን ኳሷን ተከትሎ የሚቀርፅ የነበረ ቢሆንም በስህተት ግን የመስመር ዳኛውን መላጣ ጭንቅላት እንደ ኳስ ወስዶ መቅረፅ በመጀመሩ ተመልካቾች ከጨዋታው ይልቅ የሰውየውን እንቅስቃሴ ለማየት ተገደው ነበር! 😂
9
15
🔴ፍቅረኛዬ ፈተና ወደቀች በሚል ትምህርት ቤቱን ያቃጠለዉ ወጣት 👉በግብጽ ሜኑፊያ ግዛት ነዋሪ የሆነዉ የ21 ዓመት ወጣት ፍቅረኛዉ የነበረባትን የትምህርት ፈተና ማለፍ ባለመቻሏ ትምህርት ቤቱን በእ
🔴ፍቅረኛዬ ፈተና ወደቀች በሚል ትምህርት ቤቱን ያቃጠለዉ ወጣት 👉በግብጽ ሜኑፊያ ግዛት ነዋሪ የሆነዉ የ21 ዓመት ወጣት ፍቅረኛዉ የነበረባትን የትምህርት ፈተና ማለፍ ባለመቻሏ ትምህርት ቤቱን በእሳት አጋይቷል፡፡ የሀገሪቱ ጠቅላይ አቃቤ ህግ እንደገለጸው በእሳት አደጋዉ የሞተ ሆነ የተጎዳ ሰው የለም ብሏል፡፡ ግለሰቡ በቁጥጥር ስር የዋለ ሲሆን እጮኛው የትምህርት ቤቱን ፈተና መዉደቋ ክፍል እንድትደግም የሚያስገድዳት ሲሆን ይህ ደግሞ የሰርጋችንን ቀን ይገፋብናል ሲል ተናግሯል። ድርጊቱን ከፈጸመ በኃላ ከአካባቢዉ ተሰዉሮ የነበረ ሲሆን የዓይን እማኞች ለፖሊስ በሰጡት መረጃ በቁጥጥር ስር መዋሉን ገልፍ ዴሊ ኒውስ ዘግቧል፡፡ ለፍቅረኛቹ ብላቹ እንደዚ ታረጉ ነበር? 😁
13
16
ለህዝቡ የማያስብ መሪ የሚጠቀምበት ስልት የሰው ማዕበል ጥቃት» (Human wave attack) ማለት ብዙ ቁጥር ያላቸው ወታደሮች ያለ ከባድ የጦር መሳሪያ ወይም ከለላ በእግራቸው ቀጥታ ወደ ጠላት ም
ለህዝቡ የማያስብ መሪ የሚጠቀምበት ስልት የሰው ማዕበል ጥቃት» (Human wave attack) ማለት ብዙ ቁጥር ያላቸው ወታደሮች ያለ ከባድ የጦር መሳሪያ ወይም ከለላ በእግራቸው ቀጥታ ወደ ጠላት ምሽግ የሚሮጡበት ወታደራዊ ስልት ነው። ዋና ዓላማው በወታደሮች ብዛት ብቻ ጠላትን በመጫን፣ ጥይት ማስጨረስ ወይም ምሽጉን ማስለቀቅ ነው። ወታደሮቹ በግልጽ ሜዳ ላይ ለተኩስና ለመድፍ ጥቃት ስለሚጋለጡ፣ ይህ ስልት እጅግ አደገኛና ከፍተኛ የሰው ሕይወት የሚያስገብር በመሆኑ በአሁኑ ዘመናዊ ጦርነት ውስጥ ጥቅም ላይ አይውልም።ነገር ግን አሁንም ለህዝባቸው እና ሰራዊታቸው ምንም ደንታ የሌላቸው መሪዎች መሪዎች ሲጠቀሙበት ይስተዋላል። ድሮ ደርግ ከመውደቁ በፊት 450 ሺህ ሰራዊቶች ነበሩት ይህ human wave የሚባል ስልት ተጠቅሞ ቢሆንም በከአንድ ወር ዉስጥ ግን ከ100 ሺህ በላይ የሚሆኑ ወርኮኞች እና ምውታን ሆነው ስርአቱ መደምሰሱ የሚታወስ ነው! እንኳን ለኤረቻ በአል በሰላም ኣደረሳቹ የአስገራሚ እውነታዎች zone ተከታዮቻችን❤️
10
17
🫡የአለማችን እድሜ ጠገቡ ዩኒቨርስቲ '' university of Bologna'' ይባላል ። 1088 (ከ 938 አመታት በፊት የተቋቋመ ዩኒቨርስቲ ነው ) እስካሁንም እያገለገለ ይገኛል😱 @amazin
🫡የአለማችን እድሜ ጠገቡ ዩኒቨርስቲ '' university of Bologna'' ይባላል ። 1088 (ከ 938 አመታት በፊት የተቋቋመ ዩኒቨርስቲ ነው ) እስካሁንም እያገለገለ ይገኛል😱 @amazing_fact_433 @amazing_fact_433
10
18
🧅💚 የሽንኩርት ጭማቂ ለፀጉር እድገት በእርግጥ ይረዳል? የሽንኩርት ጭማቂን በራስ ቆዳ ላይ መቀባት እንደ ተፈጥሯዊ የፀጉር እንክብካቤ ዘዴ በብዙ ሰዎች ዘንድ ተወዳጅ ሆኗል። ግን በእርግጥ ፀጉርን
🧅💚 የሽንኩርት ጭማቂ ለፀጉር እድገት በእርግጥ ይረዳል? የሽንኩርት ጭማቂን በራስ ቆዳ ላይ መቀባት እንደ ተፈጥሯዊ የፀጉር እንክብካቤ ዘዴ በብዙ ሰዎች ዘንድ ተወዳጅ ሆኗል። ግን በእርግጥ ፀጉርን እንዲያድግ ያደርጋል? 🔬 አንድ አነስተኛ የክሊኒካል ጥናት በራስ ቆዳ ላይ ጥሬ የሽንኩርት ጭማቂ መቀባት በAlopecia Areata ምክንያት በተፈጠረ የተለያዩ ቦታዎች የፀጉር መርገፍ ላይ ከፀጉር እንደገና መብቀል ጋር የተያያዘ ውጤት እንዳሳየ ጠቁሟል። ⚠️ ነገር ግን ይህ ማለት የሽንኩርት ጭማቂ ለሁሉም ዓይነት የፀጉር መርገፍ መፍትሔ ነው ማለት አይደለም። በተለይም የወንዶችን የዘር ተከታይ የፀጉር መርገፍ (male-pattern baldness) እንደሚያስቆም ወይም የጠፋ ፀጉርን እንደገና እንደሚያበቅል ለማረጋገጥ በቂ ማስረጃ የለም። ተጨማሪ ጥናትም ያስፈልጋል። 🌿 ለመሞከር ካሰቡ፣ መጀመሪያ በትንሽ የቆዳ ክፍል ላይ ሞክሩ (patch test)። የሽንኩርት ጭማቂ በአንዳንድ ሰዎች የራስ ቆዳ መቆጣት፣ መቅላት ወይም ማሳከክ ሊያስከትል ይችላል። 👉 የተፈጥሮ መሆኑ ሁልጊዜ ከጎንዮሽ ጉዳት ነፃ ማለት አይደለም። ከሁሉም በላይ የፀጉር መርገፍ ያጠቃው ሰው መንስኤውን ማወቅ አስፈላጊ ነው። ግን እኔ በግሌ የማውቀው እና የሚሰራ ሆኖ ያገኘሁት የነጭ ሽንኩርት ፈሳሹን ወይም የተከተፈ ነጭሽንኩርት የሚሰባበረው ፀጉር አካባቢ መቀበት እና ለ25 ደቂቃ አድርቆ መታጠብ እና ይህን ሂደት ለ2 ሳምንት መሞከር አመርቂ ውጤት እንደሚያመጣ እኔ ምስክር ነኝ✋❤ @amazing_fact_433 @amazing_fact_433
15
19
ስቴፋንየር ማቶ ይቺ አሜሪካዊት ፈሱዋን በ ብልቃጥ በመሸጥ እስከ 200 ሺ የ አሜሪካ ዶላር ገቢ ታገኛለች @amazing_fact_433
ስቴፋንየር ማቶ ይቺ አሜሪካዊት ፈሱዋን በ ብልቃጥ በመሸጥ እስከ 200 ሺ የ አሜሪካ ዶላር ገቢ ታገኛለች @amazing_fact_433
7
20
ይሄ ሰው በየቀኑ በሟች ታሪክ ላይ የተመሰረተ Death story ጋዜጣ ላይ ያነባል። ም/ት «እኔና አንተ ብንለያይ እሞታለሁ» ያለችውን ሴት ስም ፍለጋ.. #እስካሁን_አላገኛትም 🤗 @amazing_f
ይሄ ሰው በየቀኑ በሟች ታሪክ ላይ የተመሰረተ Death story ጋዜጣ ላይ ያነባል። ም/ት «እኔና አንተ ብንለያይ እሞታለሁ» ያለችውን ሴት ስም ፍለጋ..              #እስካሁን_አላገኛትም 🤗       @amazing_fact_433   @amazing_fact_433
5