Ethio Pulse
رفتن به کانال در Telegram
እሄ ቻናል ያላወቀቹትን አስገራሚ ነገር በቪድዮ አልያም በፎቶ እና በፅሁፍ የምታገኙበት፣ የተለያዩ አስቂኝ የሆኑ አስገራሚ ነገሮች የምታገኙበትና እውቀትን የምትጨብጡበት ቻናል ነው። ለማስታወቂያ ስራ - @sehmf Buy ads: https://t.me/sehmf
نمایش بیشتر228
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-17 روز
+630 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26اکتبر '26
اکتبر '260
در 0 کانالها
سپتامبر '26
+13
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '26
+4
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '26
+10
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '26
+8
در 0 کانالها
Get PRO
مه '26
+15
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '26
+17
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '26
+9
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '26
+14
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '26
+31
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '25
+6
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '25
+10
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '25
+25
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '25
+10
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '25
+8
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '25
+12
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '250
در 0 کانالها
Get PRO
مه '250
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '250
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '250
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '250
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '250
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '240
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '240
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '240
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '240
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '240
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '240
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '240
در 0 کانالها
Get PRO
مه '240
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '24
+5
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '24
+14
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '240
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '240
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '23
+2
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '23
+229
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 06 اکتبر | 0 | |||
| 05 اکتبر | 0 | |||
| 04 اکتبر | 0 | |||
| 03 اکتبر | 0 | |||
| 02 اکتبر | 0 | |||
| 01 اکتبر | 0 |
پستهای کانال
የኤሌክትሮኒክ ቴሌቪዥን ከዋና ፈጣሪዎቹ አንዱ የሆነው ፊሎ ፋርንስዎርዝ (Philo Farnsworth) ራሱ ስለ ቴሌቪዥን ተፅዕኖ ያሳስበው ነበር፣ እና ልጆቹ ቴሌቪዥን እንዳይመለከቱ ያድርግ ነበር
Join&Share - @amazing_fact1
| 2 | የቀኝ እግርን ወደ ቀኝ እያሽከረከሩ
(6) ቁጥርን በአየር ላይ መጻፍ ፈፅሞ አይቻልም
ይሞክሩና ውጤቱን ኮሜንት አርጉ😁 | 15 |
| 3 | "Never interrupt your enemy when he is making a mistake"
''ጠላትህ ስህተት እየሰራ ባለበት ጊዜ አታደናቅፈው''
Emperor Napoleon I | 12 |
| 4 | በአለም ረጅሙ የማዕረግ ስም
"የተከበሩ የእድሜ ልክ ፕሬዝዳንት ፊልድ ማርሻል አል ሐጂ ፕሮፌሰር ዶክተር ኢዲ አሚን ዳዳ ቪሲ ዴኤስኦ ኤምሲ የምድር አራዊቶች እና የባህር አሳዎች ሁሉ ጌታ በአጠቃላይ የእንግሊዝ ና የስኮትላንድ ኢምፔሪያሊዝም በአፍሪካና በኡጋንዳ ድል አድራጊ።"
እንግዲህ ይህ ሁሉ አጭር መጣጥፍ ወይም ድርሰት ሳይሆን የቀድሞ የኡጋንዳ አምባገነን መሪ መጠሪያ ነው ።
ኤዲያሚን ዳዳ አፈሩን ገለባ ያድርግለትና በእነዚህ ሁሉ የማረግ ስሞች ያለማጓደል እንዲጠራ በመመርያ ሳይቀር ደንግጎ ነበር።
ኤድያሚን ዳዳ ታሪክ በአምባገነንታቸውና በጭካኝነታቸው በግንባር ቀደምትነት ከፈረጃቸው "ምርጥ አምባገነኖች" አንዱ ነበር።
የዚህ ሁሉ ስም ባለቤት ኢዲ አሚን ዳዳ የተማረው እስከ 4ተኛ ክፍል ነበር! | 10 |
| 5 | በስኮትላንድ ውስጥ በነበረ አንድ የእግር ኳስ ጨዋታ አንዱ ካሜራማን ኳሷን ተከትሎ የሚቀርፅ የነበረ ቢሆንም በስህተት ግን የመስመር ዳኛውን መላጣ ጭንቅላት እንደ ኳስ ወስዶ መቅረፅ በመጀመሩ ተመልካቾች ከጨዋታው ይልቅ የሰውየውን እንቅስቃሴ ለማየት ተገደው ነበር! 😂 | 8 |
| 6 | 🔴ፍቅረኛዬ ፈተና ወደቀች በሚል ትምህርት ቤቱን ያቃጠለዉ ወጣት
👉በግብጽ ሜኑፊያ ግዛት ነዋሪ የሆነዉ የ21 ዓመት ወጣት ፍቅረኛዉ የነበረባትን የትምህርት ፈተና ማለፍ ባለመቻሏ ትምህርት ቤቱን በእሳት አጋይቷል፡፡
የሀገሪቱ ጠቅላይ አቃቤ ህግ እንደገለጸው በእሳት አደጋዉ የሞተ ሆነ የተጎዳ ሰው የለም ብሏል፡፡
ግለሰቡ በቁጥጥር ስር የዋለ ሲሆን እጮኛው የትምህርት ቤቱን ፈተና መዉደቋ ክፍል እንድትደግም የሚያስገድዳት ሲሆን ይህ ደግሞ የሰርጋችንን ቀን ይገፋብናል ሲል ተናግሯል። ድርጊቱን ከፈጸመ በኃላ ከአካባቢዉ ተሰዉሮ የነበረ ሲሆን የዓይን እማኞች ለፖሊስ በሰጡት መረጃ በቁጥጥር ስር መዋሉን ገልፍ ዴሊ ኒውስ ዘግቧል፡፡
ለፍቅረኛቹ ብላቹ እንደዚ ታረጉ ነበር? 😁 | 11 |
| 7 | ለህዝቡ የማያስብ መሪ የሚጠቀምበት ስልት
የሰው ማዕበል ጥቃት» (Human wave attack) ማለት ብዙ ቁጥር ያላቸው ወታደሮች ያለ ከባድ የጦር መሳሪያ ወይም ከለላ በእግራቸው ቀጥታ ወደ ጠላት ምሽግ የሚሮጡበት ወታደራዊ ስልት ነው። ዋና ዓላማው በወታደሮች ብዛት ብቻ ጠላትን በመጫን፣ ጥይት ማስጨረስ ወይም ምሽጉን ማስለቀቅ ነው። ወታደሮቹ በግልጽ ሜዳ ላይ ለተኩስና ለመድፍ ጥቃት ስለሚጋለጡ፣ ይህ ስልት እጅግ አደገኛና ከፍተኛ የሰው ሕይወት የሚያስገብር በመሆኑ በአሁኑ ዘመናዊ ጦርነት ውስጥ ጥቅም ላይ አይውልም።ነገር ግን አሁንም ለህዝባቸው እና ሰራዊታቸው ምንም ደንታ የሌላቸው መሪዎች መሪዎች ሲጠቀሙበት ይስተዋላል። ድሮ ደርግ ከመውደቁ በፊት 450 ሺህ ሰራዊቶች ነበሩት ይህ human wave የሚባል ስልት ተጠቅሞ ቢሆንም በከአንድ ወር ዉስጥ ግን ከ100 ሺህ በላይ የሚሆኑ ወርኮኞች እና ምውታን ሆነው ስርአቱ መደምሰሱ የሚታወስ ነው!
እንኳን ለኤረቻ በአል በሰላም ኣደረሳቹ የአስገራሚ እውነታዎች zone ተከታዮቻችን❤️ | 9 |
| 8 | 🫡የአለማችን እድሜ ጠገቡ ዩኒቨርስቲ '' university of Bologna'' ይባላል ። 1088 (ከ 938 አመታት በፊት
የተቋቋመ ዩኒቨርስቲ ነው ) እስካሁንም
እያገለገለ ይገኛል😱
@amazing_fact_433
@amazing_fact_433 | 9 |
| 9 | 🧅💚 የሽንኩርት ጭማቂ ለፀጉር እድገት በእርግጥ ይረዳል?
የሽንኩርት ጭማቂን በራስ ቆዳ ላይ መቀባት እንደ ተፈጥሯዊ የፀጉር እንክብካቤ ዘዴ በብዙ ሰዎች ዘንድ ተወዳጅ ሆኗል። ግን በእርግጥ ፀጉርን እንዲያድግ ያደርጋል?
🔬 አንድ አነስተኛ የክሊኒካል ጥናት በራስ ቆዳ ላይ ጥሬ የሽንኩርት ጭማቂ መቀባት በAlopecia Areata ምክንያት በተፈጠረ የተለያዩ ቦታዎች የፀጉር መርገፍ ላይ ከፀጉር እንደገና መብቀል ጋር የተያያዘ ውጤት እንዳሳየ ጠቁሟል።
⚠️ ነገር ግን ይህ ማለት የሽንኩርት ጭማቂ ለሁሉም ዓይነት የፀጉር መርገፍ መፍትሔ ነው ማለት አይደለም። በተለይም የወንዶችን የዘር ተከታይ የፀጉር መርገፍ (male-pattern baldness) እንደሚያስቆም ወይም የጠፋ ፀጉርን እንደገና እንደሚያበቅል ለማረጋገጥ በቂ ማስረጃ የለም። ተጨማሪ ጥናትም ያስፈልጋል።
🌿 ለመሞከር ካሰቡ፣ መጀመሪያ በትንሽ የቆዳ ክፍል ላይ ሞክሩ (patch test)። የሽንኩርት ጭማቂ በአንዳንድ ሰዎች የራስ ቆዳ መቆጣት፣ መቅላት ወይም ማሳከክ ሊያስከትል ይችላል።
👉 የተፈጥሮ መሆኑ ሁልጊዜ ከጎንዮሽ ጉዳት ነፃ ማለት አይደለም። ከሁሉም በላይ የፀጉር መርገፍ ያጠቃው ሰው መንስኤውን ማወቅ አስፈላጊ ነው።
ግን እኔ በግሌ የማውቀው እና የሚሰራ ሆኖ ያገኘሁት የነጭ ሽንኩርት ፈሳሹን ወይም የተከተፈ ነጭሽንኩርት የሚሰባበረው ፀጉር አካባቢ መቀበት እና ለ25 ደቂቃ አድርቆ መታጠብ እና ይህን ሂደት ለ2 ሳምንት መሞከር አመርቂ ውጤት እንደሚያመጣ እኔ ምስክር ነኝ✋❤
@amazing_fact_433
@amazing_fact_433 | 11 |
| 10 | ስቴፋንየር ማቶ ይቺ አሜሪካዊት ፈሱዋን በ ብልቃጥ በመሸጥ እስከ 200 ሺ የ አሜሪካ ዶላር ገቢ ታገኛለች
@amazing_fact_433 | 6 |
| 11 | ይሄ ሰው በየቀኑ በሟች ታሪክ ላይ የተመሰረተ Death story ጋዜጣ ላይ ያነባል። ም/ት «እኔና አንተ ብንለያይ እሞታለሁ» ያለችውን ሴት ስም ፍለጋ..
#እስካሁን_አላገኛትም 🤗
@amazing_fact_433
@amazing_fact_433 | 5 |
| 12 | እዚህ ጋር ወንዱ ድመት ለሴቷ ድመት እንዲህ ብሏት ነበር🐈፦ «እየሰማሽኝ ነው.. ያለምንም ክህደት ካንቺ ጋር ዘጠኝ ህይወት ማሳለፍ ነው የምፈልገው!» 😌
@amazing_fact_433
@amazing_fact_433 | 6 |
| 13 | #wow❤ ስኮትላንድ በዓለም ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የሴቶች የወር አበባ ንጽህና መጠበቂያዎችን (ሞዴስ) ለማንኛውም ፈላጊ በነጻ እንዲቀርብ ሕግ አውጥታ ተግባራዊ አደረገች።
ሕጉ በትምህርት ቤቶች፣ ኮሌጆች፣ ዩኒቨርሲቲዎች እና በሕዝብ ተቋማት ውስጥ እነዚህ ምርቶች ያለምንም ክፍያ እንዲቀመጡ ያዝዛል።
ውሳኔው በዋነኝነት ያነጣጠረው ሴቶች በገንዘብ እጥረት ምክንያት መሰረታዊ የንጽህና መጠበቂያዎችን ማግኘት እንዳይቸገሩ ለማስቻል ነው። በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሴቶች በየወሩ የሚፈልጉትን ይህን አስፈላጊ ነገር ስኮትላንድ እንደ ቅንጦት ሳይሆን እንደ ሰብዓዊ መሰረታዊ ፍላጎት ቆጥራዋለች።
✅ምንጭ፦ The Guardian🔥
@amazing_fact_433
@amazing_fact_433 | 7 |
| 14 | ይህን ያውቁ ኖሯል?
አእምሮአችን የሚወስደው መድኃኒት እንደሚያድነው በሙሉ ልብ ካመነ ሰውነታችን ምንም ዓይነት የሕክምና ንጥረ ነገር በሌለው ተራ የስኳር እንክብል ወይም ባዶ ውሃ እንኳን ራሱን በራሱ ማዳን እና ማከም ይችላል። ይህም የፕላሴቦ ተጽዕኖ (The Placebo Effect) በመባል ይጠራል::
ዋናው ነጥብ እምነታችን እና አስተሳሰባችን በሰውነታችን ላይ ተጨባጭ የሆነ አካላዊ ለውጥ የማምጣት ያልተገደበ ኃይል አላቸው።
@amazing_fact_433
@amazing_fact_433 | 6 |
| 15 | በህንድ በሚገኝ አንድ ቤተ መቅደስ ውስጥ የነበሩ ሰዎች ከህንፃው ላይ ከዝሆን ቅርፅ ከተሰራ ውሃ ሲያንጠባጥብ በማየታቸው በጣም ተገረመው የነበረ ሲሆን ፤ብዙዎች ቅዱስ ውሃ እንደሆነ አድርገው አምነውበት ነበር።
ያልተለመደውን ነገር በማየታቸው ወደ መለኮታዊ ፣አምልኮና ድንቅ ስራ አድርገው ቆጥረውት ነበር። ለተወሰነ ጊዜ ጎብኚዎች እንደ መንፈሳዊ ወይም እንዲያውም ተዓምራዊ ነገር አድርገው አይተውታል ።
ከዝሆኑ ቅርፅ የሚወጣው ውሃ እውነተኛው ምንጭ በጣም ሚስጥራዊ ሆኖ ተገኘ… ከህንፃው የአየር ማቀዝቀዣ የሚፈስ ውሃ ሆኖ ተገኝቷል ። | 5 |
| 16 | ሶስቴ የተወለደችው ልጅ
የ16 ሳምንት እድሜ ሁኗት የእናቷ ሆድ ውስጥ እያለች ዶክተሮች አስደንጋጭ ነገር ተመለከቱ። የመቀመጫዋ አጥንት(tailbone) ላይ ትልቅ ዕጢ እያደገ ነው። ያ ደግሞ ትንሽ ከቆየ እዛው እያለች ይገላታል። ስለዚህ ዶ/ሮች አውጥተው በቀዶ ጥገና ዕጢውን አስወግደው ጊዜዋ ደርሶ ወደ ምድር በሙሉ ጊዜ ለመኖር እስክትመጣ መልሰው የናቷ ሆድ ውስጥ አስገቧት።
እንዲሁም 23 ሳምንት ሲሆናት በልብ ችግር ለመሞት ተቃረበች በዚህ ሰዓት የቴክሳስ ህፃናት ሆስፒታል ዶ/ሮች የማይቻል የሚመስለውን ነገር አደረጉ።
ለሁለተኛ ጊዜ ህፃኗን ከእናቷ ሆድ በከፊል አውጥተው አክመው ወደ ቦታዋ መለሷት።
ለ3ኛ ጊዜ ጊዜዋ ሲደርስ ተወልዳ በጤና እየኖረች ትገኛለች።
።።።።።።ፈጣሪ አትሙች ያላትን ነብስ ከአንበሳ መንጋጋ ያወጣታል፣ እቶኑን እሳት ያቀዘቅዘዋል። ለሱ ምን ይሳነዋል።።።።።።
@amazing_fact_433
@amazing_fact_433 | 5 |
| 17 | የኡጋንዳ ጦር አለቃ
"ሴትን ልጅ ተንበርክኮ 'የእንጋባ' ጥያቄ መጠየቅ አፍሪካዊ ባህል ስላልሆነ ያሳስራል' ብሏል።
@amazing_fact_433
@amazing_fact_433 | 5 |
| 18 | 🫡መስታወት ውስጥ ስታዩትና በፎቶ ላይ የምታዩት ፊታችሁ የተለያየ መስሎ ተሰምቷችሁ የሚያውቅ ከሆነ ምክንያቱ የካሜራ ሌንስ እና የብርሃን አቀራረብ (Perspective Distortion) ነው። ካሜራዎች በተለይም የሞባይል ካሜራዎች ከአጭር ርቀት ሲነሱ የፊታችንን ማዕከላዊ ክፍል (እንደ አፍንጫ ያሉትን) አስጎብብተው እና አጉልተው ያሳያሉ። በተጨማሪም በመስታወት የምናየው የተገለበጠውን (Mirror Image) የፊታችንን ምስል ስለሆነ፣ ካሜራ በትክክለኛው አቅጣጫ ሲቀርጸን ፊታችን ያልተለመደ እና "የተበላሸ" መስሎ ይታየናል👋🤣
@amazing_fact_433
@amazing_fact_433 | 6 |
| 19 | #ዕድሜ_ድል_ሲመታ
ከታች በምስሉ ላይ የምትታየው የ66 ዓመት አዛውንት የሆነችው እና በካሊፎርኒያ ግዛት ነዋሪ የሆነችው አሜሪካዊቷ ጁዲ ኦያማ ነች። ይህቺ ጉደኛ አዛውንት ዕድሜ ቁጥር ብቻ ነው የተሰኘውን ብሂል 'ዕውነት ያደረገ ተግባር ፈፅማ አለምን አስደምማለች።
አብዛኛው ሰው በጡረታ ዕድሜው ጸጥታንና እረፍትን በሚመርጥበት ወቅት አሜሪካዊቷ ጁዲ ኦያማ ግን በስኬት ቦርድ ላይ በመንሳፈፍ ዓለምን እያስደነቀች ትገኛለች፡፡
በውድድር ዓለም ዕድሜ ጠገቧ ተሳታፊ በመሆን በጊነስ የዓለም ድንቃ ድንቅ መዝገብ ላይ የሰፈረችው ጁዲ የራሷን ክብረወሰን በድጋሚ በማደስ ታሪክ ሠርታለች፡፡
የዩፒአይ የዜና ዘገባ እንደሚያስረዳው የካሊፎርኒያ ግዛት ነዋሪዋ ጁዲ ኦያማ ከግማሽ ምዕተ ዓመት በላይ ያስቆጠረ የስፖርት ፍቅር አላት፦
ጁዲ በ13 ዓመቷ ወንድሟ በገዛላት የስኬት ቦርድ መለማመድ ጀመረች፤ ይኸው ፍቅር ጎልምሳም ሳትተወው ዛሬ ላይ ለዓለም ክብረወሰን አብቅቷታል፡፡
በ1970ዎቹ በዋና ዋና ውድድሮች መሳተፍ የጀመረች ሲሆን በ2003 እ.ኤ.አ ደግሞ የዓለም የሴቶች የስላሎም ሻምፒዮን በመሆን አሸንፋለች፡፡
በ64 ዓመቷ ያስመዘገበችውን የጊነስ ክብረወሰን በ66 ዓመቷ ዳግም በውድድር በመሳተፍ የራሷን ክብረወሰን ማሻሻል ችላለች፡፡
የሚገርመው ደግሞ አሁንም የማቆም ሐሳብ የላትም፤ ወደፊት በ2027 በሚካሄደው ውድድር ላይ በመሳተፍ 67ኛ ዓመት የልደት በዓሏን በሌላ አዲስ ክብረወሰን ለማክበር ዕቅድ ይዛለች፡፡ | 12 |
| 20 | የኑክሌር ፍንዳታ :ከአንድ ሚሊሰከንድ በታች የተነሳው ታሪካዊ ፎቶ
ከቀዝቃዛው ጦርነት ዘመን ከተነሱት አስገራሚ ታሪካዊ ምስሎች አንዱ የሆነው የኒውክሌር ፍንዳታ ፎቶግራፍ ሳይንሳዊ ሚስጥሮችን ይዟል።
ይህ ፎቶግራፍ በ1952 ዓ.ም በኔቫዳ ከተካሄደው የTumbler-Snapper የኒውክሌር ፍተሻ ተከታታይ አንዱ የሆነ ፍንዳታ ከተከሰተ ከአንድ ሚሊሰከንድ ባነሰ ጊዜ ውስጥ የተነሳ ነው። በዚህ ቅጽበት፣ በፍንዳታው የተፈጠረው የእሳት ኳስ ስፋት 20 ሜትር (66 ጫማ) ይደርሳል ነው የተባለው።
ፎቶውን ለመቅረፅ የተቻለው በ1940ዎቹ በሃሮልድ ኤጀርተን (Harold Edgerton) የተፈለሰፈው ራፓትሮኒክ (Rapatronic) ካሜራ በተባለ እጅግ ዘመናዊ መሣሪያ ነው። ይህ ካሜራ እስከ 10 ናኖሰከንድ (አስር ቢሊዮንኛ ሰከንድ) ድረስ ባለው አጭር የብርሃን መጋለጫ ጊዜ (exposure time) የኒውክሌር ፍንዳታውን ፈጣን ጊዜያት የማቆም ልዩ ችሎታ አለው።
በምስሉ ላይ በእሳቱ ኳስ ግርጌ በኩል የሚታዩት ስለታማ “እሾሆች” ወይም “ሾጣጣዎች” (spikes) “የገመድ ዘዴ” (Rope Trick Effect) በመባል ይታወቃሉ። እነዚህ የተፈጠሩት ቦምቡን ከታች የሚይዙት ገመዶች ወይም ኬብሎች በፍንዳታው ከፍተኛ ሙቀት በፍጥነት ተተነው ወደ ብርሃን በሚያመነጭ ትነት (vapor) በመቀየራቸው ነው። ይህም ሳይንቲስቶች የፍንዳታውን የመጀመሪያ ጊዜያት እንዲረዱ ትልቅ አስተዋጽኦ አድርጓል ተብሏል።
@zena_science
@zena_science | 20 |
