uz
Feedback
Ethio Pulse

Ethio Pulse

Kanalga Telegram’da o‘tish

እሄ ቻናል ያላወቀቹትን አስገራሚ ነገር በቪድዮ አልያም በፎቶ እና በፅሁፍ የምታገኙበት፣ የተለያዩ አስቂኝ የሆኑ አስገራሚ ነገሮች የምታገኙበትና እውቀትን የምትጨብጡበት ቻናል ነው። ለማስታወቂያ ስራ - @sehmf Buy ads: https://t.me/sehmf

Ko'proq ko'rsatish
232
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+37 kun
+930 kun

Ma'lumot yuklanmoqda...

O'xshash kanallar
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Sen '26
Sentabr '26
+13
0 kanalda
Avgust '26
+4
0 kanalda
Get PRO
Iyul '26
+10
0 kanalda
Get PRO
Iyun '26
+8
0 kanalda
Get PRO
May '26
+15
0 kanalda
Get PRO
Aprel '26
+17
0 kanalda
Get PRO
Mart '26
+9
0 kanalda
Get PRO
Fevral '26
+14
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '26
+31
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '25
+6
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '25
+10
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '25
+25
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '25
+10
0 kanalda
Get PRO
Avgust '25
+8
0 kanalda
Get PRO
Iyul '25
+12
0 kanalda
Get PRO
Iyun '250
0 kanalda
Get PRO
May '250
0 kanalda
Get PRO
Aprel '250
0 kanalda
Get PRO
Mart '250
0 kanalda
Get PRO
Fevral '250
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '250
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '240
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '240
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '240
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '240
0 kanalda
Get PRO
Avgust '240
0 kanalda
Get PRO
Iyul '240
0 kanalda
Get PRO
Iyun '240
0 kanalda
Get PRO
May '240
0 kanalda
Get PRO
Aprel '24
+5
0 kanalda
Get PRO
Mart '24
+14
0 kanalda
Get PRO
Fevral '240
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '240
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '23
+2
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '23
+229
0 kanalda
Sana
Obunachilarni jalb qilish
Esdaliklar
Kanallar
24 Sentabr0
23 Sentabr+1
22 Sentabr+2
21 Sentabr0
20 Sentabr+1
19 Sentabr+1
18 Sentabr0
17 Sentabr0
16 Sentabr0
15 Sentabr+1
14 Sentabr0
13 Sentabr0
12 Sentabr+5
11 Sentabr0
10 Sentabr+1
09 Sentabr0
08 Sentabr0
07 Sentabr0
06 Sentabr+1
05 Sentabr0
04 Sentabr0
03 Sentabr0
02 Sentabr0
01 Sentabr0
Kanal postlari
🇯🇵በጃፓን የተጣሉ የመስታወት ጠርሙሶች ወደ መንገድ ግንባታ እየተመሱ ነው። 🚧 🧠 የጃፓን አስገራሚ የሪሳይክል ሀሳብ! በጃፓን አንዳንድ የመንገድ ስራዎች ላይ እንደገና የተሰራ መስታወት መጠቀም
🇯🇵በጃፓን የተጣሉ የመስታወት ጠርሙሶች ወደ መንገድ ግንባታ እየተመሱ ነው። 🚧 🧠 የጃፓን አስገራሚ የሪሳይክል ሀሳብ! በጃፓን አንዳንድ የመንገድ ስራዎች ላይ እንደገና የተሰራ መስታወት መጠቀም ጀምረዋል። የተጣሉ የመስታወት ጠርሙሶች ተሰብስበው፣ ከተጸዱ በኋላ ተፈጭተው እና በመጠናቸው ተመድበው ለግንባታ የሚሆኑ ተስማሚ ቁርጥራጮች ይሆናሉ። ከዚያም ከአስፋልት ወይም ከሌሎች የመንገድ ግንባታ ቁሳቁሶች ጋር በመቀላቀል፣ በተለምዶ ከመሬት የሚቆፈሩ አዲስ ጥሬ ዕቃዎችን በከፊል ሊተኩ ይችላሉ። ይሁን እንጂ መስታወቱ በየትኛውም መጠን እንደሚጨመር አይደለም፤ መጠኑና የሚቀላቀለው መጠን በኢንጂነሮች በጥንቃቄ ይቆጣጠሩታል፣ ይህም የመንገዱን ደህንነትና ዘላቂነት ለመጠበቅ ነው። 🌱 በዚህ መንገድ የተጣሉ ጠርሙሶች ቆሻሻ ብቻ ሳይሆኑ ለመንገድና ለግንባታ ሁለተኛ ህይወት ያገኛሉ። ♻️✌ @Amazing_Fact_433 @Amazing_Fact_433

2
የቀድሞው የዓለም ቦክስ ሻምፒዮን ማኒ 👆ፓኪያዎ ከስፖርቱ ያገኘውን ሀብት በመጠቀም በፊሊፒንስ ለሚኖሩ ከ1,000 በላይ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ቤተሰቦች በነፃ የመኖሪያ ቤት ሰርቶ ሰጥቷል። ቦክሰኛው ከ
የቀድሞው የዓለም ቦክስ ሻምፒዮን ማኒ 👆ፓኪያዎ ከስፖርቱ ያገኘውን ሀብት በመጠቀም በፊሊፒንስ ለሚኖሩ ከ1,000 በላይ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ቤተሰቦች በነፃ የመኖሪያ ቤት ሰርቶ ሰጥቷል። ቦክሰኛው ከፍሎይድ ሜይዌዘር ጋር ካደረገው ታላቅ ውድድር ከ100 ሚሊዮን ዶላር በላይ ካገኘ በኋላ በሳራንጋኒ ለሚገኙ ድሃ ቤተሰቦች እነዚህን ቤቶች የገነባ ሲሆን፣ ከዚህ ቀደሙም ለተመሳሳይ በጎ አድራጎት መሬት ሲለግስ መቆየቱ ይታወቃል👋 ✊ገንዘብ ሰርተክ ጥሩ ቦታ ስታውለው ማለት እንዲ ነው❤ @Amazing_Fact_433 @Amazing_Fact_433
6
3
🤤1956 ላይ 5MB hard drive እያስተላለፉ ። 😳 @Amazing_Fact_433 @Amazing_Fact_433
🤤1956 ላይ 5MB hard drive እያስተላለፉ ። 😳 @Amazing_Fact_433 @Amazing_Fact_433
4
4
⚖️🫰 ውበት በፊት አይለካም፤ ክብር በባህሪ ይለካል የዛምቢያ ጠበቃ የሆነችው ይህች ሴት በማህበራዊ ሚዲያ የራሷን ፎቶ ካጋራች በኋላ፣ ስለ ውጫዊ ገጽታዋ በሺዎች የሚቆጠሩ አስቀያሚ እና የሚያሳዝኑ
⚖️🫰 ውበት በፊት አይለካም፤ ክብር በባህሪ ይለካል የዛምቢያ ጠበቃ የሆነችው ይህች ሴት በማህበራዊ ሚዲያ የራሷን ፎቶ ካጋራች በኋላ፣ ስለ ውጫዊ ገጽታዋ በሺዎች የሚቆጠሩ አስቀያሚ እና የሚያሳዝኑ አስተያየቶች ደረሷት። ብዙዎች እንደሚያደርጉት ፎቶዋን ከማጥፋት ይልቅ፣ በራሷ ላይ ያላትን እምነት በድፍረት ገለጸች። እንዲህ አለች፦ "በተለመደው መለኪያ ቆንጆ ላልሆን እችላለሁ፤ ያ ግን ችግር አይደለም። ራሴን እወዳለሁ፣ እናም ራሴን እንደሆንኩ ለመኖር አልፈራም።" በዚህ ጥልቅ መልዕክቷም የተቺዎቿን አስተያየት ፍሬቢስ ማድረግ የቻለች ሲሆን፤ በመላው ዓለምም ከፍተኛ አድናቆት ተችሯታል። ይህ ታሪክ አንድ ትልቅ ትምህርት ያስተምረናል። ውበት በሰው ዓይን ይለያያል፤ ነገር ግን ራስን መቀበል፣ ራስን መውደድ እና በእሴቶች መኖር ከማንኛውም ውጫዊ ውበት ይበልጣል። 💬 እርስዎ ምን ያስባሉ? ሰዎችን በመልካቸው ሳይሆን በማንነታቸው መገምገም አለብን ብለው ያምናሉ? አስተያየትዎን ያጋሩ✌❤ @Amazing_Fact_433 @Amazing_Fact_433
3
5
❤️አፍሪካ ምድር ላይ አዝላ ያሳደገችውን ሞግዚቱን ሊረሳ ያልቻለው አውሮፓዊ☺ በልጅነቱ በአፍሪካ በነበረው ቆይታ በእናትነት ፍቅር ላሳደገችው ሞግዚቱ የነበረው ፍቅርና አክብሮት ለዓመታት አልደበዘዘም።
❤️አፍሪካ ምድር ላይ አዝላ ያሳደገችውን ሞግዚቱን ሊረሳ ያልቻለው አውሮፓዊ☺ በልጅነቱ በአፍሪካ በነበረው ቆይታ በእናትነት ፍቅር ላሳደገችው ሞግዚቱ የነበረው ፍቅርና አክብሮት ለዓመታት አልደበዘዘም። ከአውሮፓዊው ቤተሰቡ ጋር ወደ አውሮፓ ከተመለሰና ግንኙነታቸው ከተቋረጠ ከበርካታ አሥርተ ዓመታት በኋላ፣ ይህ ሰው በልጅነቱ ያሳየችውን ፍቅርና እንክብካቤ ዘንግቶ መቅረት አልቻለም። ለዓመታት ሲፈልጋት ከቆየ በኋላ በመጨረሻም የት እንደምትኖር በመከታተል አግኝቷታል። ወደ አፍሪካ ተጉዞ በቀጥታ ያገኛት ሲሆን፣ የሁለቱ መገናኘት በእንባ፣ በሳቅና በብዙ ትዝታዎች የታጀበ፣ የብዙዎችን ልብ የነካ አጋጣሚ ነበር። ሞግዚቱ በድህነትና በችግር ውስጥ ትኖር የነበረ ሲሆን፣ ላደረገችለት ውለታና ላሳየችው ቅንነት ምስጋና ይሆነው ዘንድ 10 ሚሊዮን ሴፋ ፍራንክ (የምዕራብ አፍሪካ ገንዘብ) ወይም በግምት 16,000 የአሜሪካ ዶላር በስጦታ አበርክቶላታል። በተጨማሪም በቀሪ የዕድሜ ዘመኗ በምቾት እንድትኖር የሚያስችላትን የዘወትር የገንዘብ ድጋፍ አመቻችቶላታል🥰 " ምንጭ ከአርባ ምንጭ ማለት ትቻለው " ✅ምንጭ Mr Scientific✌ @Amazing_Fact_433 @Amazing_Fact_433
3
6
የህክምና ዲግሪ ሳይኖራት የወባ መድሃኒት ያገኘቺው ቻይናዊቷ ሴትዮ! በ1977 አንዲት ቻይናዊ ሴት ምንም ዓይነት የህክምና ዲግሪ ሳይኖራት እና ማንነቷ ሳይገለጽ ለወባ በሽታ ፈውስ የሚሆን መዳኒት አገ
የህክምና ዲግሪ ሳይኖራት የወባ መድሃኒት ያገኘቺው ቻይናዊቷ ሴትዮ! በ1977 አንዲት ቻይናዊ ሴት ምንም ዓይነት የህክምና ዲግሪ ሳይኖራት እና ማንነቷ ሳይገለጽ ለወባ በሽታ ፈውስ የሚሆን መዳኒት አገኘች። ከ38 ዓመታት በኋላ ተፈልጋ በህክምና ዘርፍ የኖቤል ሽልማት ተሸለመች። @Amazing_Fact_433 @Amazing_Fact_433
2
7
☝ለ10 ዓመቱ ኦማር የህይወቱ እጅግ አስደሳች ቀን፤ ለእናቱ ግን በጭንቀት የተሞላ ከባዱ የስንብት ምሽት! 😢❤ ለልጇ ስትል የዋሸችው እናት ልብ የሚነካ ታሪክ! በአውስትራሊያ ሲድኒ የ10 ዓመቱ ታዳ
☝ለ10 ዓመቱ ኦማር የህይወቱ እጅግ አስደሳች ቀን፤ ለእናቱ ግን በጭንቀት የተሞላ ከባዱ የስንብት ምሽት! 😢❤ ለልጇ ስትል የዋሸችው እናት ልብ የሚነካ ታሪክ! በአውስትራሊያ ሲድኒ የ10 ዓመቱ ታዳጊ ኦማር በካንሰር ህመም ሲሰቃይ ከቆየ በኋላ፣ ዶክተሮች ከእንግዲህ ሊተርፍ እንደማይችል ለእናቱ ለጊዋን አርጃ ይነግሯታል። እናቱ ግን ልጇ በመጨረሻዎቹ ቀናት በፍርሃትና በጭንቀት እንዳያልፍ ስትል አንድ እጅግ አስገራሚ ውሳኔ ወሰነች፤ ህክምናው ተሳክቶ ከካንሰሩ ሙሉ በሙሉ እንደዳነ በመንገር እውነቱን ደበቀችው። 🔔 የድል ደወል፡ ኦማር በሽታውን ሙሉ በሙሉ እንዳሸነፈ በማመን፣ በሆስፒታሉ ውስጥ ህክምናቸውን በድል ለጨረሱ ታካሚዎች የሚደወለውን "የድል ደወል" (Victory Bell) በደስታና በፈገግታ ደወለ። 😭 የእናት እምባ፡ የሆስፒታሉ ሰራተኞች እያጨበጨቡለት፣ እናቱ ግን የልቧን ስብራት ደብቃ፣ እምባዋን እየታገለች በፈገግታ ትመለከተው ነበር። ታዳጊው ኦማር በሽታውን እንዳሸነፈ በሚሰማው ታላቅ የውስጥ ሰላምና ደስታ ውስጥ ሆኖ፣ ብዙም ሳይቆይ በ2022 መጀመሪያ ላይ ህይወቱ አልፏል። እናቱ ይህንን እውነተኛ ታሪክ ያጋራችው በተመሳሳይ አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ያሉ ወላጆችን ለማፅናናት ነው😢❤ ✅ምንጭ Things You Don't Know @Amazing_Fact_433 @Amazing_Fact_433
2
8
ኬንያዊው ታዳጊ ሚላን እያለቀሰ እናቱን እየለመናት ነው ። የሚገርመው ነገር ታዳጊው እናቱን እየጠየቃት ያለው የአሻንጉሊት መኪና ፡ ቼኮላት ወይ ሌላ ቀላል ነገር እንድትገዛለት አይደለም ። እንደዛ ቢ
ኬንያዊው ታዳጊ ሚላን እያለቀሰ እናቱን እየለመናት ነው ። የሚገርመው ነገር ታዳጊው እናቱን እየጠየቃት ያለው የአሻንጉሊት መኪና ፡ ቼኮላት ወይ ሌላ ቀላል ነገር እንድትገዛለት አይደለም ። እንደዛ ቢሆን ፡ ይህን ቢጠይቅ አይገርምም እሱ ያማረው በቤተሰቡ አቅም ሊታሰብ የማይችል ፡ ከአቅም በላይ የሆነ ነገር ነው ። ልጁ እናቱን እየጠየቃት ያለው ዱባይ እንድትወስደው ነው ፡ ዱባይን እንጎብኝ ነው ጥያቄው እና ልጇ ሁሌ እንዲህ ሲላት አትቆጣውም ፡ ጠንክራ ሰርታ ብዙ ገንዘብ ስታገኝ ዱባይን እንደሚጎበኙ ትነግረው ነበር ..... ከሶስት ሳምንት በፊት ግን ፡ የሚላን እናት ፡ ዱባይ ካልወሰዳችሁኝ እያለ በተደጋጋሚ የሚያለቅሰው ልጇን ቪዲዮ ቀርጻ በኢንስታግራም ላይ ፖስት አደረገችው ። .... በጥቂት ቀናት ውስጥም በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰወች ተመለከቱት ። ከነዚህ ቪዲዮውን ካዩት ሰወች መሀል ደግሞ አንድ ሰው ይገኝበት ነበር ። እኚህ ሰው የዱባይ ልኡል ሼህ ሀምዳን ቢን መሀመድ ናቸው ። ...... ሼሁ ይህን ብዙዎች የተጋሩትን ቪዲዮ አይተው ዝም አላሉም ። " በቅርቡ ዱባይ መጥተህ ባይህ ደስ ይለኛል " ከሚል ጽሁፍ ጋር ሼር አደረጉት ። አንድ ልኡል ይህን አለ ማለት እንደሆነ ግልፅ ነው ። ......... ብዙም ሳይቆይ ማርያና ቤተሰቧ በጥቂት ቀናት ውስጥ ፕሮሰሱ ሁሉ አልቆላቸው የልጃቸው ናፍቆት ወደሆነችው ዱባይ ተጓዙ ። ውድ ሆቴል ተያዘላቸው ፡ ዱባይ ውስጥ አለ የሚባል መዝናኛ እንዲዝናኑ በክብር እንግዳ ማእረግ ተያዘላቸው ። .... ዱባይን አየነው ከግር እስከራሱ ... እስኪሉ ድረስ ፡ ሙሉ ወጪያቸው በአልጋ ወራሹ ቢሮ ተሸፍኖ ለበርካታ ቀናት ዝንትንት ብቻ አይደለም ። ዝንጥንጥም ሲሉ ቆይተው ወደ ሀገራቸው ተመለሱ ። ..... ሰሞኑን የሚላን እናት ይህን የዱባይ ቆይታቸውን የሚያሳይ ቪዲዮ በኢንስታ አካውንቷ ላይ ፖስት አድርጋ ፡ መላ ቤተሰቡ በዱባይ ለተደረገለት ግብዣ ዱባይን እና ሼክ ሀምዳንን አመስግናለች Wassihun tesfaye @Amazing_Fact_433 @Amazing_Fact_433
2
9
የዚች ጀግና ታሪክ አስደመመኝ ። ጽናቷ የሚደነቅ ነው። ላካፍላችሁ። ✅ እኤአ በጁን 1945 በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ማብቂያ ላይ ኦኪናዋ በተባለች የጃፓን ከተማ ነዋሪ የነበረች የ22 አመት መምህር
የዚች ጀግና ታሪክ አስደመመኝ ። ጽናቷ የሚደነቅ ነው። ላካፍላችሁ። ✅ እኤአ በጁን 1945 በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ማብቂያ ላይ ኦኪናዋ በተባለች የጃፓን ከተማ ነዋሪ የነበረች የ22 አመት መምህርት ነበረች። ኪይኮ ሞሪ ትባላለች። በመካከላቸው ተቀምጣ ቦምብ በማፈንዳት ቁጥራቸው 30 ከነበሩ ተማሪዎቿ ጋር ራሷን እንድትገድል ቀጭን ትዕዛዝ ተሰጣት። በነኛ የጦርነቱ የመጨረሻ ቀናት ጃፓናውያን ዜጎች በተለይም ወታደሮች ለአሸናፊዎቹ የአሜሪካን ወታደሮች እጅ ከመስጠት ይልቅ ራሳቸውን በማጥፋት የክብር ሞት እንዲሞቱ ይበረታቱ ነበር። በጠላት እጅ ከመውደቅ ራስን ማጥፋት የሚለው የፕሮፐጋንዳ ዘመቻ እጅግ የተጠናከረበት ጊዜ ነበር። በፕሮፐጋንዳው ግፊት ብቻ ሳይሆን ጃፓኖች እጅ መስጠትን እንደ ከባድ ነውር ስለሚቆጥሩት እስከመጨረሻው ተዋግተው ለመሸነፍ እንደተቃረቡ ሲረዱ ሰብሰብ ብለው በመካከላቸው ቦምብ በማፈንዳት በብዙ ሺዎች የሚቆጠሩ ወታደሮችና ሲቪሎች አልቀዋል። መምህርት ኪይኮ ግን ትዕዛዙ ሲደርሳት አሻፈረኝ አለች። ✅ ትናንሾቹን ተማሪዎቿን ሰበሰበችና '' ከመሞት መሰንበት ይሻላል። እንኑር!" አለችና ይዛቸው በአንድ ዋሻ ውስጥ ተደበቀች። አሥራ ሁለት ቀናት ሙሉ ተሸሽገው ቆዩ። የያዙት ስንቅ አልቆባቸው ተስፋ በቆረጡበት ሰዓት ሳይቀር መዝሙሮችን በመዘመር ጠጠር ለቅማ አሪትሜቲክ እንዲማሩ በማድረግ፣ ብቻ በዚህም በዚያም እያለች አሥራ ሁለት ቀናት ደብቃ አቆየቻቸው። ዕድል ቀንቷቸው አካባቢውን እያሰሱ ሲፈልጓቸው የነበሩት የጃፓን ወታደሮች ሳያገኟቸው ቀሩ። በመጨረሻ ድል አድራጊዎቹ የአሜሪካን ወታደሮች ዋሻው አጠገብ ሲደርሱ ኪይኮ ነጭ ቲሸርት ከፍ አድርጋ እያውለበለበች ልጆቿን ከኋላዋ አሰልፋ ብቅ አለች። ✅ ሞትን አሸንፋ ብትወጣም አንዳንዶች አገሯን እንደከዳች ቆጥረው ከሃዲ ብለዋታል። ተማሪዎቿ ግን በሕይወት ኖረዋል። ይህ ከሆነ ከሠላሳ አመታት በኋላ ጀግንነቷ ዕውቅና አግኝቶ በኦኪናዋ ከተማ ሐውልት ቆሞላታል። ሐውልቱ ነጭ ቲሸርት በእጇ የያዘች አንዲት ወጣት ሴትን የሚያሳይ ሲሆን ከሥሩ የተፃፈው ጽሑፍ እንዲህ ይላል። " በሕይወት መኖርን ከሁሉም የሚበልጠውን የጀግንነት ትምህር አስተማረችን። " ሞትን እንድትቀበል ትዕዛዝ ቢሰጣት የሠላሳ እንቦቀቅላዎችን ሕይወት ለመታደግ ወሰና አሸነፈች። ገነት አየለ @Amazing_Fact_433 @Amazing_Fact_433
4
10
ይህንን ያውቃሉ⁉️ ​🇹🇭 በታይላንድ ውስጥ የሀገሪቱን ገንዘብ (ባህት) በእግር መርገጥ ከባድ የእስራት ቅጣት የሚያስከትል ወንጀል ነው 🪙 ​በታይላንድ ሕግ መሠረት በሀገሪቱ የሚገኙ የገንዘብ ኖቶ
ይህንን ያውቃሉ⁉️ ​🇹🇭 በታይላንድ ውስጥ የሀገሪቱን ገንዘብ (ባህት) በእግር መርገጥ ከባድ የእስራት ቅጣት የሚያስከትል ወንጀል ነው 🪙 ​በታይላንድ ሕግ መሠረት በሀገሪቱ የሚገኙ የገንዘብ ኖቶችና ሳንቲሞች ላይ የንጉሡ ምስል ስለታተመበት ገንዘቡን በእግር መርገጥ፣ መቀደድ ወይም ማበላሸት ንጉሡንና ቤተ-መንግሥቱን የመደፈር (Lèse-majesté) ወንጀል ተደርጎ ይቆጠራል 🙂 ​የሚገርመው ነገር ሳንቲም ከመሬት ላይ ተንከባሎ ቢሄድ እንኳ በእግር አስቁሞ ለመያዝ መሞከር በሕግ የሚያስጠይቅ ሲሆን ይህንን ድርጊት ፈጽሞ የተገኘ ማንኛውም ሰው እስከ 15 ዓመት የሚደርስ ከባድ የእስራት ቅጣት ሊፈረድበት ይችላል 🌚 @KE_ALEM_DINKADNK @KE_ALEM_DINKADNK
5
11
ይህንን ያውቃሉ⁉️ ​🇨🇭 በስዊዘርላንድ እሁድ ቀን ልብስ ማጠብ ወይም ማድረቅ በሕግ የተከለከለ ነው ​በስዊዘርላንድ የጎረቤቶችን ሰላምና እረፍት ለመጠበቅ ሲባል እሁድ ቀን እና በየቀኑ ከምሽቱ 4:
ይህንን ያውቃሉ⁉️ ​🇨🇭 በስዊዘርላንድ እሁድ ቀን ልብስ ማጠብ ወይም ማድረቅ በሕግ የተከለከለ ነው ​በስዊዘርላንድ የጎረቤቶችን ሰላምና እረፍት ለመጠበቅ ሲባል እሁድ ቀን እና በየቀኑ ከምሽቱ 4:00 ሰዓት በኋላ ከፍተኛ ድምፅ የሚያወጡ የቤት ውስጥ ሥራዎችን መስራት በሕግ የተከለከለ ነው.... ​የሚገርመው ነገር ደግሞ እሁድ ቀን የልብስ ማጠቢያ ማሽን አስነስቶ ልብስ ማጠብ እና ማድረቅ ፣ የሳር ማጨጃ መጠቀም ወይም በግድግዳ ላይ ሚስማር መምታት አይፈቀድም፤ ሕጉን ተላልፎ ጎረቤቱን የረበሸ ሰውም በፖሊስ ተከሶ የገንዘብ መቀጮ ሊጣልበት ይችላል! 🇨🇭🔇 @KE_ALEM_DINKADNK @KE_ALEM_DINKADNK
5
12
በደቡብ ኮሪያ ለነፍሰጡር ሴቶች መንግስት ድጋፍ ያደርጋል ። 63,000KRW ለህክምና ክትትል ፣ 43,000KRW ለትራንስፖርት ፣ 30KRW ለዲልቨሪ ። በተጨማሪም ልጁ ሲወለድ የእንኳን ደህና መጣህ
በደቡብ ኮሪያ ለነፍሰጡር ሴቶች መንግስት ድጋፍ ያደርጋል ። 63,000KRW ለህክምና ክትትል ፣ 43,000KRW ለትራንስፖርት ፣ 30KRW ለዲልቨሪ ። በተጨማሪም ልጁ ሲወለድ የእንኳን ደህና መጣህ ፣ የአቀባበል ፕሮግራም ያዘጋጃል ።
12
13
police ውሻወች ስልጠና የሚወስዱብ ግዜ የመጨረሻው self control በሚማሩበት በ photo እንደምታዩት ደመት በፊት ለፊታቸው እንድታለፍ ይደረጋል ለማለፍ ግዴታ ዝም ማለት አለባቸው.
police  ውሻወች  ስልጠና የሚወስዱብ ግዜ የመጨረሻው self control በሚማሩበት በ photo እንደምታዩት ደመት በፊት ለፊታቸው እንድታለፍ ይደረጋል ለማለፍ ግዴታ ዝም ማለት አለባቸው.
12
14
🦘 ካንጋሮዎች ወደ ኋላ መራመድ አይችሉም። ካንጋሮዎች ትልቅ ጡንቻማ ጅራትና ጠንካራ የኋላ እግሮች ስላሏቸው በመደበኛ ሁኔታ ወደ ኋላ መራመድ አይችሉም። 🦘
🦘 ካንጋሮዎች ወደ ኋላ መራመድ አይችሉም። ካንጋሮዎች ትልቅ ጡንቻማ ጅራትና ጠንካራ የኋላ እግሮች ስላሏቸው በመደበኛ ሁኔታ ወደ ኋላ መራመድ አይችሉም። 🦘
12
15
ይሄንን ያውቃሉ? 😱 በሮማኒያ ክሉጅ-ናፖካ (Cluj-Napoca) ውስጥ 20 ስኳት (Squats) በ2 ደቂቃ ውስጥ በትክክል ከሰሩ ነፃ የአውቶቡስ ቲኬት የሚሰጥ ማሽን ነበር። 🚌🏋️ ማሽኑ ካሜራ
ይሄንን  ያውቃሉ? 😱 በሮማኒያ ክሉጅ-ናፖካ (Cluj-Napoca) ውስጥ 20 ስኳት (Squats) በ2 ደቂቃ ውስጥ በትክክል ከሰሩ ነፃ የአውቶቡስ ቲኬት የሚሰጥ ማሽን ነበር። 🚌🏋️ ማሽኑ ካሜራ በመጠቀም የሚሰሩትን ስኳቶች ይቆጥር ነበር። ይህም ሰዎች የበለጠ እንቅስቃሴ እንዲያደርጉ ለማበረታታት የተጀመረ የጤና ዘመቻ ነበር። � 🔥 20 ስኳት = 1 ነፃ የአውቶቡስ ቲኬት! 😅🚌
13
16
🥓🛰 የሆነ ጊዜ ''NASA'' ጠፈርተኞችን ባቄላ እንዳይበሉ ከልክሏቸዉ ነበር ፣ ምክንያቱም የጠፈርተኞቹ ፈስ መንኩራኩሩ ላይ ቅፅበታዊ ቃጠሎ ሊያስከትል ስለሚችል ነዉ። ═══◉❖◉════ @Amazi
🥓🛰 የሆነ ጊዜ ''NASA'' ጠፈርተኞችን ባቄላ እንዳይበሉ ከልክሏቸዉ ነበር ፣ ምክንያቱም የጠፈርተኞቹ ፈስ መንኩራኩሩ ላይ ቅፅበታዊ ቃጠሎ ሊያስከትል ስለሚችል ነዉ። ═══◉❖◉════ @Amazing_Fact_433
36
17
ከ1350 ዓ.ዓ. ጀምሮ የእርግዝና ምርመራ ዘዴ ነበር። በጥንቷ ግብፅ ሴቶች በስንዴና በገብስ ዘሮች ላይ ሽንት በማድረግ ዘሮቹ ይበቅሉ እንደሆነ ይመለከቱ ነበር። 🌾 ዘሮቹ ከበቀሉ እርግዝና እንዳለ
ከ1350 ዓ.ዓ. ጀምሮ የእርግዝና ምርመራ ዘዴ ነበር። በጥንቷ ግብፅ ሴቶች በስንዴና በገብስ ዘሮች ላይ ሽንት በማድረግ ዘሮቹ ይበቅሉ እንደሆነ ይመለከቱ ነበር። 🌾 ዘሮቹ ከበቀሉ እርግዝና እንዳለ ይገምቱ ነበር Join&Share - @amazing_fact1
33
18
🧠🇮🇱 አልበርት አይንስታይን የእስራኤል ፕሬዝዳንት ሊሆን ይችል ነበር! በ1952 እ.ኤ.አ. የእስራኤል መንግሥት አልበርት አይንስታይንን የአገሪቱ ፕሬዝዳንት እንዲሆን ጋበዘው። 🇮🇱 ግን አይን
🧠🇮🇱 አልበርት አይንስታይን የእስራኤል ፕሬዝዳንት ሊሆን ይችል ነበር! በ1952 እ.ኤ.አ. የእስራኤል መንግሥት አልበርት አይንስታይንን የአገሪቱ ፕሬዝዳንት እንዲሆን ጋበዘው። 🇮🇱 ግን አይንስታይን ጥያቄውን አልተቀበለም! 🤯 Join&Share - @amazing_fact1
31
19
በራሳቸው ተጣብቀው የተወለዱ ኢትዮጵያውያን መንትዮች በተሳካ ሁኔታ ተለያዩ‼ በራሳቸው (ጭንቅላታቸው) ተጣብቀው የተወለዱት ሁለት ዓመት የሆናቸው ኢትዮጵያውያን መንትዮች፣ ከ24 ሰዓታት በላይ በፈጀና+4
በራሳቸው ተጣብቀው የተወለዱ ኢትዮጵያውያን መንትዮች በተሳካ ሁኔታ ተለያዩ‼ በራሳቸው (ጭንቅላታቸው) ተጣብቀው የተወለዱት ሁለት ዓመት የሆናቸው ኢትዮጵያውያን መንትዮች፣ ከ24 ሰዓታት በላይ በፈጀና ከ300 ሰዓታት በላይ ዝግጅት በተደረገበት አስደናቂ የቀዶ ጥገና ህክምና በተሳካ ሁኔታ መለያየታቸው ተገለፀ። የተለያዩ የህክምና ስፔሻሊስቶች በተሳተፉበት በዚህ ኦፕሬሽን፣ የህፃናቱ የተጋሩት የደም ስሮችና ህዋሳት በጥንቃቄ ተለይተዋል። በዚህም ህፃናቱ በህይወታቸው ለመጀመሪያ ጊዜ ፊት ለፊት ለመተያየት ችለዋል። በኢትዮጵያ አየር መንገድ እና «Ronald McDonald House» በጎ አድራጎት ድርጅት ድጋፍ ህክምናቸው የተከናወነው እነዚህ ህፃናት፣ በአሁኑ ወቅት በጥሩ ጤንነት ላይ እንደሚገኙ ተስፋ ሰጪ ዜና ተበስሯል። #WasuMohammed ​እዚህ ድምፅ ይስጡ👇 https://yekinlibochaward.org/nominees/wasu-mohammed ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ  የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
30
20
✅👃🐻 የእንስሳት የማሽተት ችሎታ ምን ያህል ኃያል ነው? ሰው የራሱን ወይም የሌላ ሰው የሰውነት ሽታ ከ3 ሜትር ያህል ርቀት ላይ ሊያስተውል ቢችልም፣ ብዙ እንስሳት ከእኛ በእጅጉ የበለጠ የማሽተት
✅👃🐻 የእንስሳት የማሽተት ችሎታ ምን ያህል ኃያል ነው? ሰው የራሱን ወይም የሌላ ሰው የሰውነት ሽታ ከ3 ሜትር ያህል ርቀት ላይ ሊያስተውል ቢችልም፣ ብዙ እንስሳት ከእኛ በእጅጉ የበለጠ የማሽተት ችሎታ አላቸው። 🤩🐈 ድመት — እስከ 150 ሜትር 🤩🦌 አጋዘን — እስከ 400 ሜትር 🤩🦁 አንበሳ — እስከ 800 ሜትር 🤩🐺 ተኩላ — እስከ 3 ኪሎሜትር 🤩🐘 ዝሆን — እስከ 15 ኪሎሜትር 🤩🐻 ድብ — እስከ 30 ኪሎሜትር! በተለይም የድብ የማሽተት ችሎታ እጅግ አስደናቂ ነው። ይህ የማሽተት ችሎታ እንስሳት ምግብ ለመፈለግ፣ አደጋን ለመለየት፣ አካባቢያቸውን ለመረዳት እና በየዕለቱ ለመኖር ወሳኝ ሚና ይጫወታል። 🌍👃
17