ሒክማ ጠቅላላ እውቀት ሴንተር
Open in Telegram
እንኳን ወደ ውዱ ሒክማ ጠቅላላ እውቀት ሴንተር በሰላም መጣቹ እሄ ቻናል ያላወቀቹትን አስገራሚ ነገር በቪድዮ አልያም በፎቶ እና በፅሁፍ የምታገኙበት፣ የተለያዩ አስቂኝ የሆኑ አስገራሚ ነገሮች የምታገኙበትና እውቀትን የምትጨብጡበት ቻናል ነው። ለማስታወቂያ ስራ - @sehmf Buy ads: https://t.me/sehmf
Show more241
Subscribers
No data24 hours
-17 days
-230 days
Data loading in progress...
Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
June '26
June '26
+2
in 0 channels
May '26
+15
in 0 channels
Get PRO
April '26
+17
in 0 channels
Get PRO
March '26
+9
in 0 channels
Get PRO
February '26
+14
in 0 channels
Get PRO
January '26
+31
in 0 channels
Get PRO
December '25
+6
in 0 channels
Get PRO
November '25
+10
in 0 channels
Get PRO
October '25
+25
in 0 channels
Get PRO
September '25
+10
in 0 channels
Get PRO
August '25
+8
in 0 channels
Get PRO
July '25
+12
in 0 channels
Get PRO
June '250
in 0 channels
Get PRO
May '250
in 0 channels
Get PRO
April '250
in 0 channels
Get PRO
March '250
in 0 channels
Get PRO
February '250
in 0 channels
Get PRO
January '250
in 0 channels
Get PRO
December '240
in 0 channels
Get PRO
November '240
in 0 channels
Get PRO
October '240
in 0 channels
Get PRO
September '240
in 0 channels
Get PRO
August '240
in 0 channels
Get PRO
July '240
in 0 channels
Get PRO
June '240
in 0 channels
Get PRO
May '240
in 0 channels
Get PRO
April '24
+5
in 0 channels
Get PRO
March '24
+14
in 0 channels
Get PRO
February '240
in 0 channels
Get PRO
January '240
in 0 channels
Get PRO
December '23
+2
in 0 channels
Get PRO
November '23
+229
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 17 June | 0 | |||
| 16 June | 0 | |||
| 15 June | +1 | |||
| 14 June | 0 | |||
| 13 June | 0 | |||
| 12 June | 0 | |||
| 11 June | 0 | |||
| 10 June | 0 | |||
| 09 June | 0 | |||
| 08 June | 0 | |||
| 07 June | 0 | |||
| 06 June | 0 | |||
| 05 June | 0 | |||
| 04 June | 0 | |||
| 03 June | 0 | |||
| 02 June | +1 | |||
| 01 June | 0 |
Channel Posts
❓ይህንን ያውቃሉ❓
👉| ይህ ደግሞ ከወደ ቻይና የተገኘ አስገራሚ ዜና ነው፡፡ እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር 2010 ዣንግ ሩይፋንግ የተባሉ ወይዘሮ ግንባራቸው ላይ ቀንድ በማብቀል አለምን አስደምመዋል፡፡ ወይ ጉድ!!😳
@Amazing_fact_433
| 2 | በብዙ የአለም ክፍል እንስሳት በሽቦ በታጠረ ቤት ውስጥ ሆነው ነው የሚጎበኙት ....
👉በቻይና ሀገር የሚገኝ አንድ የእንስሳት መጠበቂያ ግን በተቃራኒው ሰዎች ናቸው በታጠረ መኪና ውስጥ ሆነው እንስሶቹን የሚጎበኙት😨🤕
@amazing_fact_433 | 17 |
| 3 | #FUN_FACT
እንግሊዝ ውስጥ በየአመቱ የሚደረግ የውሸታሞች ውድድር አለ ከአለም ዙሪያ ያሉ ተፎካካሪዎች በአምስት ደቂቃ ውስጥ ውሸት ተናግረው ካሸነፉ 100,000 ዶላር እና አንድ ዋንጫ ሽልማት አለው 😳
የሚያስቀው ነገር ግን በዚህ ውድድር ላይ አክቲቪስቶች እና የመንግስት ባለስልጣናት መሳተፍ አይችሉም ምክንያቱም እነሱን በመዋሸት የሚችላቸው የለም ተብሎ ስለሚታሰብ 😂
@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433 | 16 |
| 4 | ትንሽዋ ጣት የእጃችንን 50% ጥንካሬ ትሰጣለች። ይህ ማለት ትንሹዋ ጣት የሌለው ሰው የእጁን 50% ጥንካሬ ያጣል።
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433 | 16 |
| 5 | የአለማችን ውዱ መኪና ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት Rolls-Royce Noire Droptail የተሰኘው መኪና ነው። ዋጋውም 30 ሚሊየን ዶላር ወይም [ 4 ቢሊየን 800 ሚሊየን ብር ] አካባቢ ነው።
የዚህ የአንዱ Rolls-Royce መኪና ዋጋ ብቻውን 3500 BYD seagull መኪኖችን ይገዛል 😁 Rolls-Royce ይህንን መኪና የሚሰራው "እኔ ይሄንን መግዛት እችላለሁ.." ወይም "እኔ Afford አደርገዋለሁ.." ለሚሉ እጅግ በጣም ጥቂት ሰዎች ነው ማለት ይቻላል።
እዚህ ጋር ያለው ዋና ነጥብ የመኪናው ጥራት ብቻ ሳይሆን ባለቤቱ በአለም አቀፍ ደረጃ የሚፈጥረው የ Status ትኩረት ነው።
ፍራኦል ሀበሻ | 22 |
| 6 | ይህን ያውቃሉ?
በጥንታዊ ግብፅ አንድ ታካሚ በቀዶ ጥገና ወቅት ከሞተ, የዶክተሩ እጆች ይቆረጡ ነበር። ይህም የሆነበት ምክንያት በጥንት ግብፃዊያን ሀኪሞች በጣም የተከበሩ ነበሩ እና በተመሳሳይ ጊዜም የህክምናው ጥራት በህብረተሰቡ ውስጥ ትልቅ ቦታ ይሰጠው ነበር። ለዛ ነው ጥንቃቄ እንዲያደርጉ የሚያስገድድ ህግ ሚመስለው።🥲🥲
https://t.me/alemniewntwcha
https://t.me/alemniewntwcha | 28 |
| 7 | እስከ ከሶስት አመት በፊት ድረስ ደቡብ ኮሪያ ሄዳችሁ ዕድሜያችሁን ከተጠየቃችሁ አሁን ካላችሁበት ዕድሜ 1 አመት ጨምራችሁ መናገር ነበር የነበረባችሁ.... ምክንያቱም በኮርያ ማንኛውም ህፃን ሲወለድ ወድያው 1ኛ አመት ልደቱ ይከበርለት ነበር ማለትም ማህፀን ውስጥ የነበረበት ወራት እንደ አመት ነበር የሚቆጠረው... በአጭሩ እነሱ ከሌላው አለም እኩዮቻቸው አንድ አመት ይቀድሙ ነበር ማለት ነው.. 2023 ላይ ግን ይሄ ህግ ተሽሮ ለሁሉም ደቡብ ኮርያዎች ከእድሜያቸው ላይ አንድ አንድ አመት ተቀንሶላቸዋል 😅
ለማንኛውም 반응하다
https://t.me/alemniewntwcha
https://t.me/alemniewntwcha | 26 |
| 8 | አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ! 🚨
ሰሞኑን በቴሌግራም ላይ እጅግ አደገኛ የሆነ የአካውንት ጠለፋ እና የማጭበርበር ድርጊት እየተፈጸመ ይገኛል።
በጣም ፀያፍ የሆኑ ምስሎችን እና ቪዲዮዎችን እንደ ሽፋን በመጠቀም፣ ከስራቸው ሊንክ (Link) ያያይዛሉ።ሊንኩ የሚላክላችሁ ከማታውቁት ሰው ብቻ ሳይሆን፣ አካውንታቸው በተጠለፈ የቅርብ ጓደኞቻችሁ ወይም ዘመዶቻችሁ ስም ሊሆን ይችላል።
ከዚያ ሊንኩን ልክ እንደነካችሁት የእናንተም የቴሌግራም አካውንት ወዲያውኑ በሰከንዶች ውስጥ ይጠቃል፣ ከቁጥጥራችሁ ውጪ ይሆናል። ከዚያም በእናንተ ስም ለሌሎች ሰዎች ተመሳሳይ ቫይረስ ይልካል።
⚠️ስለዚህ ከማንኛውም ሰው (የምታውቁትም ይሁን የማታውቁት) የሚላክላችሁን ማናቸውንም አይነት ሊንክ በፍጹም አትንኩ! አትክፈቱ!
እባካችሁ ይህንን መረጃ ለምትወዷቸው ሰዎች ሁሉ በማጋራት ከጠላፊዎች ይታደጓቸው።👍👍
https://t.me/alemniewntwcha
https://t.me/alemniewntwcha | 17 |
| 9 | በቻይና ውስጥ ለሴቶች ብቻ የተለየ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች አሉ። እነዚህ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች አብዛኛውን ጊዜ ከህንጻው መግቢያ ወይም ከሱቅ መግቢያ አጠገብ የሚገኙ ሲሆኑ የመኪና ማቆሚያ ሂደቱን ቀላል ለማድረግ ከመደበኛ የፓርኪንግ ቦታዎች የበለጠ ሰፊ ናቸው
🌐https://t.me/alemniewntwcha
🌐https://t.me/alemniewntwcha | 17 |
| 10 | ቻይሺፐስ(Chrysippus) የተባለ የግሪክ ፈላስፋ በጥንታዊት ግሪክ ከክርስቶስ ልደት በፊት ከ279-206 የኖረ ስቶይክ ፊሎሶፈር ነበር አስገራሚው ነገር ፈላስፋው በራሱ ቀልድ ሳቁን ማቆም አቅቶት ነበር የሞተው።
በጣም የሚያሳዝነው ነገር ለሞት ያበቃው የራሱ ቀልድ ብዙ ፈገግ አያሰኝም ነበር።
ቻይሺፐስ(Chrysippus) አንዲት አህያ የሾላ ፍሬ ስትበላ አይቶ "አሁን ደግሞ ለአህያዋ የበላችውን ሾላ እንድታለቃልቅበት ንጹህ የወይን ጠጅ ስጧት"ብሎ ቀልዶ ሳቁን ማቆም ስላልቻለ በ73 ዓመቱ እየሳቀ
ሞቷል😂
ꜱʜᴀʀᴇ ᴊᴏɪɴ ᴜꜱ
https://t.me/alemniewntwcha
https://t.me/alemniewntwcha | 15 |
| 11 | #የክርስቲያኖ #ሮናልዶ ⚽እናት ክርስቲያኖን ልታስወርደው እንደነበር ያውቃሉ?
የእግር ኳሱ ንጉስ እናት ማሪያ ዶሎሬስ፣ ክርስቲያኖ ሮናልዶን ስታረግዝ አራተኛ ልጇ ነበር። ቤተሰቡ በከፍተኛ ድህነት ውስጥ ይኖር ስለነበር ፅንሱን ለማቋረጥ ወደ ሐኪም ሄዳ ነበር። ሐኪሙ ግን "ፈቃደኛ አልሆንም" በማለቱ ሮናልዶ ተወለደ።
ዛሬ እርሱ በሚሊዮኖች ዘንድ የፅናትና የስኬት ተምሳሌት ነው። አስባችሁታል ባይወለድ ኖሮ ?❤️
◽SHERE JOIN US◽
https://t.me/alemniewntwcha
https://t.me/alemniewntwcha | 15 |
| 12 | የአለማችን ዉዱ ሰዓት በምስሉ ላይ የምታዩት "Graff Diamonds Hallucination" ተብሎ የሚጠራ ሲሆን ለመስራት ደግሞ ከ2 ዓመት በላይ ይፈጃል። ዋጋው 55 ሚልዮን ዶላር ነው ወይም በኢትዮጵያ ሲመነዘር ከ8 ቢልዮን የኢትዮጵያ ብር በላይ ነው!😳
ለመግዛት inbox 🥀
@alemniewntwcha
@alemniewntwcha | 19 |
| 13 | "የኔ ምርጡ ጓደኛየ ቤቴ ያለው መስታወቴ ነው ምክንያቱም እኔ በጣም ከፍቶኝ ሳለቅስ አብሮኝ ያለቅሳል እንጂ አይስቅብኝም "
ይህን አስደናቂ ንግግር የተናገረው የአለማችን አሰቂኙ ሰው የነበረው " ቻርሊ ቻፕሊን" ነው ❤️🫶
@alemniewntwcha
@alemniewntwcha | 14 |
| 14 | ▫️ሳይኮሎጂ እንደሚለው
ወንድ ልጅ በኢኮኖሚ ሲደላደል ሚስት ማግባት እና ጥሩ ቤተሰብ ስለመመስረት ይመኛል።
ሴት ልጅ በራሷ በኢኮኖሚ አስተማማኝ ደረጃ ላይ ስትሆን ባል አያስፈልገኝም ብላ ትደመድማለች።
@amazing_fact_433 | 20 |
| 15 | ✅Netherland ውስጥ ለአካል ጉዳተኞች ፆታዊ ግንኙነት እንደ መሰረታዊ ሰብአዊ መብት ተደርጎ ይደነገጋል ።
በመሆኑም አንድ አካል ጉዳተኛ በአመት 12 ጊዜ ለወሲብ ንግድ ሰራተኞች የሚያዎጣውን ገንዘብ መንግስት የመክፈል ግዴታ አለበት
@Amazing_fact_433 | 16 |
| 16 | ይሄንን ያውቃሉ?
ለ6 ደቂቃ ብቻ ማንቀላፋት የማስታወስ ችሎታዎን ለማሻሻል ይረዳል።
💤💤😴😴
@amazing_fact_433 | 15 |
| 17 | Olivia Fransworth የተባለች እንግሊዛዊ ታዳጊ ስትወለድ Chromosome 6pን አጥታ ስለተወለደች ምንም አይነት የህመም፣ የረሃብ፣ የድካምና ሌሎች ስሜቶችም አይሰሟትም::
@amazing_fact_433 | 16 |
| 18 | ጥናቶች እንደሚያሳዩት ከሆነ የበኩር ልጆች ወይም የመጀመሪያ ልጆች ከፍ ያለ I.Q አላቸው ከታናናሽ ወንድም እና እህቶቻቸዉ በተሻለ። 😁
@amazing_fact_433 | 16 |
| 19 | ✔️ይሄን ድንቅ ሰው ተዋወቁት
ኡጋንዳዊው ዮርዳኖስ ኪንዬራ ይባላል በ 5 ዓመቱ አባቱ በሕጋዊ ፍልሚያ መሬታቸውን ሲያጡ ተመልክቷል፡፡
በትምህርት ቤት 18 ዓመታትን ያሳለፈ ሲሆን ጠበቃ ሆኖ ከ 23 ዓመታት በኋላ የአባቱን መሬት ማስመለስ ችሏል።
@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433 | 13 |
| 20 | ዛሬ ሞሮኮን የሚገጥመው የብራዚል ብሄራዊ ቡድን ከአመታት በፊት በፈረንሳይ አዘጋጅነት ተደርጎ በነበረው 16 ኛው የአለም ዋንጫ በተካፈለበት ወቅት የሆነ ነው ።
እና በዛ ውድድር ላይ ለብሄራዊ ቡድኑ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያደርጋሉ ተብለው ከሚጠበቁት ብራዚላውያን ኮከቦች መካከል አንዱ የሆነው ሮናልዶ ሉዊስ ናዛሪዮ ከልምምድ በኋላ ፓሪስ በሚገኘው ክፍሉ ውስጥ ሆኖ እያለ ተደወለለት ...
ስልኩን አነሳ
የደወለለት ሰው ....
"ሮናልዶ አሁን የደወልኩልህ ይህን ነገር ማወቅ ስላለብህ ነው ። በዚህ ሰአት ፍቅረኛህ ሱዛና ቺት እያደረገችብህ ነው ። ካላመንክ እንዲህ የሚባል ሆቴል ሩም ውስጥ ሄደህ ማየት ትችላለህ " ብሎ ነግሮት ስልኩን ዘጋው ።
ሮናልዶ ልክ ይህን እንደሰማ ሰማይ ምድሩ ዞረበት ።
እና ጊዜ ሳያባክን ሱዛና ከሌላ ወንድ ጋር ታይታበታለች ወደተባለው ሆቴል ሲከንፍ ሄደ ።
.......
ልክ ወደ ሆቴሉ እንደደረሰ ፍቅረኛው ሱዛናን ከብራዚላዊው የስፖርት ጋዜጠኛ ጋር አንድላይ ሆነው አገኛቸው ።
ሱዛና ድንገት ሮናልዶን ፊትለፊቷ ቆሞ ስታየው በድንጋጤ በድን ሆነች ። ፊቷ ቀላ ። ፡ ሮናልዶ ይህችን ሴት ከልቡ ያፈቅራት ነበር ። እና ባየው ነገር በጣም አዝኖ ፡ አንድም ቃል ሳይናገር እንዳመጣጡ ከሆቴሉ በፍጥነት ወጥቶ ሄደ ።
ወዳረፈበት ክፍል እንደገባም መላ ሰውነቱን ማዘዝ እስኪያቅተው በንዴት ውስጡ ታመመ ። ከሱዛና ጋር የሚተዋወቁት ከአመታት በፊት ጀምሮ ነው ። እንዲህ እንደዛሬው ዝነኛ ሳይሆን ጀምሮ ፡ ይወዳታል ። እና ይህ ክህደት ዘልቆ የተሰማው ለዛ ነው ። መላ ሰውነቱ ታሟል ፡ መተንፈስ ሁሉ እያቃተው ነው ።
..........
ከሰአታት በኋላ እኩለ ለሊት ላይ ከሮናልዶ ጋር አብሮት ክፍል የተጋራው የቡድን አጋሩ ሮቤርቶ ካርሎስ እንግዳ የሆነ ድምፅ ከእንቅልፉ ቀሰቀሰው ። ይህ የታፈነ እና ሀይለኛ የማንኮራፋት የሚመስል ድምፅ የሚያሰማው ሮናልዶ ነበር ።
...
ሮቤርቶ ካርሎስ ፡ ምላሱ ጉሮሮው ውስጥ ታፍኖ በስቃይ ለመተንፈስ እየሞከረ ሰውነቱን የሚያወራጨውን ሮናልዶን እንዳየ ደንግጦ ወደ ክለቡ ሀኪም ደወለ ፡ ሮናልዶ በጊዜ በደረሱለት ሀኪሞች እርዳታ ህክምና ከተሰጠው በኋላ ወደ ክፍሉ ተመለሰ ።
በነጋታው ትልቅ ግጥሚያ ይጠብቃቸዋል ። የብራዚል ህዝብና መላው የብራዚል ደጋፊ ከቡድኑ የአለም ዋንጫ ይጠብቃል ። እና ንዴቱን ለጊዜው ረስቶ በቂ እረፍት ማግኘት አለበትና ፡ ለመተኛት ሞከረ ።
.........
በበነጋው ጠዋት የወቅቱ የብራዚል ቡድን አሰልጣኝ ፡ ሮናልዶ ያለበትን ሁኔታ አየ ። ምንም እንኳን በተፈጠረው ነገር እጅግ አዝኖ ቢጎዳም ካለበት ውጥረት ለመውጣት በፍጻሜው ጨዋታ ሊያሰልፈው ወሰነ ።
......
ጨዋታው ተጀመረ ።
በድንቅ ብቃቱ ከጓደኞቹ ጋር ተጫውቶ ብራዚልን ለፍጻሜ ያበቃት ሮናልዶ ሉዊስ ናዛሪዮ ዴሊማ ፡ ያ አለምን ያስደነቀው ብቃቱን ማሳየት ተሳነው ።
በተቃራኒው የአዘጋጇ የፈረንሳይ ቡድን እጅግ ጠንክሮ ገብቶ ነበርና ፡ በወትሮ ብቃቱ ላይ ያልነበረውን የብራዚልን ብሄራዊ ቡድን 3-0 በማሸነፍ ዋንጫውን ወሰደ ።
እና በአስደናቂ ብቃት ሲጓዝ ቆይቶ ፡ በፍጻሜው እለት በጨዋታ ተበልጦ ለተሸነፈው ለብራዚል ቡድን ሽንፈት ብዙ ምክንያቶች የሚዘረዘሩ ሲሆን ከነዚህ መሀከልም የሱዛና ክህደት አንዱ ምክንያት ሆኖ፡ እስካሁን ድረስ ስሟ በዚህ ይነሳል ።
.........
Susana Werner እና ሮናልዶ በዚህ ምክንያት ከተለያዩ በኋላ ዳግም አልተገናኙም ፡ ሮናልዶ ሌላ ህይወት መስርቶ እየኖረ ነው ። ድክመቱ የነበረችው ሱዛናም የቀድሞው የብራዚል ብሄራዊ ቡድን በረኛ ከነበረው ጁሊዮ ሲዛር ጋር ለረጅም አመታት በትዳር ቆይተው በቅርቡ ተለያይተዋል ።
........
በዋሲሁን ተስፋዬ | 10 |
Available now! Telegram Research 2025 — the year's key insights 
