Ethio Pulse
Ir al canal en Telegram
እሄ ቻናል ያላወቀቹትን አስገራሚ ነገር በቪድዮ አልያም በፎቶ እና በፅሁፍ የምታገኙበት፣ የተለያዩ አስቂኝ የሆኑ አስገራሚ ነገሮች የምታገኙበትና እውቀትን የምትጨብጡበት ቻናል ነው። ለማስታወቂያ ስራ - @sehmf Buy ads: https://t.me/sehmf
Mostrar más230
Suscriptores
Sin datos24 horas
+67 días
+530 días
Carga de datos en curso...
Canales Similares
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
septiembre '26
septiembre '26
+8
en 0 canales
agosto '26
+4
en 0 canales
Get PRO
julio '26
+10
en 0 canales
Get PRO
junio '26
+8
en 0 canales
Get PRO
mayo '26
+15
en 0 canales
Get PRO
abril '26
+17
en 0 canales
Get PRO
marzo '26
+9
en 0 canales
Get PRO
febrero '26
+14
en 0 canales
Get PRO
enero '26
+31
en 0 canales
Get PRO
diciembre '25
+6
en 0 canales
Get PRO
noviembre '25
+10
en 0 canales
Get PRO
octubre '25
+25
en 0 canales
Get PRO
septiembre '25
+10
en 0 canales
Get PRO
agosto '25
+8
en 0 canales
Get PRO
julio '25
+12
en 0 canales
Get PRO
junio '250
en 0 canales
Get PRO
mayo '250
en 0 canales
Get PRO
abril '250
en 0 canales
Get PRO
marzo '250
en 0 canales
Get PRO
febrero '250
en 0 canales
Get PRO
enero '250
en 0 canales
Get PRO
diciembre '240
en 0 canales
Get PRO
noviembre '240
en 0 canales
Get PRO
octubre '240
en 0 canales
Get PRO
septiembre '240
en 0 canales
Get PRO
agosto '240
en 0 canales
Get PRO
julio '240
en 0 canales
Get PRO
junio '240
en 0 canales
Get PRO
mayo '240
en 0 canales
Get PRO
abril '24
+5
en 0 canales
Get PRO
marzo '24
+14
en 0 canales
Get PRO
febrero '240
en 0 canales
Get PRO
enero '240
en 0 canales
Get PRO
diciembre '23
+2
en 0 canales
Get PRO
noviembre '23
+229
en 0 canales
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 17 septiembre | 0 | |||
| 16 septiembre | 0 | |||
| 15 septiembre | +1 | |||
| 14 septiembre | 0 | |||
| 13 septiembre | 0 | |||
| 12 septiembre | +5 | |||
| 11 septiembre | 0 | |||
| 10 septiembre | +1 | |||
| 09 septiembre | 0 | |||
| 08 septiembre | 0 | |||
| 07 septiembre | 0 | |||
| 06 septiembre | +1 | |||
| 05 septiembre | 0 | |||
| 04 septiembre | 0 | |||
| 03 septiembre | 0 | |||
| 02 septiembre | 0 | |||
| 01 septiembre | 0 |
Publicaciones del Canal
ይህንን ያውቃሉ ⁉️
🇸🇬 በሲንጋፖር የማስቲካ ሽያጭና ማስገባት በሕግ የተከለከለ ነው 🚫
በ1992 እ.ኤ.አ. የወጣው የሲንጋፖር ሕግ እንደሚያዘው ከሆነ በሀገሪቱ ውስጥ ማስቲካ ማምረት፣ መሸጥ ወይም ወደ ሀገር ውስጥ ማስገባት ሙሉ በሙሉ ሕገ-ወጥ ነው ....
ሕጉ የወጣው ሰዎች የማስቲካ ትራፊዎችን በየባቡር ደጃፎች፣ ሊፍቶች እና የሕዝብ መገልገያዎች ላይ በመለጠፋቸውና የከተማዋን ጽዳት በማበላሸታቸው ሲሆን፣ ማስቲካ ወደ ሀገር ውስጥ ለማስገባት የሚሞክር ማንኛውም ሰው እስከ 100,000 የሲንጋፖር ዶላር መቀጮ ወይም እስከ 2 ዓመት የሚደርስ የእስራት ቅጣት ሊጣለበት ይችላል 🇸🇬
ጥሩ ወይስ መጥፎ ህግ ??
@KE_ALEM_DINKADNK @KE_ALEM_DINKADNK
| 2 | ይህንን ያውቃሉ ⁉️
🇰🇪 በኬንያ የፍቅር ጓደኛን ስልክ መበርበር በሕግ የተከለከለና የሚያስቀጣ ወንጀል ነው!
እ.ኤ.አ 2019 በወጣው የኬንያ የመረጃ እና ኮሙኒኬሽን ሕግ (Data Protection Act) መሠረት የባልን፣ ሚስትን ወይም የፍቅር ጓደኛን ስልክ ያለ ባለቤቱ ፈቃድ መክፈት፣ መልእክቶችን ማንበብ ወይም ምስሎችን መመልከት በፍፁም ሕገ-ወጥ ነው .... የሚገርመው ነገር አጠገብዎ ያለው ሰው ተኝቶ እንኳን የስልኩን Password ገልጠው ወይም በጣት አሻራው ከፍተው ቢገቡና ባለቤቱ ከከሰሰዎ እስከ 20,000 ዶላር መቀጮ ወይም እስከ 10 ዓመት የሚደርስ እስራት ሊፈረድብዎ ይችላል! 🇰🇪⚖️
@KE_ALEM_DINKADNK @KE_ALEM_DINKADNK | 7 |
| 3 | ይህንን ያውቃሉ ⁉️
🇳🇱 በኔዘርላንድስ የሴክስ ሥራ ሕጋዊ ከመሆኑም በላይ ለስራው የሚከፈለው ገንዘብ ታክስ ይቆረጥበታል
በኔዘርላንድስ መንግሥት የሴክስ ሥራን (Sex work) እንደ ማንኛውም ተራ የሥራ ዘርፍ አድርጎ ስለሚቀበለው፣ በዘርፉ የሚሰማሩ ሰዎች የንግድ ፈቃድ ማውጣት እና በየወሩ ለሀገሪቱ ግብር (Tax) የመክፈል ግዴታ አለባቸው .... የሚገርመው ነገር መንግሥት ለሥራው ጥበቃና ደህንነት የሚያደርግ ሲሆን እንደ አምስተርዳም ባሉ ከተሞች የሚገኙ የሬድ ላይት (Red Light) ክፍል ተከራዮች በየወሩ ያገኙትን ገቢ ለግብር ባለስልጣናት በግልጽ ያሳውቃሉ!🌚
@KE_ALEM_DINKADNK @KE_ALEM_DINKADNK | 4 |
| 4 | ይህንን ያውቃሉ⁉️
🇮🇸 በአይስላንድ የቅርብ ዘመድን ላለማፍቀር የሚረዳ የሞባይል አፕሊኬሽን አለ📱
አይስላንድ ትንሽ የህዝብ ቁጥር (370 ሺህ ገደማ) ያላት እና አብዛኛው ህዝቧ የቤተሰብ ሀረጉ የተያያዘ ደሴት በመሆኗ የማያውቁትን ሰው አፍቅረው በኋላ የቅርብ ዘመዳቸው ሆኖ የማግኘት እድላቸው ከፍተኛ ነው 😂 .... ለዚህ መፍትሔ ይሆን ዘንድ የአይስላንድ ወጣቶች "IslendingaApp" የተባለ መተግበሪያ ይጠቀማሉ እናም አፕሊኬሽኑ "Bump" በሚደረግበት ጊዜ Date ከማድረጋቸው በፊት የሁለቱን ሰዎች የቤተሰብ ሀረግ በፍጥነት በማጣራት የቅርብ ዘመድ ከሆኑና ከእነሱ ጋር የፍቅር ግንኙነት ማድረግ እንደሌለባቸው ወዲያውኑ ማስጠንቀቂያ ይልካል 😁🔥
@KE_ALEM_DINKADNK @KE_ALEM_DINKADNK | 4 |
| 5 | ይህንን ያውቃሉ⁉️
🇳🇴 በኖርዌይ የፍቅር ግንኙነት ለመጀመር አስቀድሞ አብሮ መተኛት የተለመደ ባህል ነው 🇳🇴
በአብዛኛው የዓለም ክፍል ሰዎች መጀመሪያ ተቀጣጥረው ይወጣሉ (Date ያደርጋሉ) ከዚያ ከተዋደዱ በኋላ ወደ ፍቅር ግንኙነት ይገባሉ ... በኖርዌይ ግን ነገሩ ሌላ ነው 😂
የኖርዌይ ሰዎች አብዛኛውን ጊዜ በምሽት መዝናኛ ቦታዎች ተገናኝተው አብረው ካደሩ በኋላ፣ በነገታው ጠዋት ነው "ይህንን ሰው ወደፊት ላፍቅረው እችላለሁ?" ብለው የሚያስቡት ... "Sex First, Dating Later" (መጀመሪያ ግንኙነት፣ ከዚያ ፍቅር) በመባል የሚታወቀው ይህ የኖርዌይያውያን ባህል በዓለም አቀፍ ደረጃ እጅግ የተለየና አስገራሚ ተደርጎ ይወሰዳል 🌚
@KE_ALEM_DINKADNK @KE_ALEM_DINKADNK | 3 |
| 6 | ይህንን ያውቃሉ ⁉️
🇹🇷 በህይወት ዘመናቸው ከፍተኛ ቁጥር ያለው የፍቅር አጋር በማብዛት በዓለም #1 ደረጃን የያዘችው ቱርክ ናት! 🇹🇷
በዓለም አቀፍ ደረጃ የተደረጉ ጥናቶች (World Population Review) እንደሚያሳዩት ከሆነ በቱርክ ውስጥ አንድ ሰው በህይወት ዘመኑ በአማካይ ከ14 እስከ 15 የሚደርሱ የተለያዩ የፍቅር አጋሮች ይኖሩታል .... ይህ ውጤት ብዙዎችን ያስገረመው ሀገሪቱ በባህልና በሃይማኖት ጥብቅና ወግ አጥባቂ እንደመሆኗ መጠን ከተጠበቀው ውጭ ሆኖ በመገኘቱ ነው እናም ተመራማሪዎች እንደሚሉት ከሆነ ግን ውጤቱ በሰዎች ባህሪ ብቻ ሳይሆን ሰዎች በሰጡት ክፍትና ግልጽ ምላሽ ምክንያት የመጣ ነው 🇹🇷
@KE_ALEM_DINKADNK @KE_ALEM_DINKADNK | 2 |
| 7 | ይህንን ያውቃሉ⁉️
ወንድ ጉማሬዎች የሚወዷትን ሴት ጉማሬ ፍቅር ለማስያዝ እና "እኔ እኮ ጀግና ነኝ!" ብለው ለማሳመን የሚጠቀሙበት ዘዴ እጅግ የሚያስቅ ነው የሚሰቀጥጥ ነው 😂
ወንዱ ጉማሬ ሴቷ አጠገብ ሲደርስ ጅራቱን እንደ ማራገቢያ በፍጥነት እያወዛወዘ እዳሪውን (ካካውን) በአየር ላይ በየአቅጣጫው ይበትነዋል ይህም ክስተት Dung showering ብለው ይጠሩታል .... እናም ሴቷ ጉማሬም ይህንን ጉድ አይታ እንዴት ያለ ጥንካሬ ነው ብላ ከተደመመች የፍቅር ጥያቄውን ትቀበለዋለች፤ ካልወደደችው ግን በቆሻሻ ስለተጨማለቀች ተናዳ ትተዋለች 🙁
@KE_ALEM_DINKADNK @KE_ALEM_DINKADNK | 4 |
| 8 | ይህንን ያውቃሉ⁉️
ከላይ በምስሉ ላይ የምታይዋቸው የባህር ፈረሶች (sea horses) ይባላሉ .... የባህር ፈረሶች በባህር ውስጥ ከሚኖሩ ፍጥረታት መካከል እጅግ ውብ እና ልዩ የፍቅር ትስስር ያላቸው እንስሳት ናቸው፤ ጥንዶቹ በየእለቱ ማለዳ ላይ እርስ በእርስ ሲገናኙ ቀለማቸውን በመቀያየር እና ጅራታቸውን በአንድ ላይ በማቆላለፍ ለሰዓታት የሚቆይ የፍቅር ውዝዋዜ ያደርጋሉ።
ይህ ሥነ-ስርዓት ለቀናት የሚቀጥል ሲሆን፣ በመጨረሻም ፍጹም እምነት እና ጥምረት ሲፈጥሩ ሴቷ እንቁላሏን ወደ ወንዱ ከረጢት ታስተላልፋለች፤ በምድር ላይ ከሚገኝ ማናቸውም እንስሳ በተለየ መልኩ የእርግዝናውን እና የወሊዱን ሂደት በሙሉ የሚያከናውነው ወንዱ ነው 😨
@KE_ALEM_DINKADNK @KE_ALEM_DINKADNK | 2 |
| 9 | ይህንን ያውቃሉ ⁉️
የባህር ኦተሮች (Sea Otters) በውሃ ላይ እየተንሳፈፉ በሚተኙበት ወቅት በውሃው ማዕበል ተወስደው እርስ በእርስ እንዳይራራቁ እና እንዳይጠፉ እጅ ለእጅ አጥብቀው ተያይዘው ነው የሚተኙት ❤️ .... እነዚህ ፍጥረታት ለህይወት አጋራቸው እና ለልጆቻቸው ያላቸው ፍቅር እና እንክብካቤ እጅግ ከፍተኛ ከመሆኑ የተነሳ በእንቅልፍ ውስጥ እንኳን ሳይቀሩ እጃቸውን ሳይለቁ ሌሊቱን በሙሉ አብረው ያሳልፋሉ፤ ይህም በተፈጥሮ ውስጥ ከሚታዩ አስደናቂ እና ልብ የሚነኩ የፍቅር መግለጫዎች አንዱ ነው 🦦
@KE_ALEM_DINKADNK @KE_ALEM_DINKADNK | 2 |
| 10 | ይህንን ያውቃሉ? ⁉️
በአንደኛው የዓለም ጦርነት ወቅት "ሼር አሚ" (Cher Ami) የተባለች አንዲት ተራ የፖስታ ርግብ፣ በጠላት ተከበው የነበሩትን 500 ያህል የአሜሪካ ወታደሮች ለመታደግ ተስፋ ነበረች ....
በጠላት ኃይሎች በኩል የተተኮሱ ጥይቶች መሃል በረራዋን የጀመረችው ይህች ርግብ ደረቷ ላይ በጥይት ተመታ፣ አንዱ ዓይኗ ጠፍቶ እና አንዱ እግሯ በከፍተኛ ሁኔታ ተጎድቶ እንኳን ተስፋ ሳትቆርጥ ለ25 ደቂቃዎች ያክል 40 ኪሎ ሜትር በመብረር መልእክቱን ለጦር አዛዦቹ አደረሰች .... በመልእክቱም መሠረት የነፍስ አድን እርምጃ ተወስዶ የ194 ወታደሮች ሕይወት ተረፈ! ለዚህ ድንቅ ጀግንነቷም የፈረንሳይ መንግሥት ከፍተኛውን የጦር ሜዳሊያ (Croix de Guerre) የሸለማት ሲሆን፣ ዛሬም ድረስ በታሪክ ሙዚየም ውስጥ በክብር ተቀምጣ ትገኛለች 🫡
@KE_ALEM_DINKADNK @KE_ALEM_DINKADNK | 4 |
| 11 | ይህንን ያውቃሉ ⁉️
በጎግል መረጃ መሰረት 2025 ላይ ሰው በብዛት መጠቀም የጀመራቸው emoji ዎች ከላይ በምስሉ ላይ እንደምትመለከቷቸው በደረጃ 😭፣🤣፣😂 ናቸው።
እናንተ በብዛት የምትጠቀሙት 3 ኢሞጂ የቶቹ ናቸው comment ላይ 👇??
@KE_ALEM_DINKADNK @KE_ALEM_DINKADNK | 4 |
| 12 | የዓለማችን አ'ስ*ቀ$ያሚ'ዋ ሴት ፥ ሊዚ ቬላስኬዝ !
ገና የ17 ዓመት ታዳጊ ነበረች። እንደማንኛውም ወጣት ዩቲዩብ ላይ ስትዘዋወር፣ አንድ ቪዲዮ በአጋጣሚ አይኗ ላይ አረፈ። ርዕሱ "የዓለማችን እጅግ አስቀያሚዋ ሴት" ይላል።
በፍርሃትና በጉጉት ቪዲዮውን ስትከፍተው ግን ያየችውን ማመን አቃታት። በቪዲዮው ላይ የነበረችው ያቺ "አስቀያሚ" የተባለችው ሴት... እሷው ራሷ ነበረች። ያቺ ቅፅበት ለእሷ የዓለም ፍፃሜ ነበረች። ቪዲዮው በሚሊዮኖች በሚቆጠሩ ሰዎች ታይቷል። ጣቶቿ እየተንቀጠቀጡ፣ ልቧ በድንጋጤ እየመታ ወደ አስተያየት መስጫው (comment) ወረደች።
ምናልባት አንዲት ነፍስ እንኳን... "ኧረ ተዉ! ይሄ እኮ ስሜት ያለው የሰው ልጅ ነው" ብሎ የተከላከለላት ሰውአልነበረም። አሁንም ከሷ ወገን ሊቆም የሚችል ሰው ይኖራል ብላ ተስፋ አድርጋ ነበር። ነገር ግን አሁንም የገጠማት ልብን የሚያደሙ ፣ ጭካኔ የተሞላባቸው አስተያየቶች ብቻ ነበር።
ፈፅሞ አይተዋት የማያውቁ፣ ምን አይነት ሰው እንደሆነች የማያውቁ ሰዎች በመልኳ ተሳለቁ። "ወላጆቿ እንዴት ሊወዷት ቻሉ?" ብለው ያፌዙባትም ነበሩ። አንዳንዶች ደግሞ ባትፈጠር፣ አልያም እራሷን ብታጠፋ እንደሚሻል ሳይሳቀቁ ፃፉላት። ያቺን ለሊት ብቻዋን እንባዋን እያፈሰሰች አነጋች። ህመሟን ለቅርብ ጓደኞቿ እንኳን ማካፈል አልቻለችም።
ሊዚ የተወለደችው በሰውነቷ ውስጥ ስብ እንዳይከማች እና ክብደት እንዳትጨምር በሚያደርግ እጅግ ብርቅዬ የዘረመል (Genetic) ህመም ምክንያት ነው። በአንድ አይኗ ማየት አትችልም። ከልጅነቷ ጀምሮ የሰዎች መሳለቂያና መጠቋቆሚያ መሆን አዲስ አልነበረባትም።
ያን ሁሉ የጥላቻ ናዳ ካየች በኋላ... ከሰው ፊት መራቅ ትችል ነበር። ዳግመኛ ፊቷን ለማንም ላለማሳየት መወሰንም ትችል ነበር። እሷ ግን ያንን አላደረገችም፤ ይልቁንም፣ ማንም ያልጠበቀውን ነገር አደረገች። ብርቱዋ ሴትካሜራውን ወደ ራሷ አዞረች፤ "ሌሎች ሰዎች መልኬን አይተው ማንነቴን እና ክብሬን እንዲወስኑ አልፈቅድም” ስትል አንድ ትልቅ ውሳኔ ወሰነች።
የራሷን የዩቲዩብ ቻናል ከፈተች። ስለ መገለል፣ ስለ በራስ መተማመን፣ እና የሰዎች ጥቂት ክፉ ቃላት እንዴት ለዓመታት በአእምሮ ውስጥ ተቀርፀው እንደሚቀሩ በግልፅ መናገር ጀመረች። ከዚያም በዓለም አቀፉ የTEDx መድረክ ላይ ወጥታ ያንን ታላቅ ጥያቄ ጠየቀች።
"ለመሆኑ ራስህን የምትገልፀው በምንድን ነው፣ በሰውነትህ ቅርፅ፣ በህመምህ? በሰዎች ክፉ አስተየት፣ ወይስ አንተን ለማሳነስ በተሰጠህ ስም?" በማለት መሰረታዊና ስሜት ኮርኳሪ ጥያቄዎችን አንስታ ሞገተች።ይህ ጥያቄ አዘል ንግግር በሚሊዮኖች ልብ ውስጥ ገባ።
ዛሬ ላይ ሊዚ ታዋቂ ደራሲ፣ አነቃቂ ተናጋሪ እና የፀረ-ጉልበተኝነት (Anti-bullying) ዘመቻ መሪ ነች። በማህበራዊ ሚዲያ ላይ የሚደርሱ ትንኮሳዎችን ለመከላከል ከሚሰሩ ሰዎች ጋር ግንባር ቀደም ሆና ትሰራለች። ብርቱዋ ሊዚ ጠንካራ የሆነችው ሰዎች ስለተሳለቁባት ወይም ስለጨከኑባት አይደለም።
የሰዎች ጭካኔ፣ ማዋረድና ማንቋሸሽ መቼም ቢሆን የጥንካሬ ምንጭ ሊሆን አይችልም። በማህበራዊ ሚዲያ ጀርባ ተደብቆ አንድን ታዳጊ "ሙት" ማለት፣ ጉዳት አልባ ተራ ቀልድ አይደለም።በአንድ ወቅት በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች እሷን ለማሳነስ እና በእርሷ ላይ ለማፌዝ ቪዲዮዋን ተመልከተው ነበር።
ዛሬ ግን በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች የእሷን ተስፋ ሰጪ ቃላት ለመስማት ይሰበሰባሉ። እንግዳ ሰዎች ዋጋ እንደሌላት ሊያሳምኗት ሞክረው ነበር።እሷ ግን ዓመታትን ሙሉ ለሌሎች ታዳጊዎች "የእናንተ ዋጋ የሚወሰነው በሰዎች ክፉ አስተያየት አይደለም" በማለት አስተማረች።
ለጥላቻ ሊሰጥ የሚችለው ትልቁ ምላሽ ምናልባት ይሄው ነው... የጎዱንን ሰዎች አለመምሰል። እኛን ሊሰብሩን የሞከሩበትን ያንኑ ድንጋይ፣ ለሌሎች ሰዎች የመጠጊያ ቤት መገንቢያ አድርጎ መጠቀም!❤️🙏 | 7 |
| 13 | (ይህን_ያውቃሉ⁉
🇯🇵 ጃፓን ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ከ100 አመት በላይ እድሜ ያላቸው የሰዎች ቁጥር 100,000 አልፏል❤
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433 | 7 |
| 14 | 👬ተመሳሳይ መንትዮች ተመሳሳይ መንትዮችን አግብተው የወለዷቸው ልጆች፡ በአንድ ጊዜ የአክስት/የአጎት ልጆችም ወንድማማቾችም ሆኑ!
🔹🔹🔹
አሜሪካ ውስጥ የሚኖሩት ብሪታኒ እና ብሪያና የተባሉ ተመሳሳይ መንትያ እህቶች ጆሽ እና ጄሬሚ ከተባሉ ተመሳሳይ መንትያ ወንድማማቾች ጋር ትዳር መስረተዋል። በአንድ ላይ ተጋብተው በአንድ ቤት ውስጥ መኖር የጀመሩት እነዚህ ሁለት ባለትዳሮች በተመሳሳይ ጊዜ አካባቢ ሁለት ወንዶች ልጆችን ወልደዋል።
ነገሩን ድንቅ የሚያደርገው ደግሞ የልጆቹ ጄኔቲክስ (DNA) ሁኔታ ነው። በሳይንስ ህግ መሰረት ተመሳሳይ መንትዮች ሙሉ በሙሉ አንድ አይነት DNA አላቸው። በመሆኑም የሁለቱ ህፃናት (ጃክስ እና ጄት) እናቶችም ሆኑ አባቶች አንድ አይነት ዲኤንኤ ስላላቸው፣ ህፃናቱ በህግ የአክስት/የአጎት ልጆች ሲሆኑ በጄኔቲክስ ደረጃ ግን ሙሉ ወንድማማቾች (Quaternary twins) ናቸው።
ቤተሰቦቹ በቨርጂኒያ ግዛት በአንድ ግቢ ውስጥ አብረው የሚኖሩ ሲሆን ልጆቹንም እንደ ወንድማማች አድርገው በአንድነት እያሳደጓቸው ይገኛሉ✌
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433 | 9 |
| 15 | በአፍሪካዋ ሀገር ቻድ ውስጥ በመዲናዋ ኒጃሚና ከዛሬ ጀምሮ መንገድ ላይ የሚፀዳዱ ሰዎችን በቁጥጥር ስር ማዋል ጀምራለች።
ሰዎቹ ሲያዙ የተፁዳዱበትን ቦታ ራሳቸው በአፈር እንዱሸፍኑ ከተደረጉ በኃላ ወደ ፖሊስ ጣብያ እየተወሰዱ ነው 😂
ኤርሚያስ በላይነህ
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433 | 10 |
| 16 | 🐸😳 እንቁራሪቶች እንደ ሌሎች እንስሳት መትፋት (Vomit ) አይችሉም!
አንድ እንቁራሪት ጎጂ ወይም የማይፈጭ ነገር ሲውጥ፣ ሆዱን ሙሉ በሙሉ ከአፉ ውስጥ ወደ ውጭ በማውጣት የሆዱን ይዘት ያስወግዳል።
ከዚያም የፊት እግሮቹን በመጠቀም የሆዱን ይዘት ካስወገደ በኋላ፣ ሆዱን እንደገና ወደ ውስጥ ይመልሰዋል! 🐸🤯
ተፈጥሮ በእውነት አስገራሚ ናት! 🌍 | 33 |
| 17 | 🇮🇹🐶 በጣሊያን የቤት እንስሳን መጣል ወንጀል ነው!
በጣሊያን የቤት እንስሳን መንገድ ላይ መጣል ወይም መተው በሕግ የተከለከለ ሲሆን፣ እስከ 1 ዓመት እስራት ወይም ከ5,000 እስከ 10,000 ዩሮ ቅጣት ሊያስከትል ይችላል።
🐾❤️ እንስሳትን መውደድ ብቻ ሳይሆን፣ ኃላፊነትም ነው! | 31 |
| 18 | ✔️አንዳንድ ጥናቶች እንደሚሉት ከሆነ ከ10 ሰዎች ውስጥ ዘጠኙ "Phantom Vibration Syndrome" እንዳለባቸው ይጠቁማሉ። ይሄ ማለት ስልካቸውን በኪሳቸው አርገው በሚጓዙበት ሰአት ስልካቸው Vibrate ሳያረግ አእምሮአቸው ግን ስልኬ Vibrate እያረገ ነው ብሎ ስልካቸውን ከፍተው ቼክ እንዲያረጉ የሚያደርጋቸው ነው።ስንቶቻቹ አጋጥሟቸዋል? | 24 |
| 19 | ✅በአለም ብቸኛው ጥይት የማይበሳው ቆዳ ያለው እንስሳ Pangolin የተሰኘው የዱር እንስሳ ነው፡፡
በሀገራችን ኢትዮጵያም Ground Pangolin የተሰኘው የዚሁ እንስሳ ዝርያ እንዳለ ይታመናል
Share🌍
https://t.me/+tALKv1yeEogyYWY0
https://t.me/+tALKv1yeEogyYWY0 | 22 |
| 20 | ጭቆና ክፍዎችን ይፈጥራል !
የአዶልፍ ሂትለር ታላቅ ወንድም የአባቱ ጨካኝነትን ለማምለጥ በ13 አመቱ ነበር ከቤቱ በርሮ የጠፋው፡፡ ይህ ልጅ ከቤቱ ከሄደ በኋላ የሂትለር አባት ክፋቱን በሰባት አመቱ ለጋ ልጅ በሂትለር ላይ በእጥፍ ጨመረው፡፡ ሂትለር በአባቱ እጅ አሰቃቂ አመታትን አልፏል፡፡ ምርጫውን ተከልክሎአል፡፡ አርቲስት ለመሆን ይመኝ የነበረው ሂትለር በአባቱ አስገዳጅነት የሲቪል ሰራተኛነት አቅጣጫን እንዲከተል ተገደደ፡፡ የሂትለር ትምህርት ውጤቱ አጥጋቢ ስላልነበር የአባቱን ቁጣ እጅግ አባባሰው፡፡ የአይሁድ ዘር እንዳለበት የሚነገረው የሂትለር አባት ክፋት በሂትለር ልብ ውስጥ አይሁድን የመጥላት ዘርም እንደዘራበት ይነገራል፡፡
አባቱ ከሞተ በኋላ፣ ሂትለር በ13 አመቱ የቤት ሃላፊነትን በጫንቃው ላይ ተሸከመ፡፡ በእናቱ ሞት ምክንያት በኋላ በጉዲፈቻ ያድግ የነበረው ሂትለር ያንን ገቢ በመከልከሉ የጎዳናን ሕይወት ቀምሷል፡፡ በብዙዎች እንደሚታመነው፣ ሂትለር በልጅነቱ ያሳለፈው ስቃይ ውስጡ ከጨመረበት መራራነት እንዳልተላቀቀና በሕይወቱ ያደረጋቸው አሰቃቂ ተግባሮች የዚያ ልምምድ ተጽእኖ እንደሆኑ ይታመናል፡፡ ሂትለር ቢያንስ ለ46 ሚልየን ሰዎች መሞትና ለብዙ ንብረት መውደም ምክንያት የሆነ ሰው ነው፡፡ ሂትለር የዚህ ሁሉ ውደመት ምክንያት ከሆነ በኋላ ራሱን በራሱ አጥፍቶ እስኪሞት ድረስ ይህንን እብደቱን የሚከተሉለት ከእርሱ የባሱ እብዶች ፈጽሞ አጥቶ አያውቅም ነበር፡፡
አንዳንድ ሰዎች ምንም እንኳን በተለያዩ ለማንነት ቀውስ (Identity Crisis) አሳልፈው በሚሰጡ ልምምዶች ውስጥ አልፈው ቢያድጉም ከዚያ ሁኔታ በተሳካ መልኩ ራሳቸውን አውጥተው ለሕብረተሰቡ ጠቃሚ ዜጎች ይሆናሉ፡፡ እንደዚህ አይነት ሰዎች ብዙዎችን ወደ አንድነት፣ ወደ መከባበርና ወደ አብሮነት የሚያመጡ የመልካም ተጽእኖ ሰዎች ናቸው፡፡
አንዳንዶች ግን በመራራነት፣ በጥላቻና በአስተዳደግ ዘመናቸው በተጎነጩት የውስጥ ቂም የተቃወሰ ማንነት ይዘው ወደ አመራር ይዘልቃሉ - እንዴት አይነት ስህተት! እንደዚህ አይነት ሰዎች በውስጣቸው ያለባቸው የማንነት ቀውስ ይህ ነው ተብሎ ሊተነበይ የማይችልን ባህሪይ እንዲገልጡ ይነዳቸዋል፡፡ በተመሳሳይ ሁኔታ የተጠናወታቸው የተቀባይነት ጥማትና የደጋፊ ፍለጋ ናፍቆት ምንም ነገር ከማድረግ እንዳይመለሱ አይኖቻቸውን አሳውሯቸዋል፡፡ | 1 |
