cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

የሰለምቴዎች ቻናል

وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው?

Больше
Рекламные посты
3 237
Подписчики
Нет данных24 часа
+697 дней
+25130 дней
Время активного постинга

Загрузка данных...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Анализ публикаций
ПостыПросмотры
Поделились
Динамика просмотров
01
ኢማም ቡኻርይ መጽሐፍ 63, ሐዲስ 105 ጃቢር አብኑ ዐብደሏህ”ረ.ዐ.” እንደተረከው፦ ”ነቢዩም”ﷺ” አስሐማህ አን-ነጃሺይ ላይ የግንዘት ጸሎት አድርገዋል፥ አራት ተክቢራህ በእርሱ ላይ አድርገዋል”። عَنْ جَابِرِ بْنِ عَبْدِ اللَّهِ ـ رضى الله عنهما أَنَّ النَّبِيَّ صلى الله عليه وسلم صَلَّى عَلَى أَصْحَمَةَ النَّجَاشِيِّ، فَكَبَّرَ عَلَيْهِ أَرْبَعًا‏ ነጥብ አራት “ዙ አሥ-ሡወይቀተይን” ከየእጁጅ መእጁጅ በኃላ “አሏህ” “አሏህ” የሚል ሲጠፋ እና ቁርኣን ከሰዎች ልብ ሲወሰድ ከሐበሻህ የሚመጣ ሰው ዙ አሥ-ሡወይቀተይን የአሏህን ቤት ከዕባህን ያፈርሳል፦ ኢማም ቡኻርይ መጽሐፍ 25, ሐዲስ 82 አቢ ሁረይራህ”ረ.ዐ.” እንደተረከው፦ “የአሏህ መልእክተኛም”ﷺ” እንዲህ አሉ፦ “ከሐበሻህ የሆነ ዙ አሥ-ሡወይቀተይን ከዕባህን ያፈርሳል”። أَنَّ أَبَا هُرَيْرَةَ ـ رضى الله عنه ـ قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏ “‏ يُخَرِّبُ الْكَعْبَةَ ذُو السُّوَيْقَتَيْنِ مِنَ الْحَبَشَةِ ‏”‌‏ ኢማም ሙሥሊም መጽሐፍ 54, ሐዲስ 73 አቢ ሁረይራህ እንደተረከው፦ “የአሏህ መልእክተኛም”ﷺ” እንዲህ አሉ፦ “ከሐበሻህ የሆነ ዙ አሥ-ሡወይቀተይን የአሏህ ዐዘ ወጀልን ቤት ያፈርሳል”። عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ، أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم قَالَ ‏ “‏ ذُو السُّوَيْقَتَيْنِ مِنَ الْحَبَشَةِ يُخَرِّبُ بَيْتَ اللَّهِ عَزَّ وَجَلَّ ‏”‏ ‏ “ዙ አሥ-ሡወይቀተይን” ذُو السُّوَيْقَتَيْنِ ማለት “ባለ ሁለት ትንሽ ቅልጥም” ወይም “ባለ ሁለት አጭር ቅልጥም” ማለት ነው፥ በተንኮል የአሏህን ቤት አፍርሶ የከዕባን ሀብት ለማውጣት የሚፈልግ ይህ ሰው ነው። እርሱ እንደዛ ነው ማለት ሐበሻውያን እንተናኮላለን ማለት አይደለም፥ ነቢያችን”ﷺ” ለሙሥሊሙ ማኅበረሰብ፦ “ሐበሻውያንን እስካልኳችሁ ድረስ አትንኳቸው” ብለዋል፦ ሡነን አቢ ዳውድ መጽሐፍ 39, ሐዲስ 19 ዐብደሏህ ኢብኑ ዐምር እንደተረከው፦ “ነቢዩም”ﷺ” እንዲህ አሉ፦ “ሐበሻውያንን እስካልኳችሁ ድረስ አትንኳቸው፥ የከዕባን ሀብት ለማውጣት የሚፈልግ ከሐበሻህ የሆነ ዙ አሥ-ሡወይቀተይን ቢሆን እንጂ ሌላ የለም”። عَنْ عَبْدِ اللَّهِ بْنِ عَمْرٍو، عَنِ النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم قَالَ ‏ “‏ اتْرُكُوا الْحَبَشَةَ مَا تَرَكُوكُمْ فَإِنَّهُ لاَ يَسْتَخْرِجُ كَنْزَ الْكَعْبَةِ إِلاَّ ذُو السُّوَيْقَتَيْنِ مِنَ الْحَبَشَةِ ‏”‏ አሏህ እኛ ሐበሻውያንን የነቢዩ”ﷺ” ሡናህ የምንተገብር ያድርገን! አሚን። ✍ከዐቃቤ እሥልምና ወሒድ https://t.me/Wahidcom ወሠላሙ ዐለይኩም
1060Loading...
02
ሐበሻህ በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ፥ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ 105፥1 “በዝሆኑ ባለቤቶች ጌታህ እንዴት እንደሠራ አላወቅህምን?” أَلَمْ تَرَ كَيْفَ فَعَلَ رَبُّكَ بِأَصْحَابِ الْفِيلِ “ሐበሽ” حَبَشْ የሚለው ቃል “ሐበሸ” حَبَشَ ማለትም “ሰበሰበ” ከሚል ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን “አሰባሳቢ” ማለት ነው፥ “ሐበሻህ” حَبَشَة ደግሞ የሐበሽ አንስታይ መደብ እና ብዙ ቁጥር ሆኖ የመጣ ነው። ሐበሻህ የሚለው ስም የመን ከሚኖሩ በመህራህ ሕዝቦች መካከል ሲኖሩ “የዕጣን አሰባሳቢዎች” ይባሉ የነበሩ ሕዝቦች ነበሩ፥ እነዚህ የመን ከሚኖሩ ከመህራህ ሕዝቦች ወደ ሰሜኑ ክፍል የተሰበሰቡ ሴማዊ ሕዝቦች ናቸው፤ “አቢሲኒያ” የሚለው የላቲኑ ቃል እራሱ “ሐበሻህ” حَبَشَة ከሚለው ቃል የመጣ ነው። እዚህ ድረስ ስለ ስሙ አመጣጥ እና ዳራ ካየን ዘንዳ በኢሥላም ታሪክ ውስጥ አውንታዊ እና አሉታዊ ጉልኅ ሚና ያላቸውን አራት ሐበሻዊ ሰዎች እንመለከታለን፦ ነጥብ አንድ “ንጉሥ አብርሃ” ሶሪያዊ ፍሬምናጥስ የአትናቴዎስን አንቀጸ-እምነት በ 350 ድኅረ-ልደት ወደ ሐበሻህ ይዞ ሲመጣ ዒዛና እና ሳይዛና የሚባሉት ሁለት ወንድማማች ነገሥታት ተቀብለውታል፥ ስማቸውም ዒዛና አብርሃ ሳይዛና ደግሞ አፅበሃ ተባለ። አብርሃ የአክሱም መንግሥት ንጉሥ ሲሆን እስከ የመን ድረስ ይገዛ ነበር፥ ይህ ንጉሥ በየመን በጃሂሊያህ ጊዜ ከአሏህ ቤት ጋር በማፎካከር ቤተክርስቲያን የመን ውስጥ ሠርቷል፦ ኢማም ቡኻርይ መጽሐፍ 63, ሐዲስ 49 ጀሪር ኢብኑ ዐብደሏህ እንደተረከው፦ “በዘመነ-ጃሂሊያ ዙል-ኻለሷህ የሚባል ቤት ነበረ፥ የቀኝ ቅጥ ወይም የግራ ቅጥ ተብሎ ይጠራ ነበር”። عَنْ جَرِيرِ بْنِ عَبْدِ اللَّهِ، قَالَ كَانَ فِي الْجَاهِلِيَّةِ بَيْتٌ يُقَالَ لَهُ ذُو الْخَلَصَةِ، وَكَانَ يُقَالُ لَهُ الْكَعْبَةُ الْيَمَانِيَةُ، أَوِ الْكَعْبَةُ الشَّأْمِيَّةُ “ኻለሷህ” خَلَصَة ማለት “ቀሊሥ” قَلِسْ ማለት ነው፥ “ቀሊሥ” ከግሪኩ ኮይኔ “ኤክሌሺያ” εκκλεσια የመጣ ሲሆን በተለምዶ “ቤተ-ክርስቲያን” ይባል እንጂ “ጉባኤ” “ማኅበር” “ተጠርተው የወጡ” ማለት ነው። ይህንን ቤት ከከዕባ ጋር ለማመሳሰል “አል-ከዕበቱል የማኒያህ” الْكَعْبَةُ الْيَمَانِيَة ወይም “አል-ከዕበቱ አሽ-ሸእሚያህ” الْكَعْبَةُ الشَّأْمِيَّة ብሎታል። ይህ ንጉሥ ከእነ ጭፍሮቹ የአሏህ ቤት ለማፍረስ በ 570 ድኅረ-ልደት በዝሆን ጋልበው ወደ መካ መጡ፥ አሏህም እነዚህን የዝሆን ባለቤቶችን ተንኮል በጥፋት ውስጥ ከንቱ አደረገ፦ 105፥1 “በዝሆኑ ባለቤቶች ጌታህ እንዴት እንደሠራ አላወቅህምን?” أَلَمْ تَرَ كَيْفَ فَعَلَ رَبُّكَ بِأَصْحَابِ الْفِيلِ 105፥2 ተንኮላቸውን በጥፋት ውስጥ ከንቱ አላደረገምን? أَلَمْ يَجْعَلْ كَيْدَهُمْ فِي تَضْلِيلٍ አምላካችን አሏህ በእነርሱም ላይ ከተጠበሰ ጭቃ በኾነ ድንጋይ ማለትም በሸክላ”brick” የሚወረውሩባቸው መንጎች የኾኑን አዕዋፍን ላከ፥ እነርሱም ቅጠሉ እንደ ተበላ አዝመራም አደረጋቸው፦ 105፥3 “በእነርሱም ላይ መንጎች የኾኑን አዕዋፍን ላከ”፡፡ وَأَرْسَلَ عَلَيْهِمْ طَيْرًا أَبَابِيلَ 105፥4 “ከተጠበሰ ጭቃ በኾነ ድንጋይ የምትወረውርባቸው የኾነችን አዕዋፍ”፡፡ تَرْمِيهِم بِحِجَارَةٍ مِّن سِجِّيلٍ 105፥5 “ቅጠሉ እንደ ተበላ አዝመራም አደረጋቸው”፡፡ فَجَعَلَهُمْ كَعَصْفٍ مَّأْكُولٍ ከዚያ ጊዜ ጀምሮ ቁረይሾች ጊዜ ሲቆጥሩ እራሱ “ዓሙል ፊል” عامُ الْفِيلِ ማለትም “የዝሆን ዓመት” እያሉ ነበር። ነጥብ ሁለት “ሐበሻዊ ቢላል” “አዛን” أَذَان የሚለው ቃል “አዚነ” أَذِنَ‎ ማለትም “ጠራ” ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን “ጥሪ” ማለት ነው፥ “ሙአዚን” مُؤَذِّن የሚለው ቃል ደግሞ “አዘነ” أَذَّنَ‎ ማለትም “ተጣራ” ከሚለው ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን “ጠሪ” ማለት ነው። የመጀመሪያው ሙአዚን ቢላል ኢብኑ ረባሕ ወይም ኢብን ሪያሕ”ረ.ዐ.” ሐበሻዊ ነው፥ ይህ ሶሓቢይ ለአላህ መልእክተኛም”ﷺ” ሙአዚን ነበረ። እኛም ሐበሾች በቢላል አዛን መገለጫችን ሆኗል፦ ሡነን አቢ ዳውድ መጽሐፍ 2, ሐዲስ 700 አሥ-ሣኢብ እንደተረከው፦ ”ለአላህ መልእክተኛም”ﷺ” ጠሪ አልነበራቸው አንድ ቢላል እንጂ”። عَنِ السَّائِبِ، قَالَ لَمْ يَكُنْ لِرَسُولِ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم إِلاَّ مُؤَذِّنٌ وَاحِدٌ بِلاَلٌ ጃምዒ አት-ቲርሚዚይ መጽሐፍ 46, ሐዲስ 3936 አቢ ሁራይራህ እንደተረከው፦ “የአላህ መልእክተኛም”ﷺ” አሉ፦ ”ንግሥና ከቁረይሽ፣ ፍርድ ከአንሷር፣ አዛን ከሐበሻ፣ አማናህ ከየመን ነው”። عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ، قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏ “‏ الْمُلْكُ فِي قُرَيْشٍ وَالْقَضَاءُ فِي الأَنْصَارِ وَالأَذَانُ فِي الْحَبَشَةِ وَالأَمَانَةُ فِي الأَزْدِ ‏”‏ ‏.‏ يَعْنِي الْيَمَنَ ነጥብ ሦስት “ንጉሥ አርማህ” “ንጉሥ አርማህ” በነቢያችን”ﷺ” ሐዲስ “አስሐማህ አን-ነጃሺይ” أَصْحَمَةَ النَّجَاشِيِّ የሚባለው ነው፥ ይህ ንጉሥ የነቢያችን”ﷺ” ባልደረቦች ከ 615–616 ድኅረ-ልደት ተቀብሎ አስተናግዷል። ከዚያ ባሻገር ከመሥለምም አልፎ ጻዲቅ ሰው እንደሆነ ነቢያችን”ﷺ” ነግረውናል፦ ኢማም ቡኻርይ መጽሐፍ 23, ሐዲስ 78 ጃቢር ኢብኑ ዐብደሏህ”ረ.ዐ.” ሰምቶ እንደተረከው፦ “ነቢዩም”ﷺ” እንዲህ አሉ፦ ”ዛሬ ከሐበሻህ ጻዲቅ ሰው ሞቷል፥ ተነሱ! የግንዘት ጸሎት አድርጉ!”። أَنَّهُ سَمِعَ جَابِرَ بْنَ عَبْدِ اللَّهِ ـ رضى الله عنهما ـ يَقُولُ قَالَ النَّبِيُّ صلى الله عليه وسلم ‏ “‏ قَدْ تُوُفِّيَ الْيَوْمَ رَجُلٌ صَالِحٌ مِنَ الْحَبَشِ فَهَلُمَّ فَصَلُّوا عَلَيْهِ ‏”‌‏ ኢማም ቡኻርይ መጽሐፍ 63, ሐዲስ 103 ጃቢር”ረ.ዐ.” እንደተረከው፦ “አን-ነጃሺይ በሞተ ጊዜ “ነቢዩም”ﷺ” እንዲህ አሉ፦ ”ዛሬ ጻዲቅ ሰው ሞቷል፥ ተነሱ! ለወንድማችሁ ለአስሐማህ የግንዘት ጸሎት አድርጉ!”። عَنْ جَابِرٍ ـ رضى الله عنه ـ قَالَ النَّبِيُّ صلى الله عليه وسلم حِينَ مَاتَ النَّجَاشِيُّ ‏ “‏ مَاتَ الْيَوْمَ رَجُلٌ صَالِحٌ، فَقُومُوا فَصَلُّوا عَلَى أَخِيكُمْ أَصْحَمَةَ “ሷሊሕ” صَالِح ማለት “ጻዲቅ” ማለት ነው፥ ንጉሡ ለሶሓባዎች ወንድም የተባለው በስጋ የሆነ ወንድምነት ሳይሆን ኢሥላማዊ ወንድምነት ነው። በኢሥላም “ሶላቱል ጀናዛህ” صَلَاة الجَنَازَة ማለትም “የግንዘት ጸሎት” የሚደረገው ለሙሥሊም ብቻ ነው፥ ለንጉሥ አርማህ ደግሞ የሶላቱል ጀናዛህ ክፍል የሆነው “ሶላቱል ጋኢብ” صَلَاة الغَائِبٌ ማለትም “የሩቅ ጀናዛህ” ተደርጓል፦
950Loading...
03
የዙል ሒጃ ወር ዛሬ ምሽት ገብቷል። ከዛሬ ጀምሮ በሚከተሉት 10 ቀናት የሚሰሩት አምልኮዎች የሚስተካከላቸው የለም። አላህ ይርዳን መልካምን በመስራት፣ ከመጥፎ በመራቅ ላይ።
1340Loading...
04
▣ ለዲያቆኑ የተሰጠ ምላሽ። -------------------------------------------- ®Sαlαh Responds 🎙 ▸ t.me/mahircomp123
1471Loading...
05
◌​​﴿فَلا تَحسَبَنَّ اللَّهَ مُخلِفَ وَعدِهِ رُسُلَهُ إِنَّ اللَّهَ عَزيزٌ ذُو انتِقامٍ﴾ =
7102Loading...
06
▯▩ ወይይት ▩▯ "ለምን ክርስናን ተውክ" ባይብልን ቄሶች ባሉኝ ስልይሆን እራሴ አንብቤ። ◍ ወንድም ሚርዳድ ◍ ወንድም ጀቢር ◍ እኅት ዛህራ ሙስጠፋ ◍ ኡስታዝ አቡ ሙዓዊያህ           🆅🆂 ◍ ወገናችን ሐንኤል ◍ ወገናችን ክርስቲያን
2493Loading...
07
የባይብል ግጭት ጳውሎስ፦ "ከሕግ ሥራ የሆኑት ሁሉ በእርግማን በታች ናቸውና፥ ማንም በእግዚአብሔር ፊት በሕግ እንዳይጸድቅ ግልጥ ነው" ይለናል፦ ገላትያ 3፥11-12 ""ከሕግ ሥራ የሆኑት ሁሉ በእርግማን በታች ናቸውና"".. ጻድቅ በእምነት ይኖራል ተብሎአልና ማንም ""በእግዚአብሔር ፊት በሕግ እንዳይጸድቅ ግልጥ ነው""። በተቃራኒው ያዕቆብ፦ "ሰው በእምነት ብቻ ሳይሆን በሥራ እንዲጸድቅ ታያላችሁ" ይለናል፦ ያዕቆብ 2፥24 ሰው በእምነት ብቻ ሳይሆን በሥራ እንዲጸድቅ ታያላችሁ። ስለዚህ ከሕግ ሥራ የሆኑት ሁሉ በእርግማን በታች ስለሆኑ በእግዚአብሔር ፊት በሕግ ሥራ ማንም አይጸድቅም ጳውሎስ ሲለን፥ ያዕቆብ ደግሞ ሰው በሕግ ሥራ እንዲጸድቅ ታያላችሁ ይለናል። ይህንን ግጭት ለማስቀረት የአትናቴዎስ እና የማርቲን ሉተር የቀኖና መጽሐፍት ውስጥ የያዕቆብ መልእክት አይካተትም። የቱ ነው ትክክል? "ማንም በእግዚአብሔር ፊት በሕግ እንዳይጸድቅ ግልጥ ነው" የሚለው ጳውሎስ ወይስ "ሰው በእምነት ብቻ ሳይሆን በሥራ እንዲጸድቅ ታያላችሁ" የሚለው ያዕቆብ? ✍ከዐቃቤ እሥልምና ወሒድ https://t.me/Wahidcom
1911Loading...
08
"ሰሞነኛው የክርስቲያኖች ጥያቄ የጅን እና የሸይጧም ልዩነትን እወቁ. ሸር አድርጉ እስኪ @highlight  በጣም ሰላሰራጩት ሁሉም ጋር ይድረስ" ◍ እኅት ዛህራ ሙስጠፋ🎤📜
1430Loading...
09
"ማስረጃው ይሄው ሳትሳደቡ መልሱ ወገኖች በተላይ ሴቶች ብትመልሱልኝ ይመረጣል" የደፈራችሁን ወንድ እንድታገቡ ቢደረግባችሁ ምን ታደርጋላችሁ?ለዛውም በአምሳ ብር ብሩ እንኳን ለሴቷ አይሰጥም። ለአባቷ ነው። በጣም ያሚያስከፍው ደሞ መፍታት ብትፈልግ እንኳን አትችልም💧 📜ዘዳግም 22 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁸ አንድ ሰው ያልታጨች ልጃገረድ አግኝቶ በማስገደድ ቢደርስባትና ቢጋለጡ፣ ²⁹ ሰውየው ለልጅቷ አባት አምሳ ስቅል ብር ይክፈል፤ ልጃገረዲቱን አስገድዶ #ደፍሮአታልና እርሷን ማግባት አለበት፤ በሕይወት ዘመኑ ሁሉ #ሊፈታት #አይችልም። ልብ ሰባሪ ነው ፍትህ ለክርስቲያን ሴቶች ስለሙ እስልምና ላይ ተከብረናል ወላሂ💧 አቡ ሁረይራ (ረ•ዐ) እንደተረከው አንድ ጊዜ አንድ ሰው ወደ  የአላህ መልዕክተኛ {ﷺ} ዘንድ መጣና አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ ከሰዎች ሁሉ ይበልጥ ማንን የልብ ወዳጅ አድርጌ ልያዝ ሲላቸው እናትህ አሉት እርሱም ከዛስ ብሎ ጠየቃቸው እርሳቸውም እናትህን አሉት እርሱም ከዛስ ብሎ ጠየቃቸው እርሳቸውም እናትህን አሉት። [📚ቦኻሪ መጽሐፍ 78, ሐዲስ 2] [📚ሙሥሊም መጽሐፍ, 45 ሐዲስ 1] የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብሏል   وخيارُكُم خِيَارُكُمْ لِنِسَائِهمْ. ከናንተ ውስጥ በላጬ ለሴቶች በጎ የሆነ ነው። [📚ቲርሚዚ መጽሐፍ 12,ሐዲስ 17
3556Loading...
10
ዙል–ሒጃህ  እና እኛ 📜በኡስታዝ አቡ ሐይደር🎤
1980Loading...
11
Media files
1 0624Loading...
12
◆▮ውይይት▮◆ "ስቅለትና የባይብል ግጭት" ◍ ወንድም ሳላህ ◍ ወንድም ዒምራን 🆅🆂 ◍ ወገናችን ካሌብ
3213Loading...
13
ግቡ እዚህ
1320Loading...
14
https://t.me/path_of_the_prophets
1300Loading...
15
ስእለት በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ 19፥26 *«ብይም፣ ጠጭም፣ ተደሰችም፣ ”እኔ ለአልረሕማን ዝምታን ተስያለሁ፤ ዛሬም ሰውን በፍጹም አላነጋግርም» በይ”*፡፡ فَكُلِي وَاشْرَبِي وَقَرِّي عَيْنًا ۖ فَإِمَّا تَرَيِنَّ مِنَ الْبَشَرِ أَحَدًا فَقُولِي إِنِّي نَذَرْتُ لِلرَّحْمَـٰنِ صَوْمًا فَلَنْ أُكَلِّمَ الْيَوْمَ إِنسِيًّا “ነዝር” نَّذْر የሚለው ቃል "ነዘረ" نَّذَرَ‎ ማለትም "ተሳለ" ከሚል ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን “ስእለት” ማለት ነው። "ነዝር" نَّذْر አንድ ሙእሚን በራሱ ተነሳሽነት በልቡ ነይቶ ለአሏህ የሚያቀርበው ብፅዓት ነው፥ “ብፅዓት” ማለት “ቃል መግባት” ማለት ነው። “ስእለት” የሚለው የግዕዙ ቃልም “ሰአለ” ማለትም “ለመነ” ወይም “ተማጸነ” ከሚል ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን “ልመና” ወይም “ተማጽንዖ” ማለት ነው፥ ለአሏህ ቃል በመግባት አንድ ጉዳይ ስንለምንና ስንማጸን ያ ልመና ወይም ተማጽንዖ "ስእለት" ይሰኛል። ስእለት ያለማንም ጣልቅ ገብነት በራስ ተነሳሽነት ለአሏህ የሚደረግ አምልኮ ከሆነ፤ ለምንድን ነው አሏህ በመልአኩ መርየምን፦ “እኔ ለአልረሕማን ዝምታን ተስያለሁ፥ ዛሬም ሰውን በፍጹም አላነጋግርም» በይ” ያላት? ይህንን ጥያቄ በሰከነና በሰላ ልብ ማየት ያስፈልጋል፦ 19፥26 «ብይም፣ ጠጭም፣ ተደሰችም፡፡ *”እኔ ለአልረሕማን ዝምታን ተስያለሁ፤ ዛሬም ሰውን በፍጹም አላነጋግርም» በይ”*፡፡ فَكُلِي وَاشْرَبِي وَقَرِّي عَيْنًا ۖ فَإِمَّا تَرَيِنَّ مِنَ الْبَشَرِ أَحَدًا فَقُولِي إِنِّي نَذَرْتُ لِلرَّحْمَـٰنِ صَوْمًا فَلَنْ أُكَلِّمَ الْيَوْمَ إِنسِيًّا እንደሚታወቀው መርየም ያረገዘችው በጋብቻ ሳይሆን በአላህ ተአምር ነው፥ ወደ ዘመዶቿ ስትሄድ እርግዝናዋን በአላህ ተአምር እንደሆነ ብትናገር ስለማይቀበሏት በእርግዝናው ጉዳይ ላይ ዝምታን በመምረጧ ከጠየቋት ሰውን በፍጹም እንዳታናግር አሏህ አዘዛት። ይህም ትእዛዝ የአሁን ትእዛዛዊ ግስ “ቁሊ” قُولِي ማለትም “በይ” የሚል ነው፥ ነገር ግን እዚህ አንቀጽ ላይ የአሁን ትእዛዛዊ ግስ "ነዚሪ" نَّزِرِي ማለትም “ተሳይ” የሚል ሽታው እንኳን የለም። ስለዚህ ከመነሻው፦ “አሏህ ስእለት እንድትሳል አሳቡን አቀረበላት” የሚለው የሚሽነሪዎች አጉራ ዘለል ትችች አርቲ ቡርቲና ቶራ ቦራ ነው። ሲቀጥል “ተስያለው” የሚለው ቃል “ነዘርቱ” نَذَرْتُ ሲሆን አላፊ ግስ መሆኑ በራሱ አሏህ እንዳትናገር ለእርሷ ከመናገሩ በፊት መሳሏን ፍንትውና ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ነው። ሢሰልስ አንድ ሰው ሳይበላ “በልቻለው” በል! ብለው ትርጉም አይኖረውን ማስዋሸትም ነው፥ ካልበላ “እበላለው” በል! ነው የሚባለው። ሲያረብብ ስእለት አምልኮ ስለሆነ ልጇ ከመወለዱና ከመረገዙ በፊት “በሕፃንነቱ ሰዎቹን ያነጋግራል” የሚል ትንቢት ስላለ ዝምታን ተስላለች፦ 3፥46 *«በሕፃንነቱ እና በጎልማሳነቱ ሰዎቹን ያነጋግራል፡፡ ከመልካሞቹም ነው»* አላት፡፡ وَيُكَلِّمُ النَّاسَ فِي الْمَهْدِ وَكَهْلًا وَمِنَ الصَّالِحِين ስለዚህ ወደ እነርሱ ስትሄድ በዚህ ነጥብ ላይ፦ “እኔ ለአልረሕማን ዝምታን ተስያለሁ፤ ዛሬም ሰውን በፍጹም አላነጋግርም” በማለት ላቀረቡላት የእግዝናዋ ጥያቄ ወደ ልጇ በምልክት አመራች፥ እነርሱም፦ “በአንቀልባ ያለን ሕጻን እንዴት እናናግራለን!” አሉ። ያኔ ሕፃኑ፦ “እኔ የአላህ ባሪያ ነኝ፥ መጽሐፍን ሰጥቶኛል ነቢይም አድርጎኛል” አለ፦ 19፥29 *ወደ እርሱም ጠቀሰች፡፡ «በአንቀልባ ያለን ሕጻን እንዴት እናናግራለን!» አሉ”*፡፡ فَأَشَارَتْ إِلَيْهِ ۖ قَالُوا كَيْفَ نُكَلِّمُ مَن كَانَ فِي الْمَهْدِ صَبِيًّا 19፥30 *”ሕፃኑም አለ «እኔ የአላህ ባሪያ ነኝ፡፡ መጽሐፍን ሰጥቶኛል ነቢይም አድርጎኛል»*፡፡ قَالَ إِنِّي عَبْدُ اللَّهِ آتَانِيَ الْكِتَابَ وَجَعَلَنِي نَبِيًّا ነቢያችን”ﷺ” ይህ ክስተት ሲከሰትና ሲከናወን በቦታው አልነበሩም፥ ነገር ግን ያ በሰማያትና በምድር ውስጥ ያለን ምስጢር የሚያውቀው የዓለማቱ ጌታ አሏህ ተረከላቸው፦ 25፥6 *”ያ በሰማያትና በምድር ውስጥ ያለን ምስጢር የሚያውቀው አወረደው*፡፡ እርሱ መሓሪ አዛኝ ነውና” በላቸው፡፡ قُلْ أَنزَلَهُ الَّذِي يَعْلَمُ السِّرَّ فِي السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ ۚ إِنَّهُ كَانَ غَفُورًا رَّحِيمًا 3፥44 *”ይህ ወደ አንተ የምናወርደው የኾነ ከሩቅ ወሬዎች ነው፡፡ መርየምንም ማን እንደሚያሳድግ ብርኦቻቸውን ለዕጣ በጣሉ ጊዜ እነርሱ ዘንድ አልነበርክም፡፡ በሚከራከሩም ጊዜ እነርሱ ዘንድ አልነበርክም”*፡፡ ذَٰلِكَ مِنْ أَنبَاءِ الْغَيْبِ نُوحِيهِ إِلَيْكَ ۚ وَمَا كُنتَ لَدَيْهِمْ إِذْ يُلْقُونَ أَقْلَامَهُمْ أَيُّهُمْ يَكْفُلُ مَرْيَمَ وَمَا كُنتَ لَدَيْهِمْ إِذْ يَخْتَصِمُونَ “እነርሱ ዘንድ አልነበርክም” የሚለው ኃይለ-ቃል ይሰመርበት! እርሳቸው ባልነበሩበት ጊዜ የነበረውን ክስተት አምላካችን አሏህ እየነገራቸው መሆኑን ቁልጭ አርጎ የሚያሳይ ነው። “የምናወርደው” የሚለው ኃይለ-ቃል ደግሞ ከላይ ስለ መርየም እና በእርሷ ዙሪያ ያሉት የሩቅ ወሬዎች ለነቢያችን”ﷺ” የተወረደ ወሕይ መሆኑን ፍንትው አርጎ ያሳያል። ሚሽነሪዎች ሆይ! ከርሞ ጥጃ አድሮ ቃሪያ በመሆን እንደ በቀቀን መደጋገም ተላላነት ነው፥ የቁም ነገሩን ዚቅ እና የጉዳዩ አውራ ካለማጤን የሚመጣ የልጅነት ክፉ ጠባይ ነውና የተውባህ በሩ ሳይዘጋ በአሏህ እና በመልክተኛውም፥ በዚያም ባወረደው ቁርኣን እመኑ! አሏህም በምትሠሩት ሁሉ ውስጠ ዐዋቂ ነው፦ 64፥8 *”በአላህ እና በመልክተኛውም፥ በዚያም ባወረድነው ብርሃን እመኑ፡፡ «አላህም በምትሠሩት ሁሉ ውስጠ ዐዋቂ ነው»* በላቸው፡፡ فَآمِنُوا بِاللَّهِ وَرَسُولِهِ وَالنُّورِ الَّذِي أَنزَلْنَا ۚ وَاللَّهُ بِمَا تَعْمَلُونَ خَبِير ✍ከዐቃቤ እሥልምና ወሒድ https://t.me/Wahidcom ወሠላሙ ዐለይኩም
3223Loading...
16
የኔ ወርቅ ምርጥ ጥያቄ ነው የጠየቀችው። "ከማርያም ከሆነ የመጣው እንደት ነው እራሱን ፈጠረ የሚባለው ? ከማርያም በፊት ኢየሱስ አልነበረም ህልውናው ከማርያም ከመጣ እንደት ፈጣሪ ይሆናል?????" አላህዬ ያሳድግሽ እስልምናን ይወፍቅሽ
1825Loading...
17
▩ ጥያቄ ለአይሁዳዊያን እና ክርስቲያኖች:- አሁን ይሄ ፍትሃዊ አምላክ ነው!? “አንተ ለአምላክህ ለእግዚአብሔር የተቀደሰ ሕዝብ ነህና የበከተውን ሁሉ አትብላ፤ ይበላው ዘንድ በአገርህ ደጅ ለተቀመጠ መጻተኛ ትሰጠዋለህ፥ ወይም ለእንግዳ ትሸጠዋለህ። የፍየሉን ጠቦት በእናቱ ወተት አትቀቅል።”   — ዘዳግም 14፥21 ኢስላምስ ምን ይላል ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦  ﴿مَن كان يُؤمِنُ باللهِ واليَومِ الآخِرِ فليُكرِمْ ضَيفَه،﴾ “በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ እንግዳውን ያክብር።” 📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 6475 በየቲሞችም (አባት የሌላቸው ልጆች) በምስኪኖችም (በጎ ዋሉ)፤ ለሰዎችም መልካምን ተናገሩ፤ 📜ምዕራፍ البقرة 2:83
1814Loading...
18
ጥያቄ ለክርስቲያኖች:- እግዚአብሔር ፍትሃዊ ከሆነ እንደት ለወንድም ሲሆን ገንዘቡ በረካ እንዲሆን ወለድን ከልክሎ ለእግዳ ሲሆን እንዴት አበድር ይላል ? ወለድ ወንጀል እንደሆነ እራሱ ነው የተናግረው ተመልሶ ለእንግዶች ሲሆን. ግን አበድር ይላል። ሳትሳደቡ መልስ በማስረጃ መልሱ ወንጀልን ማስፍፍትስ አይሆንሞይ በወለድ እንዳበድሩ መፍቀዱ እግዚአብሔር? ዘግናኝ ነው በጣም
1853Loading...
19
ማሻአላህ የጌታችን ቃል ልብ ያረጋጋልብ 💐📚💐
1 0297Loading...
20
▯▩ ወይይት ▩▯ ""ዝሙትን ሕጋዊ ያደረገው ቁርኣን ወይስ ባይብል ?" ◍ ወንድም ዒምራን           🆅🆂 ◍ ወገናችን ወንጌላዊ
3795Loading...
21
▯▩ ወይይት ▩▯ ""ዝሙትን ሕጋዊ ያደረገው ቁርኣን ወይስ ባይብል ?" ◍ ወንድም ዒምራን           🆅🆂 ◍ ወገናችን ወንጌላዊ
1882Loading...
22
የቀድሞዎቹ ተረት በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ 8፥31 *አንቀጾቻችንም በእነርሱ ላይ በተነበቡ ጊዜ «በእርግጥ ሰምተናል፤ በሻን ኖሮ የዚህን ብጤ ባልን ነበር፤ ይህ የመጀመሪያዎቹ ሰዎች ጽሑፍ ተረቶች እንጂ ሌላ አይደለም» ይላሉ*፡፡ وَإِذَا تُتْلَىٰ عَلَيْهِمْ آيَاتُنَا قَالُوا قَدْ سَمِعْنَا لَوْ نَشَاءُ لَقُلْنَا مِثْلَ هَـٰذَا ۙ إِنْ هَـٰذَا إِلَّا أَسَاطِيرُ الْأَوَّلِينَ ብዙ ጊዜ ሚሽነሪዎች፦ "ቁርኣን የቀድሞ ሰዎች ተረት ነው" ይላሉ፤ ግን ይህ የሚያሳየው በደንብ አነማንበባቸው እና አንቀጽ የወረደበትን ምክንያት ጠንቅቆ ካለመረዳት የሚመጣ የተሳከረ ምልከታ ነው፤ እስቲ ይህንን ነጥብ በሰከነና በሰላ አዕምሮ እንመልከት። "ቂያማህ" قِيَٰمَة የሚለው ቃል "ቃመ" قَامَ ማለትም "ተነሣ" "ቆመ" ከሚል ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን "ትንሣኤ" ማለት ነው፤ ሰው ከሞተ እና ከበሰበሰ በኃላ በአላህ ጥበብ ተመልሶ ይቀሰቀሳል፤ አምላካችም አላህ ይህ የትንሣኤ ቀን እንደሚያመጣው አጽንኦት ለመስጠት በትንሳኤ ቀን ምሏል፦ 23፥16 *ከዚያም እናንተ በትንሣኤ ቀን ትቀሰቀሳላችሁ*፡፡ ثُمَّ إِنَّكُمْ يَوْمَ الْقِيَامَةِ تُبْعَثُونَ 75፥1 ነገሩ ከሓዲዎች እንደሚሉት አይደለም፡፡ *በትንሣኤ ቀን እምላለሁ*፡፡ لَا أُقْسِمُ بِيَوْمِ الْقِيَامَةِ ነገር ግን ይህንን የሞቶ መቀስቀስ እሳቤ ቁርኣን በወረደበት ጊዜ የነበሩት ሙሽሪኮች አስተባበሉ፤ እነዚያ በትንሣኤ የካዱትን በፍጹም የማይቀሰቀሱ መኾናቸውን አሰቡ፤ ይልቁንም እንዴት አጥንቶችና ብስብሶች በኾን ጊዜ እኛ አዲስ ፍጥረት ኾነን በእርግጥ ተቀስቃሾች ነንን? አሉ፦ 64፥7 *እነዚያ የካዱትን በፍጹም የማይቀሰቀሱ መኾናቸውን አሰቡ፡፡ «አይደለም በጌታዬ እምላለሁ፡፡ በእርግጥ ትቀሰቀሳላችሁ፡፡ ከዚያም በሠራችሁት ሁሉ ትነገራላችሁ፡፡ ይህም በአላህ ላይ ቀላል ነው፡፡»* በላቸው፡፡زَعَمَ الَّذِينَ كَفَرُوا أَن لَّن يُبْعَثُوا ۚ قُلْ بَلَىٰ وَرَبِّي لَتُبْعَثُنَّ ثُمَّ لَتُنَبَّؤُنَّ بِمَا عَمِلْتُمْ ۚ وَذَٰلِكَ عَلَى اللَّهِ يَسِيرٌ 17፥49 አሉም *«እንዴት አጥንቶችና ብስብሶች በኾን ጊዜ እኛ አዲስ ፍጥረት ኾነን በእርግጥ ተቀስቃሾች ነንን?»* وَقَالُوا أَإِذَا كُنَّا عِظَامًا وَرُفَاتًا أَإِنَّا لَمَبْعُوثُونَ خَلْقًا جَدِيدًا በትንሣኤ ላስተባበሉት ሙሽሪኮች ሁሉ እሳት ተዘጋጅቷል፤ አላህ ሰማያትንና ምድርን የፈጠረ ሲሆን እነርሱንም በመፍጠሩ ያልደከመው አላህ ሙታንን ሕያው በማድረግ ላይ ቻይ ነው፤ አላህ እነዚያም ትንሣኤን የካዱት ሰዎች በእሳት ላይ በሚቀረቡ ቀን፦ "ትክዱ በነበራችሁት ምክንያት ቅጣቱን ቅመሱ" ይላቸዋል፦ 25፥11 *ይልቁንም በትንሣኤ አስተባበሉ፡፡ በትንሣኤ ላስተባበለም ሰው ሁሉ ነዳጅን እሳት አዘጋጅተናል*፡፡ بَلْ كَذَّبُوا بِالسَّاعَةِ ۖ وَأَعْتَدْنَا لِمَن كَذَّبَ بِالسَّاعَةِ سَعِيرًا 46፥33 *ያ ሰማያትንና ምድርን የፈጠረ እነርሱንም በመፍጠሩ ያልደከመው አላህ ሙታንን ሕያው በማድረግ ላይ ቻይ መኾኑን አላስተዋሉምን? በማስነሳት ቻይ ነው፡፡ እርሱ በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነውና*፡፡ أَوَلَمْ يَرَوْا۟ أَنَّ ٱللَّهَ ٱلَّذِى خَلَقَ ٱلسَّمَٰوَٰتِ وَٱلْأَرْضَ وَلَمْ يَعْىَ بِخَلْقِهِنَّ بِقَٰدِرٍ عَلَىٰٓ أَن يُحْـِۧىَ ٱلْمَوْتَىٰ ۚ بَلَىٰٓ إِنَّهُۥ عَلَىٰ كُلِّ شَىْءٍۢ قَدِيرٌۭ 46፥35 *እነዚያም የካዱት ሰዎች በእሳት ላይ በሚቀረቡ ቀን «ይህ እውነት አይደለምን?» ይባላሉ፡፡ «እውነት ነው፤ በጌታችን ይኹንብን» ይላሉ፡፡ አላህም «ትክዱ በነበራችሁት ምክንያት ቅጣቱን ቅመሱ» ይላቸዋል*፡፡ وَيَوْمَ يُعْرَضُ ٱلَّذِينَ كَفَرُوا۟ عَلَى ٱلنَّارِ أَلَيْسَ هَٰذَا بِٱلْحَقِّ ۖ قَالُوا۟ بَلَىٰ وَرَبِّنَا ۚ قَالَ فَذُوقُوا۟ ٱلْعَذَابَ بِمَا كُنتُمْ تَكْفُرُونَ እነዚህ ሙሽሪኮች፦ ይህንን የትንሣኤ ተስፋ እኛምና ከፊት የነበሩት አባቶቻችንም በእርግጥ ተቀጥረንበታል አሉ፤ አባቶቻቸው ኢብራሂም፣ ኢስማኢል ስለ የትንሣኤ ቀጠሮ እንዳለ ተናግረዋል፤ ነገር ግን ስለ ትንሣኤ ተስፋ ያላቸው አመለካከት፦ "ይህ የመጀመሪያዎቹ ሰዎች ተረቶች እንጅ ሌላ አይደለም" የሚል ነው፦ 27፥68 *«ይህንን* እኛም ከፊት የነበሩት አባቶቻችንም በእርግጥ ተቀጥረንበታል፡፡ *ይህ የመጀመሪያዎቹ ሰዎች ተረቶች እንጅ ሌላ አይደለም»* አሉ፡፡ لَقَدْ وُعِدْنَا هَٰذَا نَحْنُ وَءَابَآؤُنَا مِن قَبْلُ إِنْ هَٰذَآ إِلَّآ أَسَٰطِيرُ ٱلْأَوَّلِينَ 46፥17 ያንንም ለወላጆቹ *«ፎህ ለእናንተ ከእኔ በፊት የክፍል ዘመናት ሰዎች ሳይወጡ በእርግጥ ያለፉ ሲኾኑ ከመቃብር እንድወጣ ታስፈራሩኛላችሁን?»* ያለውን፤ ሁለቱም ወላጆቹ አላህን የሚለምኑ ሲኾኑ፦ *ባታምን ወዮልህ እመን፤ የአላህ ቀጠሮ እርግጠኛ ነው* ሲሉት *«ይህ የፊተኞቹ ሰዎች ጽሑፍ ተረቶች እንጅ ሌላ አይደለም»* የሚለውንም ሰው አስታውስ፡፡ وَالَّذِي قَالَ لِوَالِدَيْهِ أُفٍّ لَّكُمَا أَتَعِدَانِنِي أَنْ أُخْرَجَ وَقَدْ خَلَتِ الْقُرُونُ مِن قَبْلِي وَهُمَا يَسْتَغِيثَانِ اللَّهَ وَيْلَكَ آمِنْ إِنَّ وَعْدَ اللَّهِ حَقٌّ فَيَقُولُ مَا هَـٰذَا إِلَّا أَسَاطِيرُ الْأَوَّلِينَ እዚህ አንቀጽ ላይ "አወሊን" أَوَّلِينْ ማለትም "የቀድሞቹ" የተባሉት አህለል ኪታቦች ሲሆኑ ይህ የትንሣኤ እሳቤና ተስፋ በእነርሱም ዘንድ ይገኛል፤ ነገር ግን ይህ የትንሣኤ እሳቤና ተስፋ ለሙሽሪኮች ተረት ነው፤ ስለ ትንሣኤ የሚናገረውን የአምላካችን የአላህ አንቀጾች በእነርሱ ላይ እየተነበበላቸው እነርሱ ግን የነበራቸው ማስተባበያ፦ "ተረት" ነው የሚል ነው፤ ለዛውም "የመጀመሪያዎቹ ሰዎች ተረቶች ናቸው" የሚል ነው፦ 8፥31 *አንቀጾቻችንም በእነርሱ ላይ በተነበቡ ጊዜ «በእርግጥ ሰምተናል፤ በሻን ኖሮ የዚህን ብጤ ባልን ነበር፤ ይህ የመጀመሪያዎቹ ሰዎች ጽሑፍ ተረቶች እንጂ ሌላ አይደለም» ይላሉ*፡፡ وَإِذَا تُتْلَىٰ عَلَيْهِمْ آيَاتُنَا قَالُوا قَدْ سَمِعْنَا لَوْ نَشَاءُ لَقُلْنَا مِثْلَ هَـٰذَا ۙ إِنْ هَـٰذَا إِلَّا أَسَاطِيرُ الْأَوَّلِينَ 83፥13 *አንቀጾቻችን በእርሱ ላይ በተነበቡ ጊዜ «የመጀመሪያዎቹ ሰዎች ተረቶች ናቸው» ይላል*፡፡ إِذَا تُتْلَىٰ عَلَيْهِ آيَاتُنَا قَالَ أَسَاطِيرُ الْأَوَّلِينَ 68፥15 *በእርሱ ላይ አንቀጾቻችን በሚነበቡ ጊዜ «የመጀመሪያዎቹ ሰዎች ተረቶች ናቸው» ይላል*፡፡ إِذَا تُتْلَىٰ عَلَيْهِ آيَاتُنَا قَالَ أَسَاطِيرُ الْأَوَّلِين
2342Loading...
23
“ቃሉ” َقَالُوا ማለትም “አሉ” የሚለው ኃይለ-ቃል ይሰመርበት፤ ትንሣኤን “የቀድሞዎቹ ተረት ነው” ያሉት ሙሽሪክ ከሃድያን እንደሆኑ አንባቢ ልብ ይለዋል፤ ስለ ትንሣኤ የሚናገሩትን የአላህ አንቀጾች በመካዳቸው እና “አጥንቶችና ብስብሶች በኾን ጊዜ እኛ አዲስ ፍጥረት ኾነን ተቀስቃሾች ነንን? ስላሉ ፍዳቸው እሳት ነው፦ 17፥98 *ይህ ቅጣት እነርሱ በአንቀጾቻችን ስለ ካዱና «አጥንቶችና ብስብሶች በኾን ጊዜ እኛ አዲስ ፍጥረት ኾነን ተቀስቃሾች ነንን?» ስላሉም ፍዳቸው ነው*፡፡ ذَٰلِكَ جَزَاؤُهُم بِأَنَّهُمْ كَفَرُوا بِآيَاتِنَا وَقَالُوا أَإِذَا كُنَّا عِظَامًا وَرُفَاتًا أَإِنَّا لَمَبْعُوثُونَ خَلْقًا جَدِيدًا ሙሽሪክ ከሃድያን አምላካችን አላህ ስለ ትንሣኤ የሚናገረው አንቀጽ ብቻ ሳይሆን በቀድሞዎቹ አህለል ኪታብ ያለውን የትንሣኤ እሳቤ ተረት ነው ብለዋል፤ ስለዚህ ይህ ሙግት ስሁት ሙግት ነው፤ ሚሽነሪዎች ሆይ! በቆፈራችሁት ጉድጓድ እራሳችሁን የምትቀብሩበት ነው፤ እውን ትንሣኤ ተረት ነውን? መልሳችሁ አይደለም እንደሚሆን እሙንና ቅቡል ነው። በእርግጥም አላህ በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው፤ የሚያሞት ሕያው የሚያደር እርሱ ነው፦ 15፥6 ይህ አላህ እርሱ መኖሩ የተረጋገጠ፣ *እርሱም ሙታንን ሕያው የሚያደርግ፣ እርሱም በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ በመሆኑ ነው*፡፡ ذَٰلِكَ بِأَنَّ اللَّهَ هُوَ الْحَقُّ وَأَنَّهُ يُحْيِي الْمَوْتَىٰ وَأَنَّهُ عَلَىٰ كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ 36፥12 *እኛ ሙታንን እኛ በእርግጥ ሕያው እናደርጋለን*፡፡ ያስቀደሙትንም ሥራ ፈለጎቻቸውንም እንጽፋለን፡፡ ነገሩንም ሁሉ ገላጭ መሪ በኾነ መጽሐፍ ውስጥ አጠቃለልነው፡፡ إِنَّا نَحْنُ نُحْيِي الْمَوْتَىٰ وَنَكْتُبُ مَا قَدَّمُوا وَآثَارَهُمْ ۚ وَكُلَّ شَيْءٍ أَحْصَيْنَاهُ فِي إِمَامٍ مُّبِينٍ 15፥23 *እኛም ሕያው የምናደርግ እና የምናሞት እኛው ብቻ ነን*፡፡ እኛም ፍጡርን ሁሉ የምንወርስ ቀሪ ነን፡፡ وَإِنَّا لَنَحْنُ نُحْىِۦ وَنُمِيتُ وَنَحْنُ ٱلْوَٰرِثُونَ አምላካችን አላህ ሕያውን ከሙት ያወጣል፤ ሙታንም ከሕያው ያወጣል። ምድርንም ከሞተች በኋላ ህያው ያደርጋታል፤ በተመሳሳይ ከመቃብር መውጣት እንደዚሁ ነው፦ 30፥19 *ሕያውን ከሙት ያወጣል፡፡ ሙታንም ከሕያው ያወጣል፡፡ ምድርንም ከሞተች በኋላ ህያው ያደርጋታል፡፡ እንደዚሁም ከመቃብር ትወጣላችሁ*፡፡ يُخْرِجُ الْحَيَّ مِنَ الْمَيِّتِ وَيُخْرِجُ الْمَيِّتَ مِنَ الْحَيِّ وَيُحْيِي الْأَرْضَ بَعْدَ مَوْتِهَا ۚ وَكَذَٰلِكَ تُخْرَجُونَ 35፥9 *አላህም ያ ነፋሶችን የላከ ነው፡፡ ደመናዎችንም ትቀሰቅሳለች፤ ወደ ሙት ድርቅ አገርም እንነዳዋለን፡፡ በእርሱም ምድርን ከሞተች በኋላ ሕያው እናደርጋታለን፡፡ ሙታንንም መቀስቀስ እንደዚሁ ነው*፡፡ وَاللَّهُ الَّذِي أَرْسَلَ الرِّيَاحَ فَتُثِيرُ سَحَابًا فَسُقْنَاهُ إِلَىٰ بَلَدٍ مَّيِّتٍ فَأَحْيَيْنَا بِهِ الْأَرْضَ بَعْدَ مَوْتِهَا ۚ كَذَٰلِكَ النُّشُورُ 43፥11 *ያ ከሰማያ ውሃን በልክ ያወረደላችሁ ነው፡፡ በእርሱም የሞተችውን አገር ሕያው አደረግን፡፡ እንደዚሁ ከመቃብራችሁ ትወጣላችሁ*፡፡ وَالَّذِي نَزَّلَ مِنَ السَّمَاءِ مَاءً بِقَدَرٍ فَأَنشَرْنَا بِهِ بَلْدَةً مَّيْتًا ۚ كَذَٰلِكَ تُخْرَجُونَ 30፥50 *ምድርንም ከሞተች በኋላ እንዴት ሕያው እንደሚያደርጋት ወደ አላህ ችሮታ ፈለጎች ተመልከት፡፡ ይህ አድራጊ ሙታንንም በእርግጥ ሕያው አድራጊ ነው፡፡ እርሱም በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው*፡፡ فَانظُرْ إِلَىٰ آثَارِ رَحْمَتِ اللَّهِ كَيْفَ يُحْيِي الْأَرْضَ بَعْدَ مَوْتِهَا ۚ إِنَّ ذَٰلِكَ لَمُحْيِي الْمَوْتَىٰ ۖ وَهُوَ عَلَىٰ كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ ✍ከዐቃቤ አሥልምና ወሒድ https://t.me/Wahidcom ወሠላሙ ዐለይኩም
2401Loading...
24
ስአት እየደረሰ ነው ዝግጁ?💪 የኔ ጀግኖች በምትችሉት ሸር አድርጉ እሺ ▩ሁሉም ጋር አሰራጩ ውይይቱ የሚካሄደው በቲክቶክ ሲሆን https://vt.tiktok.com/ZSYMYANrr/ ▩ቲክቶክ የሌላችሁ በነብያት መንገድ ቴሌግራም መከታተል ትችላላችሁ https://t.me/path_of_the_prophets ✍ሁሉም ቦታ ሸር ሸር አድርጉ
1773Loading...
25
ቁርአን_!! ላዩ ውስጡ ውብ ነው፣ ይፈልቃል ብርሃን፣ አይነት የለሽ ታምር፣ ይበቃ በቁርአን፣ እንዲሁ አስውቦ ነው፣ የሚያጸዳት  ልብን፣ ◍ መህድ
2340Loading...
26
◆▮ውይይት▮◆ "ኢየሱስ 'እረዱ' ይላል" ◍ ወንድም ሁሴን ◍ ወንድም አብዱልከሪም 🆅🆂 ◍ ወገናችን መገና
3353Loading...
27
“ሀድይ” هَدْي ማለት “የዕርድ እንስሳ” ሲሆን ጊደር፣ በግ፣ ፍየል፣ ጥጃ፣ ግመል ነው። ይህ ለአሏህ የሚቀርበው መስዋዕት “ቁርባን” ይባላል፥ “ቁርባን” قُرْبَان የሚለው ቃል “ቀረበ” قَرَّبَ ማለትም “አቀረበ” ከሚል ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን “መቃረቢያ” “አምሓ” “እጅ መንሻ” ማለት ነው፦ 5፥27 በእነርሱም ላይ *የአደምን ሁለት ልጆች ወሬ ቁርባንን ባቀረቡ እና አላህ ከአንደኛቸው ተቀብሎ ከሌላው ባልተቀበለ ጊዜ የኾነውን በእውነት አንብብላቸው*፡፡ «በእርግጥ እገድልሃለሁ» አለው፡፡ ተገዳዩ «አላህ የሚቀበለው እኮ ከጥንቁቆቹ ብቻ ነው» አለ፡፡ وَاتْلُ عَلَيْهِمْ نَبَأَ ابْنَيْ آدَمَ بِالْحَقِّ إِذْ قَرَّبَا قُرْبَانًا فَتُقُبِّلَ مِنْ أَحَدِهِمَا وَلَمْ يُتَقَبَّلْ مِنَ الْآخَرِ قَالَ لَأَقْتُلَنَّكَ ۖ قَالَ إِنَّمَا يَتَقَبَّلُ اللَّهُ مِنَ الْمُتَّقِينَ “ባቀረቡ” ለሚለው ቃል የተጠቀመው “ቀረባ” قَرَّبَا ሲሆን “ቁርባን” የሚለው ቃል የረባበት ሙሰና ግስ ነው። አምላካችን አሏህም ከነቢያችን”ﷺ” በፊት መልእክተኞች በተአምራት እና በቁርባን የመጡ እንደነበር “በላቸው” በሚል ቃል ተናግሯል፦ 3፥183 እነዚያ ለማንኛውም መልክተኛ *«እሳት የምትበላው የኾነን ቁርባን እስከሚያመጣልን ድረስ ላናምን አላህ ወደኛ አዟል» ያሉ ናቸው፡፡«መልክተኞች ከእኔ በፊት በተዓምራት እና በዚያም ባላችሁት ቁርባን በእርግጥ መጥተውላችኋል*፡፡ እውነተኞች ከኾናችሁ ታዲያ ለምን ገደላችኋቸው» በላቸው፡፡ الَّذِينَ قَالُوا إِنَّ اللَّهَ عَهِدَ إِلَيْنَا أَلَّا نُؤْمِنَ لِرَسُولٍ حَتَّىٰ يَأْتِيَنَا بِقُرْبَانٍ تَأْكُلُهُ النَّارُ ۗ قُلْ قَدْ جَاءَكُمْ رُسُلٌ مِّن قَبْلِي بِالْبَيِّنَاتِ وَبِالَّذِي قُلْتُمْ فَلِمَ قَتَلْتُمُوهُمْ إِن كُنتُمْ صَادِقِينَ “ኮህን” כֹּהֵן‎ የሚለው የዕብራይስጥ ቃል እና “ካህን” كَاهن የሚለው የዐረቢኛ ቃል “መስዋዕት አቅራቢ” ማለት ነው፥ ሀብተ-ክህነት መስዋዕት የማቅረብ ጸጋ ነው። አዳም ከመሳሳቱ በፊት ካህን ነበረ፦ ግዕዙ፦ ክሌመንት(ቀለሜንጦስ) 1፥43 ወእምዝ ሰሞዑ መላእክት ቃለ እግዚአብሔር ልዑል እንዘይብል፦ ” ኦ አዳም! ናሁ ረደይኩከ ንጉሠ፣ "ወካህነ"፣ ነቢየ፣ ወመስፍነ፣ ወመኮንነ ለኩሉ ፍጥረት ዘገበርኩ ለከ ይስምዑ ኩሉ ፍጥረት ወለቃልከ ይትእዘዙ ወታሕተ እዴከ ይኩን ለከ ለባሕቲትከ” ትርጉም፦ በዚያን ጊዜም መላእክት የእግዚአብሔር ቃል ለአዳም እንዲህ ሲል ሰሙ፦ “አዳም ሆይ እነሆ ንጉሥ፣ "ካህን"፣ ነብይ፣ መስፍን እና መኮንን በፍጥረት ሁሉ ገዢ ስለ አንተ በፈጠርኩት ሁሉ እንድትሆን አደረኩህ፤ ፡ፍጥነት ሁሉ አንተን ይስሙ ለቃልህም ይታዘዙ ከእጅህ በታች ይሁኑ ይህንንም ሁሉ ለአንተ ብቻ ሰጠሁህ”*። በኦርቶዶስ ትውፊት አዳም ከመሳሳቱ በፊት ካህን ሆኖ መስዋዕት ያቀርብ ከነበረ መስዋዕት ከውርስ ኃጢአት ጋር ግኑኝነት የለውም። ስለዚህ መስዋዕት የአምልኮ ክፍል ነው እንጂ ለውርስ ኃጢአት ማስተሰሪያ አይደለም። አዳም የማንን ኀጢአት ወርሶ ነው መስዋዕት ለማቅረብ ካህን የሆነው? መልሱ "መስዋዕት ማቅረብ የአምልኮ ነው" የሚል ነው። ✍ከዐቃቤ አሥልምና ወሒድ https://t.me/Wahidcom ወሠላሙ ዐለይኩም
3030Loading...
28
መስዋዕት በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ፥ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ 22፥34 *ለሕዝብም ሁሉ ወደ አላህ መስዋዕት ማቅረብን ደነገግን፡፡ ከቤት እንስሳት በሰጣቸው ሲሳይ ላይ የአላህን ስም ብቻ ያወሱ ዘንድ አዘዝናቸው፡፡ አምላካችሁም አንድ አምላክ ብቻ ነው፡፡ ለእርሱም ብቻ ታዘዙ*፡፡ ለአላህ ተዋራጆችንም አብስራቸው፡፡ وَلِكُلِّ أُمَّةٍ جَعَلْنَا مَنسَكًا لِّيَذْكُرُوا اسْمَ اللَّهِ عَلَىٰ مَا رَزَقَهُم مِّن بَهِيمَةِ الْأَنْعَامِ ۗ فَإِلَـٰهُكُمْ إِلَـٰهٌ وَاحِدٌ فَلَهُ أَسْلِمُوا ۗ وَبَشِّرِ الْمُخْبِتِينَ አምላካችን አሏህ ለየሕዝቡ ሁሉ እነርሱ የሚሠሩበት የኾነን ሥርዓተ ሃይማኖት አድርጓል፦ 22፥67 *ለየሕዝቡ ሁሉ እነርሱ የሚሠሩበት የኾነን ሥርዓተ ሃይማኖት አድርገናል*፡፡ لِّكُلِّ أُمَّةٍ جَعَلْنَا مَنسَكًا هُمْ نَاسِكُوهُ ۖ “ሥርዓተ ሃይማኖት” ተብሎ የተቀመጠው ቃል “መንሠክ” مَنسَك ሲሆን “መስዋዕት” ማለት ነው፦ 22፥34 *ለሕዝብም ሁሉ ወደ አላህ መስዋዕት ማቅረብን ደነገግን፡፡ ከቤት እንስሳት በሰጣቸው ሲሳይ ላይ የአላህን ስም ብቻ ያወሱ ዘንድ አዘዝናቸው፡፡ አምላካችሁም አንድ አምላክ ብቻ ነው፡፡ ለእርሱም ብቻ ታዘዙ*፡፡ ለአላህ ተዋራጆችንም አብስራቸው፡፡ وَلِكُلِّ أُمَّةٍ جَعَلْنَا مَنسَكًا لِّيَذْكُرُوا اسْمَ اللَّهِ عَلَىٰ مَا رَزَقَهُم مِّن بَهِيمَةِ الْأَنْعَامِ ۗ فَإِلَـٰهُكُمْ إِلَـٰهٌ وَاحِدٌ فَلَهُ أَسْلِمُوا ۗ وَبَشِّرِ الْمُخْبِتِينَ “አምላካችሁም አንድ አምላክ ብቻ ነው” በማለት ከተናገር በኃላ “ለእርሱም ብቻ ታዘዙ” ይላል፥ “ታዘዙ” ለሚለው ቃል የተቀመጠው “አሥሊሙ” أَسْلِمُوا ሲሆን መስዋዕት ማቅረብ የኢስላም ክፍል መሆኑን ያሳያል። “መስዋዕት” የሚለው ቃል “ኑሡክ” نُسُك ሲሆን ለአሏህ ብቻ የሚቀርብ ዕርድ ነው፦ 6፥162 *«ስግደቴ፣ መስዋዕቴም፣ ሕይወቴም፣ ሞቴም ለዓለማት ጌታ ለአላህ ነው»* በል፡፡ قُلْ إِنَّ صَلَاتِي وَنُسُكِي وَمَحْيَايَ وَمَمَاتِي لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ 2፥200 *የሐጅ ሥራዎቻችሁንም በፈጸማችሁ ጊዜ አባቶቻችሁን እንደምታወሱ ወይም ይበልጥ የበረታን ማውሳት አላህን አውሱ*፡፡ فَإِذَا قَضَيْتُم مَّنَاسِكَكُمْ فَاذْكُرُوا اللَّهَ كَذِكْرِكُمْ آبَاءَكُمْ أَوْ أَشَدَّ ذِكْرًا “ሥራዎቻችሁ” ለሚለው ቃል የተቀመጠው “መናሢከኩም” مَنَاسِكَكُمْ ሲሆን “መስዋዕቶቻችሁ” ማለት ነው። መስዋዕት ለአሏህ ብቻ ማቅረብ መልካም ሥራ ነው፥ መልካም ሥራዎች ኃጢአቶችን ያስተሰርያሉ፦ 11፥114 ሶላትንም በቀን ጫፎች ከሌሊትም ክፍሎች ፈጽም፡፡ *መልካም ሥራዎች ኃጢአቶችን ያስወገድዳሉና*፡፡ ይህ ለተገሳጮች ግሳጼ ነው፡፡ وَأَقِمِ الصَّلَاةَ طَرَفَيِ النَّهَارِ وَزُلَفًا مِّنَ اللَّيْلِ ۚ إِنَّ الْحَسَنَاتِ يُذْهِبْنَ السَّيِّئَاتِ ۚ ذَٰلِكَ ذِكْرَىٰ لِلذَّاكِرِينَ ይህ የመስዋዕት ዕርድ ዛሬም በተከበረው 12ኛ ወር ዙል ሂጃህ ከአስኛው ቀን ማለዳ እስከ አስራ ሁለተኛው ምሽት ይቀርባል፦ 2፥196 *ሐጅንና ዑምራንም ለአላህ ሙሉ፤ ብትታገዱም ከሀድይ የተገራውን መሰዋት አለባችሁ*፡፡ وَأَتِمُّوا الْحَجَّ وَالْعُمْرَةَ لِلَّهِ ۚ فَإِنْ أُحْصِرْتُمْ فَمَا اسْتَيْسَرَ مِنَ الْهَدْيِ 5፥97 *አላህ ከዕባን የተከበረውን ቤት ለሰዎች መቋቋሚያ አደረገ፣ የተከበረውን ወር ሀድዩን እና ባለ ምልክቶቹንም መንጋዎች አደረገ*፡፡ جَعَلَ اللَّهُ الْكَعْبَةَ الْبَيْتَ الْحَرَامَ قِيَامًا لِّلنَّاسِ وَالشَّهْرَ الْحَرَامَ وَالْهَدْيَ وَالْقَلَائِدَ
2630Loading...
29
የጌታዬ የአላህ ቃል🌺 https://t.me/slmatawahi https://t.me/Thank_you_Allah_Allah
3110Loading...
30
ታላቁ ጂብሪል "እነ አክሊልን እና ጀሌዎቻቸውን "ኢየሱስ ፍጡር ነው" ያስባለው ወሒድ ነው" ይለናል። ይደመጥና ሼር ይደረግ!
3650Loading...
31
◆▮ውይይት▮◆ “ከሰማይ የወረደ ሕያው እንጀራ እኔ ነኝ፤ ሰው ከዚህ እንጀራ ቢበላ ለዘላለም ይኖራል፤ እኔም ስለ ዓለም ሕይወት የምሰጠው እንጀራ ሥጋዬ ነው።” — ዮሐንስ 6፥51 “ኢየሱስ ግን፦ አባቴ እስከ ዛሬ ይሠራል እኔም ደግሞ እሠራለሁ ብሎ መለሰላቸው።” — ዮሐንስ 5፥17 ◍ ኡሥታዝ ወሒድ ዐቃቤ ኢሥላም 🆅🆂 ◍ ወገናችን እንድርያስ
3674Loading...
32
"አላህን እና መልክተኛውን የሚዋጉ" ማለት ዲኑን መዋጋት ከሆነ "አሏህ እና መልእክተኛውን መርዳት" ማለት ዲኑን መርዳት ማለት ነው። ስለዚህ አሏህን መርዳት ማለት ዲኑን መርዳት ማለት እንጂ ሌላ አንዳች ትርጉም የለውም፦ 47፥7 እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ብትረዱ ይረዳችኋል፥ ጫማዎቻችሁንም ያደላድላል፡፡ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِن تَنصُرُوا اللَّهَ يَنصُرْكُمْ وَيُثَبِّتْ أَقْدَامَكُمْ 22፥40 አላህም ሃይማኖቱን የሚረዳውን ሰው በእርግጥ ይረዳዋል፡፡ አላህ ብርቱ አሸናፊ ነውና፡፡ وَلَيَنصُرَنَّ اللَّهُ مَن يَنصُرُهُ ۗ إِنَّ اللَّهَ لَقَوِيٌّ عَزِيزٌ አሏህን መርዳት አሏህ ፍጡራኑን በሚረዳበት ስሌት እና ቀመር መረዳት ትልቅ ስህተት ነው። አሏህ፦ "አስታውሱኝም አስታውሳችኋለሁ" ብሏል፥ ያ ማለት ሰው አሏህን መዘከር አምልኮ ሲሆን አሏህ ግን ሰውን መዘከሩ አምልኮ ሳይሆን የትንሳኤ ቀን ችላ እንደማይል ተስፋ ነው፦ 2፥152 አስታውሱኝም አስታውሳችኋለሁና ለእኔም አመስግኑ፤ አትካዱኝም፡፡ فَاذْكُرُونِي أَذْكُرْكُمْ وَاشْكُرُوا لِي وَلَا تَكْفُرُونِ 45፥34 ይህንንም ቀናችሁን መገናኘትን እንደ ረሳችሁ ዛሬ እንረሳችኋለን፡፡ وَقِيلَ الْيَوْمَ نَنسَاكُمْ كَمَا نَسِيتُمْ لِقَاءَ يَوْمِكُمْ هَـٰذَا እሩቅ ሳንሄድ ያህዌህ፦ ያከበሩኝን አከብራለሁና፥ የናቁኝም ይናቃሉና" ይላል፦ 1 ሳሙኤል 2፥30 አሁን ግን ያህዌህ እንዲህ ይላል፦ ያከበሩኝን አከብራለሁና፥ የናቁኝም ይናቃሉና ይህ አይሆንልኝም። ያህዌህን ማክበር አምልኮ ስለሆነ ያህዌህ ማክበሩስ አምልኮ ነው" ብሎ መፈሠር ይቻላልን? ንቀቱስ አንድ አይነት ነውን? ፈጣሪ ለፍጡር ሲሰጥ ፍጡራን የሚጎላቸውን ለመሙላት ነው፥ ፍጡር ለፈጣሪ የሚሰጠው ፈጣሪ ጎሎት ነውን? ከመቶ አሥር እጅ አሥራት ለያህዌህ ስጦታ ነውና፦ ሉቃስ 6፥38 “ስጡ ይሰጣችሁማል! በምትሰፍሩበት መስፈሪያ ተመልሶ ይሰፈርላችኋልና። ዘሌዋውያን 27፥30 የምድርም አሥራት፥ ወይም የምድር ዘር ወይም የዛፍ ፍሬ ቢሆን፥ የያህዌህ ነው፥ ለያህዌህ የተቀደሰ ነው። "ፈጣሪን ማክበር እና ለፈጣሪ መስጠት ፈጣሪ ተዋርዶ ወይም ጎድሎት ነው" እንደማትሉ ሁሉ "አሏህን መርዳት ማለት አቅም አንሶት ወይም ጎሎት ነው" ብላችሁ አትረዱት! በሰፈሩት ቁና መሰፈር ይሉካል እንደዚህ ነው። አሏህ ሂዳያህ ይስጣችሁ! ለእኛም ጽናቱን! አሚን። ✍ከዐቃቤ አሥልምና ወሒድ https://t.me/Wahidcom ወሠላሙ ዐለይኩም
10Loading...
33
አሏህ ተብቃቂ ነው! በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ፥ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው። 3፥97 የካደም ሰው አላህ ከዓለማት ሁሉ የተብቃቃ ነው፡፡ وَمَن كَفَرَ فَإِنَّ اللَّهَ غَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ በቁርኣን ከተገለጹ የአሏህ ስሞች አንዱ "አል-ገኒይ" الْغَنِيّ ሲሆን "ተብቃቂው" ማለት ነው፥ አምላካችን አሏህ ከፍጥረቱ ምንም የማይከጅል የተብቃቃ በተቃራኒው ፍጥረቱ ግን ከእርሱ ከጃዮች ናቸው፦ 22፥64 በሰማያት ውስጥ ያለው እና በምድር ውስጥ ያለው ሁሉ የእርሱ ብቻ ነው፡፡ አላህም እርሱ ተብቃቂው ምስጉኑ ነው፡፡ لَّهُ مَا فِي السَّمَاوَاتِ وَمَا فِي الْأَرْضِ ۗ وَإِنَّ اللَّهَ لَهُوَ الْغَنِيُّ الْحَمِيدُ 35፥15 እናንተ ሰዎች ሆይ! እናንተ ወደ አላህ ከጃዮች ናችሁ፥ አላህም እርሱ ተብቃቂው ምስጉኑ ነው፡፡ يَا أَيُّهَا النَّاسُ أَنتُمُ الْفُقَرَاءُ إِلَى اللَّهِ ۖ وَاللَّهُ هُوَ الْغَنِيُّ الْحَمِيدُ እዚህ ድረስ ከተግባባን ዘንዳ አሏህ ከፍጥረቱ እርዳታ ይፈልጋልን? እረ በፍጹም ምንም አይፈልግም። የማይፈልግ ከሆነ "አሏህ እና መልእክተኛውን መርዳት" ምን ማለት ነው? "አሏህ እና መልእክተኛውን መርዳት" ማለት በጥቅሉ የአሏህ እና የመልእክተኛውን ዲን መርዳት ማለት ነው፦ 59፥8 ለእነዚያ የአላህን ችሮታና ውዴታውን የሚፈልጉ፣ አላህን እና መልክተኛውንም የሚረዱ ኾነው ከአገሮቻቸውና ከገንዘቦቻቸው ለተወጡት ስደተኞች ድኾች ይሰጣል፡፡ እነዚያ እነርሱ እውነተኞቹ ናቸው፡፡ لِلْفُقَرَاءِ الْمُهَاجِرِينَ الَّذِينَ أُخْرِجُوا مِن دِيَارِهِمْ وَأَمْوَالِهِمْ يَبْتَغُونَ فَضْلًا مِّنَ اللَّهِ وَرِضْوَانًا وَيَنصُرُونَ اللَّهَ وَرَسُولَهُ ۚ أُولَـٰئِكَ هُمُ الصَّادِقُونَ እዚህ ዐውድ ላይ "መልእክተኛ" የተባሉት ተወዳጁ ነቢያችን"ﷺ" ሲሆን እርሳቸውን መርዳት አካላዊ ሳይሆን ዲናዊ ከሆነ አሏህን መርዳት ማለት ዲኑን ለማስፋፋት ማስተማር ነው። እሩቅ ሳንሄድ ቀደምት መልእክተኞች በሕይወት እንደሌሉ እየታወቀ "መልክተኞቹን በሩቅ ኾኖ የሚረዳ" ማለት እነርሱ ያስተማሩትን ዲን መርዳት ማለት ነው፦ 57፥25 አላህም ሃይማኖቱን እና "መልክተኞቹን በሩቅ ኾኖ የሚረዳውን ሰው" ሊለይ አወረደው፡፡ አላህ ብርቱ አሸናፊ ነውና፡፡ وَلِيَعْلَمَ اللَّهُ مَن يَنصُرُهُ وَرُسُلَهُ بِالْغَيْبِ ۚ إِنَّ اللَّهَ قَوِيٌّ عَزِيزٌ ደግሞ ማንኛውንም የአሏህ መልእክተኛ መርዳት አሏህ መርዳት ማለት ነው፥ ዒሣ፦ "ረዳቶቼ" እነማን ናቸው? ሲል ሐዋርያት፦ "እኛ የአላህ ረዳቶች ነን" ማለታቸው በራሱ መልእክተኛው ይዞት የመጣውን መልእክት በማስፋፋት መርዳት አሏህን መርዳት ነው፦ 3፥52 ዒሣ ከእነርሱ ክህደት በተሰማውም ጊዜ፡- «ወደ አላህ "ረዳቶቼ" እነማን ናቸው» አለ፥ ሐዋርያት፡- «እኛ የአላህ ረዳቶች ነን፤ በአላህ አምነናል፤ እኛም ትክክለኛ ታዛዦች መኾናችንን መስክር» አሉ፡፡ فَلَمَّا أَحَسَّ عِيسَىٰ مِنْهُمُ الْكُفْرَ قَالَ مَنْ أَنصَارِي إِلَى اللَّهِ ۖ قَالَ الْحَوَارِيُّونَ نَحْنُ أَنصَارُ اللَّهِ آمَنَّا بِاللَّهِ وَاشْهَدْ بِأَنَّا مُسْلِمُونَ 3፥81 አላህ የነቢያትን ቃል ኪዳን ከመጽሐፍ እና ከጥበብ ሰጥቻችሁ ከዚያም «ከእናንተ ጋር ላለው የሚያረጋግጥ መልክተኛ ቢመጣላችሁ በእርሱ በእርግጥ እንደምታምኑበት በእርግጥም "እንድትረዱት" ሲል በያዘ ጊዜ አስታውስ፡፡ وَإِذْ أَخَذَ اللَّهُ مِيثَاقَ النَّبِيِّينَ لَمَا آتَيْتُكُم مِّن كِتَابٍ وَحِكْمَةٍ ثُمَّ جَاءَكُمْ رَسُولٌ مُّصَدِّقٌ لِّمَا مَعَكُمْ لَتُؤْمِنُنَّ بِهِ وَلَتَنصُرُنَّهُ "መልክተኛ ቢመጣላችሁ በእርሱ በእርግጥ እንደምታምኑበት በእርግጥም "እንድትረዱት" የሚለው ኃይለ-ቃል ይሰመርበት! መልእክተኛውን መርዳት ይዞት የመጣውን መልእክት ለሌላ በማስተላለፍ መርዳት ነው። ሌላ ምሳሌ "አሏህ እና መልእክተኛውን መዋጋት" ማለት ቃል በቃል አሏህ መዋጋት እንዳልሆነ እና ዲኑን መዋጋት እንደሆነ ሁሉ አሏህ እና መልእክተኛው መርዳት ማለት ዲኑን መርዳት ማለት ነው፦ 5፥33 የእነዚያ "አላህን እና መልክተኛውን የሚዋጉ" በምድርም ላይ ለማጥፋት የሚተጉ ሰዎች ቅጣት መገደል ወይም መሰቀል ወይም እጆቻቸውንና እግሮቻቸውን በማፈራረቅ መቆረጥ ወይም ከአገር መባረር ነው፡፡ إِنَّمَا جَزَاءُ الَّذِينَ يُحَارِبُونَ اللَّهَ وَرَسُولَهُ وَيَسْعَوْنَ فِي الْأَرْضِ فَسَادًا أَن يُقَتَّلُوا أَوْ يُصَلَّبُوا أَوْ تُقَطَّعَ أَيْدِيهِمْ وَأَرْجُلُهُم مِّنْ خِلَافٍ أَوْ يُنفَوْا مِنَ الْأَرْضِ
10Loading...
34

2690Loading...
35
"አላህን እና መልክተኛውን የሚዋጉ" ማለት ዲኑን መዋጋት ከሆነ "አሏህ እና መልእክተኛውን መርዳት" ማለት ዲኑን መርዳት ማለት ነው። ስለዚህ አሏህን መርዳት ማለት ዲኑን መርዳት ማለት እንጂ ሌላ አንዳች ትርጉም የለውም፦ 47፥7 እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ብትረዱ ይረዳችኋል፥ ጫማዎቻችሁንም ያደላድላል፡፡ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِن تَنصُرُوا اللَّهَ يَنصُرْكُمْ وَيُثَبِّتْ أَقْدَامَكُمْ 22፥40 አላህም ሃይማኖቱን የሚረዳውን ሰው በእርግጥ ይረዳዋል፡፡ አላህ ብርቱ አሸናፊ ነውና፡፡ وَلَيَنصُرَنَّ اللَّهُ مَن يَنصُرُهُ ۗ إِنَّ اللَّهَ لَقَوِيٌّ عَزِيزٌ አሏህን መርዳት አሏህ ፍጡራኑን በሚረዳበት ስሌት እና ቀመር መረዳት ትልቅ ስህተት ነው። አሏህ፦ "አስታውሱኝም አስታውሳችኋለሁ" ብሏል፥ ያ ማለት ሰው አሏህን መዘከር አምልኮ ሲሆን አሏህ ግን ሰውን መዘከሩ አምልኮ ሳይሆን የትንሳኤ ቀን ችላ እንደማይል ተስፋ ነው፦ 2፥152 አስታውሱኝም አስታውሳችኋለሁና ለእኔም አመስግኑ፤ አትካዱኝም፡፡ فَاذْكُرُونِي أَذْكُرْكُمْ وَاشْكُرُوا لِي وَلَا تَكْفُرُونِ 45፥34 ይህንንም ቀናችሁን መገናኘትን እንደ ረሳችሁ ዛሬ እንረሳችኋለን፡፡ وَقِيلَ الْيَوْمَ نَنسَاكُمْ كَمَا نَسِيتُمْ لِقَاءَ يَوْمِكُمْ هَـٰذَا እሩቅ ሳንሄድ ያህዌህ፦ ያከበሩኝን አከብራለሁና፥ የናቁኝም ይናቃሉና" ይላል፦ 1 ሳሙኤል 2፥30 አሁን ግን ያህዌህ እንዲህ ይላል፦ ያከበሩኝን አከብራለሁና፥ የናቁኝም ይናቃሉና ይህ አይሆንልኝም። ያህዌህን ማክበር አምልኮ ስለሆነ ያህዌህ ማክበሩስ አምልኮ ነው" ብሎ መፈሠር ይቻላልን? ንቀቱስ አንድ አይነት ነውን? ፈጣሪ ለፍጡር ሲሰጥ ፍጡራን የሚጎላቸውን ለመሙላት ነው፥ ፍጡር ለፈጣሪ የሚሰጠው ፈጣሪ ጎሎት ነውን? ከመቶ አሥር እጅ አሥራት ለያህዌህ ስጦታ ነውና፦ ሉቃስ 6፥38 “ስጡ ይሰጣችሁማል! በምትሰፍሩበት መስፈሪያ ተመልሶ ይሰፈርላችኋልና። ዘሌዋውያን 27፥30 የምድርም አሥራት፥ ወይም የምድር ዘር ወይም የዛፍ ፍሬ ቢሆን፥ የያህዌህ ነው፥ ለያህዌህ የተቀደሰ ነው። "ፈጣሪን ማክበር እና ለፈጣሪ መስጠት ፈጣሪ ተዋርዶ ወይም ጎድሎት ነው" እንደማትሉ ሁሉ "አሏህን መርዳት ማለት አቅም አንሶት ወይም ጎሎት ነው" ብላችሁ አትረዱት! በሰፈሩት ቁና መሰፈር ይሉካል እንደዚህ ነው። አሏህ ሂዳያህ ይስጣችሁ! ለእኛም ጽናቱን! አሚን። ✍ከዐቃቤ አሥልምና ወሒድ https://t.me/Wahidcom ወሠላሙ ዐለይኩም
2870Loading...
36
سورة الكهف برواية حفص عن عاصم | الشيخ مشاري راشد العفاسي | Surah Al-Kahf Mishary Alafasy
1 4462Loading...
37
"ጥንቆላ በክርስትና" "ለዲያቢሎስ ማረድ" አቅራቢ ◍ ወንድም ሳላህ
3873Loading...
38
አምላካችን አሏህ በመልእክተኛው ወሕይ ከማውረዱ በፊት ልክ አንድ ሕጻን የእናት ሁለት ጡቶችን መርጦ እንዲጠባ በኢልሃም"innate knowledge" እንደሚያሳውቀው ሁሉ አንድ ነገር ኸይር ወይም ሸር መሆኑን ሁለቱንም ለአንድ ሰው በውሳጣዌ ግንዛቤ ያሳውቃል፦ 90፥10 *ሁለት ”መንገዶችም” አልመራነውምን?"* وَهَدَيْنَٰهُ ٱلنَّجْدَيْنِ 76፥3 *"እኛ አመስጋኝ ወይም ከሐዲ ሲሆን ”መንገዱን መራነዉ”*። إِنَّا هَدَيْنَٰهُ ٱلسَّبِيلَ إِمَّا شَاكِرًۭا وَإِمَّا كَفُورًا "ማመስገን" እና "አመስጋኝ" የሚለው ቃል "ማመን" እና "አማኝ" ለሚል ቃል ተለዋዋጭ ሆኖ የገባ ነው፥ ሰዎች በነቢይ በኩል መልእክቱ ደርሷቸው አመስግነው አመስጋኝ ቢሆኑ አሏህ ይወድላቸዋል ይጨምርላቸዋል። በተቃራኒው ክደው ከሓዲ ቢሆኑ አላህ ከእነርሱ የተብቃቃ ነው፥ ለባሪያዎቹም ከህደትን አይወድም። ይቀጣቸዋል፥ ቅጣቱ ብርቱ ነው፦ 39፥7 *"ብትክዱ አላህ ከእናንተ የተብቃቃ ነው፥ ለባሪያዎቹም ከህደትን አይወድም፡፡ ብታመሰግኑ እርሱን ይወድላችኋል"*፡፡ إِن تَكْفُرُوا فَإِنَّ اللَّهَ غَنِيٌّ عَنكُمْ ۖ وَلَا يَرْضَىٰ لِعِبَادِهِ الْكُفْرَ ۖ وَإِن تَشْكُرُوا يَرْضَهُ لَكُمْ 14፥7 *ጌታችሁም «ብታመሰግኑ በእርግጥ እጨምርላችኋለሁ ብትክዱም እቀጣችኋለሁ፥ ቅጣቴ በእርግጥ ብርቱ ነውና» በማለት ባስታወቀ ጊዜ አስታውሱ"*፡፡ وَإِذْ تَأَذَّنَ رَبُّكُمْ لَئِن شَكَرْتُمْ لَأَزِيدَنَّكُمْ ۖ وَلَئِن كَفَرْتُمْ إِنَّ عَذَابِي لَشَدِيدٌ "መሺኣህ" مَشِئَة የሚለው ቃል "ሻአ" شَاءَ ማለትም "ፈቀደ" ከሚለው ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን "ፈቃድ" ማለት ነው፥ ስለዚህ ሰው አምኖ ለሚሠራው መልካም ሥራ አሊያም ክዶ ለሚሠራው መጥፎ ሥራ ነጻ ፈቃድ አለው፦ 18፥29 *«እውነቱም ከጌታችሁ ነው፡፡ የሻም ሰው ይመን! የሻም ሰው ይካድ!»* በላቸው፡፡ وَقُلِ الْحَقُّ مِن رَّبِّكُمْ ۖ فَمَن شَاءَ فَلْيُؤْمِن وَمَن شَاءَ فَلْيَكْفُر 64፥2 *"እርሱ ያ የፈጠራችሁ ነው፡፡ ከእናንተም ከሓዲ አለ፥ ከእናንተም አማኝ አለ፡፡ አላህም በምትሠሩት ሁሉ ተመልካች ነው"*፡፡ هُوَ الَّذِي خَلَقَكُمْ فَمِنكُمْ كَافِرٌ وَمِنكُم مُّؤْمِنٌ ۚ وَاللَّهُ بِمَا تَعْمَلُونَ بَصِيرٌ "የሻም ሰው ይመን! የሻም ሰው ይካድ" የሚለው ሰው የማማረጥ ነጻ ፈቃድ እንዳለው አመላካች ነው፥ በተጨማሪም "የሻም" ለሚለው የገባው ቃል "ሻአ" شَاءَ ነው። በዓለማችን ላይ "ካፊር" እና "ሙእሚን" ያለው ሰው በፈቃዱ በመረጠው ምርጫው ነው፥ አሏህ የምንሠራውን ሁሉ ተመልክቶ በምንሠራው ሥራ ይጠይቀናል፦ 16፥93 *ትሠሩት ከነበራችሁትም ሁሉ በእርግጥ ትጠየቃላችሁ*፡፡ وَلَتُسْأَلُنَّ عَمَّا كُنتُمْ تَعْمَلُون 102፥8 ከዚያም *ከጸጋችሁ ሁሉ በዚያ ቀን ትጠየቃላችሁ*። ثُمَّ لَتُسْأَلُنَّ يَوْمَئِذٍ عَنِ النَّعِيمِ “ነዒም” نَّعِيمِ ማለት “ጸጋ” ማለት ሲሆን ይህ የተሰጠን ጸጋ አድርግ የተባለውን የመታዘዝዝና ያለመታዘዝ፥ አታድርግ የተባለውን የመከልከልና ያለመከልከል ነጻ ፈቃድ"free will" ነው። ሰው በሚሠራው ሰናይ ሆነ እኩይ ሥራ ግብረገባዊ ተጠያቂነት"moral accountability" ያለው ፍጡር መሆኑ እነዚህ ሁለት አናቅጽ ፍንትው እና ቁልጭ አድርገው ያሳያሉ። አሏህ በሠራው እና በሚሠራው ሥራ አይጠየቅም፥ ሁለት ምርጫ ያላቸው ፍጡራን ግን በሚሠሩት ሥራ ይጠየቃሉ፦ 21፥23 *ከሚሠራው ሁሉ አይጠየቅም፡፡ እነርሱ ግን ይጠየቃሉ*፡፡ لَا يُسْأَلُ عَمَّا يَفْعَلُ وَهُمْ يُسْأَلُونَ ሰዎች በተሰጣቸው ነጻ ፈቃድ ይሠሩት የነበሩትን መልካም ነገር ይመነዳሉ፥ በተቃራኒው ይሠሩት የነበሩትን መጥፎ ነገር ይቀጣሉ፦ 18፥180 *"ይሠሩት የነበሩትን ነገር በእርግጥ ይመነዳሉ"*፡፡ سَيُجْزَوْنَ مَا كَانُوا يَعْمَلُونَ 6፥120 *"እነዚያ ኃጢአትን የሚሠሩ ይሠሩት በነበሩት ነገር በእርግጥ ይቀጣሉ"*፡፡ نَّ الَّذِينَ يَكْسِبُونَ الْإِثْمَ سَيُجْزَوْنَ بِمَا كَانُوا يَقْتَرِفُونَ አሏህ በነጻ ፈቃዳቸው ካመኑት እና መልካም ከሠሩት ሙተቂን ያድርገን! አሚን። ✍ከዐቃቤ እሥልምና ወሒድ https://t.me/Wahidcom ወሠላሙ ዐለይኩም
3441Loading...
39
ሁለት አማራጭ በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ፥ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ 91፥8 *"አመጽዋን እና ፍርሃትዋንም ባሳወቃት"*፡፡ فَأَلْهَمَهَا فُجُورَهَا وَتَقْوَاهَا በቁርኣን "ነፍሥ" نَفْس ማለት “ራስነት”own self-hood” ማለት ሲሆን "ማንነት" ነው፥ አምላካችን አሏህ ለነፍሥ በኢህላም አመጽ ምን እንደሆነ እና አሏህ መፍራት ምን እንደሆነ አሳውቋታል፦ 91፥8 *"አመጽዋን እና ፍርሃትዋንም ባሳወቃት"*፡፡ فَأَلْهَمَهَا فُجُورَهَا وَتَقْوَاهَا እዚህ አንቀጽ ላይ "ባሳወቀ" ለሚለው የገባው ቃል "አልሀመ" أَلْهَمَ መሆኑን ልብ በል! "ኢልሃም" إِلْهَام የሚለው ቃል እራሱ "አልሀመ" أَلْهَمَ ከሚለው ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን "ውሳጣዊ ግንዛቤ"intuition" ማለት ነው፦ ተፍሢሩል ኢብኑ ከሲር 91፥8 *ኢብኑ ዐባሥ "አመጽዋን እና ፍርሃትዋንም ባሳወቃት" የሚለውን ሲናገር፦ "ለእርሷ መልካም እና ክፉን ገልጾላታል"*። ሙጃሂድ፣ ቀታዳህ፣ ሶሓክ እና ሰውሪይ ተመሳሳይ ነገር ብለዋል፥ ሠዒድ ኢብኑ ጁበይር፦ "መልካም እና ክፉን ባሳወቃት" ብሏል"*። قال ابن عباس : ( فألهمها فجورها وتقواها ) بين لها الخير والشر . وكذا قال مجاهد ، وقتادة ، والضحاك ، والثوري . وقال سعيد بن جبير : ألهمها الخير والشر . "ፉጁር" فُجُور ማለት "አመጽ" ማለት ሲሆን ይህም አመጽ አሏህ ያዘዘውን መልካም ነገር ባለማድረግ እና የከለከለውን መጥፎ ነገር በማድረግ ማመጽ ነው፥ "ተቅዋ" تَقْوَا ማለት ደግሞ "አሏህን መፍራት" ማለት ሲሆን ይህም ፍርሃት አሏህ ያዘዘውን መልካም ነገር በማድረግ እና የከለከለውን መጥፎ ነገር ባለማድረግ መታዘዝ ነው። ከዚያም ሰው ዐቅሉ ሲያመዛዝን አሏህ ነቢይ ልኮ በወሕይ "ይህ መልካም ነው" "ይህ መጥፎ ነው" በማለት ቅኑን መንገድ ከጠማማው መንገድ ይገልጥልናል፦ 2፥256 በሃይማኖት ማስገደድ የለም፡፡ *ቅኑ መንገድ ከጠማማው በእርግጥ ተገለጠ*፡፡ لَا إِكْرَاهَ فِي الدِّينِ ۖ قَد تَّبَيَّنَ الرُّشْدُ مِنَ الْغَيِّ ۚ አሏህ ያዘዘውን መልካም ነገር በማድረግ እና የከለከለውን መጥፎ ነገር ባለማድረግ አሏህ የሚፈራው "ሙተቂን" مُتَّقِين ሲባል በተቃራኒው አሏህ ያዘዘውን መልካም ነገር ባለማድረግ እና የከለከለውን መጥፎ ነገር በማድረግ ያመጸው አመጸኛ "ፉጃር" فُجَّار ይባላል፦ 38፥28 *"በእውነቱ እነዚያን ያመኑትን እና መልካሞችን የሠሩትን በምድር ውስጥ እንደሚያጠፉት እናደርጋለን? ወይስ "አላህን ፊረዎቹን እንደ ከሓዲዎቹ እናደርጋለን?"* أَمْ نَجْعَلُ الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ كَالْمُفْسِدِينَ فِي الْأَرْضِ أَمْ نَجْعَلُ الْمُتَّقِينَ كَالْفُجَّارِ “ዘንብ” ذَنب ማለት “ኃጢአት” ማለት ነው፥ “ኃጢአት” ማለት በሥነ-ኃጢአት ጥናት”hamartiology” አሏህ ያዘዘውን መልካም ነገር አለማድረግ፥ የከለከለውን ክፉ ነገር ማድረግ ነው። አምላካችን አሏህ ለሰው የሰጠው መልካም እና ክፋ የማሰብ፣ የመናገር፣ የማድረግ ነጻ ምርጫ በችሎታችን ልክ ነው፥ ያለ ችሎታችን ልክ አያስገድደንም፦ 23፥62 *ማንኛይቱንም ነፍስ ችሎታዋን እንጂ አናስገድዳትም*፡፡ وَلَا نُكَلِّفُ نَفْسًا إِلَّا وُسْعَهَا 2፥286 *አላህ ነፍስን ከችሎታዋ በላይ አያስገድዳትም*፡፡ لَا يُكَلِّفُ اللَّهُ نَفْسًا إِلَّا وُسْعَهَا "ዉሥዕ" وُسْع ማለት "ዐቅም" "ችሎታ" ማለት ሲሆን አንድ ሰው አንድን ነገር የማድረግ እና ያለማድረግ ችሎታ ከአሏህ የተሰጠ ነጻ ፈቃድ ነው፥ ከተሰጠው በላይ ለማድረግ ላለማድረግ የተገደደ ሰው አይጠየቅም። “የተገደደ ሰውም በእርሱ ላይ ኃጢኣት የለበትም” فَمَنِ اضْطُرَّ غَيْرَ بَاغٍ وَلَا عَادٍ فَلَا إِثْمَ عَلَيْهِ ተብሏልና፦ ሡነን ኢብኑ ማጃህ መጽሐፍ 10, ሐዲስ 2123 ኢብኑ ዐባሥ እንደተረከው፦ “ነቢዩም”ﷺ” አሉ፦ *”አላህ በኡማዬ ላይ ስህተት፣ መርሳት እና የገተደዱበትን ነገር አንስቷል”*። عَنِ ابْنِ عَبَّاسٍ، عَنِ النَّبِيِّ ـ صلى الله عليه وسلم ـ قَالَ ‏ “‏ إِنَّ اللَّهَ وَضَعَ عَنْ أُمَّتِي الْخَطَأَ وَالنِّسْيَانَ وَمَا اسْتُكْرِهُوا عَلَيْهِ ሡነን አቢ ዳውድ መጽሐፍ 40, ሐዲስ 48 ዓኢሻህ "ረ.ዐ." እንደተረከው፦ "የአላህ መልዕክተኛ”ﷺ” እንዲህ አሉ፦ *"ብዕር ከሦስት ሰዎች ተነስቷል፥ እነርሱም፦ የተኛ ሰው እስኪነሳ ድረስ፣ ዕብደ ወደ ዐቅሉ እስኪመለስ ድረስ እና ልጅ እስኪጎሎብት ድረስ"*። عَنْ عَائِشَةَ، رضى الله عنها أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم قَالَ ‏ "‏ رُفِعَ الْقَلَمُ عَنْ ثَلاَثَةٍ عَنِ النَّائِمِ حَتَّى يَسْتَيْقِظَ وَعَنِ الْمُبْتَلَى حَتَّى يَبْرَأَ وَعَنِ الصَّبِيِّ حَتَّى يَكْبَرَ ‏ አሏህ ፍትሓዊ አምላክ ነው፥ ባለማወቅ ስህተትን ለሚሠሩ እና መልእክቱ ያልደረሳቸውን ሰዎች አይቀጣቸውም፦ 2፥286 *"ጌታችን ሆይ! ”ብንረሳ ወይም ብንስት አትቅጣን” በሉ*፡፡ رَبَّنَا لَا تُؤَاخِذْنَا إِن نَّسِينَا أَوْ أَخْطَأْنَ 33፥5 *በእርሱ በተሳሳታችሁበትም ነገርም በእናንተ ላይ ኃጢአት የለባችሁም፥ ግን ልቦቻችሁ ዐዉቀው በሠሩት ኃጢአት አለባችሁ"*። አላህም መሃሪ አዛኝ ነው። وَلَيْسَ عَلَيْكُمْ جُنَاحٌۭ فِيمَآ أَخْطَأْتُم بِهِۦ وَلَٰكِن مَّا تَعَمَّدَتْ قُلُوبُكُمْ ۚ وَكَانَ ٱللَّهُ غَفُورًۭا رَّحِيمًا 17፥15 *መልእክተኛንም እስከምንልክ ድረስ የምንቀጣ አይደለንም*፡፡ وَمَا كُنَّا مُعَذِّبِينَ حَتَّىٰ نَبْعَثَ رَسُولًا
2671Loading...
ኢማም ቡኻርይ መጽሐፍ 63, ሐዲስ 105 ጃቢር አብኑ ዐብደሏህ”ረ.ዐ.” እንደተረከው፦ ”ነቢዩም”ﷺ” አስሐማህ አን-ነጃሺይ ላይ የግንዘት ጸሎት አድርገዋል፥ አራት ተክቢራህ በእርሱ ላይ አድርገዋል”። عَنْ جَابِرِ بْنِ عَبْدِ اللَّهِ ـ رضى الله عنهما أَنَّ النَّبِيَّ صلى الله عليه وسلم صَلَّى عَلَى أَصْحَمَةَ النَّجَاشِيِّ، فَكَبَّرَ عَلَيْهِ أَرْبَعًا‏ ነጥብ አራት “ዙ አሥ-ሡወይቀተይን” ከየእጁጅ መእጁጅ በኃላ “አሏህ” “አሏህ” የሚል ሲጠፋ እና ቁርኣን ከሰዎች ልብ ሲወሰድ ከሐበሻህ የሚመጣ ሰው ዙ አሥ-ሡወይቀተይን የአሏህን ቤት ከዕባህን ያፈርሳል፦ ኢማም ቡኻርይ መጽሐፍ 25, ሐዲስ 82 አቢ ሁረይራህ”ረ.ዐ.” እንደተረከው፦ “የአሏህ መልእክተኛም”ﷺ” እንዲህ አሉ፦ “ከሐበሻህ የሆነ ዙ አሥ-ሡወይቀተይን ከዕባህን ያፈርሳል”። أَنَّ أَبَا هُرَيْرَةَ ـ رضى الله عنه ـ قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏ “‏ يُخَرِّبُ الْكَعْبَةَ ذُو السُّوَيْقَتَيْنِ مِنَ الْحَبَشَةِ ‏”‌‏ ኢማም ሙሥሊም መጽሐፍ 54, ሐዲስ 73 አቢ ሁረይራህ እንደተረከው፦ “የአሏህ መልእክተኛም”ﷺ” እንዲህ አሉ፦ “ከሐበሻህ የሆነ ዙ አሥ-ሡወይቀተይን የአሏህ ዐዘ ወጀልን ቤት ያፈርሳል”። عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ، أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم قَالَ ‏ “‏ ذُو السُّوَيْقَتَيْنِ مِنَ الْحَبَشَةِ يُخَرِّبُ بَيْتَ اللَّهِ عَزَّ وَجَلَّ ‏”‏ ‏ “ዙ አሥ-ሡወይቀተይን” ذُو السُّوَيْقَتَيْنِ ማለት “ባለ ሁለት ትንሽ ቅልጥም” ወይም “ባለ ሁለት አጭር ቅልጥም” ማለት ነው፥ በተንኮል የአሏህን ቤት አፍርሶ የከዕባን ሀብት ለማውጣት የሚፈልግ ይህ ሰው ነው። እርሱ እንደዛ ነው ማለት ሐበሻውያን እንተናኮላለን ማለት አይደለም፥ ነቢያችን”ﷺ” ለሙሥሊሙ ማኅበረሰብ፦ “ሐበሻውያንን እስካልኳችሁ ድረስ አትንኳቸው” ብለዋል፦ ሡነን አቢ ዳውድ መጽሐፍ 39, ሐዲስ 19 ዐብደሏህ ኢብኑ ዐምር እንደተረከው፦ “ነቢዩም”ﷺ” እንዲህ አሉ፦ “ሐበሻውያንን እስካልኳችሁ ድረስ አትንኳቸው፥ የከዕባን ሀብት ለማውጣት የሚፈልግ ከሐበሻህ የሆነ ዙ አሥ-ሡወይቀተይን ቢሆን እንጂ ሌላ የለም”። عَنْ عَبْدِ اللَّهِ بْنِ عَمْرٍو، عَنِ النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم قَالَ ‏ “‏ اتْرُكُوا الْحَبَشَةَ مَا تَرَكُوكُمْ فَإِنَّهُ لاَ يَسْتَخْرِجُ كَنْزَ الْكَعْبَةِ إِلاَّ ذُو السُّوَيْقَتَيْنِ مِنَ الْحَبَشَةِ ‏”‏ አሏህ እኛ ሐበሻውያንን የነቢዩ”ﷺ” ሡናህ የምንተገብር ያድርገን! አሚን። ✍ከዐቃቤ እሥልምና ወሒድ https://t.me/Wahidcom ወሠላሙ ዐለይኩም
Показать все...
👍 1
ሐበሻህ በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ፥ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ 105፥1 “በዝሆኑ ባለቤቶች ጌታህ እንዴት እንደሠራ አላወቅህምን?” أَلَمْ تَرَ كَيْفَ فَعَلَ رَبُّكَ بِأَصْحَابِ الْفِيلِ “ሐበሽ” حَبَشْ የሚለው ቃል “ሐበሸ” حَبَشَ ማለትም “ሰበሰበ” ከሚል ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን “አሰባሳቢ” ማለት ነው፥ “ሐበሻህ” حَبَشَة ደግሞ የሐበሽ አንስታይ መደብ እና ብዙ ቁጥር ሆኖ የመጣ ነው። ሐበሻህ የሚለው ስም የመን ከሚኖሩ በመህራህ ሕዝቦች መካከል ሲኖሩ “የዕጣን አሰባሳቢዎች” ይባሉ የነበሩ ሕዝቦች ነበሩ፥ እነዚህ የመን ከሚኖሩ ከመህራህ ሕዝቦች ወደ ሰሜኑ ክፍል የተሰበሰቡ ሴማዊ ሕዝቦች ናቸው፤ “አቢሲኒያ” የሚለው የላቲኑ ቃል እራሱ “ሐበሻህ” حَبَشَة ከሚለው ቃል የመጣ ነው። እዚህ ድረስ ስለ ስሙ አመጣጥ እና ዳራ ካየን ዘንዳ በኢሥላም ታሪክ ውስጥ አውንታዊ እና አሉታዊ ጉልኅ ሚና ያላቸውን አራት ሐበሻዊ ሰዎች እንመለከታለን፦ ነጥብ አንድ “ንጉሥ አብርሃ” ሶሪያዊ ፍሬምናጥስ የአትናቴዎስን አንቀጸ-እምነት በ 350 ድኅረ-ልደት ወደ ሐበሻህ ይዞ ሲመጣ ዒዛና እና ሳይዛና የሚባሉት ሁለት ወንድማማች ነገሥታት ተቀብለውታል፥ ስማቸውም ዒዛና አብርሃ ሳይዛና ደግሞ አፅበሃ ተባለ። አብርሃ የአክሱም መንግሥት ንጉሥ ሲሆን እስከ የመን ድረስ ይገዛ ነበር፥ ይህ ንጉሥ በየመን በጃሂሊያህ ጊዜ ከአሏህ ቤት ጋር በማፎካከር ቤተክርስቲያን የመን ውስጥ ሠርቷል፦ ኢማም ቡኻርይ መጽሐፍ 63, ሐዲስ 49 ጀሪር ኢብኑ ዐብደሏህ እንደተረከው፦ “በዘመነ-ጃሂሊያ ዙል-ኻለሷህ የሚባል ቤት ነበረ፥ የቀኝ ቅጥ ወይም የግራ ቅጥ ተብሎ ይጠራ ነበር”። عَنْ جَرِيرِ بْنِ عَبْدِ اللَّهِ، قَالَ كَانَ فِي الْجَاهِلِيَّةِ بَيْتٌ يُقَالَ لَهُ ذُو الْخَلَصَةِ، وَكَانَ يُقَالُ لَهُ الْكَعْبَةُ الْيَمَانِيَةُ، أَوِ الْكَعْبَةُ الشَّأْمِيَّةُ “ኻለሷህ” خَلَصَة ማለት “ቀሊሥ” قَلِسْ ማለት ነው፥ “ቀሊሥ” ከግሪኩ ኮይኔ “ኤክሌሺያ” εκκλεσια የመጣ ሲሆን በተለምዶ “ቤተ-ክርስቲያን” ይባል እንጂ “ጉባኤ” “ማኅበር” “ተጠርተው የወጡ” ማለት ነው። ይህንን ቤት ከከዕባ ጋር ለማመሳሰል “አል-ከዕበቱል የማኒያህ” الْكَعْبَةُ الْيَمَانِيَة ወይም “አል-ከዕበቱ አሽ-ሸእሚያህ” الْكَعْبَةُ الشَّأْمِيَّة ብሎታል። ይህ ንጉሥ ከእነ ጭፍሮቹ የአሏህ ቤት ለማፍረስ በ 570 ድኅረ-ልደት በዝሆን ጋልበው ወደ መካ መጡ፥ አሏህም እነዚህን የዝሆን ባለቤቶችን ተንኮል በጥፋት ውስጥ ከንቱ አደረገ፦ 105፥1 “በዝሆኑ ባለቤቶች ጌታህ እንዴት እንደሠራ አላወቅህምን?” أَلَمْ تَرَ كَيْفَ فَعَلَ رَبُّكَ بِأَصْحَابِ الْفِيلِ 105፥2 ተንኮላቸውን በጥፋት ውስጥ ከንቱ አላደረገምን? أَلَمْ يَجْعَلْ كَيْدَهُمْ فِي تَضْلِيلٍ አምላካችን አሏህ በእነርሱም ላይ ከተጠበሰ ጭቃ በኾነ ድንጋይ ማለትም በሸክላ”brick” የሚወረውሩባቸው መንጎች የኾኑን አዕዋፍን ላከ፥ እነርሱም ቅጠሉ እንደ ተበላ አዝመራም አደረጋቸው፦ 105፥3 “በእነርሱም ላይ መንጎች የኾኑን አዕዋፍን ላከ”፡፡ وَأَرْسَلَ عَلَيْهِمْ طَيْرًا أَبَابِيلَ 105፥4 “ከተጠበሰ ጭቃ በኾነ ድንጋይ የምትወረውርባቸው የኾነችን አዕዋፍ”፡፡ تَرْمِيهِم بِحِجَارَةٍ مِّن سِجِّيلٍ 105፥5 “ቅጠሉ እንደ ተበላ አዝመራም አደረጋቸው”፡፡ فَجَعَلَهُمْ كَعَصْفٍ مَّأْكُولٍ ከዚያ ጊዜ ጀምሮ ቁረይሾች ጊዜ ሲቆጥሩ እራሱ “ዓሙል ፊል” عامُ الْفِيلِ ማለትም “የዝሆን ዓመት” እያሉ ነበር። ነጥብ ሁለት “ሐበሻዊ ቢላል” “አዛን” أَذَان የሚለው ቃል “አዚነ” أَذِنَ‎ ማለትም “ጠራ” ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን “ጥሪ” ማለት ነው፥ “ሙአዚን” مُؤَذِّن የሚለው ቃል ደግሞ “አዘነ” أَذَّنَ‎ ማለትም “ተጣራ” ከሚለው ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን “ጠሪ” ማለት ነው። የመጀመሪያው ሙአዚን ቢላል ኢብኑ ረባሕ ወይም ኢብን ሪያሕ”ረ.ዐ.” ሐበሻዊ ነው፥ ይህ ሶሓቢይ ለአላህ መልእክተኛም”ﷺ” ሙአዚን ነበረ። እኛም ሐበሾች በቢላል አዛን መገለጫችን ሆኗል፦ ሡነን አቢ ዳውድ መጽሐፍ 2, ሐዲስ 700 አሥ-ሣኢብ እንደተረከው፦ ”ለአላህ መልእክተኛም”ﷺ” ጠሪ አልነበራቸው አንድ ቢላል እንጂ”። عَنِ السَّائِبِ، قَالَ لَمْ يَكُنْ لِرَسُولِ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم إِلاَّ مُؤَذِّنٌ وَاحِدٌ بِلاَلٌ ጃምዒ አት-ቲርሚዚይ መጽሐፍ 46, ሐዲስ 3936 አቢ ሁራይራህ እንደተረከው፦ “የአላህ መልእክተኛም”ﷺ” አሉ፦ ”ንግሥና ከቁረይሽ፣ ፍርድ ከአንሷር፣ አዛን ከሐበሻ፣ አማናህ ከየመን ነው”። عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ، قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏ “‏ الْمُلْكُ فِي قُرَيْشٍ وَالْقَضَاءُ فِي الأَنْصَارِ وَالأَذَانُ فِي الْحَبَشَةِ وَالأَمَانَةُ فِي الأَزْدِ ‏”‏ ‏.‏ يَعْنِي الْيَمَنَ ነጥብ ሦስት “ንጉሥ አርማህ” “ንጉሥ አርማህ” በነቢያችን”ﷺ” ሐዲስ “አስሐማህ አን-ነጃሺይ” أَصْحَمَةَ النَّجَاشِيِّ የሚባለው ነው፥ ይህ ንጉሥ የነቢያችን”ﷺ” ባልደረቦች ከ 615–616 ድኅረ-ልደት ተቀብሎ አስተናግዷል። ከዚያ ባሻገር ከመሥለምም አልፎ ጻዲቅ ሰው እንደሆነ ነቢያችን”ﷺ” ነግረውናል፦ ኢማም ቡኻርይ መጽሐፍ 23, ሐዲስ 78 ጃቢር ኢብኑ ዐብደሏህ”ረ.ዐ.” ሰምቶ እንደተረከው፦ “ነቢዩም”ﷺ” እንዲህ አሉ፦ ”ዛሬ ከሐበሻህ ጻዲቅ ሰው ሞቷል፥ ተነሱ! የግንዘት ጸሎት አድርጉ!”። أَنَّهُ سَمِعَ جَابِرَ بْنَ عَبْدِ اللَّهِ ـ رضى الله عنهما ـ يَقُولُ قَالَ النَّبِيُّ صلى الله عليه وسلم ‏ “‏ قَدْ تُوُفِّيَ الْيَوْمَ رَجُلٌ صَالِحٌ مِنَ الْحَبَشِ فَهَلُمَّ فَصَلُّوا عَلَيْهِ ‏”‌‏ ኢማም ቡኻርይ መጽሐፍ 63, ሐዲስ 103 ጃቢር”ረ.ዐ.” እንደተረከው፦ “አን-ነጃሺይ በሞተ ጊዜ “ነቢዩም”ﷺ” እንዲህ አሉ፦ ”ዛሬ ጻዲቅ ሰው ሞቷል፥ ተነሱ! ለወንድማችሁ ለአስሐማህ የግንዘት ጸሎት አድርጉ!”። عَنْ جَابِرٍ ـ رضى الله عنه ـ قَالَ النَّبِيُّ صلى الله عليه وسلم حِينَ مَاتَ النَّجَاشِيُّ ‏ “‏ مَاتَ الْيَوْمَ رَجُلٌ صَالِحٌ، فَقُومُوا فَصَلُّوا عَلَى أَخِيكُمْ أَصْحَمَةَ “ሷሊሕ” صَالِح ማለት “ጻዲቅ” ማለት ነው፥ ንጉሡ ለሶሓባዎች ወንድም የተባለው በስጋ የሆነ ወንድምነት ሳይሆን ኢሥላማዊ ወንድምነት ነው። በኢሥላም “ሶላቱል ጀናዛህ” صَلَاة الجَنَازَة ማለትም “የግንዘት ጸሎት” የሚደረገው ለሙሥሊም ብቻ ነው፥ ለንጉሥ አርማህ ደግሞ የሶላቱል ጀናዛህ ክፍል የሆነው “ሶላቱል ጋኢብ” صَلَاة الغَائِبٌ ማለትም “የሩቅ ጀናዛህ” ተደርጓል፦
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
የዙል ሒጃ ወር ዛሬ ምሽት ገብቷል። ከዛሬ ጀምሮ በሚከተሉት 10 ቀናት የሚሰሩት አምልኮዎች የሚስተካከላቸው የለም። አላህ ይርዳን መልካምን በመስራት፣ ከመጥፎ በመራቅ ላይ።
Показать все...
Repost from Sαlαh Responds
09:08
Видео недоступноПоказать в Telegram
▣ ለዲያቆኑ የተሰጠ ምላሽ። -------------------------------------------- ®Sαlαh Responds 🎙 ▸ t.me/mahircomp123
Показать все...
oAm7QA1EADEipQxTopdBfFc9GDPenIiuRFYctg.mp49.89 MB
◌​​﴿فَلا تَحسَبَنَّ اللَّهَ مُخلِفَ وَعدِهِ رُسُلَهُ إِنَّ اللَّهَ عَزيزٌ ذُو انتِقامٍ﴾ =
Показать все...
IMG_9817.m4a1.23 MB
👍 2
▯▩ ወይይት ▩▯ "ለምን ክርስናን ተውክ" ባይብልን ቄሶች ባሉኝ ስልይሆን እራሴ አንብቤ። ◍ ወንድም ሚርዳድ ◍ ወንድም ጀቢር ◍ እኅት ዛህራ ሙስጠፋ ◍ ኡስታዝ አቡ ሙዓዊያህ           🆅🆂 ◍ ወገናችን ሐንኤል ◍ ወገናችን ክርስቲያን
Показать все...
record.ogg55.85 MB
የባይብል ግጭት ጳውሎስ፦ "ከሕግ ሥራ የሆኑት ሁሉ በእርግማን በታች ናቸውና፥ ማንም በእግዚአብሔር ፊት በሕግ እንዳይጸድቅ ግልጥ ነው" ይለናል፦ ገላትያ 3፥11-12 ""ከሕግ ሥራ የሆኑት ሁሉ በእርግማን በታች ናቸውና"".. ጻድቅ በእምነት ይኖራል ተብሎአልና ማንም ""በእግዚአብሔር ፊት በሕግ እንዳይጸድቅ ግልጥ ነው""። በተቃራኒው ያዕቆብ፦ "ሰው በእምነት ብቻ ሳይሆን በሥራ እንዲጸድቅ ታያላችሁ" ይለናል፦ ያዕቆብ 2፥24 ሰው በእምነት ብቻ ሳይሆን በሥራ እንዲጸድቅ ታያላችሁ። ስለዚህ ከሕግ ሥራ የሆኑት ሁሉ በእርግማን በታች ስለሆኑ በእግዚአብሔር ፊት በሕግ ሥራ ማንም አይጸድቅም ጳውሎስ ሲለን፥ ያዕቆብ ደግሞ ሰው በሕግ ሥራ እንዲጸድቅ ታያላችሁ ይለናል። ይህንን ግጭት ለማስቀረት የአትናቴዎስ እና የማርቲን ሉተር የቀኖና መጽሐፍት ውስጥ የያዕቆብ መልእክት አይካተትም። የቱ ነው ትክክል? "ማንም በእግዚአብሔር ፊት በሕግ እንዳይጸድቅ ግልጥ ነው" የሚለው ጳውሎስ ወይስ "ሰው በእምነት ብቻ ሳይሆን በሥራ እንዲጸድቅ ታያላችሁ" የሚለው ያዕቆብ? ✍ከዐቃቤ እሥልምና ወሒድ https://t.me/Wahidcom
Показать все...
09:31
Видео недоступноПоказать в Telegram
"ሰሞነኛው የክርስቲያኖች ጥያቄ የጅን እና የሸይጧም ልዩነትን እወቁ. ሸር አድርጉ እስኪ @highlight  በጣም ሰላሰራጩት ሁሉም ጋር ይድረስ" ◍ እኅት ዛህራ ሙስጠፋ🎤📜
Показать все...
142.54 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
"ማስረጃው ይሄው ሳትሳደቡ መልሱ ወገኖች በተላይ ሴቶች ብትመልሱልኝ ይመረጣል" የደፈራችሁን ወንድ እንድታገቡ ቢደረግባችሁ ምን ታደርጋላችሁ?ለዛውም በአምሳ ብር ብሩ እንኳን ለሴቷ አይሰጥም። ለአባቷ ነው። በጣም ያሚያስከፍው ደሞ መፍታት ብትፈልግ እንኳን አትችልም💧 📜ዘዳግም 22 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁸ አንድ ሰው ያልታጨች ልጃገረድ አግኝቶ በማስገደድ ቢደርስባትና ቢጋለጡ፣ ²⁹ ሰውየው ለልጅቷ አባት አምሳ ስቅል ብር ይክፈል፤ ልጃገረዲቱን አስገድዶ #ደፍሮአታልና እርሷን ማግባት አለበት፤ በሕይወት ዘመኑ ሁሉ #ሊፈታት #አይችልም ልብ ሰባሪ ነው ፍትህ ለክርስቲያን ሴቶች ስለሙ እስልምና ላይ ተከብረናል ወላሂ💧 አቡ ሁረይራ (ረ•ዐ) እንደተረከው አንድ ጊዜ አንድ ሰው ወደ  የአላህ መልዕክተኛ {ﷺ} ዘንድ መጣና አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ ከሰዎች ሁሉ ይበልጥ ማንን የልብ ወዳጅ አድርጌ ልያዝ ሲላቸው እናትህ አሉት እርሱም ከዛስ ብሎ ጠየቃቸው እርሳቸውም እናትህን አሉት እርሱም ከዛስ ብሎ ጠየቃቸው እርሳቸውም እናትህን አሉት። [📚ቦኻሪ መጽሐፍ 78, ሐዲስ 2] [📚ሙሥሊም መጽሐፍ, 45 ሐዲስ 1] የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብሏል   وخيارُكُم خِيَارُكُمْ لِنِسَائِهمْ. ከናንተ ውስጥ በላጬ ለሴቶች በጎ የሆነ ነው። [📚ቲርሚዚ መጽሐፍ 12,ሐዲስ 17
Показать все...
13:03
Видео недоступноПоказать в Telegram
ዙል–ሒጃህ  እና እኛ 📜በኡስታዝ አቡ ሐይደር🎤
Показать все...
477.63 MB