ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

Abu Hayder Aliy

Abu Hayder Aliy

Открыть в Telegram

هذه القناة التابعة لأبي حيدر علي بن سليمان بن أحمد الولغاوي -بإذن الله- تُعنى بنشر الكتاب والسنة وعلوم الشريعة وفق منهج السلف الصالح ​يمكنكم متابعة القناة والاستفادة والعلمية المذكور: قناة أبي حيدر علي الولغاوي @abuhayderaliy

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
592
Подписчики
Нет данных24 часа
+57 дней
+5830 дней

Загружаем данные

Похожие каналы
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Облако тегов
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Входящие и исходящие упоминания
---
---
---
---
---
---
Привлечение подписчиков
окт. '26
октябрь '26
+48
в 4 каналах
сентябрь '26
+118
в 7 каналах
Get PRO
август '26
+159
в 2 каналах
Get PRO
июль '26
+93
в 7 каналах
Get PRO
июнь '26
+293
в 8 каналах
Get PRO
май '260
в 3 каналах
Get PRO
апрель '26
+96
в 6 каналах
Дата
Привлечение подписчиков
Упоминания
Каналы
13 октября0
12 октября+1
11 октября+2
10 октября+1
09 октября+3
08 октября+13
07 октября+4
06 октября+16
05 октября0
04 октября+1
03 октября+1
02 октября+3
01 октября+3
Посты канала

2
✨ታላቅ የዳዕዋ ዝግጅት✨ 💫በዳዕወቱል አንቢያ መዐሀድ💫 የሙሓደሯው ርዕስ፡- الإعتصام بالقرآن والسنة ቁርአን እና ሱናን አጥብቆ መያዝ 🎙 የሙሓደሯው አቅራቢ ኡስታዝ አቡ ሙስሊም አል
✨ታላቅ የዳዕዋ ዝግጅት✨ 💫በዳዕወቱል አንቢያ መዐሀድ💫 የሙሓደሯው ርዕስ፡- الإعتصام بالقرآن والسنة ቁርአን እና ሱናን አጥብቆ መያዝ 🎙 የሙሓደሯው አቅራቢ ኡስታዝ አቡ ሙስሊም አል-አሩሲ -------- 📅 እለተ እሮብ ጥቅምት 04/2019 🌅 ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ጀምሮ ቀጥታ ስርጭት የሚተላለፍበት የዳዕወቱል አንቢያ ቴሌግራም ቻናል http://t.me/daewetul_anbiya || ተጨማሪ ትምህርቶችን ለማግኘት በሚከተሉት የማኅበራዊ ሚድያ ገጾቻችን ይከታተሉን :- ➤ ዩቲዩብ :- http://youtube.com/@daewetul_anbiya ➤ ኢንስታግራም :- instagram.com/daewetul_anbiya ➤ ፌስቡክ :- facebook.com/daewetulanbiya ➤ ቲክቶክ :- tiktok.com/@daewetul_anbiya ➤ ቴሌግራም :- t.me/daewetul_anbiya ማንኛውም ሐሳብ እና አስተያየትም ካሎዎት በኢሜል አድራሻችን ያግኙን :- dawatulanbiya07@gmail.com #ዳዕወቱል_አንቢያ​ #Dawatul_Anbiya​ #የነቢያት_ጥሪ_በሁሉም_ቦታ_ጊዜ_እና_ሁኔታ
39
3
Нет текста...
46
4
«አሏህ በእኛ ላይ እንዲከሰት እንዲደርስ የፃፈብን የወሰነብን የሆነ ነገር የፈለገ ሺ ጊዜ እንኳን ጥንቃቄ ብናደርግ ያ ነገር ከመሆን ከመድረስ ከመከሰት አይወገድም። ልክ እንደዚሁም አሏህ ለእኛ የፃፈልን የወሰነልን የእናንተ ነው ያለውም ነገር የፈለገ ያክል ጊዜው ቢረዝም በእኛና በዚያ ነገር መካከል የምስራቅና የምዕራብ ያክል ርቀት ቢኖረው እንኳን ዞሮ ዞሮ መጨረሻ ላይ ያ ነገር የእኛ መሆኑ የማይቀር የሆነ ነገር ነው።!» እና አብሽሩ! በሚደርስብን በሚከሰትብንም ነገር ላይ አሏህ ሰብር ይስጠን! ለእኛ የተወሰነውን የተፃፈውንም ነገር ቅርብ ያድርግልን።ኣሚን🤲! ✏️ወንድማችሁ:-አቡ መርየም የቴሌግራም ቻናል:- http://t.me/AbuMeryemNeja http://t.me/AbuMeryemNeja
49
5
" እውነተኛ እስረኛ ማለት ልቡ ከአላህ የታሰረበት ሰው ነው፤ እውነተኛ ተሸናፊም በስሜቱ የተሸነፈ ሰው ነው።" . " ኢብኑ ተይሚያህ "
53
6
ሁሌ ብትሰሙት የማሰለች ልብን ሰርስሮ የሚገባ ግጥም
68
7
شعر.mp3
65
8
ኢማሙ አሕመድን (ረሒመሁላህ) ያስለቀሳቸው ታላቅ ራስን መፈተሻ ግጥም‼️ إذا ما قال لي ربي اما استحييت تعصيني ጌታዬ ያኔ ሲጠይቀኝ እያለ “ምነው ምታፍር አንተ እኔን ስታምፀኝ” وتخفي الذنب عن خلقي وبالعصيان تأتيني “ከፍጡሮቼ ሁሉ ወንጀልህን እየሸሽግክ እኔ ጋር ግን መጣህ አመፅክን ተሸክመክ” فكيف أجيبُ يا ويحي ومن ذا سوف يحميني؟ ወይኔ ምን ይውጠኛል ማንስ ይጠብቀኛል? سُلي النفس بالآمالِ من حينٍ الى حيني ጊዜ ሄዶ አልፎ ጊዜ ሲተካ ነፍሴ በምኞት ሲረካ وأنسى ما وراءُ الموت ماذا بعد تكفيني ዘነጋሁ የወዲያኛውን ከሞት ከፈኔ የሚከተለውን كأني قد ضّمنتُ العيش ليس الموت يأتيني ዘላለም ለመኖር ቃል እንደተገባልኝ ሞት የሚባል ነገር እንደማይመጣብኝ وجائت سكرة الموتُ الشديدة من سيحميني ይሄው ጣእረ- ሞት መጣ ማን ያተርፈኛል ከዚህ ጣጣ? ظرتُ الى الوُجوهِ أليـس منُهم من سيفدينـــي ዙሪያየ ያሉን ቃኘሁኝ የሚጠቅመኝ ግን አጣሁኝ? سأسأل ما الذي قدمت في دنياي ينجيني ምን እንዳስቀደምኩ ልጠየቅ ነኝ ለዚህ ጊዜየ የሚሆነኝ فكيف إجابتي من بعد ما فرطت في ديني ያኔ ምን ይሆን መልሴ በእምነቴ ችላ ያልኩትን እራሴ ويا ويحي ألــــم أسمع كلام الله يدعوني ወይኔ ከቶ ምን ይብቃኝ ሰምቼ አልነበርን የጌታየ ቃል ሲጠራኝ? ألــــم أسمع لما قد جاء في قاف ويسِ በቃፍም በያሲን ያለውን ምነው አልሰማሁ ተግሳፁን? ألـــم أسمع بيوم الحشر يوم الجمع و الديني ምነው አልሰማሁ ትንሳኤውን የፍዱን ቀንና መሰብሰቡን? ألـــم أسمع مُنادي الموت يدعوني يناديني መለከልመውት ሲፈልገኝ አልሰማሁም ወይ ሲጠራ? فيا ربــــاه عبدُ تــائبُ من ذا سيؤويني ጌታ ሆይ ተመለስኩኝ ማን አል ከለላ የሚሰጠኝ سوى رب غفور واسعُ للحقِ يهديني ከምሕረተ ሰፊው ጌታ ሌላ እኔን ወደሐቅ የሚመራ أتيتُ إليكَ فارحمني وثقــّـل في موازيني በንስሐ መጣሁ ይቅር በለኝ መልካም ሚዛኔን አክብድልኝ وخفَفَ في جزائي أنتَ أرجـى من يجازيني ሒሳቤን አርገው ቀና ተስፋየ አንተው ነህና:
66
9
الصَّلَاةُ خَيْرٌ مِنَ النَّوْمِ» ሶላት ከእንቅልፍ ትበልጣለች የፈጅር ሰላት ቱሩፋቶች መላእክት ይመሰክራሉ ﴿أَقِمِ الصَّلَاةَ لِدُلُوكِ الشَّمْسِ إِلَىٰ
الصَّلَاةُ خَيْرٌ مِنَ النَّوْمِ» ሶላት ከእንቅልፍ ትበልጣለች የፈጅር ሰላት ቱሩፋቶች መላእክት ይመሰክራሉ ﴿أَقِمِ الصَّلَاةَ لِدُلُوكِ الشَّمْسِ إِلَىٰ غَسَقِ اللَّيْلِ وَقُرْآنَ الْفَجْرِ ۖ إِنَّ قُرْآنَ الْفَجْرِ كَانَ مَشْهُودًا﴾ (ሱረቱል ኢስራእ: 78) «የፈጅርንም ቁርኣን (ሶላት) ስገድ፤ የፈጅር ቁርኣን (መላእክት) የሚመሰክሩበት ነውና።» 2. በአላህ ጥበቃ ስር መሆን قَالَ رَسُولُ اللَّهِ ﷺ: «مَنْ صَلَّى الصُّبْحَ فَهُوَ فِي ذِمَّةِ اللَّهِ» (رواه مسلم) «የፈጅርን ሶላት የሰገደ ሰው በአላህ ጥበቃ ስር ነው።» 3. ጀነት መግባት قَالَ رَسُولُ اللَّهِ ﷺ: «مَنْ صَلَّى الْبَرْدَيْنِ دَخَلَ الْجَنَّةَ» (رواه البخاري ومسلم) «ሁለቱን የቀዝቃዛ ወቅት ሶላቶች (ፈጅርንና ዐስርን) የሰገደ ጀነት ገባ።» 4. ሙሉ ሌሊት እንደቆመ ይቆጠራል قَالَ رَسُولُ اللَّهِ ﷺ: «وَمَنْ صَلَّى الصُّبْحَ فِي جَمَاعَةٍ فَكَأَنَّمَا صَلَّى اللَّيْلَ كُلَّهُ» (رواه مسلم) «የፈጅርን ሶላት በጀመዓ የሰገደ ሌሊቱን በሙሉ እንደሰገደ ነው።» 5. የትንሳኤ ቀን ሙሉ ብርሃን قَالَ رَسُولُ اللَّهِ ﷺ: «بَشِّرِ الْمَشَّائِينَ فِي الظُّلَمِ إِلَى الْمَسَاجِدِ بِالنُّورِ التَّامِّ يَوْمَ الْقِيَامَةِ» (رواه أبو داود والترمذي) «በጨለማ ወደ መስጊዶች የሚጓዙትን በትንሳኤ ቀን ሙሉ ብርሃን እንደሚኖራቸው አብስራቸው።» https://t.me/kuruhara040
69
10
​بسم الله الرحمن الرحيم ((ለእዉቀት ፈላጊወች በሙሉ አድስ ብስራት ከመርከዝ ኢብኑ ዐብ'ባስ (ONLINE) መደረሳ)) የዐረብኛ ቋንቋ ሰዋሰው (ነህዉ) የትምህርት መረሃ ግብር ፡የዐረብኛ
​بسم الله الرحمن الرحيم ((ለእዉቀት ፈላጊወች በሙሉ አድስ ብስራት ከመርከዝ ኢብኑ ዐብ'ባስ (ONLINE) መደረሳ)) የዐረብኛ ቋንቋ ሰዋሰው (ነህዉ) የትምህርት መረሃ ግብር ፡የዐረብኛን ቋንቋ ቁልፍ በሰለጠነና ጥልቅ መንገድ ይማሩ " ​📖 የሚቀራው ኪታብ፦ «الممتع في شرح الآجرومية» አል-ሙምቲዕ ፊ ሸርሒል አጅሩሚያህ) ​✍️ የኪታቡ ደራሲ፦ አቡ አነስ ማሊክ ቢን ሳሊም አል-መህዘሪ ​🎙 አስተማሪ፦ ኡስታዝ ኸድር አህመድ አል ኸሚሴ ሀፊዘሁሏሁ ተአላ ​💡 በኮርሱ ምን ያገኛሉ? 🔹 የዐረብኛ ቋንቋ ሰዋሰው (ነህው) መሠረቶችን በቀላልና ግልጽ አቀራረብ። 🔹 ኪታቡን በብቃት ከመረዳት አንጻር ሰፊና ጥልቅ ማብራሪያ። 🔹 ለጀማሪዎችም ሆነ እውቀታቸውን ለማዳበር ለማጠናከር ለሚፈልጉ ሁሉ የሚመጥን አሰላለፍ። ​📝 አሁኑኑ ይመዝገቡ! ለዚህ ውብ የዕውቀት ዕድል ቀድመው በመመዝገብ ቦታዎን ያስይዙ! ​📲 ለመመዝገብ እና በቂ መረጃዎችን ለማግኘት 👉 @Hussein_cod018 👉 +966538936875 ​📌 ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት የኸይር ሥራ ተካፋይ ይሁኑ! https://t.me/UstazKedirAhmed https://t.me/UstazKedirAhmed
6
11
ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ሌሎችን ያስታውስ!!!! አቢ ሁረይራህ ረዲአላሁ አንሁ እንዳስተላለፉት ነቢዩ ሰላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦ «تُعْرَضُ الأَعْمَالُ يَوْمَ الاِثْنَيْنِ وَالْخَمِيسِ فَأُحِبُّ أَنْ يُعْرَضَ عَمَلِي وَأَنَا صَائِمٌ» ሥራዎች በሰኞ እና በሐሙስ ቀን (አላህ ዘንድ) ይቀርባሉ፤ እኔም ሥራዬ ጾመኛ ሆኜ እንዲቀርብ እወዳለሁ።» (ቲርሚዚ ዘግበውታል ከሱረቱ አል-ዘልዘላህ 7–8): ﴿ فَمَن يَعْمَلْ مِثْقَالَ ذَرَّةٍ خَيْرًا يَرَهُ * وَمَن يَعْمَلْ مِثْقَالَ ذَرَّةٍ شَرًّا يَرَهُ ﴾ የብናኝ ክብደት ያህል መልካም የሰራ ሰው ያየዋል»፦ አንድ ሰው ምንም ያህል ትንሽ ብትሆን መልካም ስራ ቢሰራ፣ በትንሳኤ ቀን አላህ ዘንድ ዋጋዋን ያገኛል። «የብናኝ ክብደት ያህል መጥፎ የሰራም ሰው ያየዋል»፦ ማንም ሰው እጅግ አነስተኛ የሆነ መጥፎ ድርጊት ቢፈጽም፣ አላህ ካልማረው በስተቀር ቅጣቱን ያገኘዋል። "ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው፣ ያንን መልካም ስራ እንደሰራው ሰው አይነት ምንዳ (አጅር) አለው።" https://t.me/kuruhara040 https://t.me/kuruhara040
20
12
ነገ ሀሙስ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ሌሎችን ያስታውስ!!!! አቢ ሁረይራህ ረዲአላሁ አንሁ እንዳስተላለፉት ነቢዩ ሰላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦ «تُعْرَضُ الأَعْمَالُ يَوْمَ الاِثْنَيْنِ وَالْخَمِيسِ فَأُحِبُّ أَنْ يُعْرَضَ عَمَلِي وَأَنَا صَائِمٌ» ሥራዎች በሰኞ እና በሐሙስ ቀን (አላህ ዘንድ) ይቀርባሉ፤ እኔም ሥራዬ ጾመኛ ሆኜ እንዲቀርብ እወዳለሁ።» (ቲርሚዚ ዘግበውታል ከሱረቱ አል-ዘልዘላህ 7–8): ﴿ فَمَن يَعْمَلْ مِثْقَالَ ذَرَّةٍ خَيْرًا يَرَهُ * وَمَن يَعْمَلْ مِثْقَالَ ذَرَّةٍ شَرًّا يَرَهُ ﴾ የብናኝ ክብደት ያህል መልካም የሰራ ሰው ያየዋል»፦ አንድ ሰው ምንም ያህል ትንሽ ብትሆን መልካም ስራ ቢሰራ፣ በትንሳኤ ቀን አላህ ዘንድ ዋጋዋን ያገኛል። «የብናኝ ክብደት ያህል መጥፎ የሰራም ሰው ያየዋል»፦ ማንም ሰው እጅግ አነስተኛ የሆነ መጥፎ ድርጊት ቢፈጽም፣ አላህ ካልማረው በስተቀር ቅጣቱን ያገኘዋል። "ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው፣ ያንን መልካም ስራ እንደሰራው ሰው አይነት ምንዳ (አጅር) አለው።" https://t.me/kuruhara040 https://t.me/kuruhara040
1
13
حَبِّبُوا الناسَ في مَنْهَجِ السَّلَف!» «ሰዎችን ወደ ሰለፎች (ቀደምቶች) ፈለግ/መንገድ አስወድዱ! እኔ ሁልጊዜ ወጣቶችን እንዲህ እያልኩ እመክራለሁ፦ በዲን መንገድ ላይ ቀጥ
حَبِّبُوا الناسَ في مَنْهَجِ السَّلَف!» «ሰዎችን ወደ ሰለፎች (ቀደምቶች) ፈለግ/መንገድ አስወድዱ! እኔ ሁልጊዜ ወጣቶችን እንዲህ እያልኩ እመክራለሁ፦ በዲን መንገድ ላይ ቀጥ ባልክ (ኢስቲቃማህ ባደረግክ) ጊዜ፣ ቤተሰቦችህ ያንን ቅንነት እና ቀጥተኛነት እንዲወዱት አድርግ። ቤተሰቦችህ ቅንነትን (ኢስቲቃማህን) እንዲጠሉት አታድርግ። አንዳንድ ወንድሞች [ከመመራታቸው በፊት] ገር፣ ለወላጆቻቸው መልካም የሚውሉ እና ለእህቶቻቸው ደግ የነበሩ አሉ። ልክ በዲን ላይ ቀጥ ባሉ ጊዜ ግን ይቀየራሉ። ለወላጆቻቸው መልካም ያልሆነ መልእክት ያስተላልፋሉ፤ በዙሪያቸው ያሉ ሰዎችም ቅንነትን እንዲጠሉ ያደርጋሉ። በዲን ላይ ቀጥ ካልክ በኋላ ለሰዎች በፊት ከነበርክበት ይበልጥ የተሻልክና መልካም ሁን። ሰዎችን ወደ አላህ ዲን አስወድዱ፤ ሰዎችን ትክክለኛውን ሸሪዓዊ መንገድ በመከተል ወደ ሰለፎች (ቀደምቶች) ፈለግ አስወድዱ።» https://t.me/abu_hayder_aliy https://t.me/abu_hayder_aliy
64
14
🔴 LIVE አሁን ተጀምሯል! በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራም አሁን በቀጥታ ስርጭት ላይ ነን! 👇👉https://t.me/Sle_qelbachn1?livestream=6f5eebecc651073b27
40
15
🌿يا عبد الله، أوصيك ونفسي بتقوى الله، والتمسك بكلمة التوحيد: «لا إله إلا الله»، فهي أعظم كلمة، وأصل الدين، وأساس النجاة في الدنيا والآخرة. قال الله تعالى: ﴿فَاعْلَمْ أَنَّهُ لَا إِلَٰهَ إِلَّا اللَّهُ﴾ [محمد: 19]. 🌿 تأمل، يا أخي المسلم، كيف أمر الله نبيه ﷺ بالعلم بهذه الكلمة؛ لأنها أساس الإسلام، ومعناها: لا معبود بحق إلا الله، فلا نصرف شيئًا من العبادة لغير الله، فلا ندعو إلا الله، ولا نتوكل توكل العبادة إلا عليه، ولا نذبح تقربًا وعبادةً إلا له سبحانه. وقال النبي ﷺ: «مَنْ قَالَ لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ وَكَفَرَ بِمَا يُعْبَدُ مِنْ دُونِ اللَّهِ، حَرُمَ مَالُهُ وَدَمُهُ، وَحِسَابُهُ عَلَى اللَّهِ». رواه مسلم. 🌿 يا أخي، ليست كلمة «لا إله إلا الله» مجرد كلمات تجري على اللسان، بل هي كلمة عظيمة لها معنى ومقتضيات؛ فلا بد من الإخلاص لله، والصدق في الإيمان، ومحبة هذه الكلمة، والعمل بما تدل عليه. فاحذر أن تقول: لا إله إلا الله بلسانك، ثم تصرف العبادة لغير الله، واحذر أن تجعل الدنيا أكبر همك، وتنسى الغاية التي خُلقت من أجلها. قال الله تعالى: ﴿وَمَا خَلَقْتُ الْجِنَّ وَالْإِنْسَ إِلَّا لِيَعْبُدُونِ﴾ [الذاريات: 56]. 🌿 أخي المسلم، أكثر من ذكر الله، وجدّد إيمانك، وتعلّم معنى التوحيد، وعلّمه أبناءك وأهلك، واثبت على هذه الكلمة حتى تلقى الله. فإن السعادة الحقيقية ليست بكثرة المال ولا بجاه الدنيا، وإنما بتحقيق التوحيد وإخلاص العبادة لله سبحانه وتعالى. 🤲اللهم يا حي يا قيوم، يا ذا الجلال والإكرام، أحينا على التوحيد، وأمتنا على التوحيد، وابعثنا يوم القيامة من أهل التوحيد. 🤲اللهم ارزقنا الإخلاص في القول والعمل، وجنّبنا الشرك كله، دقّه وجلّه، أوله وآخره، ظاهره وباطنه. 🤲 اللهم اجعل آخر كلامنا من الدنيا لا إله إلا الله، وثبّتنا عليها حتى نلقاك، واغفر لنا ولوالدينا ولجميع المسلمين، واجعلنا من أهل الفردوس الأعلى بغير حساب ولا عذاب. وصلى الله وسلم على نبينا محمد، وعلى آله وصحبه أجمعين.
63
16
በእርግጥም ተኩላ ስለ ታማኝነት ብዙ ያስተምረናል።» ጠቢባን ህይወትህን እንደ ተኩላ መምራት/መኖር አለብህ ለምን እንደሚሉ ታውቃለህን? ምክንያቱም ተኩላ በሌሎች ፍጥረታት ዘንድ እምብዛም በማይገኙ ልዩ
በእርግጥም ተኩላ ስለ ታማኝነት ብዙ ያስተምረናል።» ጠቢባን ህይወትህን እንደ ተኩላ መምራት/መኖር አለብህ ለምን እንደሚሉ ታውቃለህን? ምክንያቱም ተኩላ በሌሎች ፍጥረታት ዘንድ እምብዛም በማይገኙ ልዩ ፀባያት ተለይቶ ይታወቃል፦ አንደኛ፡ እንደ አንዳንድ እንስሳት ሰርከስ ውስጥ ትርኢት ሲያሳይ ተኩላን በጭራሽ አታየውም። ምክንያቱም ተኩላ ክብሩን ይጠብቃል፤ መዋረድና መዋረድን ፈጽሞ አይቀበልም። ሁለተኛ፡ ተኩላ ከእናቱ ወይም ከእህቱ ጋር አይጋባም። ይልቁንም የህይወት አጋሩን በጥንቃቄ ይመርጣል፤ በህይወት ዘመኑም ሙሉ ለእሷ ታማኝ ሆኖ ይኖራል። ሴቷም ተኩላ እንዲሁ ታደርጋለች። ከሁለቱ አንደኛው ቢሞት፣ በሌላኛው ላይ ቢያንስ ከሶስት ወር የማያንስና እስከ ሙሉ አመት ሊቆይ የሚችል የሃዘን ጊዜ ውስጥ ይገባል። ሶስተኛ፡ ተኩላ ‘ታዛዥ/ደጋግ ልጅ’ ተብሎ ይጠራል፤ ምክንያቱም ወላጆቹን የሚያከብር ብቸኛ እንስሳ ነው። ወላጆቹ አርጅተው ማደን ሲያቅታቸው፣ ወጣቶቹ ተኩላዎች ኃላፊነት ይወስዱላቸዋል። ወጥተው አድነው ምግቡን ይዘውላቸዋል ይመለሳሉ። https://t.me/kuruhara040 https://t.me/kuruhara040
50
17
በእርግጥም ተኩላ ስለ ታማኝነት ብዙ ያስተምረናል።» ጠቢባን ህይወትህን እንደ ተኩላ ምሁራን/መኖር አለብህ ለምን እንደሚሉ ታውቃለህን? ምክንያቱም ተኩላ በሌሎች ፍጥረታት ዘንድ እምብዛም በማይገኙ ልዩ
በእርግጥም ተኩላ ስለ ታማኝነት ብዙ ያስተምረናል።» ጠቢባን ህይወትህን እንደ ተኩላ ምሁራን/መኖር አለብህ ለምን እንደሚሉ ታውቃለህን? ምክንያቱም ተኩላ በሌሎች ፍጥረታት ዘንድ እምብዛም በማይገኙ ልዩ ፀባያት ተለይቶ ይታወቃል፦ አንደኛ፡ እንደ አንዳንድ እንስሳት ሰርከስ ውስጥ ትርኢት ሲያሳይ ተኩላን በጭራሽ አታየውም። ምክንያቱም ተኩላ ክብሩን ይጠብቃል፤ መዋረድና መዋረድን ፈጽሞ አይቀበልም። ሁለተኛ፡ ተኩላ ከእናቱ ወይም ከእህቱ ጋር አይጋባም። ይልቁንም የህይወት አጋሩን በጥንቃቄ ይመርጣል፤ በህይወት ዘመኑም ሙሉ ለእሷ ታማኝ ሆኖ ይኖራል። ሴቷም ተኩላ እንዲሁ ታደርጋለች። ከሁለቱ አንደኛው ቢሞት፣ በሌላኛው ላይ ቢያንስ ከሶስት ወር የማያንስና እስከ ሙሉ አመት ሊቆይ የሚችል የሃዘን ጊዜ ውስጥ ይገባል። ሶስተኛ፡ ተኩላ ‘ታዛዥ/ደጋግ ልጅ’ ተብሎ ይጠራል፤ ምክንያቱም ወላጆቹን የሚያከብር ብቸኛ እንስሳ ነው። ወላጆቹ አርጅተው ማደን ሲያቅታቸው፣ ወጣቶቹ ተኩላዎች ኃላፊነት ይወስዱላቸዋል። ወጥተው አድነው ምግቡን ይዘውላቸዋል ይመለሳሉ። https://t.me/kuruhara040 https://t.me/kuruhara040
1
18
ኢብኑ ዑመር ረዲየላሁ ዐንሁማ እንዲህ ይላሉ፦ التقوى أن لا ترى نفسك خيراً مـن أحد "ተቅዋ ማለት ራስህን ከማንም በላይ አድርገህ ላታይ ነው።" 📚 [ተፍሲሩል በገዊ ፡ 1/60] = የቴሌግራም ቻናል :- https://t.me/IbnuMunewor
45
19
552 .mp3
62
20
صفحة┆٥٥٢ .
صفحة┆٥٥٢ .
63