ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

ሪፖርተር ET

ሪፖርተር ET

Открыть в Telegram

🔖 ይህ የሪፖርተር ET የቴሌግራም ገፅ ነው ®️ ☆ በቻናሉ 📌 ፈጣን 📌 ትኩስ 📌 ወቅታዊ እና 📌 ወሳኝ መረጃዎችን እንደወረዱ በቅፅበት ፥ በትኩሱ ይደርሳችኋል ! 🔖 ይወዳጁን ፤ በእርግጥም ይወዱታል !

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала ሪፖርተር ET

Канал ሪፖርተር ET (@reportereth) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 18 735 подписчиков, занимая 12 103 место в категории Новости и СМИ и 1 915 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 18 735 подписчиков.

Согласно последним данным от 18 октября, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -327, а за последние 24 часа — -8, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 15.33%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 10.26% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 2 873 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 1 923 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 6.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
“🔖 ይህ የሪፖርተር ET የቴሌግራም ገፅ ነው ®️ ☆ በቻናሉ 📌 ፈጣን 📌 ትኩስ 📌 ወቅታዊ እና 📌 ወሳኝ መረጃዎችን እንደወረዱ በቅፅበት ፥ በትኩሱ ይደርሳችኋል ! 🔖 ይወዳጁን ፤ በእርግጥም ይወዱታል !”

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 19 октября, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Новости и СМИ.

18 735
Подписчики
-824 часа
-977 дней
-32730 дней

Загружаем данные

Облако тегов
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Входящие и исходящие упоминания
---
---
---
---
---
---
Привлечение подписчиков
окт. '26
октябрь '260
в 0 каналах
сентябрь '260
в 0 каналах
Get PRO
август '260
в 0 каналах
Get PRO
июль '26
+8
в 0 каналах
Get PRO
июнь '26
+5
в 0 каналах
Get PRO
май '260
в 0 каналах
Get PRO
апрель '26
+2
в 0 каналах
Get PRO
март '26
+1
в 2 каналах
Get PRO
февраль '260
в 0 каналах
Get PRO
январь '26
+1
в 5 каналах
Get PRO
декабрь '25
+10
в 5 каналах
Get PRO
ноябрь '25
+4
в 1 каналах
Get PRO
октябрь '250
в 2 каналах
Get PRO
сентябрь '25
+87
в 3 каналах
Get PRO
август '25
+620
в 3 каналах
Get PRO
июль '25
+1 053
в 6 каналах
Get PRO
июнь '25
+1 442
в 5 каналах
Get PRO
май '25
+210
в 4 каналах
Get PRO
апрель '25
+103
в 6 каналах
Get PRO
март '25
+61
в 9 каналах
Get PRO
февраль '25
+61
в 5 каналах
Get PRO
январь '25
+145
в 4 каналах
Get PRO
декабрь '24
+203
в 2 каналах
Get PRO
ноябрь '24
+64
в 5 каналах
Get PRO
октябрь '24
+431
в 17 каналах
Get PRO
сентябрь '24
+334
в 7 каналах
Get PRO
август '24
+245
в 4 каналах
Get PRO
июль '24
+5
в 0 каналах
Get PRO
июнь '24
+4
в 0 каналах
Get PRO
май '24
+74
в 0 каналах
Get PRO
апрель '24
+90
в 2 каналах
Get PRO
март '24
+114
в 2 каналах
Get PRO
февраль '24
+55
в 1 каналах
Get PRO
январь '24
+75
в 1 каналах
Get PRO
декабрь '23
+94
в 1 каналах
Get PRO
ноябрь '23
+65
в 3 каналах
Get PRO
октябрь '23
+154
в 2 каналах
Get PRO
сентябрь '23
+1 602
в 0 каналах
Get PRO
август '23
+34
в 0 каналах
Get PRO
июль '23
+90
в 0 каналах
Get PRO
июнь '23
+2 227
в 0 каналах
Get PRO
май '23
+1 217
в 0 каналах
Get PRO
апрель '23
+2 172
в 0 каналах
Get PRO
март '23
+212
в 0 каналах
Get PRO
февраль '23
+361
в 0 каналах
Get PRO
январь '23
+370
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '22
+48
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '22
+124
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '22
+199
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '22
+819
в 0 каналах
Get PRO
август '22
+106
в 0 каналах
Get PRO
июль '22
+162
в 0 каналах
Get PRO
июнь '22
+3
в 0 каналах
Get PRO
май '22
+1
в 0 каналах
Get PRO
апрель '220
в 0 каналах
Get PRO
март '22
+111
в 0 каналах
Get PRO
февраль '22
+178
в 0 каналах
Get PRO
январь '22
+5
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '21
+2
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '21
+101
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '21
+626
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '21
+620
в 0 каналах
Get PRO
август '21
+536
в 0 каналах
Get PRO
июль '21
+1 771
в 0 каналах
Get PRO
июнь '21
+2 407
в 0 каналах
Get PRO
май '21
+3 050
в 0 каналах
Get PRO
апрель '21
+3 173
в 0 каналах
Get PRO
март '21
+3 363
в 0 каналах
Get PRO
февраль '21
+3 179
в 0 каналах
Get PRO
январь '21
+5 275
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '20
+54 184
в 0 каналах
Дата
Привлечение подписчиков
Упоминания
Каналы
19 октября0
18 октября0
17 октября0
16 октября0
15 октября0
14 октября0
13 октября0
12 октября0
11 октября0
10 октября0
09 октября0
08 октября0
07 октября0
06 октября0
05 октября0
04 октября0
03 октября0
02 октября0
01 октября0
Посты канала
ደንበኞች የቆጣሪ ንባባቸውን በቴሌግራም ቻትቦት የሚያሳውቁበት አዲስ አሰራር ወደ ሥራ ገባ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የድህረ ክፍያ ተጠቃሚ የመኖሪያ ቤት ደንበኞች ወርሃዊ የቆጣሪ ንባባቸውን በራሳቸው ማሳወቅ እንዲችሉ የቴሌግራም ቻትቦት አበልጽጎ ወደ ሥራ አስገብቷል። አዲሱ አሰራር በመደበኛው የቆጣሪ ንባብ ወቅት ንባባቸው ያልተወሰደላቸው ደንበኞች ትክክለኛውን የቆጣሪ ንባብ በተፈቀደው የጊዜ ገደብ፣ ማለትም ከመደበኛው የንባብ ወቅት ማብቂያ በኋላ ባሉት አራት ተከታታይ ቀናት ውስጥ፣ በቀጥታ እንዲያስገቡ ያስችላል። አገልግሎቱ በመላ ሀገሪቱ ለሚገኙ ነጠላ ፌዝ ቆጣሪ ያላቸው የድህረ ክፍያ ተጠቃሚ የመኖሪያ ቤት ደንበኞች ብቻ የተዘጋጀ ነው። ደንበኞች በቴሌግራም ላይ @Eeuchatbot ብለው በመፈለግ ወይም በተቋሙ ይፋዊ የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾች ላይ የቻትቦቱን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም አገልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ። በአዲስ አበባ፣ በጅማ እና በአጋሮ ከተሞች መደበኛው የቆጣሪ ንባብ ወር በገባ ከ13ኛው እስከ 26ኛው ቀን ይካሄዳል። በዚህ ወቅት ቆጣሪያቸው ያልተነበበላቸው ደንበኞች ከ27ኛው እስከ 30ኛው ቀን ድረስ በቻትቦቱ አማካኝነት ንባባቸውን ማስገባት ይችላሉ። ከእነዚህ ከተሞች ውጭ ለሚገኙ ደንበኞች የማስገቢያ ጊዜው በየንባብ ቡድናቸው መሠረት እንደሚከተለው ይሆናል፦ 👉 ቡድን 1፦ ከወሩ 21ኛው እስከ 24ኛው ቀን 👉 ቡድን 2፦ ከወሩ 28ኛው ቀን እስከ ቀጣዩ ወር 1ኛው ቀን 👉 ቡድን 3፦ ከወሩ 5ኛው እስከ 8ኛው ቀን 👉 ቡድን 4፦ ከወሩ 12ኛው እስከ 15ኛው ቀን ደንበኞች የቆጣሪ ንባባቸውን ለማስገባት የሚከተሉትን ደረጃዎች መከተል ይችላሉ፦ ✅ በቴሌግራም ላይ @Eeuchatbot ብለው በመፈለግ ቻትቦቱን ያግኙ። ✅ ቻትቦቱን ካስጀመሩ በኋላ “Send Meter Reading” የሚለውን አማራጭ ይምረጡ። ✅ ባለ 12 ዲጂት የደንበኛ መለያ ቁጥርዎን (Contract Account Number) ያስገቡ። ✅ ትክክለኛውን የቆጣሪ ንባብ በማስገባት ይላኩ። ደንበኞች ንባባቸውን ማስገባት የሚችሉት በተፈቀደው የጊዜ ገደብ ውስጥ ብቻ ነው። ከተፈቀደው ጊዜ በፊት ወይም ከገደቡ በኋላ ንባብ እንዲሁም የተሳሳተ ንባብ ማስገባት አይቻልም። ስለሆነም ደንበኞች ትክክለኛውን የቆጣሪ ንባብ በተወሰነው ጊዜ ውስጥ ማስገባታቸው አስፈላጊ ነው። ይህ አዲስ አሰራር በቆጣሪ ንባብ አለመወሰድ ምክንያት ሊፈጠሩ የሚችሉ የፍጆታ ሂሳብ አዘገጃጀት ችግሮችንና የክፍያ መዘግየት ቅሬታዎችን ለመቀነስ የታለመ ሲሆን፣ ደንበኞች በቀላሉና በተመቻቸ መንገድ የቆጣሪ ንባባቸውን እንዲያሳውቁ ዕድል ይፈጥራል።

2
ደንበኞች የቆጣሪ ንባባቸውን በቴሌግራም ቻትቦት የሚያሳውቁበት አዲስ አሰራር ወደ ሥራ ገባ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የድህረ ክፍያ ተጠቃሚ የመኖሪያ ቤት ደንበኞች ወርሃዊ የቆጣሪ ንባባቸውን በ
ደንበኞች የቆጣሪ ንባባቸውን በቴሌግራም ቻትቦት የሚያሳውቁበት አዲስ አሰራር ወደ ሥራ ገባ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የድህረ ክፍያ ተጠቃሚ የመኖሪያ ቤት ደንበኞች ወርሃዊ የቆጣሪ ንባባቸውን በራሳቸው ማሳወቅ እንዲችሉ የቴሌግራም ቻትቦት አበልጽጎ ወደ ሥራ አስገብቷል። አዲሱ አሰራር በመደበኛው የቆጣሪ ንባብ ወቅት ንባባቸው ያልተወሰደላቸው ደንበኞች ትክክለኛውን የቆጣሪ ንባብ በተፈቀደው የጊዜ ገደብ፣ ማለትም ከመደበኛው የንባብ ወቅት ማብቂያ በኋላ ባሉት አራት ተከታታይ ቀናት ውስጥ፣ በቀጥታ እንዲያስገቡ ያስችላል። አገልግሎቱ በመላ ሀገሪቱ ለሚገኙ ነጠላ ፌዝ ቆጣሪ ያላቸው የድህረ ክፍያ ተጠቃሚ የመኖሪያ ቤት ደንበኞች ብቻ የተዘጋጀ ነው። ደንበኞች በቴሌግራም ላይ @Eeuchatbot ብለው በመፈለግ ወይም በተቋሙ ይፋዊ የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾች ላይ የቻትቦቱን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም አገልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ። በአዲስ አበባ፣ በጅማ እና በአጋሮ ከተሞች መደበኛው የቆጣሪ ንባብ ወር በገባ ከ13ኛው እስከ 26ኛው ቀን ይካሄዳል። በዚህ ወቅት ቆጣሪያቸው ያልተነበበላቸው ደንበኞች ከ27ኛው እስከ 30ኛው ቀን ድረስ በቻትቦቱ አማካኝነት ንባባቸውን ማስገባት ይችላሉ። ከእነዚህ ከተሞች ውጭ ለሚገኙ ደንበኞች የማስገቢያ ጊዜው በየንባብ ቡድናቸው መሠረት እንደሚከተለው ይሆናል፦ 👉 ቡድን 1፦ ከወሩ 21ኛው እስከ 24ኛው ቀን 👉 ቡድን 2፦ ከወሩ 28ኛው ቀን እስከ ቀጣዩ ወር 1ኛው ቀን 👉 ቡድን 3፦ ከወሩ 5ኛው እስከ 8ኛው ቀን 👉 ቡድን 4፦ ከወሩ 12ኛው እስከ 15ኛው ቀን ደንበኞች የቆጣሪ ንባባቸውን ለማስገባት የሚከተሉትን ደረጃዎች መከተል ይችላሉ፦ ✅ በቴሌግራም ላይ @Eeuchatbot ብለው በመፈለግ ቻትቦቱን ያግኙ። ✅ ቻትቦቱን ካስጀመሩ በኋላ “Send Meter Reading” የሚለውን አማራጭ ይምረጡ። ✅ ባለ 12 ዲጂት የደንበኛ መለያ ቁጥርዎን (Contract Account Number) ያስገቡ። ✅ ትክክለኛውን የቆጣሪ ንባብ በማስገባት ይላኩ። ደንበኞች ንባባቸውን ማስገባት የሚችሉት በተፈቀደው የጊዜ ገደብ ውስጥ ብቻ ነው። ከተፈቀደው ጊዜ በፊት ወይም ከገደቡ በኋላ ንባብ እንዲሁም የተሳሳተ ንባብ ማስገባት አይቻልም። ስለሆነም ደንበኞች ትክክለኛውን የቆጣሪ ንባብ በተወሰነው ጊዜ ውስጥ ማስገባታቸው አስፈላጊ ነው። ይህ አዲስ አሰራር በቆጣሪ ንባብ አለመወሰድ ምክንያት ሊፈጠሩ የሚችሉ የፍጆታ ሂሳብ አዘገጃጀት ችግሮችንና የክፍያ መዘግየት ቅሬታዎችን ለመቀነስ የታለመ ሲሆን፣ ደንበኞች በቀላሉና በተመቻቸ መንገድ የቆጣሪ ንባባቸውን እንዲያሳውቁ ዕድል ይፈጥራል። ======================== ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
1 787
3
ተሿሚዎች ወደ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ገቡ‼️ በቅርቡ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የተሾሙ አዳዲስ ሚኒስትሮች እና ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች መሰረታዊ የውትድርና ስልጠና ለመውሰድ ወደ ጦላይ ወታደራዊ ማሰልጠኛ መወሰዳቸው ተሰማ። ይህ ያልተለመደ እርምጃ የመጀመሪያው ዙር ሲሆን በቀጣይም ሌሎች ባለስልጣናት በተከታታይ ተመሳሳይ ወታደራዊ ስልጠና እንደሚወስዱ ታውቋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከዚህ ቀደም በፓርላማ እና በተለያዩ መድረኮች ላይ፣ የመንግስት ሹመኞች "ቦርጭ ማውጣት እና ከመጠን በላይ መወፈር እንደሌለባቸው" በማንሳት፣ ጂም በመግባት እና ስፖርት በመስራት ንቁና ቀልጣፋ መሆን እንዳለባቸው በሳቅ የታጀበ ማሳሰቢያ ሲሰጡ ተሰምተው ነበር። Via:- ዘሐበሻ
2 154
4
"ገጥመን ከማሸነፍ ውጪ አማራጭ የለንም" ሻብያ በኢትዮጵያ ላይ ግልጽ የሉአላዊነት ወረራ የፈጸመው ሻብያ ኢትዮጵያን ለመውጋት መዘጋጀቱን ይፋ አደረገ። በአፍሪካ ቀንድ ቀውሶችን በማቀጣጠል የሚታወቀው
"ገጥመን ከማሸነፍ ውጪ አማራጭ የለንም" ሻብያ በኢትዮጵያ ላይ ግልጽ የሉአላዊነት ወረራ የፈጸመው ሻብያ ኢትዮጵያን ለመውጋት መዘጋጀቱን ይፋ አደረገ። በአፍሪካ ቀንድ ቀውሶችን በማቀጣጠል የሚታወቀው ሻብያ፤ ባሁኑ ወቅት በሰሜን ኢትዮጵያ የተከሰተውን አዲስ ግጭት ተንተርሶ ወረራ መፈጸሙ ይታወቃል። ቡድኑ በዛሬው እለት በማስታወቂያ ሚኒስትሩ ድህረ ገጽ ባሰራጨው መግለጫ፣ "ኢትዮጵያን ገጥሞ ከማሸነፍ ውጪ አማራጭ የለኝም" ሲል አውጇል። በተጨማሪም የኢትዮጵያ ሕዝብ የመረጠውን መንግሥት ባጭር ጊዜ ለማስወገድ እንደሚሰራ በመግለጫው አረጋግጧል።
3 413
5
ሰበር ዜና‼️ በትግራይ ክልል የሚገኙት ሦስት ከተሞች፣ አክሱም፣ ሽራሮ እና ዛላንበሳ በኢትዮጵያ ብሔራዊ መከላከያ ሠራዊት ቁጥጥር ስራ ገብተዋል!
3 056
6
ተመድ ዛሬ በኢትዮጵያ ጉዳይ በዝግ ሊመክር ነው‼ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጸጥታው ጥበቃ ምክር ቤት በሰሜን ኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ እና በአፍሪካ ቀንድ ጉዳይ ላይ ዛሬ በዝግ ለመምከር ቀጠሮ ያ
ተመድ ዛሬ በኢትዮጵያ ጉዳይ በዝግ ሊመክር ነው‼ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጸጥታው ጥበቃ ምክር ቤት በሰሜን ኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ እና በአፍሪካ ቀንድ ጉዳይ ላይ ዛሬ በዝግ ለመምከር ቀጠሮ ያዘ። ይህንን ስብሰባ አሜሪካ የጠየቀችው በሰሜን ኢትዮጵያ ያለው ውጊያ መባባሱን ተከትሎ እንደሆነ ተሰምቷል። የተመድ ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ በትግራይ፣ በአፋርና በአማራ ክልሎች ያለው ግጭት ቀጠናውን ወደ ብስጭትና አለመረጋጋት እንዳይመራ በማስጠንቀቅ፣ የተኩስ አቁም እንዲደረግና የሰላም ንግግር እንዲጀምር ጥሪ ማቅረባቸውን ጠቅሶ ኢትዮጵያ ኢንሳይደር ዘግቧል።
3 015
7
እጃቸውን ሰጡ‼️ የጄኔራል ጆን ሜዲድ አጃቢዎችና ሹፌር ጄኔራሉን ከመኪናቸው ጋር በእንትጮ በረሃ ትተው ለመከላከያ ሰራዊት እጅ ሰጥተዋል። አዚህ በተጨማሪ ኮሎኔል ብርሃኔ ገብረአናንያ (የቀድሞ የትግራ+1
እጃቸውን ሰጡ‼️ የጄኔራል ጆን ሜዲድ አጃቢዎችና ሹፌር ጄኔራሉን ከመኪናቸው ጋር በእንትጮ በረሃ ትተው ለመከላከያ ሰራዊት እጅ ሰጥተዋል። አዚህ በተጨማሪ ኮሎኔል ብርሃኔ ገብረአናንያ (የቀድሞ የትግራይ ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር አሁን የአርሚ 72 ምክትል አዛዥ) ከቡድናቸው ጋር እጅ ሰጥተዋል። አዩዘሀበሻ 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊 ======================== ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇??👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
3 446
8
ሰበር ዜና ‼️ የህወሓት ከፍተኛ የጦር አዛዥ ኮሎኔል ብርሃነ ገብረአናንያ በመከላከያ ሰራዊት ቁጥጥር ስር ውሏል!!
ሰበር ዜና ‼️ የህወሓት ከፍተኛ የጦር አዛዥ ኮሎኔል ብርሃነ ገብረአናንያ በመከላከያ ሰራዊት ቁጥጥር ስር ውሏል!!
1
9
እገላ ገርሁ - የተፈፀመ የድሮን ጥቃት‼ በእገላ ገርሁ ስርናይ በሚገኝ አንድ ትምህርት ቤት ግቢ ውስጥ ሰፍረው የነበሩ የሎጂስቲክስ ቁሳቁሶችን የጫኑ የኤርትራ ጦር ተሽከርካሪዎች ትናንት በድሮን ጥቃት
እገላ ገርሁ - የተፈፀመ የድሮን ጥቃት‼ በእገላ ገርሁ ስርናይ በሚገኝ አንድ ትምህርት ቤት ግቢ ውስጥ ሰፍረው የነበሩ የሎጂስቲክስ ቁሳቁሶችን የጫኑ የኤርትራ ጦር ተሽከርካሪዎች ትናንት በድሮን ጥቃት መመታታቸው ተገለጸ። እንደ መረጃዎች ገለጻ፣ ጥቃቱ የተፈጸመው የጦር ሰራዊቱ ትምህርት ቤቱን ለመጠለያነት እና ለሎጂስቲክስ ማከማቻነት ሲጠቀምበት በነበረበት ወቅት ነው ተብሏል።
3 237
10
በሽሬ ከተማ የህወሓት መሣሪያ ማከማቻዎች በሀገር መከላከያ ሠራዊት ቁጥጥር ሥር ዋለ በሽሬ ከተማ ለረጅም ጊዜ ተደብቀው የቆዩ የህወሓት ቡድን መሣሪያ ማከማቻዎች በሀገር መከላከያ ሠራዊት ቁጥጥር ሥር+5
በሽሬ ከተማ የህወሓት መሣሪያ ማከማቻዎች በሀገር መከላከያ ሠራዊት ቁጥጥር ሥር ዋለ በሽሬ ከተማ ለረጅም ጊዜ ተደብቀው የቆዩ የህወሓት ቡድን መሣሪያ ማከማቻዎች በሀገር መከላከያ ሠራዊት ቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ምንጮች አስታውቀዋል። በማከማቻዎቹ ውስጥ የተለያዩ የጦር መሣሪያዎች፣ ተተኳሾች፣ የመሣሪያ መለዋወጫዎችና ወታደራዊ ትጥቆች እንደሚገኙ የደረሰን መረጃ ያሳያል። በሠራዊቱ ቁጥጥር ሥር ከዋሉት ቁሳቁሶች መካከል የ120 ሚሊሜትር ሞርተር፣ የቢኤም እና የኤግላ መሣሪያዎች፣ የእስትሬላ፣ ዙ-23፣ ክላሽ፣ ድሽቃ፣ መትረየስና የታንክ ተተኳሾች እንዲሁም የእጅ ቦንቦች እንደሚገኙበት ተገልጿል። የተገኙት የመሣሪያ መለዋወጫዎችና ወታደራዊ ትጥቆችም በሠራዊቱ ቁጥጥር ሥር ውለዋል። በተያያዘ ዜና፣ በሽሬና በአካባቢው የሕወሓት አባላት እንደሆኑ የተገለጹ ወጣቶች የትጥቅ ትግሉን ትተው እጃቸውን እየሰጡ ነው። @Seledadotio @Seledadotio
4 105
11
የመከላከያ ሠራዊቱ አዲግራት ከተማን ተቆጣጥሯል። አዲግራት ከተማን ሲቆጣጠር የከተማው ነዋሪዎችና የአካባቢው ህብረተሰብ ለሠራዊቱ ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል። በሽብር ጠማቂው ሻዕብያ እየተመራ የዕ+3
የመከላከያ ሠራዊቱ አዲግራት ከተማን ተቆጣጥሯል። አዲግራት ከተማን ሲቆጣጠር የከተማው ነዋሪዎችና የአካባቢው ህብረተሰብ ለሠራዊቱ ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል። በሽብር ጠማቂው ሻዕብያ እየተመራ የዕውር ድንብር ሽሽቱን የቀጠለው ህወሀት በሠራዊቱ ብርቱ ክንድ እየደረሰበት ባለው ብርቱ ጥቃት አዲግራትንና አካባቢውን ለቆ ፈርጥጧል። የአዲግራት ከተማ ነዋሪዎች ለመከላከያ ሠራዊት ያደረጉት አቀባበል በፎቶ።(ናትናኤል መኮነን) @Addis_News @Addis_News
3 402
12
ወደ መቀሌ በረራ‼️ ወደ መቐለ ተቋርጦ የነበረው የመደበኛ የበረራ አገልግሎት ጥቅምት 1 ይጀመራል! የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት አቋርጦት የነበረውን ወደ መቐለ ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ
ወደ መቀሌ በረራ‼️ ወደ መቐለ ተቋርጦ የነበረው የመደበኛ የበረራ አገልግሎት ጥቅምት 1 ይጀመራል! የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት አቋርጦት የነበረውን ወደ መቐለ ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ የአየር በረራ አገልግሎት ከጥቅምት 1 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚጀመር ታውቋል።።
3 272
13
ዛላንበሳ‼️ በኤርትራ ድንበር አቅራቢያ ከባድ የድሮን ጥቃት መፈፀሙ ታወቀ። በዛሬው ዕለት መስከረም 29/2019 ዓ.ም ከረፋዱ 4:20 አካባቢ በኤርትራ ድንበር ዛላንበሳ አካባቢ በኦራል ሲንቀሳቀሱ በ
ዛላንበሳ‼️ በኤርትራ ድንበር አቅራቢያ ከባድ የድሮን ጥቃት መፈፀሙ ታወቀ። በዛሬው ዕለት መስከረም 29/2019 ዓ.ም ከረፋዱ 4:20 አካባቢ በኤርትራ ድንበር ዛላንበሳ አካባቢ በኦራል ሲንቀሳቀሱ በነበሩ ታጣቂዎች ላይ የድሮን ጥቃት የተፈፀመ ሲሆን የደረሰው ጉዳት ለጊዜው አልታወቀም።
3 205
14
ኢትዮጵያ ብዙ አይነት ድሮን እያመረተች መሆኑ ተዘገበ። አለም አቀፍ ተነባቢ የሆነው Defense Express ጋዜጣ ከሰሞኑ ኢትዮጵያ ከተለያዩ ሀገራት በማሰባሰብ ስለታጠቀቻቸው እና በምታመርታቸው ድሮ
ኢትዮጵያ ብዙ አይነት ድሮን እያመረተች መሆኑ ተዘገበ። አለም አቀፍ ተነባቢ የሆነው Defense Express ጋዜጣ ከሰሞኑ ኢትዮጵያ ከተለያዩ ሀገራት በማሰባሰብ ስለታጠቀቻቸው እና በምታመርታቸው  ድሮኖች ዙሪያ በሰጠው ማብራሪያ በአሁኑ ወቅት - የቱርክ (Akinci እና Bayraktar TB2) -የኢራን (Mohajer-6)፣ እና የቻይና (Wing Loong I) የሰው አልባ አውሮፕላኖችን (ድሮኖችን) በታጠቁ ኃይሎቿ ውስጥ በማካተት ሰፊ ስብስብ መገንባቷን ገልጿል። በቅርቡ "ኢትዮጵያ የሩሲያ ስሪት የሆነው ‘Orion-E’ የተባለውን ዘመናዊ ሰው አልባ ድሮን መግዛቷ በተለያዩ አለም አቀፍ ሚድያዎች ሲዘዋወር የታየ ቢሆንም መረጃው የሀሰት መሆኑን እና ድሮኑ በኢትዮጵያ ባለሞያዎች በሀገር ውስጥ የተመረተ መለያ ስሙም " ነጋሽ" እንደሚባል ዘገባው ጠቅሷል።
2 969
15
በመንግስትና በፋኖ ኃይሎች መካከል የተካሄደ ከባድ ግጭት በአማራ ክልል በመንግሥት ወታደሮችና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል የሚካሄደዉ ጦርነት በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን መንዝ አካባቢዎች (መሀል ሜዳ፣
በመንግስትና በፋኖ ኃይሎች መካከል የተካሄደ ከባድ ግጭት  በአማራ ክልል በመንግሥት ወታደሮችና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል የሚካሄደዉ ጦርነት በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን መንዝ አካባቢዎች (መሀል ሜዳ፣ ዘመሮ እና ሞላሌ) በመንግስትና በፋኖ ኃይሎች መካከል በተካሄደ ከባድ ግጭት የሰዎች ህይወት ማለፉንና በንፁሃን ላይ ጉዳት መድረሱን የአካባቢው ነዋሪዎች ለዶቼቨለ ገለጹ። ደቡብ ወሎ መካነ ሰላም ከተማ ትናንት ከተሰማ የከባድ መሳሪያ ተኩስ በኋላ ዛሬ ሰላማዊ እንቅስቃሴ መኖሩ ተጠቅሷል።
2 822
16
ባልና ሚስት በካቢኔ — ከአንድ ቤት ሁለት ሚኒስትሮች! ከአንድ ማዕድ እስከ ሀገር መሪነት — የዶ/ር ጌዲዮን እና የወ/ሮ ሃና ታሪካዊ የካቢኔ ስየማ አዲስ አበባ — በኢትዮጵያ ዘመናዊ የመንግሥት አስተዳደር ታሪክ ውስጥ አልፎ አልፎ የሚከሰት፣ የላቀ የሙያ ስኬት እና የጋራ ራዕይ መገለጫ የሆነ አዲስ ምዕራፍ ተመዝግቧል። ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ የሀገሪቱን የዲፕሎማሲ ማዕከል የሚመራውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት በኃላፊነት እንዲረከቡ ሲሰየሙ፣ ባለቤታቸው ወ/ሮ ሃና አርአያሥላሴ ደግሞ የህግና የፍትህ የበላይነትን የማስከበር ትልቅ ሀገራዊ አደራ ያለበትን የፍትህ ሚኒስቴርን በባለቤትነት እንዲመሩ ተሾመዋል። ይህ አጋጣሚ የሁለት ከፍተኛ የህግ ባለሙያዎችን የእውቀት እና የልምድ ጥምረት የሚያሳይ ከመሆኑም በላይ፣ ከአንድ ማዕድ የተነሱ ሁለት መሪዎች በሀገሪቱ የካቢኔ ማዕድ ላይ ጎን ለጎን ተሰልፈው ሀገርን የሚያገለግሉበትን ልዩ ታሪካዊ አጋጣሚ ፈጥሯል። ሁለቱም ተሿሚዎች በህግ እና በመንግሥት አስተዳደር ዘርፍ የካበተ ልምድ ያላቸው፣ ቀደም ሲል በነበሯቸው የኃላፊነት ቦታዎች ውጤታማነታቸውን ያረጋገጡ ከፍተኛ የሙያ ባለቤቶች ናቸው። በአንድ ቤተሰብ ውስጥ ሁለት የካቢኔ ሚኒስትሮች ተሰይመው የሀገሪቱን ታላላቅ መዋቅሮች በጋራ ሲመሩ ማየት በሀገራችን የፖለቲካ ታሪክ ውስጥ አዲስ ምዕራፍ ሆኖ ተመዝግቧል። የሀገሪቱን የውጭ ግንኙነት እና የፍትህ ስርዓት በግንባር ቀደምትነት የመምራት ታላቅ ሀገራዊ አደራ የወደቀባቸው እነዚህ ሁለቱ መሪዎች፣ የላቀ የመንግሥት ስራ ውጤታማነት ያሳያሉ ተብሎ ትልቅ እምነት ተጥሎባቸዋል። ይህ ያልተለመደ የሙያ እና የህይወት ጉዞ በብዙዎች ዘንድ አድናቆትን ያተረፈ ሲሆን፣ ለሁለቱም አመራሮች በያዙት ታላቅ ሀገራዊ ኃላፊነት ስኬታማ እና ፍሬያማ የስራ ዘመን እንዲሆንላቸው መልካም ምኞት እንገልፃለን። @Seledadotio @Seledadotio
2 601
17
Нет текста...
2 163
18
ሰበር! "ራሴን ከመከላከል ውጪ አማራጭ የለኝም" ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ በኤርትራ ወረራ እንደተፈጸመባት እና ራሷን ከመከላከል ውጪ ሌላ አማራጭ እንደሌላት በመግለጽ ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በደብዳቤ
ሰበር! "ራሴን ከመከላከል ውጪ አማራጭ የለኝም" ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ በኤርትራ ወረራ እንደተፈጸመባት እና ራሷን ከመከላከል ውጪ ሌላ አማራጭ እንደሌላት በመግለጽ ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በደብዳቤ አሳወቀች። የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጤሞቲዮስ ወቅታዊ ሁኔታዎችን በተመለከተ ለመንግሥታቱ ድርጅት የፀጥታ ጥበቃ ምክር ቤት አባላት በጻፉት ደብዳቤ የኤርትራ ሠራዊት ድንበር አልፎ ወደ ኢትዮጵያ ግዛት መግባቱን ገልጸዋል።
2 301
19
" መከላከያ ሠራዊትና የትግራይ የሰላም ኃይል መላውን ክልል ሙሉ በሙሉ በእጃቸው ለማስገባት ከኤርትራ ድንበር አቅራቢያ የሚገኙ ሦስት ከተሞች ብቻ ነው የቀሯቸው" " እነሱም፦ አክሱም፣ ዓድዋ እና ዓዲ
" መከላከያ ሠራዊትና የትግራይ የሰላም ኃይል መላውን ክልል ሙሉ በሙሉ በእጃቸው ለማስገባት ከኤርትራ ድንበር አቅራቢያ የሚገኙ ሦስት ከተሞች ብቻ ነው የቀሯቸው" " እነሱም፦ አክሱም፣ ዓድዋ እና ዓዲግራት ናቸው። የህወሃትና የኤርትራ ኃይሎች በድንበር አካባቢ ኃይላቸውን መልሰው ለማደራጀት ወደኃላ እያፈገፈጉ ነው።" "ከዚህ በኋላ ያለው ሂደት የፖለቲካና የዲፕሎማሲ ውሳኔ የሚጠይቅ ይሆናል። ጄነራሎቹና ወታደሮቻቸው የተሰጣቸውን ተልዕኮ በስኬት ለማጠናቀቅ በቂ ዝግጅት እንዳላቸው በተግባር አሳይተዋል።” ፖለቲከኛ ጃዋር መሐመድ
2 187
20
Update❗ ሽሬ❗️ ከማይፀብሪ-አዲ ገብሩ-እንዳ ባጉና-ሽሬ-አክሱም መስመር ላለፉት ሁለት ሳምንታት ከፍተኛ ውጊያ ሲስተናገድበት የቆየ ሲሆን በዛሬው ዕለት መስከረም 28 የህወሓት ተዋጊዎች ከእንዳባጉ
Update❗ ሽሬ❗️ ከማይፀብሪ-አዲ ገብሩ-እንዳ ባጉና-ሽሬ-አክሱም መስመር ላለፉት ሁለት ሳምንታት ከፍተኛ ውጊያ ሲስተናገድበት የቆየ ሲሆን በዛሬው ዕለት መስከረም 28 የህወሓት ተዋጊዎች ከእንዳባጉና እና ሽሬ ለቀው የወጡ ሲሆን መከላከያ ሠራዊት ዛሬ አመሻሽ ላይ ሽሬ መግባቱን የአካባቢው ምንጮች ከምስል ጋር አጋርተውናል።
2 105