ch
Feedback
ሪፖርተር ET

ሪፖርተር ET

前往频道在 Telegram

🔖 ይህ የሪፖርተር ET የቴሌግራም ገፅ ነው ®️ ☆ በቻናሉ 📌 ፈጣን 📌 ትኩስ 📌 ወቅታዊ እና 📌 ወሳኝ መረጃዎችን እንደወረዱ በቅፅበት ፥ በትኩሱ ይደርሳችኋል ! 🔖 ይወዳጁን ፤ በእርግጥም ይወዱታል !

显示更多

📈 Telegram 频道 ሪፖርተር ET 的分析概览

频道 ሪፖርተር ET (@reportereth) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 20 075 名订阅者,在 新闻与媒体 类别中位列第 11 626,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 679

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 20 075 名订阅者。

根据 10 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -406,过去 24 小时变化为 -11,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 21.36%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
🔖 ይህ የሪፖርተር ET የቴሌግራም ገፅ ነው ®️ ☆ በቻናሉ 📌 ፈጣን 📌 ትኩስ 📌 ወቅታዊ እና 📌 ወሳኝ መረጃዎችን እንደወረዱ በቅፅበት ፥ በትኩሱ ይደርሳችኋል ! 🔖 ይወዳጁን ፤ በእርግጥም ይወዱታል !

凭借高频更新(最新数据采集于 11 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 新闻与媒体 类别中的关键影响点。

20 075
订阅者
-1124 小时
-797
-40630

数据加载中...

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
六月 '26
六月 '260
在0个频道中
五月 '260
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+2
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+1
在2个频道中
Get PRO
二月 '260
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+1
在5个频道中
Get PRO
十二月 '25
+10
在5个频道中
Get PRO
十一月 '25
+4
在1个频道中
Get PRO
十月 '250
在2个频道中
Get PRO
九月 '25
+87
在3个频道中
Get PRO
八月 '25
+620
在3个频道中
Get PRO
七月 '25
+1 053
在6个频道中
Get PRO
六月 '25
+1 442
在5个频道中
Get PRO
五月 '25
+210
在4个频道中
Get PRO
四月 '25
+103
在6个频道中
Get PRO
三月 '25
+61
在9个频道中
Get PRO
二月 '25
+61
在5个频道中
Get PRO
一月 '25
+145
在4个频道中
Get PRO
十二月 '24
+203
在2个频道中
Get PRO
十一月 '24
+64
在5个频道中
Get PRO
十月 '24
+431
在17个频道中
Get PRO
九月 '24
+334
在7个频道中
Get PRO
八月 '24
+245
在4个频道中
Get PRO
七月 '24
+5
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+4
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+74
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+90
在2个频道中
Get PRO
三月 '24
+114
在2个频道中
Get PRO
二月 '24
+55
在1个频道中
Get PRO
一月 '24
+75
在1个频道中
Get PRO
十二月 '23
+94
在1个频道中
Get PRO
十一月 '23
+65
在3个频道中
Get PRO
十月 '23
+154
在2个频道中
Get PRO
九月 '23
+1 602
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+34
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+90
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+2 227
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+1 217
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+2 172
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+212
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+361
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+370
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+48
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+124
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+199
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+819
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+106
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+162
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+3
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+1
在0个频道中
Get PRO
四月 '220
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+111
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+178
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+5
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+2
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+101
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+626
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+620
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+536
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+1 771
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+2 407
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+3 050
在0个频道中
Get PRO
四月 '21
+3 173
在0个频道中
Get PRO
三月 '21
+3 363
在0个频道中
Get PRO
二月 '21
+3 179
在0个频道中
Get PRO
一月 '21
+5 275
在0个频道中
Get PRO
十二月 '20
+54 184
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
11 六月0
10 六月0
09 六月0
08 六月0
07 六月0
06 六月0
05 六月0
04 六月0
03 六月0
02 六月0
01 六月0
频道帖子
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የባንክ ሂሳብን ከፋይዳ መታወቂያ ጋር ማስተሳሰርን በተመለከተ ይህን ብሏል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ መሠረት ሂሳባቸውን ከፋይዳ መታወቂያ ጋር ያላስተሳሰሩ ደን
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የባንክ ሂሳብን ከፋይዳ መታወቂያ ጋር ማስተሳሰርን በተመለከተ ይህን ብሏል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ መሠረት ሂሳባቸውን ከፋይዳ መታወቂያ ጋር ያላስተሳሰሩ ደንበኞች የባንክ አገልግሎት ማግኘት አይችሉም። በመሆኑም ባንካችን ያዘጋጀውን የበይነ መረብ (Online) ማስተሳሰሪያ አማራጭ (https://cbefayda.cbe.com.et) በመጠቀም ወይም ወደሚቀርባችሁ የባንካችን ቅርንጫፍ በመሄድ  ሂሳባችሁን እንድታስተሳስሩ እንገልፃለን ብሏል። @seledadotio @seledadotio

2
1447ኛው የዒድ አልአድሃ በዓል ረቡዕ ይውላል። ​ዛሬ በሳዑዲ አረቢያ ጨረቃ በመታየቷ የዙል-ሂጃ ወር መግባቱ ተገልጿል። ​ይህን ተከትሎ 1447ኛው የዒድ አል-አድሃ (የዓረፋ) በዓል ዕሮብ ረቡዕ ግ
1447ኛው የዒድ አልአድሃ በዓል ረቡዕ ይውላል። ​ዛሬ በሳዑዲ አረቢያ ጨረቃ በመታየቷ የዙል-ሂጃ ወር መግባቱ ተገልጿል። ​ይህን ተከትሎ 1447ኛው የዒድ አል-አድሃ (የዓረፋ) በዓል ዕሮብ ረቡዕ ግንቦት 19 ተከብሮ ይውላል። #Haramain @tikvahethiopia
4 145
3
የዒድ አል-አድሃ (የአረፋ) በዓል የሚውልበትን ቀን ለመወሰን የዙል ሂጃህ ወር ጨረቃ ዛሬ ማታ ትጠበቃለች! የታላቁን የዒድ አል-አድሃ (የአረፋ) በዓል የሚውልበትን ትክክለኛ ቀን ለመወሰን፣ የዙል ሂ
የዒድ አል-አድሃ (የአረፋ) በዓል የሚውልበትን ቀን ለመወሰን የዙል ሂጃህ ወር ጨረቃ ዛሬ ማታ ትጠበቃለች! የታላቁን የዒድ አል-አድሃ (የአረፋ) በዓል የሚውልበትን ትክክለኛ ቀን ለመወሰን፣ የዙል ሂጃህን ወር መግቢያ ጨረቃ ዛሬ ማታ ይከታተላሉ። እንደ ዘገባዎች መግለጫ፡ * የጨረቃዋ መታየት ዛሬ ማታ ከተረጋገጠ፣ ታላቁ የዒድ በዓል ረቡዕ ግንቦት 19 ቀን 2018 ዓ.ም (May 27, 2026) ይጀምራል። * ጨረቃዋ ዛሬ ማታ ካልታየች ደግሞ፣ በዓሉ ሐሙስ ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ.ም (May 28, 2026) ላይ የሚውል ይሆናል። በዓሉ የሚውልበት ቀን በይፋ እስኪታወቅ ድረስ፣ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1447ኛው የዙል ሂጃህ ወር እና ለታላቁ የዒድ አል-አድሃ (የአረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ይህ በዓል የሰላም፣ የፍቅር፣ የደስታና የደግነት በዓል እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን። ዒድ ሙባረክ! Kul 'am wa antum bi-khair!
3 870
4
ዛሬ የእናቶች ቀን እየተከበረ ይገኛል ለሁሉም እናቶች እንኳን ለእናቶች ቀን በሰላም አደረሳችሁ። ፈጣሪ ለእናቶቻችን ረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጠልን።🙏 🙏ክብር ለነዛ የሰው ፊት እየገረፋቸው በመ
ዛሬ የእናቶች ቀን እየተከበረ ይገኛል ለሁሉም  እናቶች እንኳን ለእናቶች ቀን በሰላም አደረሳችሁ። ፈጣሪ ለእናቶቻችን ረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጠልን።🙏 🙏ክብር ለነዛ የሰው ፊት እየገረፋቸው በመከራ መሀል ሰው ላደረጉን እናቶች🥰 እስቲ ለእናቶቻችን ❤️ SHARE | @ETHIO_ARSENAL
5 192
5
ኢማኑኤል ማክሮን ለስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ሊመጡ ነው የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ለስራ ጉብኝት ወደ አዲስ አበባ ሊመጡ መሆኑ ተዘግቧል የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በኬንያ ና
ኢማኑኤል ማክሮን ለስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ሊመጡ ነው የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ለስራ ጉብኝት ወደ አዲስ አበባ ሊመጡ መሆኑ ተዘግቧል የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በኬንያ ናይሮቢ የሚካሄደውን "አፍሪካ ፎርዋርድ" ጉባኤ ካጠናቀቁ በኋላ፣ በመጪው ግንቦት 5 ቀን 2018 ዓ.ም ለአጭር የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ እንደሚገቡ ታውቋል። ፕሬዝዳንቱ ወደ ኢትዮጵያ የሚመጡት በጥንቃቄ የተመረጡ የፈረንሳይ ግዙፍ ኩባንያዎች መሪዎችን በማስከተል ሲሆን፣ ጉብኝቱም በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የንግድና የኢንቨስትመንት ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር ያለመ ነው ይላል የካፒታል ዘገባ። በፕሬዝዳንቱ የታጀበው ልዑክ እንደ ካርፉር ያሉ ታዋቂ የችርቻሮ ንግድ ተቋማትን እና ሜሪዲያም የተሰኘውን የኢንቨስትመንት ድርጅት አመራሮችን ያካተተ ሲሆን፣ በተለይም ካርፉር ከኢትዮጵያው ሚድሮክ ጋር በፈጠረው የፍራንቻይዝ ስምምነት አማካኝነት ወደ ኢትዮጵያ ገበያ ለመግባት ማቀዱ የጉብኝቱ አንዱ ዋነኛ ትኩረት መሆኑ ተጠቁሟል።
4 947
6
በአዲስአበባ የሚገኘዉ የፋኖ ክንፍ ቅሬታ አነሳ ለተሃድሶ እየተሰጠ ያለው ስልጠና አጥጋቢ አይደለም ሲል “በአማራ ክልል ትጥቅ ትግል” ላይ የነበረው እና አሁን ከሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ጋር እየተወያየ
በአዲስአበባ የሚገኘዉ የፋኖ ክንፍ ቅሬታ አነሳ ለተሃድሶ እየተሰጠ ያለው ስልጠና አጥጋቢ አይደለም ሲል “በአማራ ክልል ትጥቅ ትግል” ላይ የነበረው እና አሁን ከሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ጋር እየተወያየ ያለው ‛የፋኖ ክንፍ’ አስታወቀ። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በበኩሉ በጫካ ካሉ ከታጣቂዎች ጋር እያካሄደ ያለውን ግንኙነትን በተመለከተ አንዳንድ ጉዳዮች በግልጽ አይነገሩም ብሏል። ‛የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት’ ወታደራዊ አስተዳደር መምሪያ ሀላፊ እያሱ አባተ እንደገለጹት “ለተሃድሶ በትንሹ ዘጠና ቀናት መስጠት ነበረበት” ያሉ ሲሆን አሁን ላይ ግን እየተሰጠ ያለው ለሰባት ቀናት ብቻ መሆኑን ገልጸዋል። Via Ankuar Merja
3 653
7
በፌደራል ፖሊስ እና በባለሀብቷ በረከት ወርቁ መካከል ያለው ውጥረት አይሏል! ባለሀብት በረከት ወርቁ (በረከት ገበሬዋ) በወንጀል መፈለጓን ተከትሎ ከባድ ውንጀላዎችን የሰነዘረችበት ምላሽ ሰጥታለች።
በፌደራል ፖሊስ እና በባለሀብቷ በረከት ወርቁ መካከል ያለው ውጥረት አይሏል! ባለሀብት በረከት ወርቁ (በረከት ገበሬዋ) በወንጀል መፈለጓን ተከትሎ ከባድ ውንጀላዎችን የሰነዘረችበት ምላሽ ሰጥታለች። ባለሀብቷ ከእርሻ ስራዋ ወጥታ ወደ ወርቅ ማዕድን ዘርፍ መግባቷን እንደምትቆጭ ገልጻ፣ ስምንት ሚሊዮን ብር ሀገር አሳጣሽ መባሏን በማጣጣል "እናንተ ራሳችሁ ከ15 ሚሊዮን ብር በላይ ወስዳችሁብኛል" ስትል ስማቸውን ያልጠቀሰቻቸውን አካላት ወንጅላለች። በተጨማሪም የተፈቀደላትን ነዳጅ እንዳልወሰደችና ሌሎች አካላት ሸጠው እንደበሉት በመጥቀስ፣ ድርጊቱ እሷን ከመንገድ ለማስወገድ የተጠነሰሰ ሴራ እንደሆነ ገልጻለች። ባለሀብቷ አብሮት ስሙ የተጠቀሰው አቡሽ አየለ 28 የሚደርሱ የወርቅ ማውጫዎች ያሉትና ለብሔራዊ ባንክ በኩንታል ወርቅ የሚያስገባ መሆኑን በመጥቀስ፣ በወርቅና ነዳጅ ዘርፍ ያሉ ጥቂት ቡድኖች ሌሎች ተወዳዳሪዎች እንዲወገዱ እያደረጉ ነው ስትል ተናግራለች። "መጨረሻውን አብረን እናያለን" በሚል መልእክት ምላሽዋን የደመደመችው በረከት ወርቁ፣ ከዚህ ድርጊት ጀርባ ያሉ ግለሰቦች እጃቸውን እንዲሰበስቡ አሳስባለች። በአሁኑ ወቅት ጉዳዩ በፖሊስ የክትትል ሂደት እና በባለሀብቷ የመከላከል ምላሽ መካከል ሆኖ ከፍተኛ ህዝባዊ ትኩረትን ስቧል።#ጉርሻ
2 946
8
ወ/ሮ በረከት ወርቁ (በረከት ገበሬዋ)ን ጨምሮ 4 ሰዎችን በወንጀል እንደሚፈልጋቸው የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ። ፖሊስ በከባድ የሙስና ወንጀል እንደሚፈልጋቸው ነው ያስታወቀው። ግለሰቦቹ፥ የኢ
ወ/ሮ በረከት ወርቁ (በረከት ገበሬዋ)ን ጨምሮ 4 ሰዎችን በወንጀል እንደሚፈልጋቸው የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ። ፖሊስ በከባድ የሙስና ወንጀል እንደሚፈልጋቸው ነው ያስታወቀው። ግለሰቦቹ፥ የኢትዮጵያ ነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተርና የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ዋና ዳይሬክተርን ጨምሮ በገበያ ላይ የነዳጅ እጥረት እንዲከሰት አድርገዋል ተብለው ክስ ከተመሰረተባቸው 13 ግለሰቦች መካከል ናቸው። ቴሌግራም ቻናላችንን JOIN በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በትኩሱ ይከታተሉ 👇   ■➥   http://T.ME/REPORTERETH   ■➥   http://T.ME/REPORTERETH
3 669
9
በዛሬው ዕለት በአለማችን የአህዮች ቀን እየተከበረ ይገኛል ! ለአህያ ጓደያቹ ላኩለት 😁
በዛሬው ዕለት በአለማችን የአህዮች ቀን እየተከበረ ይገኛል ! ለአህያ ጓደያቹ ላኩለት 😁
3 457
10
ሌ/ጀ ታደሰ ወረደ ማስጠንቀቂያ ሰጡ #FastMereja I በትግራይ ክልላዊ መንግሥት ውስጥ ያለው የውስጥ የሥልጣን ሽኩቻ ወደ ከረረ ደረጃ መሸጋገሩን ተከትሎ፣ የጊዜያዊ አስተዳደሩ ፕሬዝዳንት ሌተናል
ሌ/ጀ ታደሰ ወረደ ማስጠንቀቂያ ሰጡ #FastMereja I በትግራይ ክልላዊ መንግሥት ውስጥ ያለው የውስጥ የሥልጣን ሽኩቻ ወደ ከረረ ደረጃ መሸጋገሩን ተከትሎ፣ የጊዜያዊ አስተዳደሩ ፕሬዝዳንት ሌተናል ጄነራል ታደሰ ወረደ የተቃውሞ መግለጫ አወጡ። ዛሬ ሚያዝያ 30 ቀን 2018 ዓ.ም "ተመርጠናል" የሚሉ አካላት በጸጥታ ኃይሎች ታጅበው በጊዜያዊ አስተዳደሩ የካቢኔ አዳራሽ ስብሰባ መጀመራቸውን ገልጸዋል። ድርጊቱ "የሥልጣን ወረራ" መሆኑን የጠቀሱት ጄነራሉ፣ ለሚከተለው ማንኛውም ዓይነት ቀውስ ተጠያቂው ይህ በጉልበት ሥልጣን ለመያዝ የሚንቀሳቀሰው አካል መሆኑን አስታውቀዋል።
4 117
11
ሰበር ዜና መቀሌ የተዋጊ ጄት ቅኝት እየተደረገ ነው! በመቀሌ ከተማ ከአንድ ሳምንት ልዩነት ለሁለተኛ ጊዜ የተዋጊ ጄት ቅኝት መደረጉ ወጋህታ የአይን እማኞችን ዋቢ አድርጎ ዘግቧል፡፡ የጄት ቅኝቱ 5
ሰበር ዜና መቀሌ የተዋጊ ጄት ቅኝት እየተደረገ ነው! በመቀሌ ከተማ ከአንድ ሳምንት ልዩነት ለሁለተኛ ጊዜ የተዋጊ ጄት ቅኝት መደረጉ ወጋህታ የአይን እማኞችን ዋቢ አድርጎ ዘግቧል፡፡ የጄት ቅኝቱ 5 ሰአት 37 ደቂቃ ጀምሮ በስፋት ታይቷል፡፡ ከፕሪቶሪያ ስምምነት መፈረም በኋላ የጄት ቅኝት ሲደረግ ይህ ለሁለተኛ ጊዜ ነው፡፡
3 223
12
ሰበር_መፈንቅለ መንግስት ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል መፈንቅለ መንግስት በማድረግ ዛሬ በይፋ ወደ ፕሬዝዳንት ጽህፈት ቤት ገብተዋል። ​ዶ/ር ደብረፅዮን የካቢኔ አባላትን የጠሩ ሲሆን፤ በግልበጣ ስለ
ሰበር_መፈንቅለ መንግስት ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል መፈንቅለ መንግስት በማድረግ ዛሬ በይፋ ወደ ፕሬዝዳንት ጽህፈት ቤት ገብተዋል። ​ዶ/ር ደብረፅዮን የካቢኔ አባላትን የጠሩ ሲሆን፤ በግልበጣ ስለመጣው አዲስ አስተዳደር ማብራሪያ ለመስጠትና ወቅታዊ ሁኔታዎችን አስመልክቶ ለመወያየት ለጋዜጠኞች ጥሪ አቅርበዋል። #Desye
2 858
13
ልዩ መረጃ! ‹‹ተዘጋጅተናል..›› ጀነራል አበባው ታደሰ በጦር ግንባር ታዩ! የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰ በሰሜን ምእራብ ዕዝ ጉብኝት እያደረጉ መሆኑ ታውቋል፡፡
ልዩ መረጃ! ‹‹ተዘጋጅተናል..›› ጀነራል አበባው ታደሰ በጦር ግንባር ታዩ! የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰ በሰሜን ምእራብ ዕዝ ጉብኝት እያደረጉ መሆኑ ታውቋል፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሓኑ ጁላ የላኩትን መልዕክትም ለሰራዊቱ ማድረሳቸውን አንዳፍታ ሚዲያ ከሰራዊቱ ድህረገጽ ተመልክቷል፡፡ በፌዴራል መንግስቱ እና በሕውሓት ኃይሎች መካከል ያለው ውጥረት ባየለበት በዚህን ወቅት፤ ጀነራሉ የሰራዊቱን የግዳጅ ዝግጁነት ለመመልከት በሰሜን ምእራብ ዕዝ ተገኝተዋል፡፡ ጀነራሉ በግንባር የሚገኙ የሰሜን ምዕራብ ዕዝ የጦር ክፍሎችን ወታደራዊ ፣አካላዊና ስነ-ልቦናዊ ዝግጁነት ተዘዋውረው ተመልክተዋል የተባለ ሲሆን፤ እንዲህ የሚል መልዕክትም አስተላልፈዋል፡- ‹‹ዕዙ ከታሪካዊ ጠላቶቻችንም ይሁን ከባንዳዎች ሊሰነዘር የሚችል ጥቃትን መመከትና መደምሰስ በሚያስችለው የዝግጁነት ደረጃ ላይ ይገኛል›› የሚል። ጀነራል አበባው ‹ባንዳ› ሲሉ የጠሯቸውን አካላት በስም ባይጠሩም፤ ከዚህ ቀደም በመከላከያ አመራሮች ‹ባንዳ› በሚል የሚጠራው በአካባቢው ያለው ኃይል ግን የፋኖ አማጺ ቡድን እንደሆነ ይታወቃል፡፡ ቀጥለውም ‹‹የህወሃትን አገር የማፍረስ ተከታታይ ወረራ በመመከትና ሀገርን በማፅናት ትልቅ ሚና የነበረው ጠንካራ ዕዝ›› በማለት አሞካሽተውታል፡፡ ‹‹ሰሜን ምዕራብ ዕዝ በአማራ ክልል ግጭትና ሁከት ለመፍጠር በተንቀሳቀሰው የሀገር ውስጥ ባንዳ በሆነው ፅንፈኛው ቡድን ላይ ጠንካራ ምት በማሳረፍ ያሰበውን ኢትዮጵያን የማጥፋት ሴራ በማክሸፍ ፅንፈኛው ቅስሙ እንዲሰበር እና እጅ እንዲሰጥ በማድረግ ወገን የኮራበት፤ ጠላት ያፈረበትን ከፍተኛ ስራ የሰራ ዕዝ ነው›› ሲሉም አክለዋል፡፡ ጄኔራል አበባው ታደሠ ከሠራዊቱ ጋር በነበራቸው ቆይታ ‹‹ኢትዮጵያና ተቋሙ ይኮሩባችኋል›› ሲሉም ተናግረዋል።
3 648
14
አርሰናል ከ20 ዓመት በኋላ በሻምፒዮንስሊግ ለፍጻሜ ደረሰ አውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ግማሽፍጻሜ የመልስ ጨዋታ አርሰናል አትሌቲኮ ማድሪድን 1 ለ 0 በማሸነፍ ለፍጻሜ ደርሷል፡፡ በኤምሬትስ በተደረገው ጨ
አርሰናል ከ20 ዓመት በኋላ በሻምፒዮንስሊግ ለፍጻሜ ደረሰ አውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ግማሽፍጻሜ የመልስ ጨዋታ አርሰናል አትሌቲኮ ማድሪድን 1 ለ 0 በማሸነፍ ለፍጻሜ ደርሷል፡፡ በኤምሬትስ በተደረገው ጨዋታ ቡካዮ ሳካየማሸነፊያዋን ግብ አስቆጥሯል፡፡ በመጀመሪያው የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታበስፔን አንድ አቻ ተለያይቶ የተመለሰው አርሰናል በድምር ውጤት 2 ለ 1 በማሸነፍ የፍጻሜ ተፋላሚ መሆኑን አረጋግጧል፡፡ በዚህ ዓመት በሻምፒዮንስ ሊግአንድም ጨዋታ ያልተሸነፈው የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል በአውሮፓ ትልቁ የክለቦች ውድድር ከ20 ዓመት በኋላ የደረሰበትም ምሽት ሆኗል፡፡ አርሰናል በቡዳፔስት በሚደረገውየፍጻሜ ጨዋታ ከባየር ሙኒክ እና ፒኤስጂ አሸናፊ የሚገናኝም ይሆናል፡፡
4 094
15
ሰበር‼️ ኢራን በዛሬው ዕለት በተባበሩት አረብ ኢምሬትስ በፉጃሪህ የነዳጅ ማከማቻ እና የኢንደስትሪ ማዕከል ላይ የድሮን ጥቃት የፈፀመች ሲሆን ከጥቃቱ በኋላ ከፍተኛ እሳት እንደተነሳ የተባበሩት አረብ+2
ሰበር‼️ ኢራን በዛሬው ዕለት በተባበሩት አረብ ኢምሬትስ በፉጃሪህ የነዳጅ ማከማቻ እና የኢንደስትሪ ማዕከል ላይ የድሮን ጥቃት የፈፀመች ሲሆን ከጥቃቱ በኋላ ከፍተኛ እሳት እንደተነሳ የተባበሩት አረብ ኢምሬትስ ገልፃለች። ይህንን ጥቃት ተከትሎ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ከፍተኛ ባለስልጣን ለሲኤንኤን (CNN) እንደገለጹት፤ አሜሪካ እና እስራኤል በሚቀጥሉት 24 ሰዓታት ውስጥ በኢራን ላይ የአጸፋ ጥቃት ያደርሳሉ ተብሎ ይጠበቃል ስሉ ገልጸዋል። @seledadotio @seledadotio
6 048
16
🚨 BREAKING NEWS❗ በነዳጅ የሚሰሩ ተሽከርካሪዎች ላይ ተጥሎ የነበረው እገዳ ሊነሳ ይችላል! ​ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ መንግሥት በነዳጅ የሚሰሩ ተሽከርካሪዎችን ወደ አገር ውስጥ እንዳይገቡ የጣ
🚨 BREAKING NEWS❗ በነዳጅ የሚሰሩ ተሽከርካሪዎች ላይ ተጥሎ የነበረው እገዳ ሊነሳ ይችላል! ​ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ መንግሥት በነዳጅ የሚሰሩ ተሽከርካሪዎችን ወደ አገር ውስጥ እንዳይገቡ የጣለውን እገዳ ዳግም ሊመለከተው እንደሚችል ፍንጭ ሰጥቷል። ይህ ውሳኔ ኢትዮጵያ የዓለም የንግድ ድርጅት (WTO) አባል ለመሆን ለምታደርገው ጥረት አንዱ አካል ነው። ​ዋና ዋና ነጥቦች፦ ​ 🔹 የዓለም የንግድ ድርጅት መስፈርት፦ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) እንደገለጹት፣ ድርጅቱን ለመቀላቀል ማንኛውንም የንግድ ምርት እንዳይገባ መከልከል (Ban ማድረግ) አይቻልም። ስለዚህ እገዳውን ማንሳት የድርጅቱ አባል ለመሆን የግድ አስፈላጊ ነው። 🔹 ከእገዳ ወደ ታክስ፦ እገዳው ተነሳ ማለት ግን ቀድሞ ወደነበረው ሁኔታ ይመለሳል ማለት አይደለም። መንግሥት የነዳጅ መኪናዎች እንዳይበዙ ለማድረግ ከፍተኛ የኤክሳይዝ ታክስ እና የአካባቢ ጥበቃ ክፍያዎችን (Environmental taxation) ሊጥል ይችላል። 🔹 የትኩረት አቅጣጫ፦ መንግሥት አሁንም ለኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች (EVs) ቅድሚያ መስጠቱን ይቀጥላል። የነዳጅ መኪናዎች እገዳ ቢነሳም፣ በከፍተኛ ታክስ ምክንያት ዋጋቸው ሊጨምር ስለሚችል የኤሌክትሪክ መኪናዎች አሁንም የተሻለ አማራጭ ሆነው ይቆያሉ። 🔹 ቀጣይ እርምጃዎች፦ የገንዘብ ሚኒስቴር እና የሚመለከታቸው አካላት በነዳጅ መኪናዎች ላይ የሚጣለውን የታክስ መጠን እና ሌሎች መስፈርቶችን በዝርዝር ተወያይተው ይወስናሉ። ​ ይህ እርምጃ ኢትዮጵያ ለ23 ዓመታት የዓለም የንግድ ድርጅትን ለመቀላቀል ለምታደርገው ጥረት ትልቅ ምዕራፍ እንደሆነ ተገልጿል። ​አዩዘሀበሻ ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
4 378
17
ሰበር ዜና 100 ቢሊዮን ብር መዘረፉ ከተጋለጠ በኋላ ሚዲያዎች በፓርላማ እንዳይዘግቡ ተከለከለ! ሪፖርተር ጋዜጣ በትናንት እትሙ ባለስልጣናት እና አርቲስቶች 98 ቢሊዮን ብር መመዝበራቸውን መዘገቡ መ
ሰበር ዜና 100 ቢሊዮን ብር መዘረፉ ከተጋለጠ በኋላ ሚዲያዎች በፓርላማ እንዳይዘግቡ ተከለከለ! ሪፖርተር ጋዜጣ በትናንት እትሙ ባለስልጣናት እና አርቲስቶች 98 ቢሊዮን ብር መመዝበራቸውን መዘገቡ መነጋገሪያ ሆኖ ውሏል፡፡ 98 ቢሊዮን ብር ማለት የኢትዮጵያ አመታዊ በጀት አምስት በመቶ እንደማለት ነው፡፡ ይህ መረጃ መጋለጡን ተከትሎ ሚዲያዎች ላይ ክልከላ ተጥሏል፡፡ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ የገንዘብ ሚኒስቴር በሚያቀርበው የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ግምገማ ላይ አዲስ ማለዳን ጨምሮ መንግስታዊ ያልሆኑ የግል መገናኛ ብዙኃን ተገኝተው እንዳይዘግቡ ከልክሏል፡፡ የአዲስ ማለዳን ጨምሮ የግል መገናኛ ብዙኃን ጋዜጠኞች የመግቢያ በር ላይ መግባት አትችሉም ተብለው ሲከለከሉ እንደ ብሔራዊው ቴሌቪዥን ጣቢያ እና ኦ.ቤ.ኤን. ያሉት ግን ተፈቅዶላቸው መግባታቸውን የአዲስ ማለዳ ሪፖርተር ተመልክቷል፡፡ የፕላን በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ከገንዘብ ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት ጋር የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት በፊት ለፊት መድረክ ለመገምገም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ በምክር ቤቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ፕሮግራም የያዘው መርሐ ግብር ባለፈው ዓርብ እንዲዘገብለት ለአዲስ ማለዳ ጥሪ አቅርቦ ነበር፡፡ ነገር ግን ዛሬ ሰኞ ክልከላ ጥሏል፡፡ ይህ ውሳኔ የቋሚ ኮሚቴው ስለመሆኑም ለጋዜጠኞቹ ተነግሯቸዋል፡፡ በተመሳሳይ ዛሬ ከሰዓት ይካሄዳል ተብሎ የሚጠበቀው የጤና ሚኒስቴር የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገም ለግል ሚዲያዎች ክፍት ይደረጋል ወይስ እንደ ገንዘብ ሚኒስቴር ክልከላ ይጣልበታል በሚል በስፍራው ከነበሩ ዘጋቢዎች በኩል ለምክር ቤቱ ጥያቄ ቢቀርብም እናሳውቃለን የሚል ምላሽ ከማግኘት ባለፈ ይሁንታ አልተገኘም፡፡ @Ankuar_mereja @Ankuar_mereja
4 727
18
የመውጫ ፈተና ምዝገባ! የቅድመ-ምረቃ ትምህርት መውጫ ፈተና ምዝገባ ከሚያዚያ 26 እስከ ግንቦት 07/2018 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑን አገልግሎቱ አሳውቋል። ተፈታኞች በተሰጠው የምዝገባ ጊዜ ገደብ ው
የመውጫ ፈተና ምዝገባ! የቅድመ-ምረቃ ትምህርት መውጫ ፈተና ምዝገባ ከሚያዚያ 26 እስከ ግንቦት 07/2018 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑን አገልግሎቱ አሳውቋል። ተፈታኞች በተሰጠው የምዝገባ ጊዜ ገደብ ውስጥ ብቻ እንድትመዘገቡ አገልግሎቱ አሳስቧል። ያልተመዘገበ አይፈተንም ተብሏል።
5 201
19
አሜሪካ ጥቃት ከፈፀመችብኝ ረዥም እና ህመም የሚያስከትል የአፀፋ ምላሽ እሰጣለሁ ስትል ኢራን ዛተች ኢራን ዋሽንግተን ጥቃቱን ከፈፀመችብኝ በገልፍ አካባቢ ባሉ የአሜሪካ ቦታዎች ላይ ረዥም እና የሚያሰ
አሜሪካ ጥቃት ከፈፀመችብኝ ረዥም እና ህመም የሚያስከትል የአፀፋ ምላሽ እሰጣለሁ ስትል ኢራን ዛተች ኢራን ዋሽንግተን ጥቃቱን ከፈፀመችብኝ በገልፍ አካባቢ ባሉ የአሜሪካ ቦታዎች ላይ ረዥም እና የሚያሰቃዩ የአፀፋ ምላሽ እንደምትሰጥ ገልጻለች። በሆርሙዝ የባህር ዳርቻ ላይ ያላትን ይዞታ ኢራን በድጋሚ በመግለጽ የዩናይትድ ስቴትስ ጥምረት የውሃ መስመሩን ለመክፈት የያዘውን እቅድ አወሳስቦታል። ዩናይትድ ስቴትስ እና እስራኤል በኢራን ላይ ጦርነት ከከፈቱ ከሁለት ወራት በላይ ሲያስቆጥር የውሃ መስመሩ ተዘግቷል። 20 በመቶውን የዓለም የነዳጅ እና የጋዝ አቅርቦት እንቅስቃሴን በማስተጓጎክ የአለም የኢነርጂ ዋጋ እንዲጨምር እና የኤኮኖሚ ውድቀት ስጋትን ከፍ አድርጓል። የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ እስማኢል ባጋይ የሆርሙዝ ባህርን መዘጋቱን በተመለከተ እንደተናገሩት በጦርነቱ ለራሳችን ጥበቃ በሚል መብታችን ነው ብለዋል።  በአለም አቀፍ ህግ መሰረት ህጋዊ እና ተቀባይነት ያለው ነው ሲሉ አክለዋል። በሌላ በኩል የተባበሩት አረብ ኢምሬትስ ዜጎቿ ወደ ኢራን፣ ሊባኖስ እና ኢራቅ እንዳይጓዙ  ያሳሰበች ሲሆን በአሁኑ ወቅት በነዚያ ሀገራት ያሉት በአስቸኳይ ለቀው ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ ጥሪ አቅርባለች። @seledadotio @seledadotio
5 155
20
ፖለቲከኛው ጃዋር መሀመድ በዛሬዉ ዕለት በከፈተዉ የቲክቶክ አካዉንት ፡ በሰአታት ዉስጥ ብቻ ከ1.1 ሚሊዮን በላይ ተከታዮች ማግኘቱ አነጋገር ሆኖ ዉሏል። @seledadotio @seledadotio
ፖለቲከኛው ጃዋር መሀመድ በዛሬዉ ዕለት በከፈተዉ የቲክቶክ አካዉንት ፡ በሰአታት ዉስጥ ብቻ ከ1.1 ሚሊዮን በላይ ተከታዮች ማግኘቱ አነጋገር ሆኖ ዉሏል። @seledadotio @seledadotio
5 022