cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ስለ ቀልባችን

«ስለ ቀልባችን…» •የዚህ ቻናል ዓላማ፦የልብ ድርቀት ለመቋቋምም ሆነ ለማከም ሰበብ ይሆን ዘንድ አላህ ያገራልንን ቴክኖሎጂ በመጠቀም ከ ቁርኣን እና ከሀድስ መድሐኒቱን ለመጠቆም ታስቦ የተከፈተ ቻናል ነው።

Больше
Рекламные посты
4 482
Подписчики
+224 часа
+2597 дней
+1 13730 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

00:35
Видео недоступноПоказать в Telegram
ከደጋግ ሰለፎቻችን የዱንያ እሳት ሲያዩ የኣኺራዉ አስታዉሶ እራሳቸዉን ስተዉ የሚወድቁ ነበሩ ይህ እንግዲህ በኢባዳ ትጉ ከመሆናቸዉ ጋር ነዉ እኛ ደግሞ የወንጀል ዉስጥ ተዘፈቀን ብዙ ጊዜያችንን በሶሻል ሚድያ እየሳቅን እናሳልፉለን አላህ ይድረስልን ። قال الله تعالى : { اقْتَرَبَ لِلنَّاسِ حِسَابُهُمْ وَهُمْ فِي غَفْلَةٍ مُّعْرِضُونَ} {ለሰዎች እነርሱ በዝንጋቴ ውስጥ (መሰናዳትን) የተው ኾነው ሳሉ ምርመራቸው ቀረበ፡፡} #እኛስ
Показать все...
4.09 MB
👍 37😢 26
•የልቤን ስክነት፣ የነፍሴን እርጋታ ለመንኩህ ጌታዬ።አንተ በምትወደው፣ እንደምትወደዉም አኑረኝ።አንተን ከወደድከኝ ምን ቀረኝ። ምንም ወላሂ። =t.me/+CL_1nL1UHLFhZjU8
Показать все...
👍 95👌 5
~በያንዳንዷ የሕይወት ቅጽበት ዉስጥ አላህ እንደሚያስፈልገን ልናውቅ ይገባል። ዛሬ ወደን ወደነርሱ ባንሄድ ተገድን የምንሄድበት ጊዜ ይመጣል። =t.me/+CL_1nL1UHLFhZjU8
Показать все...
👍 121👌 8
01:00
Видео недоступноПоказать в Telegram
~ለሺኛ ጊዜ ባጠፋ እንኳን ለሺኛ ጊዜ እቶብታለሁ። እኔ ተስፋ ቆርጨ እስካልቀረሁ ድረስ ጌታዬ ሁሌም ይቀበለኛል። እኔ እስካልሰለቸሁ ድረስ አምላኬ መቼ ይሰለቸኛል። ጌታዬ እኮ…ባርያው እጁን ወደሱ ዘርግቶ በባዶ ሊመልሰው ያፍራል። =t.me/+CL_1nL1UHLFhZjU8
Показать все...
1.50 MB
👍 116😢 25🕊 2
ለነገህ ምን አዘጋጅተሃል? አዎ ለቀብር ጨለማ !! ለቂያማ ጭንቀት !! በሲራጥ ለማለፍ !! አላህ ፊት ቁመን ስንጠየቅ ላለው ጭንቀት !! በጥቅሉ ከሞት በሗላ ላለው ሂወታችን  ምን አዘጋጅተናል? አላህ (ሱብሓነሁ ወተዐሰላ) እንድህ ይላል:- { يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اتَّقُوا اللَّهَ وَلْتَنظُرْ نَفْسٌ مَّا قَدَّمَتْ لِغَدٍ ۖ وَاتَّقُوا اللَّهَ ۚ إِنَّ اللَّهَ خَبِيرٌ بِمَا تَعْمَلُونَ } « እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ፍሩ፡፡ ማንኛይቱም ነፍስ ለነገ ያስቀደመችውን ትመልከት፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ አላህ በምትሠሩት ሁሉ ውስጠ ዐዋቂ ነው፡፡ » [ሐሽር (18)] ✍በኡስታዝ ኢብኑ ሙሐመድዘይን ​
Показать все...
👍 84😢 10🕊 2
ለነገህ ምን አዘጋጅተሃል? አዎ ለቀብር ጨለማ !! ለቂያማ ጭንቀት !! በሲራጥ ለማለፍ !! አላህ ፊት ቁመን ስንጠየቅ ላለው ጭንቀት !! በጥቅሉ ከሞት በሗላ ላለው ሂወታችን  ምን አዘጋጅተናል? አላህ (ሱብሓነሁ ወተዐሰላ) እንድህ ይላል:- { يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اتَّقُوا اللَّهَ وَلْتَنظُرْ نَفْسٌ مَّا قَدَّمَتْ لِغَدٍ ۖ وَاتَّقُوا اللَّهَ ۚ إِنَّ اللَّهَ خَبِيرٌ بِمَا تَعْمَلُونَ } « እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ፍሩ፡፡ ማንኛይቱም ነፍስ ለነገ ያስቀደመችውን ትመልከት፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ አላህ በምትሠሩት ሁሉ ውስጠ ዐዋቂ ነው፡፡ » [ሐሽር (18)] ✍በኡስታዝ ኢብኑ ሙሐመድዘይን ​
Показать все...
Ibnu Muhammedzeyn

ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ አቅም በፈቀደ መልኩ ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮት፦ ① ከቁርኣን፣ ② ከሐዲሥ √ በሰለፎች አረዳድ እንድሁም ③ ከቀደምት እና በዘመኑ ካሉ የሱናህ ዑለሞች ይቀርብበታል።

~ጭው ባለው የሌሊት ጊዜ ተነስታችሁ በሁለት ረከዓም ቢሆን ወደ አምላካችሁ ተቃረቡ፤ እጃችሁን ዘርጉና ጌታችሁን ለምኑ፤ ተመሳጠሩ፣ አንሾካሽኩ ጉዳያችሁን ለነፍሣችሁ ጌታ ተናገሩ። የሌሊት ቀስቶች ዒላማቸውን አይስቱምና በተለይ ደሞ በነዚህ በተከበሩ አስርት ቀናቶች! =t.me/+CL_1nL1UHLFhZjU8
Показать все...
👍 137😢 10🕊 3👌 1
ጌታዬ ሆይ!! ልቦችን እና ሸክሞቻቸውን አንተው ታውቃለህና ከአቅማችን በላይ አታሸክመን።
Показать все...
👍 140🕊 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
ወንጀልህ በበዛ ቁጥር ኢስቲግፉርህ ማነሱ ወደ ሞት ቀጠሮ በተቃረብክ ቁጥር ስንፍናህ መጨመሩ በጣም ያሳዝናል ። ደም ብታለቅስ ወደ ዱንያ የማትመለስበት ጊዜ ከመምጣቱ በፊቱ ትልቅ እድል አለህና ከልብህ ተጸጸትህ እዝነተ ሰፊ ወደሆነዉ አላህ ተመለስ ። ያ አላህ በድብቅም በይፉም የምናስታዉሰዉን የረሳነዉንም ወንጀል አንተ መሀሪ ጌታ ነህና ይቅር በለን ማረን ።
Показать все...
👍 148😢 35👌 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
በአላህ ዉሰኔ (በሚገባ) ማመን ሀሰብን እና ሀዘንን ያስወግዳል ። 📚ኢብኑ ረጀብ አል-ሐነበሊይ رحمه الله
Показать все...
👍 79👌 6