cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

قَنَاةُ أَبِي هِبَةِاللهِ الأَثَرِيِّ الْحَبَشِيِّ(حسين إسماعيل )

ይህ ቻናል ቁርኣንና ሀድስን፣ [በሰለፎች አረዳድ] እንዲሁም የሰለፎች ንግግርና ምክሮችን እና የታማኝ የሱና ዑለማዎች አስተምሮቶች ፈታዋወች ሙሐደራዎች የሚለቀቅበት የሰለፉነ አስሷሊህ ዕምነት የሚብራራበት ቻናል ነው። ይ ቀ ላ ቀ ሉ https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy አስተያየትና እርማት ካላችሁ 👇 @Abu_Hibetillah_bot

Больше
Рекламные посты
10 554
Подписчики
-1624 часа
+4817 дней
+57430 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

00:46
Видео недоступноПоказать в Telegram
النظر إلى المصحف عبادة .. أ.د عبد السلام الشويعر ➴➨➳➨➳➨➳➨➳➨➳➨ t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19112
Показать все...
IMG_4448.MP44.04 MB
👍 1
የእውነት ሰለፍይ መሆን በተግባር ነው የሚገለፀው እ በወሬማ ሁሉም ያወራል እረ እንዳውም ሰለፍይ ነኝ ብሎ ሊሞግት ይችላል ሰለፍይ ሁነው ደግሞ ሰለፍያን ሲያሰድቡ ታያለህ በጣም ያስጠላል ምናለ የምናወራውን አስበንበት ቢሆን አላህምኮ የምችሉትን ስሩ ነው ያለን የማንችለውን ስሩ ብሎ አላስገደደንም ሱብሀን አላህ በጤናችንማ አደለም አላህ ለሁሉችንም እውነተኝነትን ልቦናን የአላህን ፍራቻ ይስጠን!! أُمُ حِــكْــمَــةُاَلْـبَـــارِي ➴➳➨➳➨➳➨➳➨➳➨➳ ➨t.me/LetusfearAllah/5796
Показать все...
👍 2
የተጋጠ በቆሎ መስላችሁ በሚድያ የምትወጡት ነገርስ አላህ ያዘዘው ተሸፈኑ ነው ራሳችሁን አታጋልጡ እባካችሁን አላህን ፍሩ የሚሸጥ እትን....ይመስል እንደዚህ መሆን ያረቢ ሰትርና t.me/LetusfearAllah/5795
Показать все...
➴➳➺➳➺➳➺➳➺➳➺➳➺ t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19107
Показать все...
AUDIO-2021-12-11-10-31-51.m4a2.73 KB
«ሴትን ማሳደድን ትተህ በዒልምህ እና በስራህ ዉጤታማ ለመሆን ታገል! የዛኔ አንዷ ብቻ ሳይሆን 4ቷ ታሳድድሀለች !» =copy
Показать все...
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 ቅድሚያ ለተዉሂድ

« النساء السلفية اغلى من الذهب الأحمر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ❝የሰለፊይ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው።❞ ውስጧ በዐቂዳ፣ በሱና የጠራ በሀያእ በእውቀት፣ልቧ የጎመራ በሠለፎች መንገድ፣ እምነቷን ተያዘች አማኟ እህቴ እሷማ ውድ ነች!! አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓ @Ass_selefyaa_bot

👍 12
🍃 سورة الغاشية •🎙 القارئ #شيخ_أبوبكر_الشاطري اللهُّم إنك عفوٌ تُحِب العفو فاعفُ عنّا ➨,t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19105
Показать все...
سورة الغاشية.mp38.78 KB
03:36
Видео недоступноПоказать в Telegram
➳➺➳➺➳➺➳➺➻➳➺➻ t.me/As_Sunah_sleruqa_memariya_group/20118
Показать все...
398.41 MB
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.