2 372
مشترکین
+124 ساعت
-17 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
در حال بارگذاری دادهها
کانالهای مشابه
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26اکتبر '26
اکتبر '26
+256
در 0 کانالها
سپتامبر '260
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '260
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '260
در 1 کانالها
Get PRO
ژوئن '260
در 1 کانالها
Get PRO
مه '260
در 1 کانالها
Get PRO
آوریل '260
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '260
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '260
در 2 کانالها
Get PRO
ژانویه '260
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '250
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '250
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '250
در 2 کانالها
Get PRO
سپتامبر '250
در 2 کانالها
Get PRO
اوت '250
در 1 کانالها
Get PRO
ژوئیه '250
در 2 کانالها
Get PRO
ژوئن '250
در 0 کانالها
Get PRO
مه '250
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '250
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '250
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '250
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '250
در 1 کانالها
Get PRO
دسامبر '24
+18
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '24
+92
در 1 کانالها
Get PRO
اکتبر '24
+100
در 1 کانالها
Get PRO
سپتامبر '24
+286
در 2 کانالها
Get PRO
اوت '24
+461
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '240
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '240
در 0 کانالها
Get PRO
مه '240
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '240
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '24
+210
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '24
+409
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '240
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '230
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '230
در 1 کانالها
Get PRO
اکتبر '230
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '23
+615
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 18 اکتبر | 0 | |||
| 17 اکتبر | +3 | |||
| 16 اکتبر | +1 | |||
| 15 اکتبر | +1 | |||
| 14 اکتبر | +1 | |||
| 13 اکتبر | +3 | |||
| 12 اکتبر | +1 | |||
| 11 اکتبر | 0 | |||
| 10 اکتبر | +2 | |||
| 09 اکتبر | +1 |
پستهای کانال
የአቡ በክር (ረዲየላሁ ዓንሁ) ዱዓ ከነበሩት ውስጥ የሚከተለው ይገኝበታል፡-
«አላህ ሆይ! እምነትን (ኢማንን) እርግጠኝነትን የቂንን ደህንነትን እና ቅንን ሀሳብ ኒያ ለግሰኝ።»
كانَ مِنْ دُعَاءِ أَبِي بَكْرٍ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ:
«اللَّهُمَّ هَبْ لِي إِيمَانًا وَيَقِينًا وَمُعَافَاةً وَنِيَّةً».
[اليقين لابن أبي الدنيا(٣٣)].
This was among the supplications (du'a) of Abu Bakr (may Allah be pleased with him):
"O Allah, grant me faith, certainty, well-being, and a sound intention."
[Al-Yaqin by Ibn Abi Al-Dunya (33)]
| 2 | ብዙዎቻችን ደግነትን እንደ ደካማ ጎን አድረገን እናየዋለን። ትዕግስት እንደ
ፍርሃት፤ ይቅር ባይነት እንደ ውርደት፤ አክብሮት እንደማስመሰል እየተቆጠረ
መልካምነት ከዘመኑ ጋር የማይሄድ ባህሪ እየመሰለን እየሸሸነው ነው። | 609 |
| 3 | ክብሩን ሲያጣ...
ፈረስ ለግልቢያና ለውብ ኮርቻ አልበጅም ሲል ልክ እንደ አህያ እቃ መጫኛ ይሆናል፤
ላምና በሬም ለርቢና ለእርሻ አልበጅም ሲሉ ለቢላዋ ይዳረጋሉ፤
ቢላዋም ስጋ አልቆርጥም ሲል እንጨት መሰንጠቂያ ይደረጋል፤ ወዘተ... ማንኛውም ለተሰራለት ዓላማ የማይውል ነገር ክብርና ደረጃውን ያጣል።
አንተም/ቺም ለመልካም ሥራና ለጀነት አልበጅም ካልክ/ሽ (አላህን سبحانہ وتعالى ካልታዘዝን) ጀነትን ተነፍገን ለጀሀነም እሳት መዳረግ አይቀርምና ጠንቀቅ እንበል!
በሁለቱም ዓለም ውድና ክቡር እንድንሆን ለተፈጠርንለት ዓላማ እንኑር።
ዛዱል መዓድ | 1 093 |
| 4 | *✨ የቀኑ ማስታወሻ ✨*
_"በህይወትህ ውስጥ ምንም ያህል ነገር ቢበላሽ እና በሩ ቢዘጋብህም ተስፋ አትቁረጥ!_
_አላህ አንድን በር ሲዘጋብህ፣ ከዛ የተሻለ እና የበለጠ በር ሊከፍትልህ ስለፈለገ ነው።_
_እሱ የሰጠህንም ሆነ የከለከለህን ነገር በምክንያት እና ለበጎ እንደሆነ አምነህ በምስጋና ተቀበል፤ ልብህ ሁልጊዜ ሰላም ያገኛል!"_
*🤲 አላህ ቀናችንን ሙሉ በሙሉ በሰኪና እና በበረካ ይሙላልን! | 1 281 |
| 5 | የሰው ልጂ ትልቁ የህይወት ስኬቱ ለጌታው ምርጥ ባሪያ መሆን ነው ።
| 1 357 |
| 6 | በነገራችን ላይ...አግብቶ ዝሙት የፈጸመ ሰው በሸሪዓ ፍርዱ በድንጋይ ተወግሮ እስከ ሞት መቀጣት ነው። ይህ ደግሞ የዱንያ ውርደቱ ብቻ ሲሆን፣ የአኼራው ቅጣት ግን እጅግ የከፋ ነው!
ትዳር ያላችሁም ሆናችሁ ያላገባችሁ፡ ከማይፈቀድላችሁ (አጅነቢይ) ጋር በስልክም ሆነ በሶሻል ሚዲያ፣ የምትቀላለዱና
የምትንዘላዘሉ ሁሉ ልብ በሉ! ሸይጧን በአንድ ጀምበር ዝሙት ውስጥ አይጥላችሁም፤ መንገዱን የሚጀምረው በ«ቀላል ወሬ»እና «በንጹህ ጓደኝነት» ስም ነው።
አላህ «ዝሙትን አትቅረቡ!» ያለው ለዚህ ነው። ዛሬ ቀላል የመሰላችሁ ማውራት መጨረሻው ወደማይቀለበስ ውርደት፣ ወደ ቤተሰብ መፍረስና ወደ አላህ ቁጣ እየነዳችሁ ነው። | 1 332 |
| 7 | فَلْيَضْحَكُوا۟ قَلِيلًۭا وَلْيَبْكُوا۟ كَثِيرًۭا جَزَآءًۢ بِمَا كَانُوا۟ يَكْسِبُونَ
ጥቂትንም ይሳቁ፡፡ ይሠሩት በነበሩት ዋጋ ብዙን ያለቅሳሉ፡፡ | 1 167 |
| 8 | ኢላሂ!
አንተ ጌታዬ ነህ፤ እኔ ደግሞ ደካማ ባርያህ ነኝ።
አንተ ፈጣሪ ነህ፤ እኔ ደግሞ ወንጀለኛ ፍጡርህ ነኝ።
አንተ ሰጪ ነህ፤ እኔ ደግሞ ለማኝህ ነኝ።
ኢላሂ…ወንጀሌ ቢያንስ ኖሮ እኮራ ነበር፤ እዝነትህ ባይኖር ኖሮ እጠፋ ነበር። ግን የኔ ወንጀል ታላቅ፣ ያንተም እዝነት ከዚያ በላይ ታላቅ ሆነና ይኸው ደጅህ ላይ ተደፍቻለሁ።
ያ ረብ! አንተ ካባረርከኝ ወዴት እሄዳለሁ? ያንተ በር ከተዘጋብኝ የማንን በር አንኳኳለሁ? አንተ ከኔ ሌላ ብዙ ባርያዎች አሉህ፤ ለኔ ግን ካንተ ሌላ አምላክ የለኝም። ወንጀሌን ሳስብ እፈራለሁ፤ ራህመትህን ሳስብ ግን እረጋጋለሁ።
አላህ ሆይ! ያንተን ትዕዛዝ በመጣስ በድፍረት ያሳለፍኳቸውን እድሜዎቼን ይቅር በለኝ። ይህንን እንባዬን እንደ ቶውባት ቆጥረህ፣ ያንን የጠቆረ መዝገቤን ይቅር በለኝ። እኔ ወንጀለኛው ባርያህ ነኝ፤ አንተ ግን ሩሩህ ጌታ ነህና ማረኝ። | 1 280 |
| 9 | ከአላህ በስተቀር ሁሉም ምትክ አለው
የሰው ልጅ ላጣቸው ነገሮች ሁሉ ይብዛም ይነስ ምትክ አማራጭ ሊያገኝ ይችላል አላህን ያጣ ከርሱ የራቀ፣ እሱን ያስቆጣ ሰው ግን ምንም ዓይነት ምትክና አማራጭ መቼም ማግኘት አይችልም።
ስለዚህ መቼም ቢሆን፣ ለማንም ለምንም ብለሽ አላህን እንዳታጭ ተጠንቀቂ! | 1 204 |
| 10 | ድህነታችንን ለመቅረፍ ከምንተጋው በላይ ጅህልናችንን ለመቅረፍ ብንተጋኖሮ ጅህልናችን ብቻ ሳይሆን ድህነታችንም አብሮ ይጠፋነበር ፡፡ | 1 315 |
| 11 | ❗️
ሁላችንም የሞት ቀጠሯችን መች እንደሆነ አናውቅምና ሁሌም አላህን እንፍራ።
ዛዱል መዓድ | 1 566 |
| 12 | 🌾የጁሙዓ ኹጥባ ቁ/375 🌾
እውነት መውሊድ የማያከብር ሰው ነቢን ﷺ አይወድምን?
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
እሁድ 10/3/1448 ዓ.ሂ
ዛዱል መዓድ
| 1 879 |
| 13 | 🔘ካርታ የሌላት መሬት
▪️ወንድሜ ሆይ ዱኒያ የኮንትራት ምድር ናት፤ እሷ ላይ የመኖር ኮንትራታችን መቼ እንደሚያበቃ ማናችንም አናውቅም።
ዱኒያ ልክ ካርታ እንደሌለው መሬትም ናት፤ መች እንደምትፈርስ አይታወቅም።
የሷን መፍረስ ባታይም እድሜና ጉልበትህ ቀስ በቀስ እየፈረሰ አንተ ቀደመህ ትፈርሳለህ/ሽ።
▪️ስለዚህም በጤና፣ በወጣትነትና በከንቱ ምኞት ወዘተ. አንታለል!
▪️ሞት መችና በምን አቅጣጫ እንደሚመጣ አይታወቅም።
የመልካም ሥራ ሻንጣችንን ይዘን ሁሌም ዝግጁ ሆነን መጠበቅ ብቻና ብቻ ነው የሚያዋጣን።
ወደ ዋናው ሀገራችን (ኣኺራህ) ምን ይዘን እንደምንመለስ ዘወትር እናስብ።
▪️ትልቁ ድህነት ማለት የኣኺራህ ድህነት ነው።
ትልቁ ውርደትና መከራም የጀሀነም እስረኛ መሆን ነው።
▪️ትልቁ እድልና ስኬት ደግሞ በዱኑያ ቆይታ የተስተካከለ እምነት ላይ ሆኖ ብዙ መልካም ሥራዎችን ሰርቶ በመሄድ ኣኺራህ ላይ ጀነትን መሸለም ነው!
{ كُلُّ نَفۡسࣲ ذَاۤئقَةُ ٱلۡمَوۡتِۗ وَإِنَّمَا تُوَفَّوۡنَ أُجُورَكُمۡ یَوۡمَ ٱلۡقِیَـٰمَةِۖ فَمَن زُحۡزِحَ عَنِ ٱلنَّارِ وَأُدۡخِلَ ٱلۡجَنَّةَ فَقَدۡ فَازَۗ وَمَا ٱلۡحَیَوٰةُ ٱلدُّنۡیَاۤ إِلَّا مَتَـٰعُ ٱلۡغُرُورِ }
[سُورَةُ آلِ عِمۡرَانَ: ١٨٥]
"ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት፤ የስራችሁን ዋጋ የምታገኙት የቂያማ ቀን ነው።
ከእሳት ርቆ/ድኖ ጀነት የገባ ሰው በእርግጥም የምኞቱን በማግኘት ታድሏል።
ይህች የዱኒያ ህይወት መታለያ መገልገያ እንጂ ሌላ አይደለችም!" ኣል ዒምራን: 185
▪️አላህ የሁለት ዓለም ሕይወታቸውን ካሳመረላቸው ባሮቹ ያድርገን🤲
✍ ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም 6/3/1448 ዓ.ሂ
📌 ዛዱል መዓድ
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅 وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ "ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197 | 2 002 |
| 14 | بدون متن... | 1 299 |
| 15 | 🌾የጁሙዓ ኹጥባ ቁ/373 🌾
ጀነት የሙእሚኖች ምኞት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
እሁድ 26/2/1448 ዓ.ሂ
ዛዱል መዓድ
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ | 1 503 |
| 16 | ልብህን ለማን እንደምትሰጥ እወቅ!
የዱኑያ ምሽት ላይ እንደመሆናችንና የመሲሐድ'ደጃል መምጫም እንደመቃረቡ ዲኑ ላይ የሚጫወቱና እራሳቸው ተደናብረው ኡማውን የሚያደናብሩ ሰዎች በዝተዋል።
ማህበራዊ ሚዲያውም የራሱ ጥሩ ጎን እንዳለው ሁሉ ሰዎችን ማሳሳትና ግራ ማጋባት ላይ ትልቅ አስተዋፅኦ እያደረገ ይገኛል።
መችና ከማን የሸሪዓህ እውቀት እንደተማሩ የማይታወቅ ሰዎች በካሜራ (በስልክና ኮምፒዩተር) መስኮት ብቅ እያሉ የፈለጉትን ሐላል፣ የፈለጉትን ሐራም ብለው ያለ በቂ እውቀት በስሜትና በግምት በመናገር ብዙ አላዋቂዎችን ያሳስታሉ።
ከዚህም አልፎ ገና አዲስ ወደ ኢስላም የገቡ ወንድምና እህቶች እራሳቸው እንኳ ዲኑን በትክክልና በጥልቀት ሳይረዱ መደበኛ አስተማሪ ሆነው ቀርበው ኢስላምና ሙስሊሞችን ወክለው ሲናገሩና ሲከራከሩም ይታያል !!
ይህ በጣም ይገርማል፤ ያሳዝናልም! ይበልጥ የሚገርመው ደግሞ እንደዚህ ዓይነት ሰዎችን እንደ ትልቅ አዋቂ ቆጥረው የሚከተሏቸውና ልባቸውን የሚሰጧቸው ሰዎች ሁኔታ ነው!!
ኢስላማዊ እውቀት የዲኑ/የእምነቱ አንድ አካል ነው፤ ከኔ ይሻላል ከሚሉት ሁሉ (ከየትም፣ ከማንም) እውቀትን ዝም ብሎ መቀበል እምነትን ሊያበላሽ፣ ማንነትና አስተሳሰብን ሊቀይር ይችላልና
ምላስና ድፍረት ስላለው ብቻ ራሱን በራሱ ጊዜ አስተማሪ አድርጎ የቀረበን ሁሉ ከመስማትና ከመከተል እንጠንቀቅ!!
ለአካላዊ ጤናችን ሃኪም ከምንመርጠው በላይ ለልብና ለእምነታችን መሪና መካሪ እንምረጥ።
ትልቁ መሲሐድ'ደጃል ከመምጣቱ በፊት ለሱ መንገድ የሚያመቻቹ ብዙ ትናንሽ ደጃሎች እንዳሉ ተነግሯል።
ቂያማ ሲቃረብ ሸይጣን በሰው ተመስሎ አስተማሪ ሆኖ እንደሚቀርብም ተገልጿልና ልብህን ለማን እንዳምትሰጥ/ጪ፣ የሸሪዓህ እውቀትን ከማን እንደምትቀስም/ሚ ጠንቅቀህ/ሽ እወቅ/ቂ።
የሸሪዓህ እውቀትን ከምንጩ ያልወሰደና በዑለሞች ያልተመሰከረለት የዩቱበር፣ የቲክቶከርና ፌስቡከር ... መጫወቻ እንዳትሆን/ኚ!!
ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ዛዱል-መዓድ
https://t.me/onlyfatwa | 1 638 |
| 17 | ህይወት ብዙ ነገር ታስተምረናለች መቻልን ፣ ወድቆ መነሳትን ፣ አልቅሶ መሳቅን ፣ አግኝቶ ማጣትን ወዶ መለየትን ፣ፈልጎ አለማግኘት ፣ ሁሉንም ከባድ ነገር ሲጀመር የሚያቅተን የማንችለው የማይረሳ መስሎ ይታየናል ነገር ግን የሆነ ቀን ቀስ በቀስ የተቀደደው ገፅ በአዲስ ገፆች እየተተካ ያዘንበትና ልባችንን የሰበረው ታሪክ በእርሳስ ተፅፎ በላጲስ እንደሚጠፋ ፅሁፍ ሙልጭ ብሎ ከህይወታችን ተጠርጎ ይጠፉል
ብቻ እኛ ልባችንን እና ሀሳባችንን ለጌታችን እንስጥ | 1 351 |
| 18 | እናንተ ታጋሾች ሆይ!
ጾመኛ ሰው የመግሪብ ጥሪ (አዛን) መምጣቱ አይቀሬ መሆኑን አምኖ እንደሚጠብቀው ሁሉ…
በእርግጥም የአላህ ብስራት መምጣቱ አይቀሬ መሆኑን በሙሉ እምነት ተጠባበቁ!
https://t.me/onlyfatwa | 1 620 |
| 19 | ከሴቶች ጋር አትቀልድ፤ ከቅርብ ቤተሰቦችህ (መሃረሞችህ) ውጪ ያሉ ሴቶችምን አትቀረብ። ለእህትህ፣ ለልጅህ ወይም ለሚስትህ የማትወደውን ነገር ለሌላውም ሰው አትመኝ።
ራስህን ከጥርጣሬና አጠራጣሪ ቦታዎች አርቅ፤ ከሌሎች ክብርን ከመጠበቅህ በፊት የራስህን ክብር ጠብቅ። ጭምትነት የወንዶች ጌጥ ነው፤ ዓይንን መስበር ታላቅ ክብር ነው፤ወሰኑን የጠበቀን ሰው አላህ ይ ጠብቀዋል፤ ከጥርጣሬዎች የራቀ ደግሞ ዲኑንና መልካም ስሙን ይታደጋል። | 1 954 |
| 20 | 💌 አጭር መልዕክት ለወላጆች/1
*ሕፃናት ልጆቻችሁ የድርጊቶቻቸውን ውጤት (ኃላፊነት) መሸከም እንዲችሉ አስተምሯቸው፤ ሰው ልጅ ከሚገጥመው ህመም እና ስህተት ይማራልና።
*ልጅዎ ስህተቱን በሌሎች ላይ እንዲለጥፍ (እንዲያሳብብ) በፍፁም አይፍቀዱለት! ይልቁንም አካሄዱንና አስተሳሰቡን እንዲያስተካክል ያደረገውን ነገር ኃላፊነት እንዲወስድ አበረታቱት። ነገር ግን ይህን ሲያደርጉ ከመውቀስና ከመቆጣት ተቆጠቡ።
*በልጅዎ ፊት በተግባር የሚያሳዩት መልካም ስነ-ምግባርና እሴት፣ ከቃል ምክርና መመሪያ ይልቅ በእሱ ላይ የሚኖረው ተፅዕኖ በጣም የጎላ ነው።
⚠️ ልጅዎ በልቡና በአእምሮው ውስጥ ለእርስዎ የሚሆን ቦታ ሲያጣ... አባት/እናት እያሉት የየቲምነት ስሜት እንዲሰማው አታድርጉ! | 1 818 |
