cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
16 371
مشترکین
-724 ساعت
+1087 روز
+1 76530 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
ኡስታዝ  ሙሐመድ  ሲራጅ ልቦቻችንን በምን መልኩ እንጠግን?  ሜክሲኮ ተባረክ መሰጂድ የተደረገ የዛሬ https://t.me/nurmesjed
20Loading...
02
✍ጥያቄ: አመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ቁርአንን እንዴት መሀፈዝ እንችላለን ወይም መቅራት እንችላለን? መልስ: ስልካችን በእጃችን የምንይዘው ያህል ቁርአንን መያዝ ስንችል።.
7513Loading...
03
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ ዛሬ  አንድ ሀሳብ ይዘንላችሁ መጥተናል እሱም፦ አድስ የኪታብ ደርሶችን ለመጀመር አስበናል። °ደርሱቹ የሚኖሩን ከሳምንት የተወሰኑ ቀናቶች ሲሆኑ የሚቀሩባቸው ሰዓቶች እና ቀናቶች ወስነን የምናሳውቃችሁ ይሆናል። -ዛሬ የሚጀመረው ኪታብ፦ ኪታቡ አት-ተውሒድ የሸይኽ ሙሐመድ ቢን አብዱል_ወሃብ ረሂመሁላህ ሲሆን፦ -የሚጀመረው ዛሬ ማክሰኞ በኢትዮ⏰ 3:30 ይሆናል። °ደርሱን ለመከታተል ቀጥሎ የተቀመጠውን ሊንክ ይጠቀሙ፦ t.me/Abdu_shikur_Abu_fewzan2 t.me/Abdu_shikur_Abu_fewzan2 -የኪታቡን pdf ለማግኘት👇 t.me/Abdu_shikur_Abu_fewzan2/2024
7782Loading...
04
ሀሀ ሲገባኝ አሳቀኝ
1 1950Loading...
05
#ኒቃብ_ዋጂብ_ነው_ሱንና? በኒቃብ ጉዳይ ላይ 2⃣ አይነት አስተያየቶች አሉ። ከፊሎቹ ዋጂብ ነው፥ ከፊሎቹ ደግሞ ሱንና ነው ይላሉ። 1⃣ ዋጂብ ነው ለሚለው ማስረጃ ከቁርኣን የሚጠቀሰው፦ «አንተ ነቢዩ ሆይ! ለሚስቶቸህ፣ ለሴቶች ልጆችህም፣ ለምእምናን ሚስቶችም መከናነቢያዎቻቸውን በላያቸው ላይ እንዲለቁ ንገራቸው።» (አል-አህዛብ 59) የሚለው አንቀፅ ሲሆን ኢብን ዐባስ (ረዐ) ሲያብራሩ «ይህ አንቀፅ ከዓይን በቀር ሌላውን መሸፈን ግዴታ እንደሆነ ይገልፃል።» ብለዋል። #ከሐዲስ_ደግሞ_አዒሻ (ረዐ)፦ «ከነቢዩ ﷺ ጋር ኢህራም ላይ እያለን በአጠገባችን ሰው ካለፈ ፊታችንን እንሸፈናለን። ሰውዬው ሲያልፍ ደግሞ እንገለጣለን።» በማለት የተናገረችው ይጠቀሳል። (አቡ-ዳውድ 1826) ኢብን ፈውዛን እነዚህን ማስረጃዎች በመጥቀስ፦ «ሴት ልጅ ከሰውነቷ ሁሉ ቀድሞ የሚታየውና ፊትና የሚያመጣው ፊቷ በመሆኑ መሸፈን አለባት። ነቢዩ (ﷺ) ሴቶች በኢህራም ላይ ሳሉ ፊታቸውንና እጃቸውን መሸፈን ከልክለዋል። ይህም ከኢህራም ውጭ በሌላ ቦታ መሸፈን ግዴታ መሆኑን ያመለክታል። ፊትን መሸፈን ደግሞ በነቢዩ (ﷺ) የታወቀ ተግባር ነው።» ብለዋል። 2⃣ ሱንና ነው የሚሉት ደግሞ ነቢዩ (ﷺ)፦ «አንዲት ሴት ለአቅመሄዋን በደረሰች ጊዜ ከፊትና እጇ በቀር ሌላውን መሸፈን አለባት።» በማለት የተናገሩት ይጠቀሳሉ። ሆኖም ዑለማዎቹ ተግባሩ ሱንና ቢሆንም ሴቲቱ ወጣት ከሆነች ፊትና እንዳትፈጥር ፊቷን መሸፈን ይገባታል በማለት ይናገራሉ። 👉 በጥቅሉ ዋጂብም ሆነ ሱንና የሚሉት ዑለማዎች ኒቃብ ወደ ግዴታነት የሚያመዝን ተወዳጅ አለባበስ መሆኑን ይስማሙበታል። (ፈታዋ አል-መራህ አል-ሙስሊማህ 1/396)
1 98042Loading...
06
ባልሽን ደስተኛ ማድረግ ትፈልጊያለሽ መልስ አው ከሆነ ተከተይኝ , , እንግዲያውስ ሀቁን መወጣት ከቻልክ ሊላ ሚስት አግባ በይው ጀግና ሴት ሁኚ 👍
2 00214Loading...
07
3⃣ ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር 🍂 ስለ ሞት ገባ ገባ በሉ https://t.me/nurmesjed?videochat=665c01c57c146087e9
8755Loading...
08
ሁሌም አላህን አመስጋኝ እንጂ ያገጠሙህን ሙሲባ ቆጣሪ አትሁን
2 2183Loading...
09
2⃣ ኡስታዝ ሳዳት ከማል 🍂የሸይጧን ሴራ ገባ ገባ በሉ https://t.me/nurmesjed?videochat=a952c8818dbebb53d2
5853Loading...
10
አምላኬ አላህ ሆይ   !    የተሸፈንኩበትን ልብሴን ስርዓቱን የጠበቀውን ሂጃቤን ራሴን ከውድቀት የማድንበት   ከዋልጌያን የምጠበቅበት ፈታኝ ከመሆንም የምድንበት አይናፋርነቴን ይፋ የማረግበት ያንተን ትዕዛዝ መቀበሌን ማጎላበት መልዕክተኛህን መውደዴን ማሳይበት ዟሂሬን እንዳሳመርክልኝ      ፅናቱን ስጠኝ   ልቤን ከኒፋቅ ተግባሬን ከእዩልኝ አቂዳዬን ከውድቅ እምነት ጠብቅልኝ   🌹                         🌹       ያ………………… ረብ የምእመናን እናቶችን በመውደዴ         በነሱ ፈለግ በመሄዴ ተግባር እምነታቸውን ለመያዝ በመጣሬ አፅናኝ አበርታኝ ኣቁመኝ በሁለት እግሬ          በጥቡቅነቴ የምኮራበት ሰሃቢያትን መከተሌን የማስመሰክርበት ከዱንያ ፊትናዎች መሸሸግያ ስሜትን ከመከተል መደበቂያ              ኣድርግልኝ     🌹                      🌹          ያ………… ኢላሂ          ከማይቀረው ቅጣት የምድንበት ከአሳማሚው እሳት የምተርፍበት   ከአላዋቂያን ጎራ የምርቅበት ከሷሊህ እንስቶች የምመደብበት ከሰሃቢያት ጋር የምቀሰቀስበት ለጀነት ሙሽራነት የምታጭበት ለክብሬ እንደኖርኩ               ነገም የምከበርበት ላንተ ስል ፈተናዎቹን ሁሉ                    የተቋቋምኩበት የሸሮች ሁሉ መሸፈኛ የኸይራት ሁሉ ማግኛ የእዝነትህ ሰበብ ኣድርግልኝ          🌹                    🌹                 አላህ ሆይ           ` ይህን ሂጃቤን በዱንያም ከክፉ ነገሮች            መጠበቂያ ሂጃብ ፤ በኣኺራም ከእሳቱ የምሰተርበት           ሂጃብ ኣድርግልኝ ።                                                         •⊰══════ ❁📖❁ ══════⊱• የእውነት  "ሱመያ "ይህች ነች፡ ለእምነታ ታማኝ የሆነች፡ አቂዳዋን ያሥተካከለች፡ እውነተኛ እንሥት ይህች ነች፡ ከኢሥላም ክብር ማማ ላይ፡ የወጣች ከደረጃው ላይ፡ ያልሆነች ፍፁም አሥመሣይ፡ ታማኝ ነች ለእሥልምናዋ፡ ሒጃብ ነው የሷ ደሥታዋ፡ ከአቋሟ ፍንክች አትልም፡ ከኢሥላም ውጭ ሌላን አትመርጥም፡ ከአላህ ተሥፋም አትቆርጥም፡ ይህች ነች የእውነት ጀግናዋ፡ የፀናች በአቂዳዋ፡ ቆራጥ ነች በእሥልምናዋ፡ ይህን   ሣሥተውል  ደሥ  ይለኛው በውነት፡ ከሙሥሊሟ  እህቴ  ከዕንሥቶች አንደበት፡
2 53440Loading...
11
1⃣ ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ 🍂ቀልብን ማከም ገባ ገባ በሉ https://t.me/nurmesjed?videochat=a952c8818dbebb53d2
2780Loading...
12
https://t.me/nurmesjed?videochat=a952c8818dbebb53d2 ተባረክ መስጅድ ሊጀመር ነው ገባ ገባ በሉ
2404Loading...
13
ባለ ላይፎቹ? የትዳርን ጣጣ እስከምችል ብሎ ከሴት በመራቁ፣ "ሙስሊም ወንድ ፍቅር አያውቅም ተባለ" ። ባለኝ አቅም ትዳር ለመስርት ብሎ፣ ሲቀርብ፣ የመስፈርት መአት ደረደራችሁበት። ብዙ ጣጣዎችን ከበራችሁ ሳይደርስ ችላ ብላችሁ ስንቱን አባረራችሁት። ላይፍ ነዉ ብላችሁ፣ በካፊር እጅ በቀላሉ ስትገቡ፣ ሙስሊሙን ወንድማችሁን ግን ለትዳር  እንኳ ፊት ነሳችሁት። አጅር ምንዳ በስራ አይነት ይወሰናንና ካፊሩ ላያዛልቃችሁ፣ እያወቃችሁ ክብራችሁን፣ የአበበ እድሚያችሁን ሁሉ አስርክባችሁት ፣በሀራሙ ተዝናንቶባችሁ ላሽ ሲል፣ የእድሜ መግፋቱ ጋ የልጅ ፍላጎቱ ሲመጣ፣ ባል መሆን የሚችለውን ያን ሚስኪኑን ሙስሊም ወንድም መመኘት ይመጣና፣ ለማግኘት ከብዶ በዜሮ መቅረት የመጨረሻው ውጤት ይሆናል። ክብራችሁን ክብር ለሚገባው መጠበቅ የግድ ነው። ኮፒ 1⃣
2 39512Loading...
14
⚠️ተጠባቂው የሙሀደራ ፕሮግራም እንዳይረሳ ሜክሲኮ ከደብረ ወርቅ ጀርባ  ተባረክ መሰጂድ ጀርመን ግቢ የቦታው ማፕ ሊንክ ተባረክ መስጂድ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://search.app.goo.gl/6qmpdGi ቀጥታ ስርጭት ለመከታተል 👇👇👇👇👇👇👇 👇👇👇👇👇           👇 https://t.me/nurmesjed       
8740Loading...
15
Media files
3 3712Loading...
16
☞የመጨረሻው ፕሮግራማችን ሊጀመር ነው! https://t.me/AbuSufiyan_Albenan?livestream=7b22c86abae8cc6e04
8060Loading...
17
#አግባ تزوج🔺አግቢ🔺تزوجي🔺 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 🔺በወጣትነትህ ጊዜ አግባ 👉እድሜህ/ሽ ትንሽ አይደለም ደርሷልና አግባ/ቢ #እድሜው አስራ አንድ የደረሰ ሰው ለትዳር ገና ነው አልደረሰም ወይም አልደረሰችም አይባልም። ለዚህ ደሞ አምር ቢን ኣስ የተባለው ሶሀባ አንድ ምስክር ነው። ይህ ሰሀብይ እድሜው አስራ አንድ(11) አመት እያለ ገና በወጣትነቱ ነበር ያገባው። ልጅ እያለ ልጅ ነበረው። ገና በወጣትነቱ ልጅ አቅፎ ለመሳም በቃ። በእሱና በልጁ መሀከል የነበረው የእድሜ ልዩነት አስራ ሁለት ወይም አስራ ሶስት ብቻ ነበር።         እኛስ ??? t.me/tdarna_islam
3 44041Loading...
18
እነሞር ለእነሞር
3 21419Loading...
19
👑የመልካም ሷሊህ ሚስት መግለጫ ባህሪዎች መካከል🌸 ▣አልሼይኽ አብድረዛቅ አልበድር ••ሀፊዘሁላህ•• እንዲህ ይላል▣ ➞°✮ባሏ በሚመለከታት ➷ጊዜ ታስደስተዋለች ➷በንግግሯ በአለባበሷ ➷በውበቷ እሱን ➷በመታዘዝ እና ➷ትእዛዙንም ያለ ➷ቲቢተኝነት ግትርነት ወይም ➷እሯሷን የበላይ ➷አድርጋ ከማየት ➷የተቆጠበች~°✮ ➞°✮ለዚህም ➷የአላህ መልክተኛ ﷺ ንግግር ➷በላጯ እንስት ማናት ➷ተብለው በተጠየቁ ጊዜ ➷ባሏ በተመለከታት ➷ጊዜ የምታስደስተው ➷ባዘዛት ጊዜ እሽ ➷የምትለው በራሷም ሆነ ➷በገዘቡ በሚጠላው ➷ነገር የማትቃረነው~°✮ ➞°✮ይህ ነው ➷መግለጫ ባህሪዋ ➷በንግግሯም ሆነ ➷በተግባሯ ሆነ ➷በአለባበሷም በውበቷ ➷በሚያናግራት ጊዜ በመልካም ➷ንግግር የምታናግረው~°✮ ➞°✮እሱን ለማስደሰት እና ➷ትእዛዙን ለማሟላት ➷ትኩረት ➷የምታደርግ እንክብካቤዋም ➷የባሏን ሀቅ ለመዋጣት እሱንም ➷በንግግርም ሆነ ➷ባማይሆኑ ቃላት ከማስከፋት ➷ከማስቆጣትም የተቆጠበች ➷እንስት ነች~°✮ #ምንጭ 📚((صِفاتُ الزَّوجةِ الصَّالِحةِ))
3 47352Loading...
20
ወሏሂ አልቀልድም "ግጥም" ✍🎙አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን t.me/abu_fewzan_abdu_shikur t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
3 46737Loading...
21
🔷ከታላቁ ሸይኽ አላህ ይዘንላቸው🔷 🔹ሸይኽ ሙቅቢል ረሂመሁሏህ🔹🔹 #ጫት#     ዘካ አለው እንደ ተብለው ተጠየቁ እሳቸውም አው አለው አሉ ። ምንድን ነው ዘካው ተብለው ሲጠየቁ?? ነቅሎ መጣል ነው አሉ ። ቻናል ተቀላቀሉ 👇 http://t.me/tdarna_islam http://t.me/tdarna_islam
5 02954Loading...
22
🔷ከታላቁ ሸይኽ አላህ ይዘንላቸው🔷 🔹ሸይኽ ሙቅቢል ረሂመሁሏህ🔹🔹 #ጫት#     ዘካ አለው እንደ ተብለው ተጠየቁ እሳቸውም አው አለው አሉ ። ምንድን ነው ዘካው ተብለው ሲጠየቁ?? ነቅሎ መጣል ነው አሉ ። ቻናል ተቀላቀሉ 👇 http://t.me/tdarna_islam http://t.me/tdarna_islam
10Loading...
23
እንዲህ አይነት ግንኙነት ሊጀመር አይገባም! የሴት እና ወንድ ግንኙነት ጥንቃቄን ይሻል ከደርስ የተቆረጠ አጭር ምክር ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር https://t.me/Muhammedsirage
3 90150Loading...
24
ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይፁም ያልቻል ያስታውስ
4 53123Loading...
25
ጥያቄ 👇 1⃣✍ ረሱል ﷺ ዲን መመካከር ነው አሉ። ሰሀቦች ለማን በማለት ሲጠይቋቸው ለማን በማለት ነበር የመለሱት?? መልስ ስትመልሱ የሚያመጣላችሁን ንኩ
2 63910Loading...
26
☞የ ኢጃዛ ፕሮግራማችን ቀጥሏል! https://t.me/AbuSufiyan_Albenan?livestream=673e0f3ac33c5c01a7
6880Loading...
27
አፉወን ዛሬ ኡስታዝ  ሀጃ ስለገጠመው   ለሊላ ቀን   ተሸጋግሯል   ሼር ያደረጋችሁ ካላችሁ ደልቱት
1 3000Loading...
28
የወደድነው አካል ሆሉ እናገኛለን ማለት አይደለም     ብዙዎቻችን የተፈተንበት ነገር የወደድነው አካል  ስለለፋን የምናገኝ ይመስለናል እውነታው ያ አይደለም  የተጻፈልን ነው አንዳንዴ በማጣት ውስጥም ኸይር አለ ብቻ እንታገስ  የወደድነው ሁሉ የምናገኝ ቢሆን ኖሮ በርግጥ ዱኒያ ለኛም  ከፈተና የራቀች በሆነች ነበር
4 39445Loading...
29
Media files
4 2378Loading...
30
✅  ማስታወሻ  ✅ ዛሬ እሁድ ማታ 3:30 አል አርበዑን አን‘ነበውያ ፊ ሰአደቲ አዝ‘ዘውጂያ        الأربعون النبوية في السعادة الزوجية የኪታብ ቂርአት ይኖረናል የሚተላለፍበት ቻናል 👇👇 t.me/tdarna_islam t.me/tdarna_islam
1 7743Loading...
31
🌹ማክሰኞ ሚመጡት ይህ ሰፊው መስጂድ ነው። ተባረክ መስጂድ ሜክስኮ ሜክስኮ ከደረሳቹህ ማንም ብትጠይቁ ወደ መስጂዱ ያመላክታቹሀል።
4 0653Loading...
32
ሴት ልጅ የሚያወድሳት የሚያደንቃት ትወዳለች ለዚህም ነው አብዘሀኛ ሴቶች በባለጌዎች ካልተለከፉ የሚያምሩ ሰለማይመስላቸው ቀስ በቀስ እርቃናቸወን የሚወጡት እኛ ደግሞ ክብራቸንን አሳልፈን አንሰጥም ብለው የአየሩ ፀባይ ለማይበግራቸው. የሙሉ ሂጃ ባለቤቶችን ልናደንቃቸው ልናሞግሳቸው እንዲሁም ጠበቃ ልንሆናቸው ይገባል https://t.me/Islame12345
3 99714Loading...
33
ሴት ልጅ የሚያወድሳት የሚያደንቃት ትወዳለች ለዚህም ነው አብዘሀኛ ሴቶች በባለጌዎች ካልተለከፉ የሚያምሩ ሰለማይመስላቸው ቀስ በቀስ እርቃናቸወን የሚወጡት እኛ ደግሞ ክብራቸንን አሳልፈን አንሰጥም ብለው የአየሩ ፀባይ ለማይበግራቸው. የሙሉ ሂጃ ባለቤቶችን ልናደንቃቸው ልናሞግሳቸው እንዲሁም ጠበቃ ልንሆናቸው ይገባል
10Loading...
34
✍በተጋቡ በአንድ ወሩ ወደ ደርስ ሊመለስ ተነሳ ወዴት ነህ አለችው ወደ መስጂድ ደርስ ልቀጥል አላት ተቀመጥ የሰዒድ ኢብኑ ሙሰይብ ሁሉም  ዒልም እኔጋ አለ አለችው እንዲህም ጀግና ሴት አሉ 🌸አንቺስ ኡኽታ👑      ይ🀄️ላ🀄️ሉን https://t.me/tdarna_isla
4 02220Loading...
35
Media files
4 09744Loading...
36
✍ወንድሜ ሆይ ተመከር ግድ የለም ትዳር ይሻልሃል ላጤ ሆኖ ኑሮ ምን ያደርግልሃል ከዝሙት ተጠበቅ በሃላሉ አግባና ሀራሙን አታስብ ትከስራለህና አበባ ቤትን እንደሚያሳምረዉ ሁሉ ሴትም ያንተን ሂወት ታሳምረዋለች ጠበቅ አድርገህ ያዛት በፍቅር    አንተን እኮ ነዉ ሰምተሃል  ፍቅር በትዳር ዉስጥ 👇     ይ🀄️ላ🀄️ሉን ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/tdarna_isla
3 94313Loading...
37
✍ሴት ልጅ አይቧን ሚሸፍነው ባሉዋ ነው ባልሽ ግርማ ሞገስሽ ነው።
3 94419Loading...
38
✍ያልተፈቀደልህን ሴት የምታበላሸው ውድንሜ ሆይ! ነገ ራቁትህን ሁነህ ጌታህ ፊት በሰራሃት የዝሙት          ወንጀል እእንዳምትተሳሰብ አስታውስ!? አሏህ ፍራ !ከቻልክ አግባ ካልቻልክ ፁም!!! ✍ኡኽታ ልብ በይማ ግልባጭ ትዳር ሲሏት በመጥፎ ስራዋ ማፈርና መሣቀቅ ተውበት  ማድረግ ሲገባት ጓደኛ <<<አለኝ እያለች ትዳር ፈላጊ ጥብቅ እህቶቻን ሣይቀር መጥፎ እንድጠረጠሩ ምክንያት ለምትሆነው ✋ድምፃችን ይሰማል ኣ
4 14818Loading...
39
✍እወድሻለሁ የሚለው ቃላት የፍቅር መግለጫ ሳይሆን       የማንኛውም ወንድ       ተራወሬ ነው።⁴⁴ 🥀ጠይብ🥀
5 02838Loading...
ኡስታዝ  ሙሐመድ  ሲራጅ ልቦቻችንን በምን መልኩ እንጠግን?  ሜክሲኮ ተባረክ መሰጂድ የተደረገ የዛሬ https://t.me/nurmesjed
نمایش همه...
✍ጥያቄ: አመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ቁርአንን እንዴት መሀፈዝ እንችላለን ወይም መቅራት እንችላለን? መልስ: ስልካችን በእጃችን የምንይዘው ያህል ቁርአንን መያዝ ስንችል።.
نمایش همه...
👍 85🤝 9
Photo unavailableShow in Telegram
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ ዛሬ  አንድ ሀሳብ ይዘንላችሁ መጥተናል እሱም፦ አድስ የኪታብ ደርሶችን ለመጀመር አስበናል። °ደርሱቹ የሚኖሩን ከሳምንት የተወሰኑ ቀናቶች ሲሆኑ የሚቀሩባቸው ሰዓቶች እና ቀናቶች ወስነን የምናሳውቃችሁ ይሆናል። -ዛሬ የሚጀመረው ኪታብ፦ ኪታቡ አት-ተውሒድ የሸይኽ ሙሐመድ ቢን አብዱል_ወሃብ ረሂመሁላህ ሲሆን፦ -የሚጀመረው ዛሬ ማክሰኞ በኢትዮ⏰ 3:30 ይሆናል። °ደርሱን ለመከታተል ቀጥሎ የተቀመጠውን ሊንክ ይጠቀሙ፦ t.me/Abdu_shikur_Abu_fewzan2 t.me/Abdu_shikur_Abu_fewzan2 -የኪታቡን pdf ለማግኘት👇 t.me/Abdu_shikur_Abu_fewzan2/2024
نمایش همه...
👍 6
Photo unavailableShow in Telegram
ሀሀ ሲገባኝ አሳቀኝ
نمایش همه...
👍 26
#ኒቃብ_ዋጂብ_ነው_ሱንና? በኒቃብ ጉዳይ ላይ 2⃣ አይነት አስተያየቶች አሉ። ከፊሎቹ ዋጂብ ነው፥ ከፊሎቹ ደግሞ ሱንና ነው ይላሉ። 1⃣ ዋጂብ ነው ለሚለው ማስረጃ ከቁርኣን የሚጠቀሰው፦ «አንተ ነቢዩ ሆይ! ለሚስቶቸህ፣ ለሴቶች ልጆችህም፣ ለምእምናን ሚስቶችም መከናነቢያዎቻቸውን በላያቸው ላይ እንዲለቁ ንገራቸው።» (አል-አህዛብ 59) የሚለው አንቀፅ ሲሆን ኢብን ዐባስ (ረዐ) ሲያብራሩ «ይህ አንቀፅ ከዓይን በቀር ሌላውን መሸፈን ግዴታ እንደሆነ ይገልፃል።» ብለዋል። #ከሐዲስ_ደግሞ_አዒሻ (ረዐ)፦ «ከነቢዩ ﷺ ጋር ኢህራም ላይ እያለን በአጠገባችን ሰው ካለፈ ፊታችንን እንሸፈናለን። ሰውዬው ሲያልፍ ደግሞ እንገለጣለን።» በማለት የተናገረችው ይጠቀሳል። (አቡ-ዳውድ 1826) ኢብን ፈውዛን እነዚህን ማስረጃዎች በመጥቀስ፦ «ሴት ልጅ ከሰውነቷ ሁሉ ቀድሞ የሚታየውና ፊትና የሚያመጣው ፊቷ በመሆኑ መሸፈን አለባት። ነቢዩ (ﷺ) ሴቶች በኢህራም ላይ ሳሉ ፊታቸውንና እጃቸውን መሸፈን ከልክለዋል። ይህም ከኢህራም ውጭ በሌላ ቦታ መሸፈን ግዴታ መሆኑን ያመለክታል። ፊትን መሸፈን ደግሞ በነቢዩ (ﷺ) የታወቀ ተግባር ነው።» ብለዋል። 2⃣ ሱንና ነው የሚሉት ደግሞ ነቢዩ (ﷺ)፦ «አንዲት ሴት ለአቅመሄዋን በደረሰች ጊዜ ከፊትና እጇ በቀር ሌላውን መሸፈን አለባት።» በማለት የተናገሩት ይጠቀሳሉ። ሆኖም ዑለማዎቹ ተግባሩ ሱንና ቢሆንም ሴቲቱ ወጣት ከሆነች ፊትና እንዳትፈጥር ፊቷን መሸፈን ይገባታል በማለት ይናገራሉ። 👉 በጥቅሉ ዋጂብም ሆነ ሱንና የሚሉት ዑለማዎች ኒቃብ ወደ ግዴታነት የሚያመዝን ተወዳጅ አለባበስ መሆኑን ይስማሙበታል። (ፈታዋ አል-መራህ አል-ሙስሊማህ 1/396)
نمایش همه...
👍 51🤝 1
ባልሽን ደስተኛ ማድረግ ትፈልጊያለሽ መልስ አው ከሆነ ተከተይኝ , , እንግዲያውስ ሀቁን መወጣት ከቻልክ ሊላ ሚስት አግባ በይው ጀግና ሴት ሁኚ 👍
نمایش همه...
👍 116🤝 12
3⃣ ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር 🍂 ስለ ሞት ገባ ገባ በሉ https://t.me/nurmesjed?videochat=665c01c57c146087e9
نمایش همه...
👍 11
Photo unavailableShow in Telegram
ሁሌም አላህን አመስጋኝ እንጂ ያገጠሙህን ሙሲባ ቆጣሪ አትሁን
نمایش همه...
👍 84
2⃣ ኡስታዝ ሳዳት ከማል 🍂የሸይጧን ሴራ ገባ ገባ በሉ https://t.me/nurmesjed?videochat=a952c8818dbebb53d2
نمایش همه...
👍 4

👍 35