♡ ሙስሊም ነኝ እኔ ♡ | I am Muslim
꧁﷽꧂ ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ ፤ "እኔ ከሙስሊሞች ነኝ" ካለም ሠው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማነው? ♡القرأن ٤١:٣٣♡ ** #Muslimun #Uma #Sledinu #Lemasawek #Iyetega #Migegn_channel #New #Ersom #Gebtew #Negen_Beewket_Ykebelu #created 13/04/2012 For any comm't➛ @Mah_Ye_H_bot
نمایش بیشتر12 711
مشترکین
-524 ساعت
+17 روز
+22730 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
Photo unavailableShow in Telegram
✅DAY 6/7 ( 1 ቀን የቀረዉ)
✅ የ 325 000 HOT ተካፋይ
ሁኑ....
🔥የትላንቱ ከሰአት ቡሃላ ይገባል wallet ቼክ አድርጉ 7HOT
✈️ Telegram ላይ በአሁን ሰዐት እየተሰሩ ካሉት ትልልቅ Project መካከል ትልቁ ነዉ ይሄ እድል እዳያመልጣችሁ 🔥
📌 አሁኑኑ ጀምሩ , 250 ሺ Hot ይካፈሉ
🤘HOT PROTOCOL 👀
ከ NOT ቀጥሎ ተጠባቂውና ትልቁ Project ማንም ሰው መዘናጋት የለበትም ትኩረታቹት በደንብ ስጡት ....
- በየ 2/4/6 ሰአት እየገባቹ Claim አድርጉ
- ከቻላቹ ሰው ጋብዙ ካልሆነው Multi ስሩ (Multi ሁሌም ነው አትርሱ 😅)
Hot አመለጠኝ የሚል ሰው ካለ አፈላልጌ ነው ምገለው Trust me (JFF - Just For Fun)😅Hot Link👇 https://t.me/herewalletbot/app?startapp=12775517 ⭐️በፍፁም ሊያመልጣቹ የማይገባ project
Photo unavailableShow in Telegram
Enjoy our content? Advertise on this channel and reach a highly engaged audience! 👉🏻
It's easy with http://Telega.io. As the leading platform for native ads and integrations on Telegram, it provides user-friendly and efficient tools for quick and automated ad launches.
⚡️ Place your ad here in three simple steps:
1 Sign up: https://telega.io/c/Muslim_negn
2 Top up the balance in a convenient way
3 Create your advertising post
If your ad aligns with our content, we’ll gladly publish it.
Start your promotion journey now!
መቼ ነበር የሞቱት?
☞ረሱል صلى الله عليه وسلم በ 11ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት
☞ አቡ በክር በ13ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት
☞ኡመር ኢብኑል ኸጣብ በ23 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት
☞ኡስማን ኢብኑ አፋን በ35 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት
☞አልይ ኢብኑ አቢ ጣሊብ በ 40 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት
☞ኢባኑ አባስ በ68 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት
☞ኢብኑ ኡመር በ 73ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት
☞ሰኢድ ኢብኑል ሙሰየብ በ94 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት
☞ሀሰኑል በስሪ በ110ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት
☞አቡ ሀኒፋ በ 150 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት
☞ኢማሙ ማሊክ 179 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት
☞ኢማሙ ሻፊኢይ 204 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት
☞ኢማሙ አህመድ 241ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት
☞ኢማሙል ቡሀሪ 256ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት
☞ኢማሙ ሙስሊም 261ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት
☞ ኢብኑ ማጀሕ 273 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት
☞አቡ ዳዉድ 275ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት
☞ቲርሚዚይ 279 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት
☞ ነሳኢይ 303 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት
☞ ኢብኑ ጀሪር 310ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት
☞ ኢብኑ ኹዘይማ 311 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት
ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት
☞ ኢብኑ ሂባን 354ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት
☞ ዳረቁጥኒይ 385ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት
☞አል_ሃኪም 405ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት
☞ ኢብኑ ሀዝም 456ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት
☞በይሐቂይ 458 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት
☞ኢብን አብድል በር 468ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት
☞ ኸጢብ አልበግዳኢይ 463ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት
☞ ኢብኑል አረቢይ 543 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት
☞ ኢብኑል ጀውዚይ 597 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት
☞ ቁርጡቢይ 671ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት
☞ ነወዊይ 676 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት
☞ኢብኑ ተይሚያ 728 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት
☞ ዘሐቢይ 748 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት
☞ ኢብኑል ቀይም 751ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት
☞ ኢብኑ ከሲር 774 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት
☞ ኢብኑ ሀጀር 852 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት
☞ ሲዩጢይ 911 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት
☞ አሚር አሰንኣኒይ 1182ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት
☞ ሙሀመድ ቢን አብድል ወሓብ 1206 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት
☞ ኢማሙ ሸውካኒይ 1250ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት
☞ ኢማሙል አሉሲይ 1342ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት
☞ ኢብኑ ሲእዲይ 1376 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት
☞ ኢማሙ ሺንቂጢይ 1393ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት
☞ ኢብኑ ባዝ 1419 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት
☞ ኢማሙል አልባኒይ 1420ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት
☞ ኢብኑ ኡሰይሚን 1421ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት
☞ኢማሙል ዋዲኢይ 1422 ኛው አመተ ሒጅራ ነበር የሞቱት...
👍 2❤ 2
Photo unavailableShow in Telegram
❤️ንካዉ❤️
❣️ንኪዉ❣️
🥰ONLY MUSLIMS🥰
💖ዲነል ኢስላም💖
😘ሀላል meme😘
💙HILAL TUBE💙
💝AHLEL MUSLIMS💝
🥳NUR MEDI🥳
❣️ሃላል ትዳር❣️
❤️ብርቱ ልቦች❤️
🚀and more🚀
🔰JOIN🔰
Photo unavailableShow in Telegram
አሏህ ሆይ
አንተ እኛ የማናየውን ታያለክ
የማናቀውንም ታውቃለክ
ከማናቀውም ሆነ ከማናየው
መጥፎ ነገር ሁሉ በ ችሎታክ
በእዝነትክ ጠብቀን
አሚንን🤲🤲
❤ 15
"الحمدلله إن الإنسان مأجور على أحزان قلبه و وحدته وتحمّله للأذى وصبره على الإبتلاءات"🤎🥺
نمایش همه...
❣️MUSLIMS1❣️
You’ve been invited to add the folder “❣️MUSLIMS1❣️”, which includes 90 chats.
😍ብርቱ ልቦች😍
❤ቅን ልቦች❤
❣️Hisnul Muslim❣️
✨ዶ/ር ዛኪል ናይክ✨
💙Hilal Tube💙
🌹Islamic Tube🌹
🧡Ahlel Muslim🧡
🥰Ethio Muslims🥰
💖Alife media💖
❣️Islamic meme❣️
🔰JOIN🔰
یک طرح متفاوت انتخاب کنید
طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.