የነቢያት መንገድ | طريق الأنبياء
❝ ይህች መንገዴ ናት፡፡ ወደ አላህ እጠራለሁ፡፡ እኔም የተከተለኝም ሰው በግልጽ ማስረጃ ላይ ነን፡፡ ❞ [ ሱረቱ ዩሱፍ - 108 ]
نمایش بیشتر📈 تحلیل کانال تلگرام የነቢያት መንገድ | طريق الأنبياء
کانال የነቢያት መንገድ | طريق الأنبياء (@path_of_the_prophets) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 26 614 مشترک است و جایگاه 2 825 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 1 266 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 26 614 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 13 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 1 206 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 18 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 11.32% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 6.38% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 3 007 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 1 693 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 16 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“❝ ይህች መንገዴ ናት፡፡ ወደ አላህ እጠራለሁ፡፡ እኔም የተከተለኝም ሰው በግልጽ ማስረጃ ላይ ነን፡፡ ❞
[ ሱረቱ ዩሱፍ - 108 ]”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 14 ژوئن, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کردهاند.
در حال بارگیری داده...
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 14 ژوئن | +69 | |||
| 13 ژوئن | +18 | |||
| 12 ژوئن | +33 | |||
| 11 ژوئن | +30 | |||
| 10 ژوئن | +23 | |||
| 09 ژوئن | +30 | |||
| 08 ژوئن | +7 | |||
| 07 ژوئن | +12 | |||
| 06 ژوئن | +15 | |||
| 05 ژوئن | 0 | |||
| 04 ژوئن | +14 | |||
| 03 ژوئن | +187 | |||
| 02 ژوئن | +4 | |||
| 01 ژوئن | +6 |
| 2 | بدون متن... | 278 |
| 3 | record.ogg | 36 |
| 4 | بدون متن... | 1 |
| 5 | አይቀርም ኢንሻ አላህ!!!!! | 1 208 |
| 6 | 🤍◆ ዉይይት◆🤍
☪☪☪☪☪☪
✔️እዉን እየሱስ የባኻሪ አምላክ ነዉን?
✔️እዉን ነብዩ ሙሀመድ ⏩️ በባይብል ትንቢት ተነግሮላቸዋልን?
✔️እርግማን በክርስትና ?
✔️”— 1ኛ ሳሙኤል 18፥25
እስልምና ላይ የተነሱ ጥያቄዎች ተመልሰዉበታል አዳምጡ 🎧🎧
የዛሬ🎵 ቲክቶክ▶️ ቆይታችን
◍ ኡስታዝ ወሒድ
◍ ወንድም ኢብራሂም
◍ ወንድም አነስ
◍ ወንድም ሳለህ
🔤🔤
◍ ወገናችን የስራኤል
◍ ወገናችን አማን
◍ ወገናችን አፖለቲክ
◍ ወገናችን የፈጣ
◍ ወገናችን ቤተል
ሌሎችም
➺ወገኖቻችን ለዉይይት ከመምጣታችሁ በፊት ማስረጃ እና መረጃ ይዛችሁ ኑ! | 1 344 |
| 7 | بدون متن... | 1 224 |
| 8 | record.ogg | 192 |
| 9 | بدون متن... | 191 |
| 10 | 🤍◆ ዉይይት◆🤍
☪☪☪☪☪☪
ክፍል ስምንት (8⃣)
""የክርስትና ገድላት እና ድርሳናት ሲፈተሹ!?"
➧ኦርተዶክስ ያልሆኑ ሰዎችን ሰላም ማለት ገሀነም ያስገባል
➧በክርስትና አንድ ሴት ዝሙት ከሰራች በእሳት ትቃጠላለች
➧በኦርቶዶክስ ስዕሎች ሲሰገድላቸዉ ያወራሉ
➧በኦርቶዶክስ ማሪያም ጌታ ናት
✔️ሥላሴ?
እስልምና ላይ የተነሱ ጥያቄዎች ተመልሰዉበታል አዳምጡ 🎧🎧
የዛሬ🎵 ቲክቶክ▶️ ቆይታችን
◍ ወንድም ኢምራን
🔤🔤
◍ ዲያቆን ያለም ዘር
◍ ወገናችን ቃል
◍ ወገናችን ፍሶ
◍ ወገናችን እየሱስ
ሌሎችም
የኦርተዶክስ ወገኖቻችን ገድላት እና ድርሳናትን እየካዱ ነዉ።
➺ወገኖቻችን ለዉይይት ከመምጣታችሁ በፊት ማስረጃ እና መረጃ ይዛችሁ ኑ! | 1 950 |
| 11 | بدون متن... | 1 472 |
| 12 | record.ogg | 94 |
| 13 | بدون متن... | 86 |
| 14 | በአላህም ላይ የሚጠጋ ሰው እርሱ በቂው ነው፡፡
الطلاق 65:3📖 | 2 165 |
| 15 | 🎙 የቁርአን ተፍሲር(ትርጉም) በመሰማት መቅራት ለምትፈልጉ የወጣ ማስታወቂያ
ጥቂት ተማሪ ብቻ ነው ምንፈልገው
የአላህን ቃል መልክቱን ተረድተው በተግባር መኖር ይፈልጋሉ?
እንግዲያውስ ተልቂን የቁርአን ማዕከል ዘመናዊ የቴክኖሎጂ አማራጮችን እና የቅርብ ክትትልን ያቀናጀው ልዩ የኦንላይን የተፍሲር አካዳሚያችን ለአዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ጀምሯል። ትምህርቱ በከፍተኛ ጥራት እና በተደራጀ መልኩ የሚሰጥ ሲሆን መካከለኛ ላይ የመሰልቸት ስሜት እንዳይኖር ልዩ የማጥኛ ዘዴዎችን አካትቷል።
📲በቀጥታ ስርጭት (Google Meet): ትምህርቱ በGoogle Meet በቀጥታ የሚሰጥ ሲሆን የቀጥታ ስርጭቱ ያመለጣቸው ወይም ደግመው ማዳመጥ ለሚፈልጉ የትምህርቱ ሙሉ የተቀረጸ ድምፅ (Record) በየቀኑ ይላካል።
✅የ"መሰማት" እና "መደመጥ" ሥርዓት፦ የቂርአት ቀናት በሳምንት 6 ቀን ሲሆን አንድ ቀን ኡስታዙ ሲቀሩ በማግስቱ ደግሞ የተማሩትን ለኡስታዝ የሚያሰሙበት (የሚደመጡበት) ልዩ የክትትል ሥርዓት ነው
📚 ልዩ የፒዲኤፍ (PDF) ማጠቃለያ፦ እያንዳንዱ ክፍለ ጊዜ የራሱ ማብራሪያ፣ የወጡ ከበድ ያሉ ቃላት ፍቺ እና አንቀጾቹ የወረዱበትን ምክንያት (አስባቡን-ኑዙል) የያዘ ዝግጁ PDF አለው።
📝 ፈተና እና ምዘና፦ ተማሪዎች በየሳምንቱ አጫጭር የቤት ሥራዎች (Assignments) የሚሰጡ ሲሆን በየወሩ ደግሞ በጽሑፍ እና በቃል የማጠቃለያ ፈተና ተፈትነው የራሳቸው ውጤት ይያዝላቸዋል።
👥 የጥናት እና የክለሳ ግሩፕ፦ ከተለመደው የትምህርት ሰዓት ውጭ፣ ተማሪዎች እርስ በእርስ አብረው የሚያጠኑበት እና ያልገባቸውን ጥያቄ በፈለጉት ሰዓት የሚጠይቁበት ራሱን የቻለ የክለሳ ግሩፕ ተዘጋጅቷል።
የትምህርት ሰዓት አማራጮች (በሁለት ፈረቃ)፦
ምቾትዎትን ጠብቀው እንዲማሩ ሁለት የሰዓት አማራጮችን አዘጋጅተናል። የመረጡትን መምረጥ ይችላሉ፦
የጠዋት ፈረቃ፦ ከጠዋቱ 12:00 — 1:00 ሰዓት
የማታ ፈረቃ፦ ከምሽቱ 3:30 — 4:30 ሰዓት
ማሳሰቢያ፦ ለ1ሰአት ነው ትምህርቱ ሚሰጠው በየክፍለ ጊዜው መጨረሻ ላይ ለ10 ደቂቃ ያልገባዎትን በቀጥታ መምህሩን የመጠየቅና የመማር ዕድል አለዎት።
ለመመዝገብ እና ቦታ ለመያዝ፦
ቦታው ውስን ስለሆነ አሁኑኑ ይመዝገቡ!
👉 @Quran7688
📲በዋትሳፕ እና በኢሞ ለመመዝገብ
0921693433
0936522220 | 2 085 |
| 16 | +1 🤍◆ ዉይይት◆🤍
☪☪☪☪☪☪
✔️ሴት ልጅ በክርስትና ?
✔️እዉን ሥላሴ መፅሃፍ ቅዱሳዊ ነዉን?
✔️የአላህ መለኮታዊ ባኻሪዎች ?
እስልምና ላይ የተነሱ ጥያቄዎች ተመልሰዉበታል አዳምጡ 🎧🎧
የዛሬ🎵 ቲክቶክ▶️ ቆይታችን
◍ ወንድም ኢብራሂም
🔤🔤
◍ ወገናችን ካሌብ
➺ወገኖቻችን ለዉይይት ከመምጣታችሁ በፊት ማስረጃ እና መረጃ ይዛችሁ ኑ! | 1 646 |
| 17 | +1 record.ogg | 93 |
| 18 | record.ogg | 1 |
| 19 | بدون متن... | 1 636 |
| 20 | record.ogg | 1 |
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
