fa
Feedback
የነቢያት መንገድ | طريق الأنبياء

የነቢያት መንገድ | طريق الأنبياء

رفتن به کانال در Telegram

❝ ይህች መንገዴ ናት፡፡ ወደ አላህ እጠራለሁ፡፡ እኔም የተከተለኝም ሰው በግልጽ ማስረጃ ላይ ነን፡፡ ❞ [ ሱረቱ ዩሱፍ - 108 ]

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام የነቢያት መንገድ | طريق الأنبياء

کانال የነቢያት መንገድ | طريق الأنبياء (@path_of_the_prophets) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 26 936 مشترک است و جایگاه 2 729 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 1 237 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 26 936 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 05 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 523 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -5 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 8.34% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 5.49% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 2 246 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 1 478 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 12 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
❝ ይህች መንገዴ ናት፡፡ ወደ አላህ እጠራለሁ፡፡ እኔም የተከተለኝም ሰው በግልጽ ማስረጃ ላይ ነን፡፡ ❞ [ ሱረቱ ዩሱፍ - 108 ]

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 06 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

26 936
مشترکین
-524 ساعت
+357 روز
+52330 روز
آرشیو پست ها
record.ogg6.14 MB

record.ogg62.56 MB

record.ogg80.49 MB

የመድረሳችን ልዩ የትምህርት አሰጣጥ ሥርዓት፦ የቀጥታና የአጋዥ ቪዲዮ፦ በሳምንት 3 ቀን፣ 1 ሰዓት ሙሉ ከኡስታዙ ጋር በቀጥታ (Live) ከመማራችሁ ባለፈ፣ በቤታችሁ ሆናችሁ የምታጠኑባቸውን ማራኪ የማስተማሪያ ቪዲዮዎች አዘጋጅተናል። ​📌 በአጋጣሚ ክላስ ቢያመልጣችሁ ያለፋችሁን ክፍለ-ጊዜ በሪከርድ በፈለጉት ሰዓት ደጋግመው ማዳመጥ ትችላላችሁ። ከትምህርት ሰዓት ውጪም ቢሆን፣ በማንኛውም ጊዜ ግልጽ ያልሆነላችሁን ጥያቄ በውስጥ መስመር (Inbox) እየጠየቃቹ ፈጣን ምላሽ ታገኛላችሁ። ትምህርቱን በተሳካ ሁኔታ ስታጠናቅቁ የደረጃ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት (Certificate) በክብር የሚሰጣችሁ ይሆናል ለመመዝገብ በቴሌግራም መስመራችን አሁኑኑ ያነጋግሩን፦ 📞 +251901500147 ​«ራህማ ኦንላይን የተጅዊድ መድረሳ — የቁርኣን ብርሃን በቤትዎ!» ወሰላሙ አለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱህ።

🤍◆ ዉይይት◆🤍 ✔️እዉን እየሱስ የባኻሪ አምላክ ነዉን? ✔️እዉን እየሱስ ለሰዉ ልጅ ሀፂያት መሞት ይፈልግ ነበርን እስልምና ክርስትና ላይ የተነሱ ጥያቄዎች ተመልሰዉበታል አዳምጡ 🎧🎧 የረፍድ 🎵 ቲክቶክ▶️ ቆይታችን ◍ ወንድም pk ሌሎችም           🔤🔤 ◍ ከብዙ ወገኖች ጋር ➺ወገኖቻችን ለዉይይት ከመምጣታችሁ በፊት ማስረጃ እና መረጃ ይዛችሁ ኑ!

ሰብስክራይብ አድርጉ

record.ogg77.62 MB

record.ogg80.42 MB

አረህማን የሚለው የአላህ ሥሞች እና ባህርያት በእኅት ዘሀራ ሙስጠፍ https://youtube.com/watch?v=DZnoygiqzTA&si=Gh_SG6sJzcrrAqKm

🤍◆ ዉይይት◆🤍 ✔️ሴት ልጅ በክርስትና የረከሰች ናት? “ከሴቶች ጋር ያልረከሱ እነዚህ ናቸው፥ ድንግሎች ናቸውና። በጉ ወደሚሄድበት የሚከተሉት እነዚህ ናቸው። ለእግዚአብሔርና ለበጉ በኵራት እንዲሆኑ ከሰዎች የተዋጁ እነዚህ ናቸው።” — ራእይ 14፥4 ✔️ኦሪት ዘላዊያን 15 እስልምና ክርስትና ላይ የተነሱ ጥያቄዎች ተመልሰዉበታል አዳምጡ 🎧🎧 የዛሬ🎵 ቲክቶክ▶️ ቆይታችን ◍ ወንድም አብዱልከሪም ሌሎችም           🔤🔤 ከብዙ ወገኖች ጋር ሌሎችም ➺ወገኖቻችን ለዉይይት ከመምጣታችሁ በፊት ማስረጃ እና መረጃ ይዛችሁ ኑ!