cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

𝙞𝙢𝙖𝙜𝙞𝙣𝙖𝙩𝙞𝙤𝙣

∂ α я к 🌃 % S u n s e t 🌇 ©³ @thoughts_painting

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 829
مشترکین
-324 ساعت
-17 روز
+22230 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

I am who i am today because of the choices I made yesterday. Be disciplined there is no easy way..
نمایش همه...
🔥 5
ይሄን ግጥም አሁን ገና አነበብኩት፤ ወደኛ ሳመጣው ምን አልባት አንድ ደቂቃ ቢፈጅ እንጂ አላታገለኝም። ይህን መረዳት ብቻ አልለውም ስሜቱን መሆን ጭምር..         “The more you live.            the less useful it         seems to have lived.”               -Cioran   <<መሰንበት ጥቂት ጠቀመኝ    ያለው ይመስላል ያኖረኝ!>>       -ሲዮራን
نمایش همه...
😢 8👍 4 3
`` Nothing can disturb your peace of mind unless you allow it to `` ''እስካልፈቀድን ድረስ ምንም ነገር የአእምሮ ሰላማችንን ሊረብሽ አይችልም..''       -Roy T.Bennet            The Light in the Heart 📖
نمایش همه...
10
ሰዎች ሼር ብቻ ምን ሊበጅ React እያደረግን። ለማንበብ ሦስት ደቂቃ ወስዶባችኋል መሠለኝ.. እኔ ግን ስጽፈው ብዙ ሶስት ደቂቃዎች አሳልፊያለሁ። አንዳንዴ እናስብበት 🫴🏽🧠
نمایش همه...
ሰዎች ሼር ብቻ ምን ሊበጅ React እያደረግን። ለማንበብ ሦስት ደቂቃ ወስዶባችኋል መሠለኝ.. እኔ ግን ስጽፈው ብዙ ሶስት ደቂቃዎች አሳልፊያለሁ። አንዳንዴ እናስብበት 🫴🏽🧠
نمایش همه...
እውነተኛ ጓደኛ እንደ ብልት ነው፤ በችግር ጊዜ ካንተ ጋር ይቆማል። እውነተኛ ጓደኛ ልክ እንደ ጡት ማስያዣ ነው፤ በማንኛውም ጊዜ ይደግፍሃል። ታማኝ ጓደኛ እንደ ኮንዶም ነው፤  ከጉዳት ሁሉ ይጠብቅሃል። የሚወድህ ጓደኛ ልክ እንደ ብልት ነው፤ ምንም እንኳን የችግርህ መጠን ሰፊ ቢሆንም ሙሉ በሙሉ ያስተናግደዋል። 1. Kamasutra እንዲህ ይላል: አንደኛዋን የጡት ጫፍ ብትጠባ ሴትየዋ ሌላኛውን ታቀርብልሃለች። አየህ.. "አንድ ሲገዙ አንድ በነፃ" የመጀመርያ መነሻው ይሄ ነበር!። 2. አስተውለህ ታውቃለህ በሴቷ የላይኛው አካል ላይ ያለው ነገር ሁሉ የሚጀምረው በ<B>መሆኑን። Blouse.. Bra.. Bikini.. Boobs የመሳሰሉት። የታችኛው የሰውነት ክፍሏ ደግሞ በ<P> ተቀምጧል Petticoat .. panties.. pussy.. በቅጽል እኛ ስንጠራው (ፒቢ) That's origin of "PB" የስያሚያችን መነሻ ይሄ መሆኑን መገንዘብ ያሰፈልጋል። 3. ከወሲብ በፊት እርቃናችሁን ለመሆን እርስ በርሳችሁ ልብስ መወላለቁን ትረዳዳላችሁ፤ ከወሲብ በኋላ ግን የራስህን ራስህ ነው የምትለብሰው። reality of Moral- በህይወትህ ውስጥ አንዴ ከተበዳህ  ማንም አይረዳህም!። 4.ስኬት ልክ እንደ እርግዝና ነው። ሁሉም ሰው "እንኳን ደስ ያለህ" ይልሃል፤ ነገር ግን እሱን ለማሳካት ስንት ጊዜ እንደተዋሰብክ እና አጥሩን ምን ያህል ጊዜ እንደደበደብክ ማንም አያውቅልህም። 5. ህይወት is like a dick! አንዳንድ ጊዜ ያለምክንያት ጠንካራ ትሆንብሃለች። 6. Practical thought፡- ባል የሚስቱን ፓንት ማርጠብ አለበት እንጂ አይኗን አይደለም። ሚስትም ህይወቷን ሳይሆን የባሏን ዲክ ነው ማጠንከር ያለባት። 7. አንዲት ሴት ነፍሰ ጡር ስትሆን ሁሉም ጓደኞቿ ሆዷን እየነኩ "እንኳን ደስ አለሽ!" ይሏታል ነገር ግን አንዳቸውም መጥተው የሰውየውን ሸቀጥ እየነካኩ "ጥሩ ሰርተሃል" አይሉትም። ከፊል ምዕራባውያን ስለ moral of reality rule እንዲህ ይላሉ "Hard work is never appreciated. Only results matter." አየህልኝ በmoral ህግ ጠንክሮ መሥራት አያስመሰግንም ውጤት ብቻ ነው ዋጋ ያለው። በመጨረሻም ወንድሜ፤ ፎቶ ላይ ያለውን አሳብ ለመዝጋት by mark twain የተጻፈው Diaries of Adam & Eve 📖 ቀንጭቤ ልሰናበት After all these years , I see that I was mistaken about Eve in the beginning  is better to live outside the Garden with her than inside it without her. `` ከእነዚህ ሁሉ ዓመታት በኋላ በመጀመሪያ ስለ ሔዋን እንደተሳሳትኩ ተመልክቻለሁ፤ ያለእርሷ የአትክልት ቦታ ውስጥ ከመኖር፤ ከገነት ውጭ ከእሷ ጋር መኖር ይሻላል። `` ( Now that I've educated. you. go ahead and share to educate someone else ) 🤝🏽😊 @Imagination_officially
نمایش همه...
😁 12👍 8
This Art felicity marshall ስራ ነው፤ ኒሂሊዝም ሴትን Biological male ይላታል። እውነትም What is a woman? The nihilist answer - "a man!" ☺ እኔ ግን What is a woman¿ = Absolutely biological death የሚል ትርጓሜ ነው ስዕሉ ላይ የተመለከትኩት 🤓 @Armemo_offical
نمایش همه...
😢 3💔 1
"እሰይ እልል ማ ን ባ ቱ ቀረላት ዘላለም ትዳሯን እግዜሩ ማ ረ ላ ት።" ሲሉ ሰማዋቸው 'ደስ ሲል እንዴት ግን . ..እንዴት ጸጸት ማራት¿' በማለት ጠየኩኝ መለሱ በኩራት "መቃብር ገብታለች ሞታለች አይገድላት!"
نمایش همه...
😢 1
በህይወቴ ውስጥ "እኔ" የሚባል ዋጋ ያለው ነገር አለ..
نمایش همه...
🔥 2