fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

💔 MEHABA ሁብ 💚

💔 MEHABA ሁብ 💚

رفتن به کانال در Telegram

💌 @MEJNUN_ME ናፍቆት ክፋቱ በማግኘት አይበርድ፣ አይተው በማጣት፣ መብሰክሰክ ፍርጃ የምኞት ብፌ፣ የሚጥም ቅጣት። ያማል ግን!

نمایش بیشتر
6 167
مشترکین
-624 ساعت
-117 روز
-6230 روز

در حال بارگذاری داده‌ها

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26
اکتبر '26
+49
در 1 کانال‌ها
سپتامبر '26
+88
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اوت '26
+83
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+91
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+94
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+97
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+70
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+64
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+36
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+64
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+72
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+50
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+57
در 1 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+76
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+108
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+105
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+89
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+142
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+103
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+724
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+199
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+302
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+185
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+489
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+771
در 2 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+724
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+951
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+337
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+192
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+124
در 1 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+175
در 3 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+183
در 1 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+272
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+282
در 2 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+345
در 2 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+524
در 3 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+424
در 2 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+480
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+726
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+815
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+502
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+640
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+513
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+986
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+660
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+56
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+81
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+347
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
16 اکتبر0
15 اکتبر+2
14 اکتبر0
13 اکتبر+4
12 اکتبر+11
11 اکتبر+3
10 اکتبر+3
09 اکتبر+5
08 اکتبر+1
07 اکتبر+2
06 اکتبر+2
05 اکتبر+4
04 اکتبر+7
03 اکتبر+1
02 اکتبر+3
01 اکتبر+1
پست‌های کانال
💚 ኸሚስ ምሽት 💚 አንቺዬ... ከቤትሽ ብመጣ ምሽቱ አሸብርቋል ቄጤማዉ ጉዝጓዙ በጭሳጭስ ደምቋል ከረከቦትሽ ስር በሂጃብ ተዉበሽ ዚክሩ ሶለዋቱ በሃይባ ተከበሽ ኸሚሱ አጅቦኛል ዉበትሽ ማርኮኛል ይዣለሁ ማብሰልሰል ሰዉን መላዕክቱን እንዲህ ያማለልሽዉ ወሎዬ ነሽ መሰል አጀብ አጀብ 👁 በቴሌግራም ፦💚 @MINA_HUBI 💚 🤝የ ሼር አቢዮት እናቀጣጥለው🙏

2
አብረን ስቀን ተደብቀሽ የምታለቅሺ ከሆነ . . . ፍትሀዊ አይለም ሩሂ🥀.. #ᵐᵉʲⁿᵘⁿᗰIᑎᗩ 🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️
280
3
https://t.me/MEJNUN_ME/s/137
489
4
https://t.me/MEJNUN_ME/s/137
1
5
አለመኖርሽን ተላመድኩት እንጂ መቼ ረሳውሽ ...🥀 #ᵐᵉʲⁿᵘⁿᗰIᑎᗩ 🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️
603
6
ምናለ ዱንያም እንዳንቺ አይኖች ውብ ብትሆን.. ☺️🫠 #ᵐᵉʲⁿᵘⁿ 🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️
868
7
መፈቀር  ብቻ  ያንስሻል  ላንቺ ..🫠 #ᵐᵉʲⁿᵘⁿ 🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️
1 125
8
በንዋይ ሰክሬ እንዳልወድቅ                 ስሰጋ ማጣት ሊያስተምረኝ  ወደኔ                    ተጠጋ ይገርመኛል አምላክ የስራዉ             መራቀቅ የቆሸሽኩ አይመስልም እድፌን           ሲያስለቅቅ ! ✍ካሊድ #ᵐᵉʲⁿᵘⁿ 🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️
1 421
9
አቅፌም ባላወራት ይቀልልኛል ሳያት🫩 አትውሰድብኝ ጌታ ከማልደርስበት ቦታ ...❤️‍🔥 #ᵐᵉʲⁿᵘⁿ 🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️
1 522
10
At this time ነብስያውን መቆጣጠር እንደሚችል ሰውና በእስቲቃማ አልባሌ ፍሎጎቶቹን ቀንሶ ህይወቱን እንደሚመራ ሰው የታደለ የለም .... ያ ጀሊል ለኛም ይህንን አይነት ቅዋ ለግሰን 🤲 ትንሽም ትሁን በሚጠቅመን ነገር ላይ እስቲቃማን ስጠን 🤲 ልባችንን ጠብቅልን 🤲 ምራን 🤲 ጥራን 🤲 አጥራን 🤲 ያ ወዱድ 🥺 ( አሚን አሚን አሚን ) ምርጡን ኸሚስ ምሽት ተመኘን ✨🌘 #ᵐᵉʲⁿᵘⁿ 🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️
1 402
11
በፍፁም አላደርገውም ባልነው ነገር ላይ ራሳችንን ማግኘትን የመሰለ ስብራት የለም 💔 በጭራሽ አላደርገውም የሚባል ነገር የለም life ምን አይነት situation ውስጥ እንደምትከተን አናውቅም ...🥀
1 324
12
ለነበረን ነገር ስንል ሀያዕ አደረግን እንጂ ብዙ ልንላችሁ ምንፈልገው ቃላቶች ነበሩን ...🥀 #ᵐᵉʲⁿᵘⁿ 🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️
1 422
13
እንደ ወፍ ልዘምር እሻለው ለአድማጮች እሳቤ ሳልጨነቅ .. #ᵐᵉʲⁿᵘⁿ 🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️
እንደ ወፍ ልዘምር እሻለው ለአድማጮች እሳቤ ሳልጨነቅ .. #ᵐᵉʲⁿᵘⁿ 🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️
1 894
14
ስለጠሉን ብቻ አላህ የስኬትን በር ለነሱ ብሎ የሚዘጋብን የሚመስላቸው ነብሶችም አሉ...😁 እንዲህ አይነቶችን ሰዎች የአረብኛው መዝገበ ቃል (الحمقى☺️) በማለት ይጠራቸዋል ትርጉሙም እነዚህ "ቂሎች" ማለት ነው 😊 #ᵐᵉʲⁿᵘⁿ 🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️
1 796
15
ዝምታ. . ! : ክርታሴ ላይ ቀለም አኖርኩ ፡ ሞነጫጨርኩ ፡ ከእምባዬ መድ እየነከርኩ ፤ ፡ ቃል ቀለሙ ተደማምሮ አልገልፅ አለኝ የሀዘኔን እንጉርጉሮ በቃል ሠጠር ስለ ልቤ ፡ ላስስ ስጥር ( ገባኝ ዛሬ . . .) ከቃል በላይ ዝምታ ውስጥ አለ ሰላም ፡ አለ ሚስጥር ! #ᵐᵉʲⁿᵘⁿ 🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️
1 796
16
በቸልተኝነታችን ምክንያት ብዙ ነገሮችን አጥተናል..🥀 የቸልተኛ ሰዎች አስከፊ ባህሪያቸው ካለፈ ስህታቸው አለመማራቸው ነው 🥀 .. ቸልተኝነት ከመሬት ተነስቶ የሚመጣ ባህሪ አይደለም እንደዚህ አይነት ሰዎችን ስትመለከቱ አትፈረዱባቸው በብዙ ህመሞች የደነዙ መሆናቸውን እወቁ !! እኔም ከነሱ መሀል አንዱ ነኝ ...💔 #ᵐᵉʲⁿᵘⁿ 🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️
1 821
17
" ወደ አለሜ   ነይ ! አይኖቼን ጨፍኜ አለምን በአንቺ አይን ልመልከት ። ለይላን ሁኚኝ ፡  መጅኑንን  ልሁንሽ . . #ᵐᵉʲⁿᵘⁿ 🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️
1 698
18
ቆይ እሺ ማን ላይ ነው ሚፈረደው ...?🤷 ማንነቴን እኮ በጣም ነው ምወደው እሷም ማንነቷን በጣም ነው ምትወደው ግን ደሞ ከኛ ማይጠበቁ ብዙ ነገሮችን አድርገናል...🥀 እሷ ጥሩ ነበረች ለኔ ስትል ባለገች ...💔 አኔ ባለጌ ነበርኩ ግን ለሷ ስል ጥሩ ሆንኩኝ ...❤️‍🔥 #ᵐᵉʲⁿᵘⁿ 🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️
2 026
19
Sometimes የመራቅን ጥቅም የሚያሳይህ በጣም የቀረብከው ሰው ነው ..🥀 #ᵐᵉʲⁿᵘⁿ 🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️
2 311
20
" የመጀመሪያዬ ነህ " ብላ መናገርዋን ቅጥፈት ነው አትበሉ አትያዙት በችግር እሷም እውነት አላት መጀመር ይገኛል            የማብቂያ ጥግ ጋር ! (መታሰብያነቱ) ብዙ ግዜ አፍቅሮ ያጣ ማፍቀርን ሀ ብሎ መጀመር የሚችሉ ለማይመስላቸው ። #ᵐᵉʲⁿᵘⁿ 🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️
2 268