fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

የታዋቂ ሰዎች ንግግር

የታዋቂ ሰዎች ንግግር

رفتن به کانال در Telegram

አለም ላይ የምናቃቸው የታላላቅ ሰዎች ንግግር ይቀርባል #share share እውነተኛ የጠቢባን ንግግር 🇪🇹😂😂😂😂😂😂🇪🇹 ♎️♊️♋️♐️♍️♒️♑️♈️🔱🔯♓️💢➗💠💡💤💨💦🕐🌟⭐️

نمایش بیشتر
1 397
مشترکین
-124 ساعت
-87 روز
-2530 روز

در حال بارگذاری داده‌ها

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
نوامبر '26
نوامبر '260
در 0 کانال‌ها
اکتبر '26
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '26
+9
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '26
+22
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+32
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+46
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+47
در 2 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+28
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+24
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+30
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+17
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+42
در 1 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+39
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+46
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+39
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+54
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+54
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+31
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+65
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+60
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+63
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+42
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+52
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+80
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+79
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+86
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+69
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+65
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+32
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+27
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+31
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+46
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+40
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+55
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+25
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+61
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+50
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+38
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+36
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+45
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+46
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+57
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+79
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+49
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+45
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+44
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+63
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+80
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+76
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+62
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+82
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+80
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+41
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+43
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+31
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+43
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+57
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+27
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+25
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+22
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '21
+18
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '21
+29
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '21
+52
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '21
+33
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '21
+34
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '21
+19
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '21
+36
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '21
+30
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '21
+496
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
05 نوامبر0
04 نوامبر0
03 نوامبر0
02 نوامبر0
01 نوامبر0
پست‌های کانال
"እብደት ማለት አንድን ነገር ሁልጊዜ በተመሳሳይ መንገድ እያደረጉ የተለየ ውጤት መጠበቅ ነው" አልበርት አንስታይን @tebibangegr

2
🗣|| ከመልካም ሰዉ መልካም ንግግር! ሌሎች ሰዎች ስለ አንተ ምን እንደሚያስቡ በማሰብ ብዙ ጊዜ አትውሰድ (ከአንተ የበለጠ ስለራሳቸው ያስባሉና) ፡፡ የእነሱን ማረጋገጫ ለማግኘት ነገሮችን ከማድረግ ጊዜ ከማባከን ይልቅ ራስህን ለማወቅ እና ማንነትህን ለመቀበል ወይም ለመውደድ እሱ ላይ የበለጠ ጊዜ አጥፋ፡፡ (ማንኛውም ድራማ / አስተያየት / አስጸያፊ አስተያየት ወዘተ) ስለ እኔ  ነው ብለህ ስታስብ በእውነቱ ስለ አንተ አልነበረም ፡፡ ስለእነሱ ነበር የሚያስቡት🤷‍♂ ፡፡ አሁን ጥሩ ስሜት ይሰማሃል ? 😊 ጥሩ! አሁን ሂድ ታላቅ ሕይወትንም ኑር ፡፡          ለሚወዱት ሰው ያጋሩ🙏 @tebibangegr
360
3
“ማን አለህ” ሲባል “እግዚአብሔር አለኝ” እንደሚል ሰዉ ብርቱ የለም 🙌 🤌🏽እኛም እግዚአብሔር አለን!🙏 @tebibangegr
369
4
አባ መላ አንዲት ሴተኛ አዳሪ ከፍለው ቤታቸው ያመጡና ልክ እንደሚስት ለሰላሳ አመት አብረዋት እየኖሩ፣እየሰራች እየበሉ፣እያጠበች እየለበሱ ብቻ ልክ እንደሚስት ለ30 ዓመታት ከኖሩ በዋላ መለያየት ሲመጣ ያው ሴተኛ አዳሪ አይደለች አባ መላ በነፃ ወጥታ እንድትሄድ ይነግሯታል እሷ ደግሞ ልክ እንደሚስት ለ30 ዓመታት ኖሬያለው ስለዚህ እኩል ንብረት እፈልጋለሁ ትላቸዋለች። ‎ ‎አባ መላም በዚህ ሀሳብ ስላልተስማሙ ለፍርድ ይቀርቡ እና እንዲህ የሚል ፍርድ ተፈረደባቸው"እንግዲያውስ ሴተኛ አዳሪ ናት ስለዚህም ንብረት አላካፍልም ካሉ፣ያኔ ለአንድ ቀን ከፍለው ያመጧትን ብር በሰላሳ ዓመት አባዝተው ይስጧትና ይሸኟት"የሚል ነበር።ያኔ ለአንድ ቀን የከፈሏትን በ30 ዓመት ቢያባዙት ካላቸው ሙሉ ሀብት እጥፍ ይሆናል እናም ሴተኛ አዳሪዋን እግሯ ላይ ወድቀው ይቅርታ ጠየቋት። ‎📖አልገባን ይሆናል እንጂ የምንንቃቸው ነገሮች ካሰብነው በላይ ዋጋ አላቸው💡 @tebibangegr
431
5
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሰዎ! መልካም የደመራ እና የመስቀል በዓል እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን! @tebibangegr
502
6
መልካም ደመራ! @tebibangegr
464
7
sticker.webp
1
8
sticker.webp
451
9
ሰበርርር ተዘግቶ የነበሩ ቤቲንጎች በአዲስ እና በዘመናዊ ዲጃትል መልኩ እና ህጋዊ ሁነው በይፋ ሊመለሱ ሰለማቃረባቸው ተገልጿል ! @tebibangegr
542
10
Join me on Unich Network! Use my invite code: D0ZIDX4N https://freedom-api.unich.com/invite?code=D0ZIDX4N
555
11
ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ " እኛ እድሜያችንን የጨረስን ሰዎች በምናደርገው ግብግብ እናንተ ወጣቶች መከራችሁን በማየታችሁ በጣም በጣም ነው የማዝነው። እናተ እንደ ኢትዮጵያውያን በሰላም የመኖር፣ በሰላም የመማር መብት አላችሁ " ። @tebibangegr
755
12
ዛሬ ሲቲ አሸንፎ የዩናይትድ ደጋፊዎች ወያላው  ዘንድሮ የሲቲ ነው ዋንጫው እያሉ ሲጨፍሩ @tebibangegr
702
13
በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል። የምድረ በዳ ተራሮች ይረካሉ፥ ኮረብቶችም በደስታ ይታጠቃሉ"✨         መዝ ፷፬÷፲፩-፲፪ እንኳን ከ ዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ በሰላም አሸጋገረን🙏 መልካም አዲስ አመት🙏🙏🙏
655
14
​🌼 መልካም አዲስ ዓመት 2019! 🌼 ውድ የጠቢባን ንግግር ቤተሰቦች፤ እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ።🎉 ​አዲሱ ዓመት ​የሰላም፣ የጤና እና የደስታ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።🙏 ​መልካም አዲስ አመት
620
15
بدون متن...
682
16
ፖለቲከኛ ልደቱ አያሌው የሙዚቃ አልበም ሊለቁ ነው! ላለፉት ሶስት አስርት አመታት በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ጉልህ እንቅስቃሴ በማድረግ የሚታወቁት አቶ ልደቱ፤ ሀሳብን በዜማ በሚል ለአዲስ አመት የሙዚቃ አልበም ሊያሰራጩ መሆኑን ገልጸዋል። ፖለቲከኛው አዲስ የከፈቱትን የዩቲዩብ ገጽ ይፋ ባደረጉበት ወቅት እንዳሳወቁት የሙዚቃ አልበሙን ያዘጋጁት አርቴፊሻል ኢንተለጀንስን በመጠቀም ነው። እንደሚታወሰው ቴዲ አፍሮ ኢቶሪካ አልበሙን ካሰራጨ በኋላ የፈጠረውን ተጽእኖ ተከትሎ አቶ ልደቱ በወቅቱ፣ "የመንፈስ ቅናት አደረብኝ" ሲሉ ገልጸው ነበር። (አንዳፍታ ) @tebibangegr
663
17
“ላሚን ያማልን ያፈራው የስፔን እግርኳስ ፌዴሬሽን አይደለም እኛ ሳንሆን ክለቦች ተጨዋቾች ማፍራት አለባቸው ” 🗣  አቶ ኢሳያስ ጅራ @tebibangegr
625
18
በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው የድምፃዊ ኢሳያስ ታምራት አልበም መስከረም 8/2019 ይለቀቃል። በርካታ አንጋፋና ወጣት ባለሙያዎች የተሳተፉበት #ታድዬ አልበም በሽርጉድ ኢንተርቴይመንት በኩል ሊለቀቅ ቀናቶች ብቻ ቀርተውታል። በአልበሙ ዙሪያ በቅርቡ ጋዜጣዊ መግለጫ ይኖራል። በድምፅ ብቃቱ ወደር የማይገኝለት የድምፃዊ ኢሳያስ ታምራት 13 ድንቅ ስራዎች የተካተቱበትን አልበም ለመስማት ተዘጋጁ ! @tebibangegr
660
19
" ተማሪዎች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ውጤታቸው ማየት ይችላሉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት የሚገለጽባቸው አድራሻዎች ይፋ ሆነዋል። በ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች  ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው የሚከተሉትን አማራጭ ማስፈንጠሪያዎችን (Link) በመጠቀም ማየት የሚችሉ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። በተያያዘም ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልግ https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ በማቅረብ ምላሹንም በተመሳሳይ ማስፈንጠሪያ በኩል መከታተል የሚችሉ መሆኑን አገልግሎቱ ገልጿል። ውጤት የሚገለጽባቸው ማስፈንጠሪያዎች፡- - በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et - ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram - አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/sms ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም @tebibangegr
663
20
#AddisAbaba የመውሊድ በዓልን ምክንያት በማድረግ መድፍ ይተኮሳል፡፡ ነገ ነሐሴ 19/2018 ዓ/ም የሚከበረውን የመውሊድ በዓል ምክንያት በማድረግ ከንጋቱ 12፡00 ሰዓት ላይ 9 ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ መከላከያ ሚኒስቴር ገልጿል፡፡ አዲስ አበባ ነሐሴ 18 ቀን 2018 ዓ/ም @tebibangegr
511