💔 MEHABA ሁብ 💚
前往频道在 Telegram
💌 @MEJNUN_ME ናፍቆት ክፋቱ በማግኘት አይበርድ፣ አይተው በማጣት፣ መብሰክሰክ ፍርጃ የምኞት ብፌ፣ የሚጥም ቅጣት። ያማል ግን!
显示更多6 451
订阅者
-124 小时
-147 天
-5330 天
数据加载中...
吸引订阅者
七月 '26
七月 '26
+40
在0个频道中
六月 '26
+94
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+97
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+70
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+64
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+36
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+64
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+72
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+50
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+57
在1个频道中
Get PRO
九月 '25
+76
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+108
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+105
在1个频道中
Get PRO
六月 '25
+89
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+142
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+103
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+724
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+199
在1个频道中
Get PRO
一月 '25
+302
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+185
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+489
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+771
在2个频道中
Get PRO
九月 '24
+724
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+951
在1个频道中
Get PRO
七月 '24
+337
在2个频道中
Get PRO
六月 '24
+192
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+124
在1个频道中
Get PRO
四月 '24
+175
在3个频道中
Get PRO
三月 '24
+183
在1个频道中
Get PRO
二月 '24
+272
在2个频道中
Get PRO
一月 '24
+282
在2个频道中
Get PRO
十二月 '23
+345
在2个频道中
Get PRO
十一月 '23
+524
在3个频道中
Get PRO
十月 '23
+424
在2个频道中
Get PRO
九月 '23
+480
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+726
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+815
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+502
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+640
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+513
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+986
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+660
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+56
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+81
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+347
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 12 七月 | +2 | |||
| 11 七月 | +3 | |||
| 10 七月 | +3 | |||
| 09 七月 | +6 | |||
| 08 七月 | +3 | |||
| 07 七月 | +4 | |||
| 06 七月 | +5 | |||
| 05 七月 | +2 | |||
| 04 七月 | +2 | |||
| 03 七月 | +6 | |||
| 02 七月 | +2 | |||
| 01 七月 | +2 |
频道帖子
ma ሩሂ 🫀እወድሻለው እስከዛሬ ማንንም ወድጄ ከማውቀው በላይ 🫠 ብዬ ስላት ገፍታኝ ስትሄድ አጠገቤ ቆሞ የነበረው ጠባቂ መሳይ አድማጭ አይቶኝ ከሄደች ወድያ ጠብቆ እንዲህ አለኝ
" አንዳንድ ጊዜ ዘራፍ ልበል እንጂ እንደ ወንድ...
ወተት ብቻ እኮ ነዉ መገፋት
የሚወድ !
| 2 | ኔ ጨረቃ !
አልዳሰስኩሽም አዉቃለዉ
ገላሽ ገላዬን አልነካም
የባጥ የቆጡን ሳወራሽ
አንገትሽ ስር ሌት አልነጋም
መዋብስ እንዳች ይላሉ
ምሳሌ ነሽ የቀን ሚስጥር
ዉልሽን ደርሶ አጠዋለዉ
ፀዳልሽ ስር ስሽከረከር
ግና ዉልብ ይልብኛል
መሽቶ ሳይሽ የኔ ጨረቃ
እርቀሽ ስለቀረሽ ነዉ
በማማር ስምሽ ያበቃ ?
(መሀሙድ ዳርዊሽ )
#ᵐᵉʲⁿᵘⁿ
🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️ | 620 |
| 3 | እመኑኝ አንድ የተፀፀትኩበት ነገር ቢኖር እራሴን ይቅርየማልልበት ነገር ....🥀 የመንገዱን መጨረሻ እያየው ቀጠልኩበት ...
እኔኮ እያየሁት ነበር አብሬው መንገዱን የቀጠልኩት ሰው እየጎዳኝ እንደሆነ መሆኑን እያወኩ መንገዴን ቀጠልኩ 🥀.. የመንገዱ መጨረሻ ስንደርስ ...
ግድግዳው ለይ ጨዋታው አልቋል የሚል ፅሁፍ ተፅፎ ነበር ...
አሁን ስነቃ እኔ የሄድኩበት መንገድ ትክክል እንዳልነበር አወኩ
ከመጀመሪያም መንገዱ ልክ እንዳልነበር እያወኩት እኔ ግን ከጅምሩ በልቤ እንጂ በ አዕምሮዬ እየተመራው አልነበረም !
በመጨረሻም የተወጋሁት እኔ ነበርኩ 💔
ምንጭ ( መሐበራዊ ሚዲያ )
#ᵐᵉʲⁿᵘⁿ
🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️ | 31 |
| 4 | እኛ አንዳሰብነው ሳይሆን እንደ ጀሊል ፍቃድ ያለምንበት ቦታ እንደርሳለን
(ቢኢዝኒላሂል ከሪም !!)
#ᵐᵉʲⁿᵘⁿ
🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️ | 1 179 |
| 5 | መጥፎ ሰዉ ላለመሆን በዝምታ አብረናቸዉ ሆንን እንጂ ስንፈትናቸዉ ከወደቁ ቆይተዋል
#ᵐᵉʲⁿᵘⁿ
🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️ | 1 679 |
| 6 | 🥀ብዙ ነገሮች ሊጎዱኝ ይችላሉ .... የሀዘንሽ ምክንያት ሆኜ እንባዎችሽን ከማየት በላይ ግን ሊጎዱኝ አይችሉም ...
ሁሪ🫠
#ᵐᵉʲⁿᵘⁿ
🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️ | 2 562 |
| 7 | በምሽቱ ከ እናቴ የተቀበልኩት ምርቃት ...🫠
"እድሜ ልኳን አንተን ለማግኘት ዱዐ ስታደርግ የቆየችዋን ይስጥህ "
ደሞ አስቡት ምሽቱ ኻሚስ ዱዐውም ከቁረተል ዐይን ከሆነችዋ ኡሚ ...አቤት መገጣጠም ☺️
#ᵐᵉʲⁿᵘⁿ
🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️ | 2 886 |
| 8 | ታማኝና ንፁህ በመሆንህም ብቻ. . ያንተ ስሜትና ሀሳብ ሌሎችን ሲጎዳና ሲያስቀይም ትመለከታለህ። ከጠበቅካቸው በላይ በክፋታቻው ያስደምሙሀል። ልብህ ለሀዘንህ ያንስሀል። ሀዘንህ ከልብህ ገዝፎ ቃላቶች የውስጥህን ሊገለፁልህም ይሰንፋሉ። ጥፋትህ. . . እውነተኛ መሆንህ ብቻና ብቻ ሆኖ ሳለ!❤️🔥
#ᵐᵉʲⁿᵘⁿ
🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️ | 2 750 |
| 9 | 没有文字... | 2 624 |
| 10 | በስግደት ላይ በፀሎት
ዉስጥ እረስቼሽ ዝም
እያልኩኝ
ድንገት ጎኔ ስታስነጥስ
ተሯርጭ ማራት አልኩኝ !
(ካሊድ)
#ᵐᵉʲⁿᵘⁿ
🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️ | 2 419 |
| 11 | 🥀የተውኩሽ ለታ ነው መኖርን የጀመርኩት ይላል አንድ መንገደኛ ...
ማን ያውቃል ምናልባት ዙለይካ ናት ብሎ ልቡ አስገብቷት ከሊማማን ሆናበት ይሆናል 😊
#ᵐᵉʲⁿᵘⁿ
🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️ | 2 925 |
| 12 | her :- ከዚህች መሀባ አለም ምን ተረዳህ ...?
ጊዜ የወደደን ያደበዝዛል ልብ ግን ሁሌም አንደ ቀራቢው ይፈካል ..
her:- እንዴት
ጊዜ መውደድ ላይ ያለው ተፅኖው ምንም ነው። ለአመታት አብሮን ከሰነበተ ሰው ይልቅ ፡ ለአንድ ሰዓት ያወራነው ሰው ይበልጥ ለልባችን የቀረበ ሊሆን ይችላል።
#ᵐᵉʲⁿᵘⁿ
🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️ | 3 469 |
| 13 | 没有文字... | 3 314 |
| 14 | ታሪክ የሚያስታውሰው ነገስታትን እንጂ ወታደርን አይደለም ...
ለማን መስዕዋትነት መክፈል እንዳለብህ ቆም ብለህ አስብ !!
#ᵐᵉʲⁿᵘⁿ
🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️ | 2 990 |
| 15 | ከጀማው መካከል ፥ በዐይኔ ሳምኩሽና፤
ከአደባባይ መሀል ፥ በዐይንሽ ሳምሽኝና፤
እንደቆረበ ሰው ፥ አፋችንን ይዘን፤
"ዋ! ትናገርና!..."
"ዋ! ትናገሪና!..."
አልን በሆዳችን።
#ᵐᵉʲⁿᵘⁿ
🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️ | 3 227 |
| 16 | ከጀማው መካከል ፥ በዐይኔ ሳምኩሽና፤
ከአደባባይ መሀል ፥ በዐይንሽ ሳምሽኝና፤
እንደቆረበ ሰው ፥ አፋችንን ይዘን፤
"ዋ! ትናገርና!..."
"ዋ! ትናገሪና!..."
አልን በሆዳችን።
#ᵐᵉʲⁿᵘⁿ
🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️ | 1 |
| 17 | እንዲህ ስትልም ተደምጠሃል ፦ አንዳንዴ መስኪድ የምሔደው ለማንቀላፋት ነው "
" ከፈጣሪ ጋር በሠላም የሚኖር ብቻ
ነው በስግደት ላይ እያለ እንቅልፍ
የሚወስደው ። " | 2 849 |
| 18 | 🥀...የሙታን መዝገብ ላይ ልኑር አልያም ከህያው ብዙ አልተገለጠልኝም። በፍፁም ድንጋጤና ዝምታ ውስጥ ሰጥምያለሁ።
እግሮቼን ከጌታዬ ደጅ አላፀናሁም። ትንሽ በሚመስል ወላዋይነት የጀመርኩት መራቅ ብዙ አሸሸኝ። ከኔ ብዙ ጎድያለሁ። ትንሿ ልቤንም ብዙ ጊዜ ደጋግሜ ገድያለታለሁ። ለኔ ከአለም ምን ቀረኝ?😔
#ᵐᵉʲⁿᵘⁿ
🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️ | 3 050 |
| 19 | It's not easy 😔
የወደደን ልብ እንዲጠላ ማሳመን ..🥀
#ᵐᵉʲⁿᵘⁿ
🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️ | 3 289 |
| 20 | 没有文字... | 3 239 |
