💔 MEHABA ሁብ 💚
Open in Telegram
💌 @MEJNUN_ME ናፍቆት ክፋቱ በማግኘት አይበርድ፣ አይተው በማጣት፣ መብሰክሰክ ፍርጃ የምኞት ብፌ፣ የሚጥም ቅጣት። ያማል ግን!
Show more6 246
Subscribers
-224 hours
-187 days
-8230 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+19
in 1 channels
August '26
+83
in 0 channels
Get PRO
July '26
+91
in 0 channels
Get PRO
June '26
+94
in 0 channels
Get PRO
May '26
+97
in 0 channels
Get PRO
April '26
+70
in 0 channels
Get PRO
March '26
+64
in 0 channels
Get PRO
February '26
+36
in 0 channels
Get PRO
January '26
+64
in 0 channels
Get PRO
December '25
+72
in 0 channels
Get PRO
November '25
+50
in 0 channels
Get PRO
October '25
+57
in 1 channels
Get PRO
September '25
+76
in 0 channels
Get PRO
August '25
+108
in 0 channels
Get PRO
July '25
+105
in 1 channels
Get PRO
June '25
+89
in 0 channels
Get PRO
May '25
+142
in 0 channels
Get PRO
April '25
+103
in 0 channels
Get PRO
March '25
+724
in 0 channels
Get PRO
February '25
+199
in 1 channels
Get PRO
January '25
+302
in 0 channels
Get PRO
December '24
+185
in 0 channels
Get PRO
November '24
+489
in 0 channels
Get PRO
October '24
+771
in 2 channels
Get PRO
September '24
+724
in 0 channels
Get PRO
August '24
+951
in 1 channels
Get PRO
July '24
+337
in 2 channels
Get PRO
June '24
+192
in 0 channels
Get PRO
May '24
+124
in 1 channels
Get PRO
April '24
+175
in 3 channels
Get PRO
March '24
+183
in 1 channels
Get PRO
February '24
+272
in 2 channels
Get PRO
January '24
+282
in 2 channels
Get PRO
December '23
+345
in 2 channels
Get PRO
November '23
+524
in 3 channels
Get PRO
October '23
+424
in 2 channels
Get PRO
September '23
+480
in 0 channels
Get PRO
August '23
+726
in 0 channels
Get PRO
July '23
+815
in 0 channels
Get PRO
June '23
+502
in 0 channels
Get PRO
May '23
+640
in 0 channels
Get PRO
April '23
+513
in 0 channels
Get PRO
March '23
+986
in 0 channels
Get PRO
February '23
+660
in 0 channels
Get PRO
January '23
+56
in 0 channels
Get PRO
December '22
+81
in 0 channels
Get PRO
November '22
+347
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 06 September | +3 | |||
| 05 September | +3 | |||
| 04 September | +3 | |||
| 03 September | +4 | |||
| 02 September | +1 | |||
| 01 September | +5 |
Channel Posts
"Loyalty" ታማኝነት ምንድነው? ለናንተ አንድን ሰው Faithful ነው ብላችሁ የምትደመድሙት ምን ሲያደርግ አልያ ምን ቦታ ላይ ሲገኝ ነው... ?
ሀሳባችሁነ comment ላይ ጫር ጫር አድጉልኝ
ከ ርዕስ መውጣት አይቻልም
#ᵐᵉʲⁿᵘⁿ
🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️
| 2 | 🤗ፀባይሽኮ ብቻውን በቂ ነበር ምንድነው ይሄ ሁሉ ውበት ... 🤌
#ᵐᵉʲⁿᵘⁿ
🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️ | 589 |
| 3 | የልባችንን በር እንደ ህፃን አንኳክተው ለሚሮጡ ከረፈፍ ነፍሶች መታሰቢያ
በሩን ስትከፍተው ፣ ደግሞም በቀስታ
ከእንቅልፌ አለም፣ ላይ እንዳልባንን ፈርታ
ቀስ ብላ ከፍታ ፣ ሄደች እየሮጠች
የተኛው መስዬ ሳያት እንደነበር ምናለ
ባወቀች።
#ᵐᵉʲⁿᵘⁿ
🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️ | 677 |
| 4 | የዛሬ ኮልፌ ላይ የአንድ የቅርብ ሰው ጀሰድ አቃብሬ መጣሁ
ነገር ግን ስሄድ የነበረኝን ሀለት ስመለስ አጣሁት የምርም ሞት ለካ እንዲ ቅርባችን ነው
ሳስብ ነበር ሸሆች ተሰብስበው ያሲንን ሲቀሩ እኔ ለኔ እዘትን ለመንኩኝ 🤲
"ፊትና ኋላዬ ግድግዳና ምንጣፌ አፈር በሆነብኝ ግዜ አደራህን
ረበናዬ " 🤲
"ነፍሴ ከፈራሽ ገላዬ ፡ የተለየችኝም ጊዜ እዘንልኝ"
ያ ከሪም 🤲
" ቤተሰብና ወዳጆቼ በሚርቁኝ ዕለትም አባሽረኝ"
ወዱድዬ
እኔን ለእኔ አትተወኝ! እኔ አቅም የለኝምና በእኔና በአንተ መካከል የካብኩትን የጥፋት ግርዶ አንሳልኝ። አቅርበኝ! |
ያ_ከሪም
ብዬ ተማፀንኩኝ
#ᵐᵉʲⁿᵘⁿ
🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️ | 843 |
| 5 | ልባችን ውስጥ የሰጠናቸውን ስፍራ ቢያውቁ ኖሮ በተግባራቸው ምንኛ ባፈሩ ነበር 🥀...
#ᵐᵉʲⁿᵘⁿ
🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️ | 1 154 |
| 6 | የለይላውን መጅኑን የማፍቀር ጥግ ላየ ና ለታዘበ ሰው የሩቅ ሰውን ማፍቀር አዲስ አይሆንበትም ... look ሀቢቢ ርቀት በሜትር የሚለካ ብቻ አይምሰልህ። አንዳንድ ሰው ባለቤቱ ጎን ተጋድሞ እንኳ ቀድሞ ያፈቀራትን እንስት እያለመ እንደ ጨረቃ ከእርሷ ሊርቅ ይችላል። አንደንዱም ባህር ማዶ ያለን ሰው በእያንዳንዱ እስትንፋሱ ይዞ የሚቃትት አለ።
አያድርገውና ከሚና ውጪ ያለችን እንስት ባገባ እንኳ ገና በመጀመሪያው ሌሊት ባልተቤቴን ተፈቃሪዬ የት እንዳለች በመጠየቅ ጊዜሽን አታባክኚው ይልቅ ልቤ የት እንዳለ ጠይቂኝ ምናልባት ይህ ጥያቄሽ ራሴን እንድሰበስብ ያደርገኝ ይሆናል ...
መታሰቢያነቱ በቀደር ምክንያት በድን አቅፈው ለሚያድሩ ሁሉ ይሁን ...🥀
#ᵐᵉʲⁿᵘⁿ
🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️ | 1 438 |
| 7 | እኔ ፈሪ ነኝ!! የምፈራው ደግሞ ራሴን ነው ይህ ራሴ አንድ ቀን እንደሚያጠፋኝ አምናለሁ...🥀
#ᵐᵉʲⁿᵘⁿ
🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️ | 2 097 |
| 8 | የጥንቃቃቄ መልዕክት
እባብ እስስ ማለቷን ትታ አባ ማለት ጀምራለች ተጠንቀቁ
#ᵐᵉʲⁿᵘⁿ
🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️ | 2 100 |
| 9 | ስሜ ተዘነጋ ብለህ አትቆዝም። ብዙ ከዋክብቶች ስም ሳይኖራቸው መንገድን ሲመሩ አልተመለከትክምን?
አበባዎች ከአላፊ ንፋስ ጋር ግብ ግብ ሲፈጥሩ አትመለከትም። ይልቅ ከንፋሱ ጋር ሚያውድ መዓዛቸውን ቀላቅለው ይከስማሉ። ነፍስ የተፈጠረችው በሰዎች ዘንድ ምትታወስ እንድትሆን ሳይሆን በጌታዋ ዘንድ ምትታወቅበትን ኑር እንድትሸክፍ ነው።
#ᵐᵉʲⁿᵘⁿ
🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️ | 2 874 |
| 10 | -4
ሩሂ MA ሀላሊ አንቺን ከማወቄ በፊት ብቸኝነቴ እርግማን ይመስለኝ ነበር።
ምን ጉድ ነሽ በአላህ 🥺
ትዝ አሉኝ ጉንጮችሽ
ምናል ብነካቸው ?
ሀራም ይሆናል ወይ?
በቡርቱካን ኒያ፣ ለሚዳብሳቸው? 😉
ምንድነሽ አንቺዬ?
ጌታዬ በሰማይ
ለደጋግ ባሮቹ፣ አልቆ ያበጀው፣
እንዳትዋሺኝ ውዴ
ሁረል ዐይን ምንድነው?
ምድር ተልከሽ ነው?
አንቺን በዱንያ
ጀባ የተባለ እድለኛ ገዳም፣
ሁረል ዐይን ቢሉት
ቅንጣት ታክል ጉጉት ከልቡ አይገባም።
ምን ጉድነሽ በአላህ?
#ᵐᵉʲⁿᵘⁿ
🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️ | 222 |
| 11 | ቲሸርት እና ሂጃብ የዘንድሮው መውሊድ መሪ ቃላችን
ሙሐመድ.....ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም
ዓላ ናህጂሂ ነሕያ
በርሳቸው መንገድ እንኖራለን
አዎ ያ ረሱለላህ በመንገድዎ እንኖራለን
የሳቸው መንገድ ብቸኛው ነጃ መውጫ መንገድ ነው።
አላህ መንገዳቸው ላይ ያጽናን።ተለያዩ ከለር ሳይዝ እና ዲዛይን ይዘን መተናል የእርሶን ትዛዝ እየጠበቅን እንገኛለን!
0938953867 | 1 183 |
| 12 | ተስፋ ሰቶ ከማቁሰል
ጀሊል ይጠብቀን 🥀
#ᵐᵉʲⁿᵘⁿ
🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️ | 3 260 |
| 13 | https://vt.tiktok.com/ZS4HRb4AJ/ | 450 |
| 14 | https://t.me/mewlid_tishert | 1 780 |
| 15 | ልዩ የመውሊድ ቲሸርት እና ሂጃብ በተለያዩ ከለር ሳይዝ እና ዲዛይን ይዘን መተናል የእርሶን ትዛዝ እየጠበቅን እንገኛለን!+251938953867 | 1 817 |
| 16 | T.me/mewlid_tishert | 2 |
| 17 | https://t.me/mewlid_tishert | 1 |
| 18 | https://t.me/mewlid_tishert | 1 |
| 19 | የቱጋር ይሆን የሳትነው .??
ፍቅርን በበጎ የሳልነው እለት🤔 ወይንስ ማፍቀር ደስታን ይሰጣል ብለን ያሰብን ቀን ???
ምኑ ላይ ይሆን ስህተታችን ?
ለሊቱን 🌑 በእንባና ናፍቆት ተሰቃይተው የሚያሳልፉ ብዙ ነፍሶች አሉ። እና🤔 ያም ከፍቅር ነው ? እኔንጃ ወረቢ መሃባ መልኩ ይህን አይመስለኝም ...
ብቻ ለቀይስ ይህህንን ጥያቄ ላንድዜ አግኝቼው መጠየቅ ብችል ምኞቴ ነበር
እኔን ብጠይቁይቁኝ መገናኘትም መለያየትም የሌለበት በ ደስታ ሀዘን በሌለው ሸውቅ የተከበበ ሁብ 💚 ነው ምፈልገው😊 ብዬ ነበር ምመልሰው ✨
የናንተንም መልስ እሻለሁ___?
#ᵐᵉʲⁿᵘⁿ
🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️ | 2 621 |
| 20 | ከመጀመሪያው ላጣሽ እንዳነኘሁሽ እና ልትናፍቂኝ እንደወደድኩሽ አውቅ ነበር ምክንያቱም መገናኘታችን በራሱ ገጠመኝ ነበረ ...❤️🔥
#ᵐᵉʲⁿᵘⁿ
🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️ | 2 188 |
