es
Feedback
💔 MEHABA ሁብ 💚

💔 MEHABA ሁብ 💚

Ir al canal en Telegram

💌 @MEJNUN_ME ናፍቆት ክፋቱ በማግኘት አይበርድ፣ አይተው በማጣት፣ መብሰክሰክ ፍርጃ የምኞት ብፌ፣ የሚጥም ቅጣት። ያማል ግን!

Mostrar mĂĄs
6 389
Suscriptores
-624 horas
-507 dĂ­as
-9530 dĂ­as

Carga de datos en curso...

Atraer Suscriptores
julio '26
julio '26
+59
en 0 canales
junio '26
+94
en 0 canales
Get PRO
mayo '26
+97
en 0 canales
Get PRO
abril '26
+70
en 0 canales
Get PRO
marzo '26
+64
en 0 canales
Get PRO
febrero '26
+36
en 0 canales
Get PRO
enero '26
+64
en 0 canales
Get PRO
diciembre '25
+72
en 0 canales
Get PRO
noviembre '25
+50
en 0 canales
Get PRO
octubre '25
+57
en 1 canales
Get PRO
septiembre '25
+76
en 0 canales
Get PRO
agosto '25
+108
en 0 canales
Get PRO
julio '25
+105
en 1 canales
Get PRO
junio '25
+89
en 0 canales
Get PRO
mayo '25
+142
en 0 canales
Get PRO
abril '25
+103
en 0 canales
Get PRO
marzo '25
+724
en 0 canales
Get PRO
febrero '25
+199
en 1 canales
Get PRO
enero '25
+302
en 0 canales
Get PRO
diciembre '24
+185
en 0 canales
Get PRO
noviembre '24
+489
en 0 canales
Get PRO
octubre '24
+771
en 2 canales
Get PRO
septiembre '24
+724
en 0 canales
Get PRO
agosto '24
+951
en 1 canales
Get PRO
julio '24
+337
en 2 canales
Get PRO
junio '24
+192
en 0 canales
Get PRO
mayo '24
+124
en 1 canales
Get PRO
abril '24
+175
en 3 canales
Get PRO
marzo '24
+183
en 1 canales
Get PRO
febrero '24
+272
en 2 canales
Get PRO
enero '24
+282
en 2 canales
Get PRO
diciembre '23
+345
en 2 canales
Get PRO
noviembre '23
+524
en 3 canales
Get PRO
octubre '23
+424
en 2 canales
Get PRO
septiembre '23
+480
en 0 canales
Get PRO
agosto '23
+726
en 0 canales
Get PRO
julio '23
+815
en 0 canales
Get PRO
junio '23
+502
en 0 canales
Get PRO
mayo '23
+640
en 0 canales
Get PRO
abril '23
+513
en 0 canales
Get PRO
marzo '23
+986
en 0 canales
Get PRO
febrero '23
+660
en 0 canales
Get PRO
enero '23
+56
en 0 canales
Get PRO
diciembre '22
+81
en 0 canales
Get PRO
noviembre '22
+347
en 0 canales
Fecha
Crecimiento de Suscriptores
Menciones
Canales
23 julio0
22 julio+1
21 julio+1
20 julio0
19 julio0
18 julio+2
17 julio0
16 julio+4
15 julio+3
14 julio+7
13 julio+1
12 julio+2
11 julio+3
10 julio+3
09 julio+6
08 julio+3
07 julio+4
06 julio+5
05 julio+2
04 julio+2
03 julio+6
02 julio+2
01 julio+2
Publicaciones del Canal
"ጨረቃም ብትሆን የከፋህ ቀን አትመጣም 🥀 በደስታህ ሰዐት ብቻ ነው ልታሽቃብጥ የምቶጣው " 😏 ... ልክ የልብክን ሰው ስታገኝ ትመጣና እኔም አለው ትላለች አንተም የምሯን ይመስልህና "እያትማ አታምርም ጨረቃ" ብለህ ታሳያታለህ አስመሳይዋም ጨረቃ ለጊዜው ፈገግ ትልላለች ደሞኮ አንዳንዴም እንደ ሸሪዐ ፍርድ ቤት ዳኛ ይሰራራታል 😏 አፏን ሞልታ በኔ ፊት ቃል ተገባቡ ትላለች ኧረ ቢመቻትማ ልታፈራርም ወረቀት ሁሉ ይዛ ትመጣ ነበር ...😒 እቺ የሆነች እንደውም ገደል ግቢ እሺ 😏 ደሞ እኔ አይደለሁም ያልኩሽ አድርስ ተብዬ ነው... 😊 #ᵐᵉʲⁿᵘⁿ 🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️

2
🫀ማለዳዬ🫀 "ናፍቆ ከደስታ ርቋል ካዩት በፍቅር ወድቋል፤ ከደረሰው እድሉ ማየት ብቻ ነው ድሉ.." የዘመኔ አንጋፋው ገጣሚ "ሸኸና ሰዒድ " ከከተቡት ላይ .... #ᵐᵉʲⁿᵘⁿ 🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️
450
3
💔
791
4
Sin texto...
991
5
ከልቡ መልካም የሆነልህን ሰው እንደ ጅል አትቁጠረው one day... ምን አይነት ሰው እንዳጣህ ጊዜ እና የሰው ክፋት ያሳይሀል ...🥀 #ᵐᵉʲⁿᵘⁿ 🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️
943
6
ኢንሻ  አላህ   ...  🫠 አዲስ  ህይወት  አዲስ  ጅማሮ አዲስ  የቀልብ  ሰኪና  አዲስ  ማንነት  ብቻ   ትንሽዬ  ቆንጆ  የሆነች  ትዕግስት ...😊(ቢዒዝኒላሂል ከሪም ) #ᵐᵉʲⁿᵘⁿ 🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️
1 389
7
ኢንሻ አላህ ... 🫠 አዲስ ህይወት አዲስ ጅማሮ አዲስ የቀልብ ሰኪና አዲስ ማንነት ብቻ ትንሽዬ ቆንጆ የሆነች ትዕግስት ...😊(ቢዒዝኒላሂል ከሪም ) #ᵐᵉʲⁿᵘⁿ 🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️
1
8
"❤️‍🩹 FESEBRUN JEMIL♥️" ቆንጆ ትዕግስት
1 354
9
ma ሩሂ 🫀እወድሻለው እስከዛሬ ማንንም ወድጄ ከማውቀው በላይ 🫠 ብዬ ስላት ገፍታኝ ስትሄድ አጠገቤ ቆሞ የነበረው ጠባቂ መሳይ አድማጭ አይቶኝ ከሄደች ወድያ ጠብቆ እንዲህ አለኝ " አንዳንድ ጊዜ ዘራፍ ልበል እንጂ እንደ ወንድ... ወተት ብቻ እኮ ነዉ መገፋት               የሚወድ !
2 043
10
ኔ ጨረቃ ! አልዳሰስኩሽም አዉቃለዉ ገላሽ ገላዬን አልነካም የባጥ የቆጡን ሳወራሽ አንገትሽ ስር ሌት አልነጋም መዋብስ እንዳች ይላሉ ምሳሌ ነሽ የቀን ሚስጥር ዉልሽን ደርሶ አጠዋለዉ ፀዳልሽ ስር ስሽከረከር ግና ዉልብ ይልብኛል መሽቶ ሳይሽ የኔ ጨረቃ እርቀሽ ስለቀረሽ ነዉ በማማር ስምሽ ያበቃ ? (መሀሙድ  ዳርዊሽ ) #ᵐᵉʲⁿᵘⁿ 🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️
1 540
11
እመኑኝ  አንድ የተፀፀትኩበት  ነገር  ቢኖር   እራሴን  ይቅርየማልልበት ነገር ....🥀   የመንገዱን   መጨረሻ  እያየው  ቀጠልኩበት  ...    እኔኮ  እያየሁት  ነበር አብሬው  መንገዱን  የቀጠልኩት  ሰው    እየጎዳኝ  እንደሆነ  መሆኑን  እያወኩ    መንገዴን   ቀጠልኩ  🥀..    የመንገዱ  መጨረሻ  ስንደርስ  ... ግድግዳው  ለይ  ጨዋታው  አልቋል  የሚል  ፅሁፍ   ተፅፎ  ነበር ... አሁን  ስነቃ  እኔ  የሄድኩበት  መንገድ   ትክክል  እንዳልነበር  አወኩ  ከመጀመሪያም  መንገዱ  ልክ እንዳልነበር  እያወኩት   እኔ  ግን  ከጅምሩ  በልቤ  እንጂ በ አዕምሮዬ   እየተመራው  አልነበረም  ! በመጨረሻም   የተወጋሁት   እኔ  ነበርኩ 💔 ምንጭ ( መሐበራዊ ሚዲያ ) #ᵐᵉʲⁿᵘⁿ 🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️
31
12
እኛ አንዳሰብነው ሳይሆን እንደ ጀሊል ፍቃድ ያለምንበት ቦታ እንደርሳለን (ቢኢዝኒላሂል ከሪም !!) #ᵐᵉʲⁿᵘⁿ 🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️
2 666
13
መጥፎ ሰዉ ላለመሆን በዝምታ አብረናቸዉ ሆንን እንጂ ስንፈትናቸዉ ከወደቁ ቆይተዋል #ᵐᵉʲⁿᵘⁿ 🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️
3 135
14
🥀ብዙ ነገሮች ሊጎዱኝ ይችላሉ .... የሀዘንሽ ምክንያት ሆኜ እንባዎችሽን ከማየት በላይ ግን ሊጎዱኝ አይችሉም ... ሁሪ🫠 #ᵐᵉʲⁿᵘⁿ 🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️
3 704
15
በምሽቱ ከ እናቴ የተቀበልኩት ምርቃት ...🫠 "እድሜ ልኳን አንተን ለማግኘት ዱዐ ስታደርግ የቆየችዋን ይስጥህ " ደሞ አስቡት ምሽቱ ኻሚስ ዱዐውም ከቁረተል ዐይን ከሆነችዋ ኡሚ ...አቤት መገጣጠም ☺️ #ᵐᵉʲⁿᵘⁿ 🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️
3 883
16
ታማኝና ንፁህ በመሆንህም ብቻ. . ያንተ ስሜትና ሀሳብ ሌሎችን ሲጎዳና ሲያስቀይም ትመለከታለህ። ከጠበቅካቸው በላይ በክፋታቻው ያስደምሙሀል። ልብህ ለሀዘንህ ያንስሀል። ሀዘንህ ከልብህ ገዝፎ ቃላቶች የውስጥህን ሊገለፁልህም ይሰንፋሉ። ጥፋትህ. . . እውነተኛ መሆንህ ብቻና ብቻ ሆኖ ሳለ!❤️‍🔥 #ᵐᵉʲⁿᵘⁿ 🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️
3 726
17
Sin texto...
3 570
18
በስግደት ላይ በፀሎት ዉስጥ እረስቼሽ ዝም         እያልኩኝ ድንገት ጎኔ ስታስነጥስ ተሯርጭ ማራት አልኩኝ ! (ካሊድ) #ᵐᵉʲⁿᵘⁿ 🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️
2 915
19
🥀የተውኩሽ ለታ ነው መኖርን የጀመርኩት ይላል አንድ መንገደኛ ... ማን ያውቃል ምናልባት ዙለይካ ናት ብሎ ልቡ አስገብቷት ከሊማማን ሆናበት ይሆናል 😊 #ᵐᵉʲⁿᵘⁿ 🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️
3 297
20
her :- ከዚህች መሀባ አለም ምን ተረዳህ ...? ጊዜ የወደደን ያደበዝዛል ልብ ግን ሁሌም አንደ ቀራቢው ይፈካል .. her:- እንዴት ጊዜ መውደድ ላይ ያለው ተፅኖው ምንም ነው። ለአመታት አብሮን ከሰነበተ ሰው ይልቅ ፡ ለአንድ ሰዓት ያወራነው ሰው ይበልጥ ለልባችን የቀረበ ሊሆን ይችላል። #ᵐᵉʲⁿᵘⁿ 🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️
3 606