ALFARUK MULTIMEDIA®
رفتن به کانال در Telegram
✨ ቀደምቱ አል-ፋሩቅ ኦዲዮ ቪዥዋል ፕሮዳክሽን በአዲስ አቀራረብ ተመለሰ! ✨ ጥራት ያላቸውን ፊልሞች፣ ሙሃደራዎችን፣ ነሺዳዎችን እና መንዙማዎችን ይዞላችሁ ቀርቧል። 📌 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡ 👉 [Join Channel] (https://t.me/ethioalfa) ▶️ የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡ 👇👇👇 youtu.cc/@alfarukmultimediaproduction
نمایش بیشتر3 989
مشترکین
+524 ساعت
+87 روز
+12930 روز
در حال بارگذاری دادهها
کانالهای مشابه
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26اکتبر '26
اکتبر '26
+96
در 0 کانالها
سپتامبر '26
+224
در 1 کانالها
Get PRO
اوت '26
+292
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '26
+50
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '26
+72
در 0 کانالها
Get PRO
مه '26
+32
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '26
+38
در 1 کانالها
Get PRO
مارس '26
+92
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '26
+201
در 1 کانالها
Get PRO
ژانویه '26
+147
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '25
+60
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '25
+72
در 1 کانالها
Get PRO
اکتبر '25
+42
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '25
+75
در 1 کانالها
Get PRO
اوت '25
+76
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '25
+57
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '25
+80
در 1 کانالها
Get PRO
مه '25
+80
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '25
+85
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '25
+304
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '25
+146
در 1 کانالها
Get PRO
ژانویه '25
+138
در 2 کانالها
Get PRO
دسامبر '24
+190
در 1 کانالها
Get PRO
نوامبر '24
+189
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '24
+124
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '24
+104
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '24
+191
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '24
+120
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '24
+58
در 0 کانالها
Get PRO
مه '24
+70
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '24
+170
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '24
+418
در 1 کانالها
Get PRO
فوریه '24
+82
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '24
+82
در 1 کانالها
Get PRO
دسامبر '23
+77
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '23
+60
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '23
+31
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '23
+55
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '23
+44
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '23
+65
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '23
+61
در 0 کانالها
Get PRO
مه '23
+48
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '23
+173
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '23
+140
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '23
+125
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '23
+138
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '22
+111
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '22
+63
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '22
+90
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '22
+189
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '22
+282
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '22
+55
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '22
+41
در 0 کانالها
Get PRO
مه '22
+140
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '22
+678
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '22
+209
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '22
+103
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '22
+323
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '21
+139
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '21
+204
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '21
+263
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '21
+34
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '21
+33
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '21
+71
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '21
+148
در 0 کانالها
Get PRO
مه '21
+52
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '21
+26
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '21
+5
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '21
+331
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 17 اکتبر | +1 | |||
| 16 اکتبر | +8 | |||
| 15 اکتبر | +10 | |||
| 14 اکتبر | +1 | |||
| 13 اکتبر | +1 | |||
| 12 اکتبر | 0 | |||
| 11 اکتبر | +2 | |||
| 10 اکتبر | +10 | |||
| 09 اکتبر | +6 | |||
| 08 اکتبر | +14 | |||
| 07 اکتبر | +6 | |||
| 06 اکتبر | +8 | |||
| 05 اکتبر | +5 | |||
| 04 اکتبر | +7 | |||
| 03 اکتبر | +6 | |||
| 02 اکتبر | +7 | |||
| 01 اکتبر | +4 |
پستهای کانال
+1
ዑመር ቢን አል-ኸጣብን፡ የፍትህና የእውነት ህያው አሻራ
“ፍትህ የጠፋበት ዓለም የቱንም ያህል ቢገነባ ፈራሽ ነው፤ በፍትህ የቆመ መንግስት ግን በምድር ላይ የማይናወጥ ነው።”
የሮማንና የፋርስን ኃያላን መንግስታት ያንቀጠቀጠ ሰይፍ የታጠቀ፣ ነገር ግን በአላህ ፊት በእንባ ራሱን የሚያዋርድን አንቱታ ያተረፈ ታላቅ መሪ ታሪክ በአዲስ እይታ ይመልከቱ። "ዑመር"
(Omar) ተከታታይ ታሪካዊ ድራማ፤ ፅልመት የነገሰበትን የጃሂሊያ ዘመን ገፍፎ፣ በነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) አጋርነት ወደ ኢስላም ፈርጥነት የተሸጋገረውን የዑመር ኢብኑል ኸጣብን (ረ.ዐ) አስደናቂ ህይወት ዳግም ህያው ያደርጋል።
ይህ ተከታታይ ስራ ጦር ሜዳዎችንና የድል አድራጊነት ዜናዎችን ብቻ ሳይሆን፣ የአንድን መሪ ጥልቅ የህሊና ሸክም የሚያሳይ ድንቅ ድግስ ነው። ከድሆች ጎጆ ተቀምጦ ምግብ ከማብሰል ጀምሮ፣ የመንግስትን ሃብት ለህዝብ እኩል እስከማከፋፈል፤ የግል ክብራቸውን ሳይሆን የአላህን ትእዛዝ ብቻ ያስቀደሙበት ያ የማይደበዝዝ የፍትህ መስፈርት በዓይናችን ስር ይገለጣል። በቤተ-መንግስት ሳይሆን በዛፍ ጥላ ስር አሸልቦ የሚተኛ፣ ነገር ግን ዓለምን በእኩልነት የሚያንቀሳቅስ መሪ ምን እንደሚመስል የሚያሳይ ልብ የሚነካ ትረካ።
የኢስላምን ወርቃማ ታሪክ፣ የተጋድሎና የፅናት ምስጢር በአይነተኛ አቀራረብ የሚያሳየውን ይህንን ድንቅ ስራ አሁኑ ሙሉ በሙሉ በአማርኛ ተተርጉሞ በAlfaruk App ላይ ማግኘት ይችላሉ።
📲 የአልፋሩቅ መተግበሪያን (Alfaruk App) አሁኑኑ ያውርዱና ይመልከቱ
| 2 | በየዓመቱ የከዕባ ኪስዋ የሚቀየረው መቼ እንደሆነ ያውቃሉ?
በየዓመቱ በዱል ሂጃ ወር የከዕባ ኪስዋ በአዲስ ይተካል።
ያንን ታላቅ የኡማው ምልክት በዓይንዎ ተመልክተው መንፈሳዊ እርካታን ያግኙ!
አል ኪስዋ ትራቭል ከጥቅምት 19 እስከ 29 ከ ኡስታዝ ሸምሰዲን ባዲ ጋር የሚደረግ የ10 ቀናት ሙሉ የዑምራ ፓኬጅ ይዞላችሁ መጥቷል።
ፓኬጁ የዑምራ ቪዛ ትራንስፓርት ለሀረም ቅርብ የሆኑ ሆቴሎችን እንዲሁም ታሪካዊ ቦታዎች ጉብኝት ያካተተ ነው።
ያሉን ቦታዎች ውስን ስለሆኑ ፈጥነው ይመዝገቡ።
በስልክ ቁጥሮቻችን 0914247117 / 0914120416 ወይም ቤተል ሚና የገበያ ማእከል 1ኛ ፎቅ በመምጣት መመዝገብ ይችላሉ። | 601 |
| 3 | የጀነት አበቦች
“በአንድ ጥንድ ያረጁ ጫማዎች ጀርባ የተደበቀ፣ የንጹሕ ልብ ፍቅርና ወደር የለሽ የሶብር ተምሳሌት!”
የዓለም አቀፉን የኦስካር ሽልማት እጩ እስከመሆን የደረሰውንና የሚሊዮኖችን ልብ በእንባ ያራሰውን የታላቁ ዳይሬክተር ማጂድ ማጂዲ ድንቅ ስራ ይመልከቱ። "ቺልድረን ኦፍ ሄቨን" (Children of Heaven)፤ በድህነት ውስጥ የሚኖሩት አሊ እና እህቱ ዛህራ፣ የተሰፋችው አንዲት ጥንድ ጫማ በድንገት ስትጠፋ፣ የተቸገሩ ወላጆቻቸውን ላለማስጨነቅ ሲሉ ሚስጥሩን ደብቀው ያደረጉትን ልብ የሚነካ ተጋድሎ ያሳያል።
አንዲቷን ያረጀች የሸራ ጫማ ተራ በተራ እየተቀያየሩ ወደ ትምህርት ቤት የሚሮጡት እነዚህ ንጹሓን ህጻናት፣ በችግር ውስጥ ሆነውም ያሳዩት ወደር የለሽ ሶብር፣ እርስ በርስ መተሳሰብ እና በአላህ (ሱ.ወ) ላይ የነበራቸው ጽኑ ተወኩል እጅግ ያስደምማል። በተለይም አሊ ለትንሿ እህቱ አዲስ ጫማ ለማሸነፍ ሲል ለሶስተኛ ደረጃ አሸናፊ የተዘጋጀውን ሽልማት ለማግኘት በሩጫ ውድድር ላይ ያፈሰሰው ላብና እንባ፣ እውነተኛውን የቤተሰብ ፍቅርና የትግል ዋጋ በህያው ምስል ይገልጣል።
ልብን በደግነት፣ በርህራሄና በአላህ (ሱ.ወ) ፀጋ ላይ በመርካት የሚያሞቀውን ይህንን ድንቅ ፊልም አሁን ሙሉ በሙሉ በአማርኛ ተተርጉሞ በAlfaruk Super App ላይ ይገኛል። | 1 050 |
| 4 | ተለቀቀ🔥ተለቀቀ🔥ተለቀቀ🔥
👇👇👇👇
https://youtu.be/ssp9M5HkuQc?si=sbFQ73qw6KsX1GwO | 1 091 |
| 5 | ቀንዎን በሃይል እና በስኬት ይጀምሩ! 🌅☕
የማለዳው ድካም የሚያስወግድ፣ አእምሮን የሚያነቃቃ እና ልዩ ጣዕም ያለው Alfaruk Coffee! ጥራቱን የጠበቀ ንፁህ የኢትዮጵያ ቡና።
አንድ ሲኒ Alfaruk Coffee — የቀንዎ ሙሉ ሀይል!
#MorningCoffee #AlfarukCoffee #CoffeeTime #የቡናጊዜ #QualityCoffee | 977 |
| 6 | 🎉 መልካም ዜና ለነሺዳ እና መንዙማ ወዳጆች! 🎉
የዒናያ ሪከርድስ (Inaya Records) አፕሊኬሽን በበርካታ አዳዲስ ማሻሻያዎች እና አሰራሮች በአዲስ ቨርዢን ተለቋል! 🥳✨
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.inayarecords.song
በአዲሱ ስሪት ምን አዘጋጅተንልዎታል?
🔹 ከ57 በላይ ማዲሆች
🔹 ከ350 በላይ መንዙማዎች እና ነሺዳዎች
🔹 እጅግ ፈጣን እና ለአጠቃቀም ቀላል የሆነ አቀራረብ
🔹 ቀደም ሲል ይጠቀሱ የነበሩ ችግሮች ሙሉ በሙሉ የተስተካከሉበት
📲 አሁኑኑ ይጫኑ ወይም አፕዴት ያድርጉ!
* ነባር ተጠቃሚዎች፡ በGoogle Play Store ላይ በመግባት Update ያድርጉ።
* አዲስ ተጠቃሚዎች፡ አፕሊኬሽኑን Install በማድረግ የነሺዳ እና የመንዙማ ስብስቦችን በጥራት ያግኙ!
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.inayarecords.song
#InayaRecords #ዒናያ_ሪከርድስ #Neshida #Manzuma #AppUpdate | 1 444 |
| 7 | አዲስ እና አስደሳች ዜና ለሲራ እና ታሪክ ወዳጆች!
ከ15 ዓመታት በፊት በአልፋሩቅ ኦዲዮ ቪዥዋል ተዘጋጅቶ በብዙዎቻችን ዘንድ ትልቅ አድናቆትን ያተረፈው ታላቁ የነቢዩ (ሰዐወ) ታሪክ ተከታታይ ፊልም «ቀመሩ በኒ ሀሺም» (Qamru Bani Hashim)
አሁን በከፍተኛ ጥራት (በ4K Digital Quality) ተሻሽሎ በአልፋሩቅ ሱፐር አፕ ሊቀርብላችሁ ዝግጁ ሆኗል! 📱✨
ይህ ድንቅ ፊልም የነቢዩ ሙሐመድን (ሰ.ዐ.ወ) ሙሉ የህይወት ታሪክ (ሲራ) ከስረ መሰረቱ የሚያስጎበኝ ነው፤ ከእሳቸው መወለድ በፊት ከነበሩት ታሪካዊ ክስተቶች (እንደ የዝሆን ዓመት ታሪክ) ጀምሮ፣ የእስልምናን ውብ አጀማመርና መስፋፋት፣ እንዲሁም እሳቸው ካረፉ በኋላ የተከሰቱትን ወሳኝ ሁነቶች በሚማርክ አቀራረብ በጥልቀት ይዳስሳል።
በዚህ ፊልም ውስጥ ምን ያገኛሉ?
°በ4K ጥራት የታደሰና የተሻሻለ የምስልና የድምፅ አቀራረብ
°የነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) የተሟላ እና አስተማሪ የህይወት ጉዞ
°ልብ የሚነኩ የመካ እና የመዲና ታሪካዊ ክስተቶች
°ታሪክን በጠራ ምስልና ጥራት ወደ ኋላ ተመልሰው የሚያዩበት፣ እውቀትና መንፈሳዊ መነሳሳትን የሚያገኙበት ልዩ ስራ ነው! እንዳያመልጥዎ!
📲 ይህን እና ሌሎች በርካታ ምርጥ ስራዎችን ለማግኘት አልፋሩቅ ሱፐር አፕን (Al-Faruq Super App) አሁኑኑ ያውርዱ!
👉 [https://play.google.com/store/apps/details?id=com.alfaruk.app]
#ቀመር_በኒ_ሀሺም #አልፋሩቅ_ሱፐር_አፕ #አልፋሩቅ_ኦዲዮ_ቪዥዋል #AlFaruqSuperApp #4K #IslamicHistory #Seerah | 2 172 |
| 8 | بدون متن... | 2 128 |
| 9 | ተለቀቀ🔥ተለቀቀ🔥ተለቀቀ🔥
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/JtKhXUkN_Jg | 2 004 |
| 10 | ቁረተል አይኒ አንዋር አልቡርዳ ዛሬ ምሽት 12:30 ላይ ይጠብቁን | 1 966 |
| 11 | ቀረተል አይኔ አንዋር አልቡርዳ ኸሚስ ምሽት ይጠብቁን | 1 888 |
| 12 | የበርካታ ተመልካቾችን ቀልብ የሳበው ታሪካዊና አነቃቂው "የአንደሉስ መከፈት" ተከታታይ ፊልም እስከ ክፍል 10 በትርጉም ተዘጋጅቶ ቀርቦላችኋል።
አሁኑኑ ገብታችሁ በመመልከት በታሪክ ጉዞው ይደሰቱ!
🔗 [Check out "የአንደሉስ መከፈት" on Al-Faruk!
https://alfarukstream.com/content/7e5c1f13-e63b-4585-a57e-fb7055a698ce
Download the app to watch now!]
#የአንደሉስ_መከፈት #FatihAlAndalus #አዲስ_ፊልም #Cinema | 1 919 |
| 13 | ተለቀቀ🔥ተለቀቀ🔥ተለቀቀ🔥
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/ZhD3m0EgXe4 | 2 015 |
| 14 | ተለቀቀ🔥ተለቀቀ🔥ተለቀቀ🔥ተለቀቀ🔥
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/xHWqb-N1iBw | 2 474 |
| 15 | በ8ኛው ክፍለ ዘመን በታዋቂው የእስልምና ጦር መሪ ጧሪቅ ኢብኑ ዝያድ እና በሙሳ ኢብኑ ኑሰይር መሪነት ወደ አይቤሪያን ባሕረ ገብ መሬት (ስፔን እና ፖርቱጋል) የተደረገውን ታሪካዊ የእስልምና መስፋፋት የሚያሳይ ድቅድቅ ታሪካዊ ድራማ!
የሙስሊም ጦር ያሳየውን ጽናት፣ ከጎቲክ ንጉሥ ሮደሪክ ጋር የተደረጉ ፍልሚያዎችን እና የፖለቲካ ሴራዎችን በጥራት ይመልከቱ።
📲 አሁኑኑ በአልፋሩቅ ሱፐር አፕ ያግኙት!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🔗🔗https://play.google.com/store/apps/details?id=com.alfaruk.app 🔗🔗 | 1 907 |
| 16 | ተለቀቀ🔥ተለቀቀ🔥ተለቀቀ🔥
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/hCz6ctO0Kl8?si=pFwL9RmQPMJu9BT8 | 2 456 |
| 17 | ተለቀቀ🔥ተለቀቀ🔥ተለቀቀ🔥
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/hCz6ctO0Kl8 | 1 |
| 18 | بدون متن... | 2 388 |
| 19 | 🎉 እንኳን ደስ አላችሁ! 🎉
''ሸውቅ የጥበብ እና የጥናት ማዕከል'' በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ህጋዊ እውቅና አግኝቶ መመዝገቡን በታላቅ ደስታ እናበስራለን!
የማዕከላችን ስያሜ "ሸውቅ" ትርጉምና ዓላማ፡-
ሸውቅ (شوق) ማለት ቀጥተኛ ትርጉሙ "ጽኑ ናፍቆት" ሲሆን፣ በመንፈሳዊ ዕይታ ደግሞ ለአላህ እና ለነቢዩ ሙሐመድ ﷺ ያለ ጥልቅ ፍቅር እና የመገናኘት ጉጉት ማለት ነው።
በጥበብ ውስጥ ያለው ድርሻ፡- ሸውቅ በኢስላማዊ የጥበብ ሥራዎች (እንደ ነሺዳ እና መንዙማ) የነቢዩን ﷺ ፍቅር በልብ ውስጥ የሚዘራ ማዕበል ነው። እውነተኛ ሸውቅ በስሜት ብቻ ሳይሆን ሱናን በጥብቅ በመከተል፣ ሰለዋት በማብዛትና የሰዎችን ልብ ወደ ኸይር በመሳብ ይገለጻል።
ስለሆነም የ"ሸውቅ የጥበብ የጥናት ማዕከል" ዓላማ በሥራዎቹ ሁሉ የነቢዩን ﷺ ፍቅርና ጽኑ ናፍቆት በጥበብ ሥራዎቹ አማካኝነት ወደ መላው ማኅበረሰብ ማስተላለፍ ነው።
በቅርቡ ይዘናቸው የምንቀርባቸው ዝግጅቶች፦
🔹 ልዩ ልዩ ይዘት ያላቸው የመድረክ ስራዎች
🔹 ትምህርታዊ ስብስቦች
🔹 የጥናት እና ምርምር ስራዎች
🔹 በክልል ከተሞች የሚከናወኑ ልዩ ልዩ የጥበብ ዝግጅቶች
አንድነት፣ ጥበብ እና አደብ!
#ሸውቅ_የጥበብ_እና_የጥናት_ማዕከል
✍️AnwarulHadi | 2 151 |
| 20 | በዘመናዊ ቴክኖሎጂ በተደራጀ ስቱዲዮችንና በባለሙያዎቻችን አማካኝነት የሚከተሉትን አገልግሎቶች በከፍተኛ ጥራት እናቀርባለን፡
የድምፅ (Audio) አገልግሎቶች
° የነሺዳ እና መንዙማ ሚክሲንግ እና ማስተሪንግ (Menzuma & Neshida Recording, Mixing & Mastering)
° የፊልም ስኮሮችና የጀርባ ሙዚቃ/ድምፅ (Film Scores & Soundtracks)
° የድምፅ ተዋንያንና ትርጉም (Voiceover & Dubbing)
° የኦዲዮ ቡክ ቀረጻ (Audiobook Recording)
የተለያዩ የቲቪ፣ ሬዲዮ እና የሶሻል ሚዲያ ማስታወቂያዎች
📌 ልዩ ቅናሽ: ነሺዳና መንዙማዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ እንሰራለን!
📞 ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን: 0945144444
አልፋሩቅ መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን (Alfaruk Multimedia Production) | 1 705 |
