💔 MEHABA ሁብ 💚
رفتن به کانال در Telegram
💌 @MEJNUN_ME ናፍቆት ክፋቱ በማግኘት አይበርድ፣ አይተው በማጣት፣ መብሰክሰክ ፍርጃ የምኞት ብፌ፣ የሚጥም ቅጣት። ያማል ግን!
نمایش بیشتر6 076
مشترکین
+124 ساعت
-257 روز
-10930 روز
آرشیو پست ها
6 076
"'እንደራቅሽኝ ሳስብ ነው ምናፍቅሽ፣
ያልኩሽ ለታ ሄድሽ …… 🥀
"ማፍቀር እንጂ:
የፍቅር ቃላት ከምላሴ ወረብ አይወርዱም
ያልኩሽን ግን እረሳሽ ፣
#ᵐᵉʲⁿᵘⁿᗰIᑎᗩ
🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️
6 076
Repost from 💔 MEHABA ሁብ 💚
#አለሁ..😔
መንገድ ዳር ቁጭ ብየ አግዳሚ እያየሁ
የሚያስጠብቀኝን ይኸው 'ጠብቃለሁ
አልፎ ሂያጅ መኪና መንገደኛ ጥንዶች
ብርድ ያዘለ ንፋስ ሚጓረሱ ወፎች
ጠቁሮ የተቆለለ አልቃሻ ደመና
ፀሐዩዎን ለመከለል እድሜው የማይፀና
መንገደኛ ዝናብ ምሽቱን አስታኮ
ጨረቃን እንዳላይ በሰይጣን ተልኮ
ሌተ ቀን መንገድ ዳር እንዲያም ሲል ከቤቴ
ተጎሳቁየ አለሁ ለዛች ልጅ ናፍቆቴ..
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
📝 አል ሀበሽ
FOR ANY COMENTS
@MEJNUN_ME
@MINA_HUBI
6 076
🥀 ሁሌም ቢሆን
ክህደት የሚመጣብሽ
ለሱ ብለሽ አላህን ባመፅሽባት
አቅጣጫ ነው ።
ዑህቲ☺️ Take care of yourself ❤️🩹
#ᵐᵉʲⁿᵘⁿᗰIᑎᗩ
🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️
6 076
at end of the day🌖 ...❤️🩹እኛም እጆቻችንን ከፍ አድርገን አይኖቻችን መደረስ አስከሚቻላቸው ጥግ ድረስ ወደላይ አንጋጠን እንለምናለን
ሀያዐቸው ከተገፈፈ ወንድም ይሁን ሴት አንተው ጠብቀን🤲...❤️🩹
#ᵐᵉʲⁿᵘⁿᗰIᑎᗩ
🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️
6 076
ምን ብለብስ ያምርብኛል አለችኝ
"ሃያዕ" አልኳት ...☺️😊
ለመረዳት እየሞከርኩ ነበር… ሙሳ ከመድየኗ እንስት ምን አይቶ ነው ከእድሜው አስር አመታትን ለርሷ እንደ መህር እስከመስጠት የፈቀደው? … … "ለምን? እንዴት?" እያልኩ ነበር… መልሱን እንዲህ በሚለው ቃሉ ያገኘሁት መሰለኝ
"تمشي على استحياء "
አላህ ቁመናዋን አልገለፀም… ስለ መልኳ ውበትም አልተናገረም… ሃያእ ዋን "በሀፍረት የምትራመድ" ሲል አሰፈረው… የማይሞት ውበት… በይሉኝታዋም ሙሳ ልቡ ተጠለፈ…
አህ😢 ሙሳ ኣህ… የዚህን ዘመን ሴቶች እንዴት አየኻቸው?
#ᵐᵉʲⁿᵘⁿᗰIᑎᗩ
🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️
6 076
"አንቺን ማግኘት ካልተጻፈልኝ፣ ልቤ እንዴት እንደወደደሽ አላህ ምስክር ይሆናል። ከዚያ በኋላ የቀረው ሁሉ ዱዓ ነው።" 🥀
"አንዳንድ ሰዎች የልብህ ምርጫ ይሆናሉ፤ ግን የሕይወትህ ዕጣ ፈንታ አይሆኑም።" 🥀
#ᵐᵉʲⁿᵘⁿᗰIᑎᗩ
🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️
6 076
Repost from 💔 MEHABA ሁብ 💚
💚 ኸሚስ ምሽት 💚
አንቺዬ...
ከቤትሽ ብመጣ
ምሽቱ አሸብርቋል
ቄጤማዉ ጉዝጓዙ
በጭሳጭስ ደምቋል
ከረከቦትሽ ስር
በሂጃብ ተዉበሽ
ዚክሩ ሶለዋቱ
በሃይባ ተከበሽ
ኸሚሱ አጅቦኛል
ዉበትሽ ማርኮኛል
ይዣለሁ ማብሰልሰል
ሰዉን መላዕክቱን
እንዲህ ያማለልሽዉ
ወሎዬ ነሽ መሰል
አጀብ አጀብ
👁 በቴሌግራም ፦💚 @MINA_HUBI 💚
🤝የ ሼር አቢዮት እናቀጣጥለው🙏
6 076
በንዋይ ሰክሬ እንዳልወድቅ
ስሰጋ
ማጣት ሊያስተምረኝ ወደኔ
ተጠጋ
ይገርመኛል አምላክ የስራዉ
መራቀቅ
የቆሸሽኩ አይመስልም እድፌን
ሲያስለቅቅ !
✍ካሊድ
#ᵐᵉʲⁿᵘⁿ
🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️
