fa
Feedback
Fresh መረጃ | FreshNews

Fresh መረጃ | FreshNews

رفتن به کانال در Telegram

Fresh መረጃ ታማኝ የመረጃ ምንጭ፣ ብቃት ባላቸው ጋዜጠኞች ተዘጋጅቶ የሚቀርብ፣መረጃዎችን በትኩሱ የሚያደርስ የዜና ቻናል ነው ። ሀሳብ ፣ አስተያየት ፣መረጃ ለማጋራት ፣ማስታወቂያ ለማሰራት ያናግሩን።👇👇 @huluminc Fresh News,Fresh Updates.

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام Fresh መረጃ | FreshNews

کانال Fresh መረጃ | FreshNews (@freshmerejaet) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 54 442 مشترک است و جایگاه 3 131 را در دسته آموزش و رتبه 607 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 54 442 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 24 سپتامبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -1 416 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -49 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 4.13% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 2.57% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 2 249 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 1 401 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 9 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“Fresh መረጃ ታማኝ የመረጃ ምንጭ፣ ብቃት ባላቸው ጋዜጠኞች ተዘጋጅቶ የሚቀርብ፣መረጃዎችን በትኩሱ የሚያደርስ የዜና ቻናል ነው ። ሀሳብ ፣ አስተያየት ፣መረጃ ለማጋራት ፣ማስታወቂያ ለማሰራት ያናግሩን።👇👇 @huluminc Fresh News,Fresh Updates.”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 25 سپتامبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته آموزش تبدیل کرده‌اند.

54 442
مشترکین
-4924 ساعت
-2907 روز
-1 41630 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
سپتامبر '26
سپتامبر '260
در 2 کانال‌ها
اوت '26
+304
در 8 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+1
در 9 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+2
در 8 کانال‌ها
Get PRO
مه '260
در 8 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+3
در 8 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+1 303
در 14 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '260
در 4 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '250
در 2 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+1
در 6 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '250
در 4 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '250
در 3 کانال‌ها
Get PRO
اوت '250
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '250
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '250
در 6 کانال‌ها
Get PRO
مه '250
در 2 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '250
در 2 کانال‌ها
Get PRO
مارس '250
در 10 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '250
در 18 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+44
در 10 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+1 502
در 16 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+4 897
در 9 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+10 897
در 6 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+13 478
در 5 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+17 234
در 5 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+9 021
در 5 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+20
در 7 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+351
در 14 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+847
در 16 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+558
در 33 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+1 785
در 15 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+3 011
در 18 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+3 094
در 23 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+730
در 120 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+13 017
در 37 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+26 548
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+2 062
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+2 838
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+554
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+672
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+1 658
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+3 193
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+1 734
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+895
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+1 925
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+642
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+99
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+547
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+1 026
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+1 241
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+1 528
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+2 018
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+329
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+370
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+390
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+639
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+596
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '21
+736
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '21
+1 209
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '21
+1 351
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '21
+1 280
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '21
+1 459
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
25 سپتامبر0
24 سپتامبر0
23 سپتامبر0
22 سپتامبر0
21 سپتامبر0
20 سپتامبر0
19 سپتامبر0
18 سپتامبر0
17 سپتامبر0
16 سپتامبر0
15 سپتامبر0
14 سپتامبر0
13 سپتامبر0
12 سپتامبر0
11 سپتامبر0
10 سپتامبر0
09 سپتامبر0
08 سپتامبر0
07 سپتامبر0
06 سپتامبر0
05 سپتامبر0
04 سپتامبر0
03 سپتامبر0
02 سپتامبر0
01 سپتامبر0
پست‌های کانال
2
አዲስ አበባ‼️ አለም አቀፉ የጂኦ ስፓሻል ኤአይ ተቋም አልፋ ጂኦ የአለማችንን 72 ከተሞች ባጠናበት አዲሱ የምርምር ውጤት አዲስ አበባ የአየር ንብረት አደጋዎችን በመቋቋም ከአለም ሁለተኛን ደረጃ መ
አዲስ አበባ‼️ አለም አቀፉ የጂኦ ስፓሻል ኤአይ ተቋም አልፋ ጂኦ የአለማችንን 72 ከተሞች ባጠናበት አዲሱ የምርምር ውጤት አዲስ አበባ የአየር ንብረት አደጋዎችን በመቋቋም ከአለም ሁለተኛን ደረጃ መያዟን ኒውዮርክ ታይምስ ዘግቧል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter
3 413
3
የባሎንዶር ሽልማት እጩ ተጫዋቾች ይፋ ሆኑ የ2026 የባሎንዶር ሽልማት እጩ ተጫዋቾች ይፋ ተደርገዋል፡፡ በዚህም መሰረት ላሚን ያማል፣ ኪሊያ ምባፔ፣ ሊዮኔል ሜሲ፣ ኦስማን ዴምቤሌ፣ ዴክላን ራይስ፣ ሮ+6
የባሎንዶር ሽልማት እጩ ተጫዋቾች ይፋ ሆኑ የ2026 የባሎንዶር ሽልማት እጩ ተጫዋቾች ይፋ ተደርገዋል፡፡ በዚህም መሰረት ላሚን ያማል፣ ኪሊያ ምባፔ፣ ሊዮኔል ሜሲ፣ ኦስማን ዴምቤሌ፣ ዴክላን ራይስ፣ ሮድሪ፣ ጋብሬል ማጋሌሽ፣ ኪዮኖኔስ፣ ፓቾ፣ ጆኣኦ ኔቬስ፣ ሚኬል ኦሊሴ፣ ቪኒሺየስ ጁኒየር፣ ቪቲኒሃ፣ ዳዮት ኡፓሜካኖ፣ ዊሊያም ሳሊባ፣ ፌራን ቶሬስ፣ ኑኖ ሜንዴስ እና ኩባርሲ ይገኙበታል፡፡ በተጨማሪም ላውታሮ ማርቲኔዝ፣ ሳዲዮ ማኔ፣ ኪቪቻ ክቫራስኬሊያ፣ ማርኮኒዮስ፣ አሽራፍ ሃኪሚ፣ ሃሪ ኬን፣ ሃላንድ፣ ብሩኖ ፈረናንዴዝ፣ ሉዊስ ዲያዝ፣ ማርክ ኩኩሬያ እና ጁድ ቤሊንግሃም ሌሎች የሽልማቱ እጩ ተጫዋቾች ናቸው፡፡ @Addisinsider_ETH @Addisinsider_ETH
3 649
4
በድሮን ጥቃት የደረሰው ጉዳት‼️ ለዛሬ ጳጉሜ 3/2018 ዓ.ም ከለሊቱ 7:30 አካባቢ በትግራይ ክልል ሂንታሎ ወረዳ፣ ፍሬወይኒ ቀበሌ ልዩ ስሙ ማይሽሜት መንደር የድሮን ጥቃት መፈፀሙን አዩዘሀበሻ መ+1
በድሮን ጥቃት የደረሰው ጉዳት‼️ ለዛሬ ጳጉሜ 3/2018 ዓ.ም ከለሊቱ 7:30 አካባቢ በትግራይ ክልል ሂንታሎ ወረዳ፣ ፍሬወይኒ ቀበሌ ልዩ ስሙ ማይሽሜት መንደር የድሮን ጥቃት መፈፀሙን አዩዘሀበሻ መዘገቡ ይታወሳል። የተፈጸመው የድሮን ጥቃት ያስከተለው ሞት እና ጉዳት፡- ጥቃቱ የተፈፀመው በአጠቃላይ ሰባት ጊዜ ነው። ▪️ የንብረት ጉዳት፡ ወታደሮችን ሲያጓጉዙ የነበሩ ሶስት አውቶቡሶች ሙሉ በሙሉ ተቃጥለዋል። ▪️ የተጎዱ/የሞቱ፡ 13 የህወሓት ሰራዊት አባላት ህይወታቸውን አጥተዋል (6ቱ በቤተክርስቲያናት፣ 7ቱ ደግሞ በትምህርት ቤቶች ተቀብረዋል)። አብረው ሲጓዙ የነበሩ 3 ​​ንፁሃን ዜጎች ህይወታቸውን አጥተዋል። አጠቃላይ ሞት 16። ▪️ የአካል ጉዳት፡ በአጠቃላይ 10 ሰዎች (2 ንፁሃን ዜጎች እና 8 የህወሓት ሰራዊት አባላት) ከባድ ጉዳት ደርሶባቸው ህክምና እየተደረገላቸው ይገኛል። ታጣቂዎቹ በህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ ወደ ራያ ሲመጡ ነው ጥቃት የተፈፀመባቸው። @Seledadotio @Seledadotio
2 943
5
ወደ ዩናይትድ ስቴትስ መግባት የሚፈልጉ ኢትዮጵያውያንን የፍልሰት ጉዳዮች ለማስተናገድ፤ የአሜሪካ የዜግነት እና የኢሚግሬሽን አገልግሎት በኢትዮጵያ የሚከፍተው ቢሮ በነገው ዕለት ስራ ሊጀምር ነው። በቢ
ወደ ዩናይትድ ስቴትስ መግባት የሚፈልጉ ኢትዮጵያውያንን የፍልሰት ጉዳዮች ለማስተናገድ፤ የአሜሪካ የዜግነት እና የኢሚግሬሽን አገልግሎት በኢትዮጵያ የሚከፍተው ቢሮ በነገው ዕለት ስራ ሊጀምር ነው። በቢሮው ለመስተናገድ የሚሹ ኢትዮጵያውያን አስቀድመው ቀጠሮ መያዝ እንደሚጠበቅባቸው አገልግሎቱ ገልጿል። መቀመጫውን በአዲስ አበባ የሚያደርገው አዲሱ ቢሮ ለቪዛ ማመልከቻዎች ውሳኔ የሚሰጥ እንዳልሆነ የአሜሪካ የዜግነት እና የኢሚግሬሽን አገልግሎት አስታውቋል። ሆኖም ቢሮው ኢትዮጵያውያን ለፍልሰት ማመልከቻዎቻቸው የሚያቀርቧቸውን ሰነዶች ትክክለኛነት የማረጋገጥ ስራን የሚያከናውን መሆኑን አገልግሎቱ አስገንዝቧል። የተጠረጠሩ የሰነድ “ማጭበርበሮችን” የሚመረምሩት እና የቤተሰቦችን ዝምድና ለማረጋገጥ የዘረ-መል (DNA) ናሙናዎችን የሚሰበስቡት በአዲስ አበባ የሚከፈተው የአገልግሎቱ ቢሮ ሰራተኞች ይሆናሉ። እነዚህ ስራዎች ከዚህ ቀደም ሲከናወኑ የነበረው፤ ከአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር በመቀናጀት እንደነበር ከአገልግሎቱ የተገኘው መረጃ ጠቁሟል። የአሜሪካ የዜግነት እና የኢሚግሬሽን አገልግሎት “ወሳኝ የስራ ኃላፊነቶች” ያላቸውን እነዚህን ተግባራት፤ አዲሱ ቢሮ “በቀጥታ ለማከናወን የሚያስችለውን ልዩ ውክልና ይሰጠዋል” ተብሏል። @Seledadotio @Seledadotio
2 424
6
ማዕከላዊ ባንኩ መደበኛ የዉጪ ምንዛሪ ጨረታዉን በነገዉ ዕለት ያካሄዳል ማዕከላዊ ባንኩ መደበኛ የዉጪ ምንዛሪ ጨረታዉን በነገዉ ዕለት ያካሄዳል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ 28ተኛ ዙር የዉጪ ምንዛሪ ጨረ
ማዕከላዊ ባንኩ መደበኛ የዉጪ ምንዛሪ ጨረታዉን በነገዉ ዕለት ያካሄዳል ማዕከላዊ ባንኩ መደበኛ የዉጪ ምንዛሪ ጨረታዉን በነገዉ ዕለት ያካሄዳል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ 28ተኛ ዙር የዉጪ ምንዛሪ ጨረታዉን ነገ ረቡዕ ሊያደረግ መሆኑን አስታውቋል። ባንኩ በዕለቱ ለሚደረገው መደበኛ ጨረታዉ 125 ሚሊዮን ዶላር ማቅረቡን ጠቁሟል። @Seledadotio @Seledadotio
2 213
7
✅ የባንክ እና የሞባይል የክፍያ ማረጋገጫዎችን በሰከንዶች ውስጥ ያከናውኑ! ☕✨ በንግድ ቦታዎ የሚደረጉ ክፍያዎችን ከ CBE, ቴሌብር (Telebirr), ንግድ ባንክ, እና ከሌሎች ከ 10 በላይ ዋና
✅ የባንክ እና የሞባይል የክፍያ ማረጋገጫዎችን በሰከንዶች ውስጥ ያከናውኑ! ☕✨ በንግድ ቦታዎ የሚደረጉ ክፍያዎችን ከ CBE, ቴሌብር (Telebirr), ንግድ ባንክ, እና ከሌሎች ከ 10 በላይ ዋና ዋና የክፍያ አማራጮች ጋር በቀጥታ በማረጋገጥ ገቢዎን ይጠብቁ። ✅ የምንደግፋቸው የክፍያ አገልግሎት ሰጪዎች: * ✅ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE) * ✅ ቴሌብር (Telebirr) * ✅ አቢሲኒያ ባንክ (Bank of Abyssinia) * ✅ ኤም-ፔሳ (M-PESA) * ✅ ዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ (Dashen SuperApp) * ✅ አማራ ባንክ (Amhara Bank) * ✅ ሲቢኢ ብር (CBE Birr) 📲 አንድሮይድ ስልክዎ ላይ በነጻ ያውርዱት: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.abellegesse.TransactionChecker 🌐 ድህረ ገጻችንን ይጎብኙ: https://veriq.company 📢 ለተጨማሪ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡ https://t.me/veriq_solution
1
8
ለአዲስ ዓመት የኃይል መቆራረጥን ለመቀነስ ሰፊ የቅድመ ዝግጅት ሥራ ተከናውኗል ተባለ፡፡  የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመትን ህብረተሰቡ በደስታና በመረጋጋት እንዲያከብር የኃይል መቆራረጥን ለመቀነስ ሰፊ የቅድመ ዝግጅትና የጥገና ሥራ ማከናወኑን ገልጿል። በአዲስ ዓመት በዓል ወቅት የሚያጋጥሙ የኃይል ችግሮችን በፍጥነት ለመፍታት ከበዓሉ ዋዜማ ጀምሮ እስከ በዓሉ ዕለት ድረስ 24 ሰዓት ፈጣን ምላሽ የሚሰጥ የቴክኒክ ቡድን ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ጋር በመቀናጀት ወደ ሥራ መግባቱን ተቋሙ ተናግሯል።  በተጨማሪም በሁሉም የአገልግሎቱ ሪጅኖችና የአገልግሎት መስጫ ማዕከላት አጣዳፊ የጥገና ሥራዎችን ለማከናወን ዝግጁ የጥገና ቡድኖች ተደራጅተዋል። በዚህም በነሐሴ ወር በመላ አገሪቱና በአዲስ አበባ 2 ሺህ 110 ኪሎ ሜትር የመካከለኛ የኃይል መስመር ተፈትሿል።    በፍተሻው የተለዩ 10 ሺህ 308 የኃይል መቆራረጥ ሊያስከትሉ የሚችሉ ችግሮችም ተስተካክለዋል ተብሏል። ከ8ሺህ በላይ ትራንስፎርመሮች የተፈተሹ ሲሆን በ6 ሺህ 877 ትራንስፎርመሮች ላይ የተለዩ የቴክኒክ ችግሮች ተፈትዋል። በበዓሉ ዋዜማ ሊከሰት የሚችለውን ተጨማሪ የኃይል ጭነት ለመቋቋምም 178 ትራንስፎርመሮች አቅማቸው ተሻሽሏል። በተጨማሪም ከ3 ሺህ በላይ ትራንስፎርመሮች የዘይት መሙላትና የጥገና ሥራ ተደርጎላቸዋል። በበዓሉወቅት ለሚያጋጥሙ ድንገተኛ የኃይል ችግሮች ፈጣን ምላሽ ለመስጠትም 24 ሰዓት የሚሰሩ የቴክኒክና የጥገና ቡድኖች መዘጋጀቱን የተቋሙ የኮሙዩኒኬሽን ስራ አስፈጻሚ አቶ አንዋር አብራር ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል። ተቋሙ በበዓሉ ወቅት ደንበኞች ኃይል ቆጣቢ ቁሳቁሶችን እንዲጠቀሙና የኤሌክትሪክ ቁሳቁሶቻቸውን ለአደጋ እንዳያጋልጡ ጥሪ አቅርቧል። የኤሌክትሪክችግር ወይም የጥገና ጥቆማ ሲኖር ደንበኞች በ905 በነፃ በመደወል ማሳወቅ ይችላሉ ሲሉ  አቶ አንዋር አብራር ጨምረው ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል።     @Freshmerejaet @Freshmerejaet
2 325
9
የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ውድድር ተመልሷል የ2026/27 የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ውድድር ዛሬ ምሽት በሚደረጉ 6 ጨዋታዎች ይጀምራል፡፡ በዛሬ ምሽት ውድድር ሪያል ማድሪድ በሜዳው ሳንቲያጎ ቤርናባው+2
የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ውድድር ተመልሷል የ2026/27 የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ውድድር ዛሬ ምሽት በሚደረጉ 6 ጨዋታዎች ይጀምራል፡፡ በዛሬ ምሽት ውድድር ሪያል ማድሪድ በሜዳው ሳንቲያጎ ቤርናባው ምሽት 4 ሰዓት ላይ ኢንተር ሚላንን የሚያስተናግድበት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ የ15 ጊዜ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ አሸናፊው ሪያል ማድሪድ በዚህኛው የውድድር ዓመት በመድረኩ የሚያደርገው ጉዞ ተጠባቂ ነው፡፡ አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪኒሆ ለመጀመሪያ ጊዜ ሪያል ማድሪድን ከማሰልጠናቸው በፊት የዛሬ ተጋጣሚያቸው የጣሊያኑን ክለብ ኢንተርሚላን እያሰለጠኑ በፈረንጆቹ 2010 ኢንተርሚላን የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግን ጨምሮ የሦስትዮሽ ክብር አንዲጎናጸፍ አድርገዋል፡፡ ያለፉትን ሁለት ዓመታት ያለ ዋንጫ ያጠናቀቀው ሪያል ማድሪድ ወደ ዋንጫ አሸናፊነቱ ለመመለስ ጆዜ ሞሪኒሆን በድጋሚ ወደ ቤርናባው መልሷል፡፡ ኢንተር ሚላን ሦስት ጊዜ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ዋንጫን ማሳካቱ ይታወሳል፡፡ ማንቼስተር ሲቲ ከፖርቶ፣ ቦርሲያ ዶርትሙንድ ከቪያሪያል እንዲሁም ሊል ከሪያል ቤቲስ በተመሳሳይ ምሽት 4 ሰዓት ላይ የሚደረጉ ጨዋታዎች ናቸው፡፡ ከእነዚህ ጨዋታዎች አስቀድሞ ምሽት 1 ሰዓት ከ45 ላይ አስቶንቪላ ከክለብ ብሩዥ ይገናኛል፡፡ @Addisinsider_ETH @Addisinsider_ETH
2 650
10
የድሮን ጥቃት‼ አዳሩን በሕንጣሎ ወረዳ የድሮን ጥቃት ተፈፅሟል። በትግራይ ክልል ሕንጣሎ ወረዳ ጣብያ ፍረወይኒ «ማይ ሽመት» ልዩ ቦታ ላይ ሌሊት 8:30 ሰዓት ተደጋጋሚ የድሮን ደብደባ መፈፀሙ ታውቋ
የድሮን ጥቃት‼ አዳሩን በሕንጣሎ ወረዳ የድሮን ጥቃት ተፈፅሟል። በትግራይ ክልል ሕንጣሎ ወረዳ ጣብያ ፍረወይኒ «ማይ ሽመት» ልዩ ቦታ ላይ  ሌሊት 8:30 ሰዓት ተደጋጋሚ የድሮን ደብደባ መፈፀሙ ታውቋል። የድሮን ጥቃቱ ኢላማ የህውሃት የጦር መሳሪያ ክምችት ላይ መሆኑ የተነገረ ሲሆን ህውሃት በበኩሉ በጥቃቱ የአንድ ቤተሰብ አባላት የሆኑ ሦስት ሰዎች (የአራት ዓመት ሕፃንን ጨምሮ) ሲሞቱ፣ የሟቾች እናት ደግሞ በጽኑ መቁሰላቸውንና በንብረት ላይም ከባድ ውድመት መድረሱ አሳውቋል። ህውሃት መኖሪያ መንደሮችን አስታኮ የጦር መሳሪያ ስለሚያከማች በንፅሃን ላይ ጉዳት እየደረሰ ያለው ክምችቱ በድሮን ሲመታ የሚወድመው ጦር መሳሪያ ፍንዳታ ነው ሲሉ ገለልተኛ ወገኖች እየገለፁ ነው። @Seledadotio @Seledadotio
2 574
11
ኤኮን በመካከለኛው ምስራቅ ለሚገኙ ሶስት ባለፀጋ ሰዎች ብቻ “Lonely” የተሰኘውን አንድ ዘፈን ብቻ ለአንድ ሰዓት ያህል ደጋግሞ እንዲዘፍን 1 ሚሊዮን ዶላር እንደተከፈለው ገለፀ ታዋቂው የዓለም አ
ኤኮን በመካከለኛው ምስራቅ ለሚገኙ ሶስት ባለፀጋ ሰዎች ብቻ “Lonely” የተሰኘውን አንድ ዘፈን ብቻ  ለአንድ ሰዓት ያህል ደጋግሞ እንዲዘፍን 1 ሚሊዮን ዶላር እንደተከፈለው ገለፀ ታዋቂው የዓለም አቀፍ የሙዚቃ ኮከብ ኤኮን (Akon) በቅርቡ በነበረው የFlagrant ፖድካስት ቆይታው፥ በአንድ ወቅት በመካከለኛው ምስራቅ በሚገኝ አንድ ባለጸጋ ቤተሰብ የሙዚቃ ኮንሰርት እንዲዘፍንተቀጥሮ ያስተናገደውን እጅግ አስገራሚ እና እንግዳ የሆነ የኮንሰርት ታሪክ ይፋ አድርጓል። ድምፃዊው ለግል የሙዚቃ ዝግጅቱ የ1 ሚሊዮን ዶላር ክፍያ ተፈፅሞለት በቅንጦት ቦይንግ 747 የግል አውሮፕላን ተሳፍሮ ወደ ስፍራው ቢያቀናም፤ ታላቅ መድረክ እና የሌዘር መብራቶች በተዘጋጁበት ግዙፍ አዳራሽ ውስጥ የጠበቁት ግን ሶስት ተመልካቾች ብቻ ነበሩ። በወቅቱ በአዳራሹ መሃል በተቀመጡ ሶስት ወንበሮች ላይ የነበሩት ባለጸጋዋ እናት ከሁለት ልጆቻቸው ጋር ብቻ የነበሩ ሲሆን፤ ዝግጅቱ እንደተጀመረ የባለጸጋው ቤተሰብ ሴት ልጅ ኤኮን በ2005 ዓ.ም ያወጣውንና ዝነኛ ያደረገውን “Lonely” የተሰኘውን ዘፈን እንዲጫወት ጠየቀችው። ዘፈኑ ባለቀ ቁጥር እየሳቀች “ድገመው” በማለት ለአንድ ሰዓት ያህል ያንንኑ አንድ ዘፈን ብቻ ደጋግሞ እንዲዘፍን እንዳደረገችው ያስታወሰው ኤኮን፥ ሌላ ዘፈን ለመዝፈን ሲዘጋጅ ፣ እጅግ ተዝናንተናል እናመሰግናለን ይበቃናል ብለዉ ዝግጅቱ እንደተጠናቀቀ ገልጿል። ኤኮን ክስተቱን ሲያስታውስ፦ “እጅግ ከፍተኛ ሀብት ሰውን እንደ ‘ግል ሲዲ ማጫወቻ’ (Personal CD Player) ሊያደርግ እንደሚችል የተረዳሁበት ነበር፤ ግን ክፍያዬን በደስታ ይዤ ወጥቻለሁ” ብሏል። @Addis_News @Addis_News
2 138
12
ያለባህር በር ውጤታማ አንሆንም‼️ ያለ ባሕር በር ባለቤትነት በሎጂስቲክስ ዘርፍ ውጤታማ አገር መሆን አይቻልም - የኢትዮ-ጂቡቲ ባቡር ትራንስፖርት ዋና ሥራ አስፈጻሚ። ታከለ ኡማ፣ "የባሕር በር ባለ
ያለባህር በር ውጤታማ አንሆንም‼️ ያለ ባሕር በር ባለቤትነት በሎጂስቲክስ ዘርፍ ውጤታማ አገር መሆን አይቻልም - የኢትዮ-ጂቡቲ ባቡር ትራንስፖርት ዋና ሥራ አስፈጻሚ። ታከለ ኡማ፣ "የባሕር በር ባለቤትነትን ካላሳካን፣ የፈለግነውን ቴክኖሎጂ ብናለማ፣ የፈለግነውን ያህል መርከብ፣ ባቡር እና የጭነትተሸከርካሪዎችን ብንገዛ ውጤታማ አገር  አንሆንም፡፡"ሲሉ ተደምጠዋል። @Addis_News @Addis_News
2 124
13
ለአዲስ አመት ከ4 ሺህ በላይ የእርድ እንስሳትን እንደሚያቀርብ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት አስታወቀ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የዘንድሮውን የአዲስ አመት በዓል አስመልክቶ በዛሬው እለት ለመገና
ለአዲስ አመት ከ4 ሺህ በላይ የእርድ እንስሳትን እንደሚያቀርብ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት አስታወቀ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የዘንድሮውን የአዲስ አመት በዓል  አስመልክቶ በዛሬው እለት ለመገናኛ ብዙሀን ባለሙያዎች መግለጫ ሰጥቷል። የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ዋና ሥራ አስኪያጅ ኮሚሽነር አህመድ መሀመድ ለብስራት ሬድዮ እንደገለፁት ተቋሙ በመጪው የአዲስ ዓመት በዓል 4 ሺህ 500 የቁም የእንስሳትን እርድ  ለማከናወን  ዝግጅት አጠናቋል። ከእነዚህም መካከል ከ3 ሺህ በላይ በሬዎች እና ከ1 ሺህ 500 በላይ በግና ፍየሎች እርድ እንደሚከናወን ተገልጿል።   የከተማዋ ነዋሪዎችም በግና ፍየልን በ300 ብር፣ እንዲሁም በሬዎችን ደግሞ በ2ሺ 100 ብር የቄራ የእርድ አገልግሎት ማግኘት እንደሚችሉ ነው የተጠቀሰው። ሕብረተሰቡ ጥራታቸውና ደህንነታቸው የተጠበቁ ሥጋዎችን  እንዲያገኝ ወደ ቄራዎች ድርጅት መምጣት እንደሚገባው ጥሪ ቀርቧል። በበዓሉ የአቅርቦት እጥረት እንዳይኖር እና ያልተገባ የዋጋ ጭማሪን ለመከላከል በአዲስ አበባ በሚገኙ የሸማቾች ኅብረት ሥራ ማኅበራት ሥጋ ቤቶች 1 ኪሎ የበሬ ሥጋ 1 ሺህ 200 ብር ሆኖ ለሽያጭ እንደሚቀርብ ተቋሙ ገልጿል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter
2 365
14
የዶናልድ ትራምፕ አዲስ የፀጉር ቀለም በማህበራዊ ሚዲያ መነጋገሪያ ሆነ ​የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በቅርቡ በኒው ጄርሲ አውሮፕላን ማረፊያ ከፕሬዝዳንታዊው አውሮፕላን ኤር ፎርስ ዋን ሲወር
የዶናልድ ትራምፕ አዲስ የፀጉር ቀለም በማህበራዊ ሚዲያ መነጋገሪያ ሆነ ​የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በቅርቡ በኒው ጄርሲ አውሮፕላን ማረፊያ ከፕሬዝዳንታዊው አውሮፕላን ኤር ፎርስ ዋን ሲወርዱ የታዩበት አዲስ ገጽታ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ከፍተኛ መነጋገሪያ ሆኗል። ​በፎቶዎቹ ላይ የፕሬዝዳንቱ ፀጉር ከተለመደው ቢጫ ቀለም ይልቅ ወደ ቡናማነት ያደላ ጠቆር ያለ ሆኖ በመታየቱ በርካታ የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ልዩ ልዩ ግምቶችንና ቀልዶችን ሲሰነዝሩ ውለዋል። አንዳንዶች "ትራምፕ አሁን ጠይም ሆነዋል" ሲሉ፣ ሌሎች ደግሞ ከታዋቂው ተዋናይ ብራድ ፒት ጋር አወዳድረውታል። ​ትራምፕ የዊግ ጥያቄን ቀደም ብለው አስተባብለው የነበረ ቢሆንም፣ የፀጉራቸው ቀለምና ቅርጽ በአጭር ጊዜ ውስጥ መለዋወጥ የህዝቡን ትኩረት መሳቡ አልቀረም። ከጥቂት ሳምንታት በፊት ፀጉራቸው ቀለል ያለና ወፍራም ሆኖ መታየቱ ይታወሳል። @Addis_News @Addis_News
2 304
15
በኢትዮጵያ ከ46 በመቶ በላይ የሚሆኑ ወጣቶች በሱስ ተጠቂ መሆናቸው ተነገረ:: በኢትዮጵያ የወጣቶች የሱስ ተጠቃሚነት በከፍተኛ ደረጃ ላይ መድረሱን በቅርቡ የተደረገ አንድ ሀገራዊ ጥናት አመላክቷል።
በኢትዮጵያ ከ46 በመቶ በላይ የሚሆኑ ወጣቶች በሱስ ተጠቂ መሆናቸው ተነገረ:: በኢትዮጵያ የወጣቶች የሱስ ተጠቃሚነት በከፍተኛ ደረጃ ላይ መድረሱን በቅርቡ የተደረገ አንድ ሀገራዊ ጥናት አመላክቷል። በጥናቱ መሰረት ከ15 እስከ 24 በሚሆን የዕድሜ ክልል ዉስጥ የሚገኙ ወጣቶች የሱስ ተጠቂ መሆናቸዉ ተረጋግጧል ሲሉ በቅዱስ ጳዉሎስ ሆስፒታል የአእምሮ ህክምና ስፔሻሊስት የሆኑት ዶክተር አስካለማሪያም ቢክስ ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል ። እንደ ዶክተር አስካለማሪያም ገለፃ በወጣቶች ዘንድ የአልኮል ተጠቃሚነት ሱስ ከፍተኛዉን ድርሻ ይይዛል ። ሲጓራ እና ጫትን ጨምሮ ለማስታገሻነት በጥንቃቄ የሚወሰዱ መድኃኒቶችን ወጣቶች ለሱስ እንደሚጠቀሙበት ተገልጿል ። ወጣቶች ራሳቸዉን ከሱስ ለመጠበቅ እርስ በእርስ መረዳዳት ፣ጊዜያቸዉን ትርጉም ባላቸዉ ነገሮች ላይ ማሳለፍ ፣ስፖርት መስራት እና በሌሎች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ላይ መሳተፍ እንዳለባቸዉ ተነግሯል።የሱስ ተጠቂነት የሚያስከትለው ጫና ቀላል አለመሆኑን የሚያስረዱት ስፔሻሊስቷ ተጋላጭ የሆኑ ሰዎች ለራሳቸዉ ቅድሚያ በመስጠት ህክምና ማድረግ እንዳለባቸዉ አስገንዝበዋል ። ሱስ በአካል እንዲሁም በአእምሮ ላይ የሚያሳድረዉን ተፅዕኖ ሁሉም የማህበረሰብ ክፍል ተገንዝቦ ከመፈረጅ ይልቅ በዙሪያው ያሉ የሱስ ተጠቂዎች የህክምና አገልግሎት እንዲያገኙ ማድረግ ይኖርበታል ተብሏል ። በመባ ወርቅነህ #ዳጉ_ጆርናል
2 258
16
ከማረሚያ ቤት ከተፈታ በሦስተኛ ቀኑ የአምቡላንስ ተሽከርካሪ ቁልፍ የሰረቀው ግለሰብ በጽኑ እሥራት ተቀጣ። ከዚህ ቀደም በተጣለበት የፍርድ ውሳኔ መሠረት በማረሚያ ቤት ቆይታ የእስር ጊዜውን አጠናቆ በ
ከማረሚያ ቤት ከተፈታ በሦስተኛ ቀኑ የአምቡላንስ ተሽከርካሪ ቁልፍ የሰረቀው ግለሰብ በጽኑ እሥራት ተቀጣ። ከዚህ ቀደም በተጣለበት የፍርድ ውሳኔ መሠረት በማረሚያ ቤት ቆይታ የእስር ጊዜውን አጠናቆ በወጣ በሦስተኛው ቀን በድጋሚ በስርቆት ወንጀል የተከሰሰው አቶ ያሬድ ገብረሚካኤል የተባለው ግለሰብ መሆኑ የአክሱም ከተማ ፖሊስ  አስታውቋል። የማዕከላዊ ዞን ዓቃቤ ሕግ ቢሮ እንዳስታወቀው ተከሳሹ የወንጀል ድርጊቱን የፈፀመው፣ ነሐሴ 26 ቀን 2018 ዓ.ም በዓድዋ ከተማ በሚገኝ አንድ ሆስፒታል ያለችን እህቱን ለመጠየቅ የመጓጓዣ ገንዘብ እንደሌለው በመግለጽ በዓድዋ ከተማ ቀይ መስቀል ማህበር አምቡላንስ ተሳፍሮ በመጓዝ ላይ በነበረበት ወቅት ነው። ግለሰቡ በተሳፈረበት አምቡላንስ ውስጥ ተቀምጦ የነበረውን የተሽከርካሪውን ቁልፍ ሰርቆ ከተሰወረ በኋላ በጸጥታ አካላት በተደረገ ክትትል በአክሱም ከተማ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተሰምቷል።የአክሱም ከተማ ፖሊስ ወንጀል ፈፃሚዉን እጅ ከፍንጅ ይዞ በቁጥጥር ስር በማዋሉ አስፈላጊውን ማጣራት በማጠናቀቅ መዝገቡን ለዓቃቤ ሕግ አቅርቧል። ጉዳዩን ሲከታተል የቆየው የአክሱም ከተማ ፍርድ ቤትም ነሐሴ 27 ቀን 2018 ዓ.ም በዋለው ችሎት የቀረበበትን የሰነድ እና የሰው ማስረጃ መርምሮ ግለሰቡ በተከሰሰበት የስርቆት ወንጀል ጥፋተኛ ሆኖ በመገኘቱ በ6 ዓመት ከ6 ወር ጽኑ እሥራት እንዲቀጣ ወስኖበታል። @Seledadotio @Seledadotio
2 318
17
በትግራይ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ከወታደራዊ እንቅስቃሴ ነፃ እንዲሆኑ ትምህርት ሚኒስቴር አሰሰሰበ ትምህርት ሚኒስቴር በትግራይ ክልል በሚገኙ አራት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መቀሌ፣ አክሱም፣ አ
በትግራይ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ከወታደራዊ እንቅስቃሴ ነፃ እንዲሆኑ ትምህርት ሚኒስቴር አሰሰሰበ ትምህርት ሚኒስቴር በትግራይ ክልል በሚገኙ አራት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መቀሌ፣ አክሱም፣ አዲግራት እና ራያ ዩኒቨርሲቲዎች ግቢ ውስጥ የሚገኙ የጦር ቄስፎች እና ታጣቂዎች በአስቸኳይ እንዲነሱና ግቢዎቹ ከማንኛውም ወታደራዊ እንቅስቃሴ ነፃ እንዲደረጉ ጥብቅ ማሳሰቢያ አስተላለፈ። ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ለዩኒቨርሲቲዎቹ ፕሬዚዳንቶች በላኩት ደብዳቤ፣ በካምፓሶቹ ውስጥ የወታደራዊ ኃይሎችና የትጥቅ እንቅስቃሴዎች መኖራቸው የተማሪዎችን ደህንነትና ሰላማዊ የመማር-ማስተማር ሂደት አደጋ ላይ እንደሚጥል ገልጸዋል። ሚኒስቴሩ አክሎም፣ የዩኒቨርሲቲዎቹ ግቢዎች ሙሉ በሙሉ ከወታደራዊ እንቅስቃሴ ነፃ መሆናቸው በበቂ ሁኔታ ካልተረጋገጠ ሚኒስቴሩ ወደ ተቋማቱ ተማሪዎችን እንደማይመድብ አስታውቋል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter
2 309
18
ህውሓት የአባሳንጆን የሸምግልና ጥረት ገለልተኝነት እና ተጨባጭ ይዘት ይጎለዋል ሲል ተቸ! ህውሃት የቀድሞው የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት ኦሉሴጉን አባሳንጆ በትግራይ ሰላም ለማውረድ የሚያደርጉትን ጥረት የተ
ህውሓት የአባሳንጆን የሸምግልና ጥረት ገለልተኝነት እና ተጨባጭ ይዘት ይጎለዋል ሲል ተቸ! ህውሃት የቀድሞው የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት ኦሉሴጉን አባሳንጆ በትግራይ ሰላም ለማውረድ የሚያደርጉትን ጥረት የተቸ ሲሆን፣ አሸማጋይነታቸው «ገለልተኝነት፣ ተጨባጭ ሀሳብ» እና ወደ ትርጉም ያለው ውይይት የሚያመራ ግልጽ መንገድ የጎደለው ነው ሲል ከሰሰ። ህውሃት ጳጉሜ 1 ቀን 2018 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ ለሰላማዊ ውይይት ዝግጁ መሆኑን ገልጾ፣ የኦሉሴጉን አባሳንጆ የሰላም ጥረት ከፌደራል መንግሥት ተፅዕኖ ነፃ ስለመሆኑ ጥያቄ አንስቷል። ድርጅቱ ማንኛውም የሰላም ሂደት ወገንተኛ ባልሆነ እና በገለልተኛ አሸማጋይ ሊመራ እንደሚገባ ጥሪ አቅርቧል። መግለጫው አባሳንጆ በፌደራል መንግሥት እና በትግራይ ባለሥልጣናት መካከል ውይይት ለማመቻቸት ቀደም ሲል ያደረጓቸውን ጥረቶች ተቃውሟል። ኦሉሴጉን አባሳንጆ ሰኔ 2018 ዓ.ም. በትግራይ ያደረጉትን ጉብኝት እና በአንድ ወይም በሁለት ሳምንታት ውስጥ ለመመለስ ገብተውት የነበረውን ቃል በማስታወስ፣ ሆኖም ከሁለት ወራት በኋላ መመለሳቸውን ጠቁሟል። Via AS @Addis_News @Addis_News
2 089
19
ሩሲያ እና አሜሪካ በዩክሬን ጦርነት እልባትና በሁለተናዊ ግንኙነት ዙሪያ መክረዋል። የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን፤ ከአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ልዩ መልእክተኞች ስቲቭ ዊትኮፍ እና ጃ
ሩሲያ እና አሜሪካ በዩክሬን ጦርነት እልባትና በሁለተናዊ ግንኙነት ዙሪያ መክረዋል። የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን፤ ከአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ልዩ መልእክተኞች ስቲቭ ዊትኮፍ እና ጃሬድ ኩሽነር ጋር ውይይት አደረጉ። ከሦስት ሰዓታት በላይ የፈጀውና በሞስኮ የተካሄደው ይኸው ስብሰባ “ፍሬአማ፣ ገንቢ እና እጅግ ግልጽ” እንደነበር የክሬምሊን ረዳት ዩሪ ኡሻኮቭ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል ፕሬዝዳንት ፑቲን በሰላም ሂደቱ ውስጥ በአሜሪካን ልዑካን ላይ ከፍተኛ እምነት እንዳላቸው ገልጸው፤ ለፖለቲካዊና ዲፕሎማሲያዊ መፍትሔዎች ከአሜሪካ ጋር አብሮ ለመሥራት ሩሲያ ዝግጁ መሆኗን አረጋግጠዋል አሜሪካውያኑ ልዑካን በጥሩ ሁኔታ ተዘጋጅተው መቅረባቸውንና ወደ መፍትሔ ሊወስዱ የሚችሉ ሃሳቦችን ማቅረባቸው የተገለጸ ሲሆን በኪዬ በሚያደርጓቸው ቀጣይ ግንኙነቶችም የፑቲንን ግምገማዎች እንደሚጠቀሙባቸው ታውቋል የዕለቱ ውይይት ከዩክሬን ቀውስ ባለፈ በሁለቱ አገሮች መካከል ያለውን ኢኮኖሚያዊ ትብብር እና ሊሠሩ የሚችሉ ግዙፍ የጋራ ፕሮጀክቶችን መቃኘቱ ተገልጿል ልዑካኑ በሞስኮ ከሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ውይይት ካደረጉ በኋላ ወደ ኪዬቭ በማቅናት ከዩክሬን ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዜሌንስኪ ጋር ዛሬ እሁድ ዕለት እንደሚገናኙ ተረጋግጧል ስለ ልዑካኑ ጉብኝት የተጠየቁት ትራምፕ ጦርነቱን ለማቆም የቀረበ ሀሳብ ይዘው ሄደዋል ማለታቸውን ቢቢሲ አስታውሷል የአሜሪካ ፕሬዝዳንት መልዕክተኞች ስቲቭ ዊትኮፍ እና ጃሬድ ኩሽነር ከዚህ ቀደም ሩሲያን ብዙ ጊዜ ጎብኝተዋል በዩክሬን የሚያደርጉት ውይይት ግን የመጀመሪያው ይሆናል ዜሌንስኪ በልዑካኑ ጉብኝት ወቅት በዩክሬን አየር ክልል ደኅንነታቸው እንደሚጠበቅ ዋስትና ሰጥተው ሩሲያም በተመሳሳይ መንገድ ለልዑካኑ ደኅንነት ዋስትና እንድትሰጥ ጠይቀዋል @Yenetube
2 071
20
አዲዳስ ከእስራኤል ወታደር ጋር ባካሄደው የማስታወቂያ ዘመቻ ተቃውሞ ቀረበበት። የስፖርት ትጥቅ አምራቹ አዲዳስ ከቀድሞ የእስራኤል ወታደር ጋር ያካሄደውን የማስታወቂያ ዘመቻ ተከተሎ ከደንበኞች ለቀረበ
አዲዳስ ከእስራኤል ወታደር ጋር ባካሄደው የማስታወቂያ ዘመቻ ተቃውሞ ቀረበበት። የስፖርት ትጥቅ አምራቹ አዲዳስ ከቀድሞ የእስራኤል ወታደር ጋር ያካሄደውን የማስታወቂያ ዘመቻ ተከተሎ ከደንበኞች ለቀረበበት ተቃውሞ እና የሰፊ ማዕቀብ ጥሪዎች ተጋልጧል። ኩባንያው "ሲንግል ሹ ሰርቪስ" የተሰኘውን የነጠላ ጫማ አገልግሎቱን ለማስተዋወቅ በጋዛ ውጊያ ወቅት እግሩን ያጣውን የቀድሞ የእስራኤል ወታደር ሻሌቭ ቢቶንን ማሳተፉ ነው ተቃውሞውን ያስነሳው። የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች እና የሶሻል ሚዲያ ተጠቃሚዎች ኩባንያው የእስራኤልን ጦር ይደግፋል ሲሉ የከሰሱ ሲሆን፣ ታዋቂውን ተዋናይ ጃቪየር ባርዴምን ጨምሮ በርካቶች በምርቱ ላይ ማዕቀብ እንዲጣል ጥሪ አቅርበዋል።ተቃዋሚዎቹ በጋዛ በሺዎች የሚቆጠሩ ፍልስጤማውያን እና ህፃናት ለከባድ አካል ጉዳት በተዳረጉበት አሰቃቂ ሁኔታ ውስጥ፣ ኩባንያው የቀድሞ የእስራኤል ወታደርን ለዘመቻው መምረጡ ተገቢ አይደለም ብለዋል። አዲዳስ በ23 የአውሮፓ ሀገራት ያስተዋወቀው ይህ አገልግሎት ለአካል ጉዳተኞች የሚሰጥ ቢሆንም፣ አብዛኛው ተቃውሞ ያተኮረው ኩባንያው በወሰደው ፖለቲካዊ እና ወታደራዊ ምርጫ ላይ መሆኑ ተገልጿል። ሰላማዊ ነጋሲ #ዳጉ_ጆርናል
1 817