cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Eliyah Mahmoud

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 246
مشترکین
+524 ساعت
+197 روز
+5030 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ጅራፍ ራሱ ገርፎ ... ..... ተዘረፍኹ እያለ ሐገር ሲያማረር ኹሉም ሌባ ኖሯል አንድስ እኳ ሳይቀር https://t.me/E_M_ahmoud
نمایش همه...
💯 9
ቁርአን ከአላህ ለመኾኑ አሳማኝ ነጥቦች (22) https://youtube.com/watch?v=1bSSJ0N9Sj0&feature=shared
نمایش همه...

👍 10
6👍 2
كارثة ! إنشاء مركز تكوين للتشكيك في ثوابت الإسلام!! https://youtube.com/watch?v=nuh0e__D3Fw&feature=shared
نمایش همه...
كارثة ! إنشاء مركز تكوين للتشكيك في ثوابت الإسلام!!

لدعم تطبيق وقناة مكافح الشبهات على بايبال:

https://www.paypal.me/antishubohatلدعم

تطبيق وقناة مكافح الشبهات على باتريون:

https://www.patreon.com/antishubohat...

ተጻራሪ ዕውነታ ...... ደመናው ከአድማሱ ጋር እየተጋጨ ብንን ሲል፣ጉዙፉ ጋራም በጭካኔ አየሩን ቀዶ ግርማውን ከሩቅ ሲያሳብቅ፣ከጋራው ጫፍ ጫፍ ተረተሩን ይዘው የሚታዩ ዛፎች በጋራው የተመኩ ይመስል በማን አለብኝነት ሲግለሰለሱ (እጥፍ ዘረጋ ሲሉ)... ከሚርከፈከፈው ካፊያ ጋር ቀስተ ደመና በስሱ አየሩ ላይ ተዘርግቶ ሲታይ፣ ቅዝም ካለው ወጪ ወራጅ አኳያ እጅግ ተጻራሪ ስሜትን ይፈጠራል። የሰውን ሰሜት ከተፈጥሮ ትዕይንቱ ጋር ለማስተያየት ስሞክር፣ አላህ በስነ-ፍጥረቱ እያንፈላሰሰን ቢኾንም እኛ ግን ራሳችን በፈጠርናቸው ሰብዓዊ ችግሮች ቆዝመናል። ዛሬ እያንዳንዱ በኑሮ ጎብጦ፣ከመቼውም በላይ ነገን እየፈራ ይኖራል። ዕውነት ነው ነገ በአላህ እጅ ነው። ስነ ነገ ማሰብ ደግሞ ሰብዓዊ ነው። እሰከየትኛው ጥግ ማሰብ አለብን? አላውቅም!!! ዕለት ከዕለት የሚብስ እንጂ የሚሻሻል ነገር ሲጠፋ፣ እንምራችኹ ያሉ አካላት ራሳቸውን ብቻ በምግብ ማስቻላቸው ሳያንስ በሕንጻ ብቻ ሐገር ሲገነቡ ላየ ድፍን ሐበሻ የትኛው እርግማን አግኝቶት ይኾን ያስብላል። https://t.me/E_M_ahmoud
نمایش همه...
👏 8💯 2
تلاوة بديعة لـ سورة الذاريات للقارئ: عبدالإله العجيري
نمایش همه...
👍 2
ቀሪ ሕይወትህን በሰላም ለመኖር …… ወላጆችህ ምንም ያሕል አስከፍተውህ ቢኾን ይቀር በላቸው፤ ምንም ክፉ ቢኾኑም ለዛሬው ማንነትህ የአንበሳውን ድርሻ ይዘዋልና፡፡ በሕይወትህ ያጠፉብህን ሰዎች መርሳት በጣም ሊከብድ ቢችልም በአንተ ምክንያት ነገ አላህ ፊት እንዲጠየቁ ምክንያት አትኹን፤ አትፈልግም፡፡ ስለዚህም እነርሱን ለመርሳት ሞክር፡፡ ባለፈው ሕይወትህ በራስህ ላይ የፈጸምካቸው ጥፋቶች ካሉ፣ ዛሬ ላይ በነርሱ ታስረህ በጸጸት አትኑር፡፡ በአላህ ፊት የተላለፍኸው ነገር ካለ ግን በጸጸት ፍጹም ንሰሐ (ተውባ ነሲሓ) አድርግ፡፡ ላለመመለስም ቁርጠኛ ኹን፡፡ አላህንም ተውባ ነሱሓ እንዲያጎናጽፍህ ለምነው ፣ ልመናህ ከልብ ከኾነ ወደዛ ስሕተት ልመለስ እንኳ ብትል አላህ በሩን ይዘጋብኻል፡፡ https://t.me/E_M_ahmoud
نمایش همه...
👍 16💯 3
ኀይለ ስላሴ በሚመሩት ሐገር እንግዶች መጡ። መጡናም የፊውዳሉ ስርዓት ስብር ላደረገው ጭሰኛ ስልጠና ሰጡ። ጉዳዩ ገና በጠዋቱ ተሰማና ጃንሆይ እኔ ሳልሰማ እንዴት ተብሎ?! በሚል አዋራ አስነሱ። ቀጥለዉም የስልጠናውንና የጭሰኞችን ጥቅም ሳያዩ ስልጠናውን በአንድ ቃል አስቆሙት አሉ። ባሳለፍነው አፈ_ታሪክ ልክ በየትኛውም እርከን ስልጣን ላይ ነን የሚሉ አካላት ስላልፈለጉ ብቻ በርካታ ጠቃሚ ስራዎች ታጥፈዋል።
نمایش همه...
👏 6👍 1
ደቡብ ገጠር ውስጥ ሕዝበ-ሙስሊሙ አዋጥቶ ለመገንባት የሞከረውና መስጂድና በፍጹም አቅም ማጣት መጨረስ ሳይችል ቀርቶ እየተንገዳገደ ያለ መስጂድ።
نمایش همه...
12👍 4